Тёмный

የዘራሁትን ነው ያጨድኩት! | ዘርቶ ማጨድ | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ 

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Подписаться 88 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

በዛሬው ቪዲዮ ሰለ ዘርቶ ማጨድ ያየን ሲሆነ በሂውታችን የዘራነው ዘር መልሰን እንደምናጭደው እና በስራችንም የስራነውን ያክል እንደምናገኝ ያሳየናል፡፡
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
✅ / @melhkmediaofficial
✅ / @gabchatubeofficial
✅ / melhekcenter
✅t.me.com/Melhk...

Опубликовано:

 

18 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 92   
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 дня назад
በትክክል💯ሰው የዘራውን ነው እሚያጭደው::እናመሰግናለን ወንድማችን::
@MaazaEthy
@MaazaEthy 2 дня назад
የእውነት ነው መምህር እናመሰግናለን ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን
@silentgirl1943
@silentgirl1943 День назад
ልብስክ እንዴት ነው የሚያምረው፡፡ ተባረክ ጸጋዬ ትምህርት ደስ ይላል ህይወትን ቀያሬ ነው፡፡
@TigisitWodajo
@TigisitWodajo 2 дня назад
እውነት ነው ሰው የዘራውን ያጭዳል መቼም ጤፍ ዘርቶ ስንደ የሚያጭድ ገበሬ የለም እኛም ክፉ ሰርተን መልካም አንቀበልም እውነተኛና ታማኝ ሰው ያድርገን እናመሰግናለን መምህር ❤❤❤❤
@Ksa-ov2bc
@Ksa-ov2bc День назад
@@TigisitWodajo እሽ እማ አመስግነለው እደዛ ነው እሚሻለኝ ቢከብደኝም ያሁኑን ሕመም ልቻለው እሕቴ💞💞💞💞💞
@TigisitWodajo
@TigisitWodajo День назад
@@Ksa-ov2bc አይዞን እህት አለም እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉን በጊዜ ውብ ያደርጋል እኛ ብቻ የሚጠበቅብንን ከማድረግ አንቦዝን መልካምነት ለራስ ነውና እግዚአብሔር ያበርታሽ
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl День назад
አዎ መምህር ያልከው ሁሉ እውነትነው እኔ በአንተ ትምህርት በጣም እየተቀየርኩ ነው እናመሰግናለን
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
እዉነት ነው ጸግሸዬ 👏ግን ለምንድነዉ ማትመልሰልኝ 👏 ዋዉ መቅድዬ ማተብ ሰለ አደረግሸ ደሰ ብሎኛል እንዳታወልቅዉ👏😍ለገጥ ብለን ማተባችን ምፈታ ልቦና ይሰጠን ትሪጉሙ አለማወቅ 🤲😢
@ForsanSaleem-js8xc
@ForsanSaleem-js8xc 2 дня назад
በትክክል ሰው የዘራውን ነው የሚያጭድው ❤❤❤❤
@የራያዋመሲ
@የራያዋመሲ 2 дня назад
ትክክል ነዉ መምህር እናመሰግናለን❤❤🙏🙏🙏🙏
@TigistGezahegn-y6l
@TigistGezahegn-y6l 2 дня назад
100% exactly
@Samsung-gv4zu
@Samsung-gv4zu 2 дня назад
ማርያምን ትክክክ ነው እኔ ባሌ ከኔ ይጠብቃል እኔ እየራበኝ እሱ ይጩፍራል ብዙ ነገር ያደርጋል በጣም አለቅስበት ነበር አሁን ግን እኔ እግዛብሄር ይመስገን ከሱ በላይ ነኝ እሱ ግን ምምብስቁልቁል ብሎ አለ የተናገርከው ትክክል ነው እናመሰግናለን ሰው የዘራውን ያጭዳል
@GenetMengistu-vb3zj
@GenetMengistu-vb3zj 2 дня назад
እውነት ነው እሱ ጥንካሬ ይስጥሽ
@abenezerbirhanu7580
@abenezerbirhanu7580 День назад
እውነት ነው የማይካድ ።እድሜህን ያርዝምልን።
@asnkatesfaye910
@asnkatesfaye910 2 дня назад
እናመስግናለን ወንድማችን አስመሳይነታችን ነው የጎዳን ስለ ምክርህ እናመስግናለን ተምርን መለወጥ ደሞ የእኛ ፋንታ ነው እኔ በግሌ ቡዙ ተምርበት አለሁ🙏🙏
@DjsvdFkxvx
@DjsvdFkxvx 2 дня назад
ትክክል ብዙነገር እደምንማርበት ተስፍአለኝ
@SleepyArcticWolf-pm4gn
@SleepyArcticWolf-pm4gn 2 дня назад
በትክክል ትላንት ከሆነ ሰው ጋር ተጨቃጭቄ ከትንሽ ሰኣት በዋላ ደውሎልኝ የማያቅ ሰው ከስንት ጊዜ በዋላ ደውሎ አስቀይሞ አስለቅሶኝ ሄዴ የምር በጣም ተደንቅያለው እውነትህን ነው አሁን ነው የገባኝ አምላክ አሁን ጥሩም ሰራህ መጥፎ ፍጥኖ ነው መልስ የሚሰጥህ ተምሬበታለው አመሰግናለው🙏😊❤
@jamiendris9454
@jamiendris9454 2 дня назад
እኔ ይገርምሀል የሆነች ሴት በኮመንት አጥረገረግኳት ድንገት ሞባይሌ ጠራ ሳነሳው መጀመርያ በፍቅር ሰላም አለኝ እና ከዛ እሱም አጥረገረገኝ ገረመኝ ከነከነኝ ወድያው በኮመንት ለሠደብኳት ልጅ ይቅር በይኝ ሰቀልድ ነው አልኳት ወር አይሞላውም ካጋጠመኝ በጣም ገረመኝ ወላሂ ሀቅ ነው በዘራነው ልክ ሳይዘገይ እናጭዳለን
@TgestDesale
@TgestDesale 2 дня назад
እንኳን በሰላም መጣህልን❤❤❤❤❤
@eyerusalemdm3177
@eyerusalemdm3177 2 дня назад
እዉነት በጣም ልክ ነህ ❤
@Hana-p9c7v
@Hana-p9c7v 2 дня назад
ምክሩኝ በጣም የምወደው ልጅ ነበር በሰደት እያለሁ ነበር የተዋወቅነው ግን ኢትዮጵያ ስገባ ተገናኘን 1አመት ከ6 ወር ሞላን በጣም ነው የማፈቅረው እሱ ለኔ ቦታ የለውም ማግኘት አይፈልግም መደወል አይፈልግም በአጠቃላይ ለኔ ያለው ነገር በጣም የወረደ ነው አንድ ከተማ ሆነን አንገናኝም መደወል እራሱ በ2ሳምንት እኔ ነኝ የምደውለው ማግኘት ስፈልግ እሱ አይፈልግም እባካችሁ ምን ላድርግ አልፈልግሽም አላለኝም ግን ደግሞ ማግኘት አይፈልግም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@wederzerfea9720
@wederzerfea9720 2 дня назад
Yekerta ehete andnde ewentun mekebel yekebdenal kalat bayawetam endmayefelg kemiyargew neger asayetoshal kebadem behone erashen arki baye negne yemifelg sewe yedewelal yagnale gizesh balhon neger atatfi yeteshal yanchi yalew fetari yesetshal tselot argi neger Hulu lebgo newe
@mismtg5829
@mismtg5829 2 дня назад
mnm tyake yelewm ehte lemersat mokri alnegereshm enji sew ynorewal
@bewkamro877
@bewkamro877 2 дня назад
ሀኒቾ አምኖ መቀበል ከብዶሽ እንጂ ከመውደደሽ የተነሳ እሱ እንደማይሆንሽ ለማወቅ ቸግሮሸ አይደለም። እናም እልሻለሁ ሰው ይኑረውም አይኑረውም ላአንቺ ፍላጎት አለመኖሩን በተለያመንገዶች እያሳየሽ ይሁናል። ለምሳሌ አስቦ የማይደወል፣ አንቺ ያለሽበት ሁኔታ የማያሳስበው ከሆነ አብሮ ስለመኖር ስለ ወደፊት ህይወታችሁ የማያወራሽ እስከ እምትገናኙና አብራችሁ እሰክትኖሮ የማያጓገው ከሆነ ወዘተ እንደማይሆንሽ ማሳያዎች ናቸውና እግዚአብሔር የማስተዋል ልቦና እንዲሰጥሽ መልካም ምኞቴ 🎉🎉🎉🎉 ነው 🙏🙏🙏
@BetelhemTadesse-m1x
@BetelhemTadesse-m1x 2 дня назад
ይቅርብሽ!!!!
@Hana-p9c7v
@Hana-p9c7v 2 дня назад
@@bewkamro877 ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እውነት ነው 🙏🙏🙏
@ישיטקלה-ש2ה
@ישיטקלה-ש2ה 13 часов назад
በትክክል እውነት ነው
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 2 дня назад
አዳዶቺ ለመወድድብለወ ይሸሻሉ ያሰመሰላሉ የሰወ ልብ አጠልጥለወ ተመልሰወ መኖረ ይፋልጋሉ ለነገ ፋቅረ እያፁኑ ይመሰላቼወ እመኑ ፋቅረ አደለም እዳሰቃያሀተ ፋልጎሸ ፋልገሸወ ሚሰመሰል ከዛ ተመልሶ አብሮ ለመኖረ ሰወ በድላቺህ ልገራቺህ የዘራቺህተን ታጭዳላቺህ ለነገ አብሮን የሚኖረወን ሰወ ባንደብቅ ባናሰቃይ ባናሰመሰል ለነገ ተዳራቺህ መልካምይሆናል ይመቺህ ተክክልነህ
@Freedom-t7r
@Freedom-t7r 2 дня назад
Betam tikikile ene hulunm agegnchewalhu tebarkelen memeher!
@MetsnanatTeshome
@MetsnanatTeshome День назад
አንተ ብሩክ ነህ
@MetsnanatTeshome
@MetsnanatTeshome День назад
ትክክል ነው ተባረክ
@mimigebremariam5578
@mimigebremariam5578 2 дня назад
Yes you are right 😊💯
@nanacell1489
@nanacell1489 2 дня назад
ዉዉ ተባረኪ❤❤
@amenaamena1215
@amenaamena1215 2 дня назад
እናመሠግናል ፀግሽ
@firehiwotgetachew3738
@firehiwotgetachew3738 День назад
True
@MetsnanatTeshome
@MetsnanatTeshome День назад
ድንቅ መልህክት ነው
@MihiretDiriba
@MihiretDiriba 9 часов назад
እውነት ነው
@lulululu3892
@lulululu3892 2 дня назад
Thank u man❤
@nehemiahantenh9793
@nehemiahantenh9793 День назад
ብዙ ጊዜ የማስበው እንዲሁ ነው እናም ሰው ቆይ እንዴት እንዲህ አያስብም እል ነበር ግን 1 አንተን ብቻ ነው ያገኘሁት እስካሁን
@tergott8994
@tergott8994 7 часов назад
Dhugadubatee❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌❤❤
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 2 дня назад
Thank you ❤
@istme4224
@istme4224 23 часа назад
ኢንሻአላ።ባይኔያሳየኝ
@blenaddis8267
@blenaddis8267 2 дня назад
እውነት ነው እግዚአብሔር የቅርብ አምላክ ነው
@nanacell1489
@nanacell1489 2 дня назад
❤❤❤
@tigderbe4990
@tigderbe4990 8 часов назад
ትክክል ያውም አራት እጥፍ ዋጋ ይከፍላል
@arumaafmaleearumaafmalee9762
@arumaafmaleearumaafmalee9762 День назад
Inamegnalen tebrki❤❤❤
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 2 дня назад
ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጠን😢😢😢
@ssm-is3cm
@ssm-is3cm День назад
ሁሉም እውነት ነው
@Samiraa-e1s
@Samiraa-e1s День назад
Wow🎉🎉🎉🎉🎉ok❤❤❤🎉🎉wow
@Sየሀይቋቅመም
@Sየሀይቋቅመም 7 часов назад
እውነት ነው ሰው የዘራውን ያጭዳል እኔም እንደቀልድ ያደረኩት ነገር በህይወቴ ብዙ ዋጋ አስከፍሎኛል
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 дня назад
በትክክል ስው የዘራውን ነው የሚያጨደው
@gegegenet1301
@gegegenet1301 2 дня назад
Galatomii guddaa ❤❤❤❤
@mimiAtena
@mimiAtena 2 дня назад
እውነት ለመናገር. በስልክ ጎደኛዬ አስተዋውቃኝ. ከሁለት አመት በላይ እናወራ ነበር ግን እኔ አስመስላለሁ እጂ. አላፍቅረውም ነበር መጨረሻ እሱ ፍቅር ነገረኝ እኔ ግን አላፈቅርህም ብዬ ማውራት አቆምሁ. ንስሀ ያስፈልገኛል በጣም ግፈኛ ነኝ
@yonasmolla5486
@yonasmolla5486 2 дня назад
Bexam kifu nesh
@almasbh6100
@almasbh6100 День назад
እኔ የሠው ልብ እንደመሥበር የምፈራው የለም ምክንያቱም ደርሦብኛል😢😢😢😢
@almasbh6100
@almasbh6100 День назад
😢😢😢😢😢​@@yonasmolla5486
@hawwahawwa-rv7lk
@hawwahawwa-rv7lk 2 дня назад
እኔም ደርሦብኛል ልክነህ
@RahelAssefa-s2z
@RahelAssefa-s2z День назад
Awo , ewenet nw ena behyeweta getmongale ahune gen teru temeherte nw kante yagengehute Amesegenallew segeshe
@guyatu8308
@guyatu8308 2 дня назад
100%🎉🎉
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h 2 дня назад
እውነት ነው እኔም አይቻለሁ
@hadane458
@hadane458 2 дня назад
Batekekel egzhabher yakfelnwn waga ysekfelenal.
@user-ed9nz1in4f
@user-ed9nz1in4f 23 часа назад
Wushet new ke ewunet yerake new wondochi mechem kebedel wetew ayakum gin minm sihonu alayenim
@Stedistdi
@Stedistdi День назад
ትከከክል ነዉ
@DavidLee-b9k
@DavidLee-b9k День назад
Martinez Gary Moore Steven Martinez Michael
@ruthie3698
@ruthie3698 2 дня назад
Ante sew negegereh endat yameral!!
@Ksa-ov2bc
@Ksa-ov2bc 2 дня назад
ወድሜ ለቤት አዲስ ነኝ በምዲያ የተዋወኩት ሰው ነበር እወደዋለው እሱም እደሚውደኝ ነው እማቀው በፍቅረ ሳንደባበቅ እነውርለን ጥዋትም ማታም ያወራኝል ሰለወደፊቱ አብረን ተጋብተን ወልደን እያለ ወደፊት አብረን እምነረጋወቸውን ያወራኝል ግን አድቀን ሚስቱነኝ ብላ ሚሰጀር አነገረችኝ እሱም ስነግረው ሊያጣሉን ነው አለኝ እኔም ከዛም በሖላ አጣረው እውነት ነው አለኝ ግን ተጣልተነል አውርተን አነቅም ይለኝል ይካም አላወረዱም አውረዳለው ነው እሚለኝ አችነው እምወድ ይለኝል ስንተዋወቅ ዋሽቶኝ ነበር አሁን ግራ ገባኝ እውደዋለው እሱም እደሚወደኝ ነው እማቀው ከሰማው ጀምሮ እንጣላለን እንታረቃለን እዳልቆርጥ እውደዋለው እስኪ መላ በለኘ
@tigist9810
@tigist9810 2 дня назад
ዉጭ ሀገር ከሆንሽ ለብር ብሎ ነው የሚዋሽሽ ሀገር ዉስጥ ከሆንሽ ግን ቀጥረሽ ማግኘትና ጓደኞችህን አስተዋዉቀኝ ማለት አለብሽ እህት ስንት አጭበርባሪ ባለበት ጊዜ ሰዉን በስልክ ማመን ከባድ ነው ፈጣር ይርዳሽ
@mismtg5829
@mismtg5829 2 дня назад
Bemidia kehone bzu lbshn attayibet siketl yedebekesh neger nebere yann negelay anchim lay madregun ayakomm kom blesh asbi fetari kalchekolsh yaltenekakaw alew lanchi
@zimtadbdbr6187
@zimtadbdbr6187 2 дня назад
ይቅርብሽ እህቴ እኔም እንዳቺ ገጥሞኝ ነበር ግን ህመም ነዉ ሰላም ይነሳል 😢
@Ksa-ov2bc
@Ksa-ov2bc 2 дня назад
እኔ ስደት ነኝ አሁን እሱም ነበር ተይዞ ገብቶል ጎደኞችን አስተዋወውቆኝል ግን እደሚወደኝ ነው እሚነግሩኝ ግን ለምን አልነገረከኝም ስለው አንችን ማጣት ፈረው ልነግረሽ ስል 1ኝው ጓደኝው አትገራት ትጎዳለች አለኝ ብሎኝ ነው ያልነገርኩሽ አለኝ ጓደኝው ደግም ስጠይቀው ይቅርብሽ አለኝ ከሶጋር አዳዴ እደሚያወሩ ነገረኝ ጓደኝውን እዳላምን ሊያጣላን ነው ብየ አሰብኩ ምክንያቱም የጓደኝው ሚስትነ የሱ ሚስት ጓደኝ ነቸው እሶን እያገዘ እደሑ ብየ አሰብኩ ሚስቱም ስደት ነት አብረን ቤት ሰርተነል አለች እሱ ደግም ቤቱ የራሴ ነው አቃ ልታጣላን ናው ይላል ግራ ገባኝ 💔💔💔💔
@zimtadbdbr6187
@zimtadbdbr6187 2 дня назад
@@Ksa-ov2bc በርግጥ ተዩ ልልሽ ከባድ ነዉ ስለቀመስኩት አቀዋለሁ ግን አምነሹም ብታገቢዉ የልብ ቁስል ነዉ ሚስቱም እራስ ምታት ነዉ የምትሆንብሽ በዉሸት የተጀመረ ነገር ለዛዉም በርቀት እህቴ ይቅርብሽ ከዚህ በላይ እንታትታመሚ።
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl День назад
አዎ መምህር ያልከው ሁሉ እውነትነው እኔ በአንተ ትምህርት በጣም እየተቀየርኩ ነው እናመሰግናለን
@MihiretDiriba
@MihiretDiriba 10 часов назад
እውነት ነው
@almasbh6100
@almasbh6100 День назад
❤❤❤❤❤
@LeltiHailetsion
@LeltiHailetsion День назад
❤❤❤❤❤
@JuraMan-e8h
@JuraMan-e8h День назад
❤❤❤❤
@Dsvsjs
@Dsvsjs 2 дня назад
❤❤❤❤❤
@AsefelechNegash
@AsefelechNegash День назад
❤❤❤❤❤❤❤
@SaAljjj
@SaAljjj 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤
@alemalem9078
@alemalem9078 2 дня назад
❤❤❤❤
Далее
ዕንቁ (ክፍል 9)
42:13
Просмотров 11 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 28)
41:47
Просмотров 94 тыс.