Тёмный

የዘውትር ጸሎተ የቅዳሜ ባርቶስ Saturday Bartos(የእመቤታችን‹‹ጸሎተ ባርቶስ››ለወረርሽኝ አንዱ መፍትሔ ነው፡፡ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ ሼር 

ንቁ ሚዲያ Niku Midea  (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)
Просмотров 69 тыс.
50% 1

Subscribe and share የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ የበረከት ሥራ ለመሳተፍ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉ንቁ chat.whatsapp.... ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የጸሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
የእመቤታችን ጸሎተ ባርቶስ መፍትሔ ነው ለኮሮና ቫይረስ!
በጸሎተ ባርቶስ ቃል-ኪዳን ያምልጡ ከኮሮና ቫይረስ!
በቀሲስ መምህር ሄኖክ ወልደ-ማርያም
ሼር በማድረግ የወለላይቱ ልጆች በጸሎተ ባርቶስ ከወረርሽኝ እንዲያመልጡ አድርጉ!
ተወዳጆች ሆይ ወለላይቱ እመቤት ድንግል ማርያም በኢየሩሳሌም በሚገኘው ባርቶስ በተባለው ቦታ የጸለየችው ‹‹ጸሎተ ባርቶስ›› ለወረርሽኝ አንዱ መፍትሔ ነው፡፡ እንደሚታወቀው የዓለምን ሕዝብ ለሞት ስጋት እና ብዙ ሺዎችንም ለሞት ያበቃው ኮሮና ቫይረስ እንኳን እኛ ደሃዎቹ ሐብታሞቹ ምዕራባውያንና አውሮፓውያን ለችግሩ መፍትሔ አጥተውለት በኮሮና የመጣውን ሞት በጸጋ ተቀብለው የቀሩት ቤት ዘግተው በእጃቸው ያለው ሕይወት የቀን ጨለማ ከሆነባቸው ሰነበቱ፡፡
በሽታው ወደ ሀገራችን ሰተት ብሎ በመግባት ለእኛም የሞት ስጋት ሆኗል፡፡ በሽታው ወረርሽኝ እንደ መሆኑ መጠን ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይድረሰውና ጌታችን በእናቱ በወለላይቱ በኩል ከእንደዚህ ያለ ወረርሽኝ እንድንጠበቅ ቃል-ኪዳን ገብቶላታል፡፡ ይህም በጸሎተ ባርቶስ የአርብ ዕለት ላይ ጸሎቱን ለሚጸልየው ከቸነፈር በሽታ እንደሚጠበቅ እና የቸነፈሩ በሽታ በጸሎተ ባርቶስና በውስጡ ባሉት የአምላክ ስሞች እንደሚጠፋ ጌታ ቃል-ኪዳን ገብቶላታል፡፡
ጌታችን ‹‹ቃሌ ከሚያፍ ሰማይና ምድር ቢያልፍ ይቀላል›› ስላለ እንኳን በማህፀኗ አድሮ ለወለደችው ለእኛቱ ለወለላይቱ ለድንግል ማርያም ቀርቶ በጸጋ ላደረባቸው ለቅዱሳን የገባላቸውን ቃል-ኪዳን አያጥፍም ሳይፈጽም አይቀርም፡፡ ስለዚህ ጸሎተ ባርቶስ ለኮሮና ቫይረስ አንዱ መፍትሔ ስለሆነ አዘውትረን በመጸለይ ወደ እመቤታችን የአሥራት ሀገር የገባው ወረርሽኝ ወደ ሕይወታችን እንዳይገባ በእምነት ተግተን እንጸልየው፡፡
ጸሎተ ባርቶስን በዋናነት መርካቶ ቅዱስ ራጉኤል ቤተ ክርስትያን ፊት ለፊት ያለው ተዋህዶ መጽሐፍ መደብር በዋናነት ያከፋፍለዋል፡፡
የተዋህዶ መጽሐፍ ስልክ ቁጥር ፦ 0911117235
ፒያሳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስትያን አከባቢ ፦ 0913294389 እና 0910805075 ብላችሁ ብትደውሉ ጸሎተ ባርቶስ የአማረኛውን በቀላሉ ታገኛላችሁ፡፡ እንዲሁም በአራት ኪሎ ቅድስተ ማርያም እና በተለያዩ መንፈሳዊ መጽሐፍ መሸጫ ሶቆች ታገኛላችሁ፡፡
ጸሎቱን ጸልየን በወለላይቱ እመቤት ቃል-ኪዳን ከመጣብን ወረርሽኝ ለማምለጥ ያብቃን!
መጋቢት 19/7/12 ዓ.ም
አዲስ አበባ

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 266   
@mikiyasgeberemedeni3693
@mikiyasgeberemedeni3693 3 года назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ይስማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@ajdydfashion2356
@ajdydfashion2356 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ይሁንይሁንልንይደረግልንፀሎተመላእክትያሰማልን:አባታችን በእድሜበጤናይጠብቅልንአሜን፫ ይፉቱንአባታችን
@fyttftuyrt951
@fyttftuyrt951 3 года назад
አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለሂውት፣ያሰማልም
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 2 года назад
Amen Amen Amen kalehiwot yasemalene
@mssalma1136
@mssalma1136 4 года назад
አሜንን አሜንን አሜንን ይሁንልንን ይደረግልንን ፀሎተ መላእክት ያሠማልን አባታችን አሜንን የእመቤታችን በረከት ምልጃዋ አይለየን አሜንን፫
@hewanethopia189
@hewanethopia189 3 года назад
amen amen amen
@rahelmesfin4182
@rahelmesfin4182 4 года назад
Amen amen amen 🙏🏼
@alemkabed9540
@alemkabed9540 Месяц назад
እሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ፀሎት መላእክት ያሰማልን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በአድሜና በጤና ይጥብቅልን አሜን
@nigistiwelegbrel2353
@nigistiwelegbrel2353 2 года назад
አሜንአሜንአሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@SaraSara-ng7vq
@SaraSara-ng7vq 3 года назад
Amen amen amen 👏👏👏
@haymanotadamu3732
@haymanotadamu3732 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 👑🌿🌹🥀ለአባታችን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@tukuaraya9579
@tukuaraya9579 4 года назад
Amen Amen Amen 💒💒💒🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌻🌻🌻
@mssalma1136
@mssalma1136 3 года назад
አሜንን አሜንን አሜንን ይሁንልንን ይደረግልንን
@samirabh8469
@samirabh8469 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ቃል በርከት ያስማልን አባታችን አምላካችን ሆይ ለህዝባችን ምህረት ለሃገራችን ስላም ላክልን አሜን
@hamilemma7068
@hamilemma7068 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ሆይ ወደኔ ነይ
@woqaeehsh1850
@woqaeehsh1850 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@luyabh9172
@luyabh9172 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@አርሴማእናቴነሽ
@አርሴማእናቴነሽ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሕወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
@alam2950
@alam2950 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@DdFf-fd8oc
@DdFf-fd8oc 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️
@bestofbest8742
@bestofbest8742 3 года назад
Amen amen amen yehun Yedergelin amen amen amen Memeherachin kale hiywet yasemalin egeziyabher Edmena Tena yestelin amen ❤❤❤
@halan9208
@halan9208 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌼🌼🌼🌼🌼🌼⛪️⛪️
@አርሴማእናቴነሽ
@አርሴማእናቴነሽ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባትችን ቃለሕወት ያሰማልን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን🤲🤲🤲💒💒
@mssalma1136
@mssalma1136 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ፀሎተ መላእክት ያሠማልን አባታችን
@senaithagos5435
@senaithagos5435 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ሂይወት ያሰማልኝ
@ajdydfashion2356
@ajdydfashion2356 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ይፍቱንአባታችን
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 2 года назад
ቃል ሂወት የሰማልን የገልግሎት ዘመንህንዩብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@jasika499
@jasika499 2 года назад
አሜን በረከቷ ምልጃዋ ከሁላችን ጋር ይሁን
@hiwotfekadufekadu4724
@hiwotfekadufekadu4724 4 года назад
አሜንንን።አሜንንን።አሜንንን።ይፍቱን አባታችን።
@fikadukidane2211
@fikadukidane2211 3 года назад
Amen amen amen qale hiwet yasemaln abatachin
@danielyosef4951
@danielyosef4951 3 года назад
አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን።
@tsehayabche7668
@tsehayabche7668 4 года назад
እሜን አሜን አሜን
@tigisthabtamu1606
@tigisthabtamu1606 3 года назад
Amen amen amen qalahiwotin yasamalin
@mabrasisay129
@mabrasisay129 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችኝ ፀሎተ መላህክትን ያሰማልን አሜን ፫ ➕➕➕🕯🕯
@christianismylife596
@christianismylife596 4 года назад
Amen amen amen xelote melakt yasemalin memihirachin amen be ewunet
@hekmajemal3150
@hekmajemal3150 2 года назад
አባታችን በፀሎተ አሰብን አይለ ኢየሱሰ ወለተ ማርያም
@abatlhaymanottsshaynefsenw9165
@abatlhaymanottsshaynefsenw9165 3 года назад
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen
@bestofbest8742
@bestofbest8742 3 года назад
Amen amen amen yehun Yedergelin Memeherachin Kale hiywet yasemalin Egeziyabeher Edemain tena Yetbekelen amen❤❤❤
@konjitko9497
@konjitko9497 4 года назад
Amen Amen Amen Amen
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ♥️🤲🤲🤲
@sndayogebrihans6094
@sndayogebrihans6094 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸውን ይደርብን
@እሚኢትዮጵያፍቅርነሽ
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይሁን ይደረግልን
@Sara-ne3cl
@Sara-ne3cl 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን ፀልተ መላህክትን ያሰማልን በፀጋ ይጠብቀልን አሜን፫ ➕➕➕🕯🕯➕➕➕
@mekdasmekdas8209
@mekdasmekdas8209 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@buzibuz2722
@buzibuz2722 Год назад
የሁሉ እመቤት ሆይ ወደኔ ነይ
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን ➕🕯
@zegashzegash9505
@zegashzegash9505 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን ላባታችን ቃለ ሒወትን ያሰል
@woitay2011
@woitay2011 3 года назад
አሜን፣ይፍቱን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን፣ መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን።
@yamagest2151
@yamagest2151 3 года назад
እግዛብሔር ይፍታን አሜን
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 4 года назад
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
@mimiabraham160
@mimiabraham160 3 года назад
Amen👍
@ليلى-ظ4ق
@ليلى-ظ4ق 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱንአባታችን
@senatsenat9386
@senatsenat9386 3 года назад
Amen Amen Amen yeftun
@Ashwaq-r2r
@Ashwaq-r2r 4 месяца назад
Amen❤❤❤❤❤amen🎉🎉🎉🎉amen❤❤❤❤❤
@meskiyemariyamlij
@meskiyemariyamlij 4 года назад
AMEEN AMEEN AMEEN kale woten yasemalen 💖💖🌻🌻🌻
@hiwot9827
@hiwot9827 3 года назад
AMEN AMEN KAL HIWOT YASEMALIN CHERU MEDANALEM TSELOTUWA MILIJA AYLEYEN!!!
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 2 года назад
AMEEN AMEEN AMEEN
@hannaandu7037
@hannaandu7037 3 года назад
አሚን🙏አሜን🙏አሜን🙏
@አርሴማእናቴነሽ
@አርሴማእናቴነሽ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕትን ያሰማልን የቅዱሳን እድኢት በረከታቸው ልመናቸው ከሁላችን ጋርይሁን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን ይፍቱን🙏🙏🙏🙏
@yeenalmethio9791
@yeenalmethio9791 3 года назад
Ameen Ameen Ameen
@ሳህለማርያምእኔስየማርያም
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ
@Mama-eq8rt
@Mama-eq8rt 2 года назад
Amen amen amen kalehywet yaemalen
@Goodluck-fc9tf
@Goodluck-fc9tf 2 года назад
Amen amen amen 🙏 Kalhywt ysmaln
@manahile.melese7158
@manahile.melese7158 3 года назад
አሜን ይሁን ይደረግልን
@Habob-jm8fx
@Habob-jm8fx 4 года назад
Amen Amen Amen 💒✝️📖🌼🌼🌼🌻🌻🌻💐💐💐🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@ዘቧቲዩቡ
@ዘቧቲዩቡ Год назад
አሜነአሜነአሜነ
@buzibuz2722
@buzibuz2722 3 года назад
በፁሉት አስቡኝ አባቴ
@ወለተስላሴ-ሰ5መ
@ወለተስላሴ-ሰ5መ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን
@christianismylife596
@christianismylife596 3 года назад
Amen amen amen yuhunilin yideregilein be ewunet abatachin kale hiwet kale bereket yasemalin xelote mealiakt yasemalin bereketachow yideribin ye emebetachin rediat ayliyen amen
@bestofbest8742
@bestofbest8742 4 года назад
Keduse egeziyabher yetmsegen Yehun amen memeherachin kale hiywot yasemalin amen qeduse egeziyabher Edemen ketena Gar yeistelin amen
@abbyabby607
@abbyabby607 3 года назад
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏
@wagayekebede8692
@wagayekebede8692 Год назад
AMENYEFTUN
@tesh8396
@tesh8396 7 месяцев назад
Kale hiwet yasemalen
@buzibuz2722
@buzibuz2722 3 года назад
በፀሉት አስቡኝ አባቴ
@gizubekele7746
@gizubekele7746 2 года назад
እሜን ፀጋ መንፈስቅዱስ ያድልልኝ
@zinashu9679
@zinashu9679 4 года назад
Amen bereketuwa yidetibn
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ 3 месяца назад
አሜን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ውዳሴ ላንች ይገባሻል እናቴ ታ አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እማ አምላክ የጌታዬ እናት ርህርህት ቅድስት ክብርት ድንግል አማላጃችን የገጣሪ እናቱ ዛኝቱ የእግዚአብሔር ማደርያ እይ ጻጦዝ የመለኮት ማደርያ እናታችን ጽዬን የአለም እናት ልዝክሽ ረዳጅሽ አምላክህ በሰጠሽ ቃል ኪዳን በዚህ አለም ሰይጣን ከሸመቀብን ርኩሳን መናፍስት ካሳቷቸው ክፉ ሰዎች ከመተት ክፉ መናፍስት ሴራ ሁሉ በምልጃሽ ከልለሽ ሰውሪን አንድን አሜን 🎉🎉🎉
@sebelediro5969
@sebelediro5969 2 года назад
Amen Kale hiwot yasemalen amen
@shewayneshbeyens0168
@shewayneshbeyens0168 3 года назад
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalin Abatachin nurulin Egzabhare emesegen
@welitemariyamgdhd8132
@welitemariyamgdhd8132 4 года назад
Aman yehun yediregilin Tselot milaket yasemalin Aman yefitun Abatachin Aman
@Sara-iq8ex
@Sara-iq8ex 10 месяцев назад
Selam Aba welete brhan ena welete slasse ena welete Eysus ena welete Etiopian ena welete slasse ena welete Eysus ena welete Mariam oldTytshay oldrufael ❤❤❤❤
@shewayneshbeyens0168
@shewayneshbeyens0168 2 года назад
Kale Hiwet yasemalin Abatachin nurulin 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛❤️ Amen Amen Amen
@mineyabi4554
@mineyabi4554 3 года назад
Amen qale hiwot yesmlen 🙏🙏🙏❤
@slmena9603
@slmena9603 3 года назад
ወንድማችን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን።
@muluabeba4416
@muluabeba4416 3 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን።
@ዝናሽኢትዮጺያ
@ዝናሽኢትዮጺያ 4 года назад
አሜንአሜንአሜን ቃለሕይወትንያሰማልን
@wubetebelayworkie5767
@wubetebelayworkie5767 3 года назад
Yefetuge 🙏
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@ፍቅርተስላሴናታኔም
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን የቤታችን በርከት ይድርስን
@abezulove3386
@abezulove3386 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን
@alemtsehaynigusu4106
@alemtsehaynigusu4106 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን💚💛❤💒💒💒💒💒💒🌹🌹🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏
@siifanmengistu2769
@siifanmengistu2769 4 года назад
Ameen kal hewot yasamalin imabete mariyam anchin yemayawuk yelam ena dingil hoy libonachowun yesarkawu kifu telatin ye igerachowu maregeca adergilachowu gulbetachowum lanchi indeberekak feladelachowu
@mimiabraham160
@mimiabraham160 4 года назад
አሜን አሜን አሜን🕯 💚💛💔🌻🌻🌻🌻🌻💚💛💔 ፀሎተ መላህክትን ያሰማልን አባታችን🕯 አሜን አሜን አሜን
@ليلى-ظ4ق
@ليلى-ظ4ق 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግ ልንል ፀሎተ መላእክት ያሠማልንአባታችን
@ለምለም-ጨ9ሠ
@ለምለም-ጨ9ሠ 4 года назад
አሜንአሜን
@dawitmelese2518
@dawitmelese2518 3 года назад
Amee amee ameen 💚💛❤️🙏
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 4 года назад
አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በዕድሜው በጤናው ይጠብቅልን !!!
@msramona8951
@msramona8951 3 года назад
አሜን አሜን አሜ
@እግዚአብሔርኣምላክይ-ዘ1ሸ
አሜን አሜን አሜን ህይወት ያስማልን ክቡር ኣቦና 🤲🤲🤲🕯🕯🕯🕊🕊🕊🤲🤲🤲✝️
Далее
Beatrise (пародия) Stromae - Alors on danse
00:44
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Просмотров 3,7 млн
የቅዳሜ አርጋኖን 👆🏻
20:42
Просмотров 206 тыс.
ናይ ንግሆ ጸሎት
44:56
Просмотров 1,5 млн
Beatrise (пародия) Stromae - Alors on danse
00:44