Тёмный

የዩቱብ playlist እንዴት መስራት እንችላለን 

Ethio Bama
Подписаться 706
Просмотров 91
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 8   
@gizawadem
@gizawadem 5 месяцев назад
Enamesegnalen🎉🎉🎉🎉
@BanchWudu
@BanchWudu 3 месяца назад
ዋዉዉ
@mystudio350
@mystudio350 5 месяцев назад
የምትሰሪያቸው ቪድዮዎችና የምታነሻቸው ሃሳቦች ጥሩና ጠቃሚ ናቸው። እናመሠግናለን
@ethiobama
@ethiobama 5 месяцев назад
እኔም አመሰግናለው ለማበረታቻህ
@infotainment.229
@infotainment.229 5 месяцев назад
Thanks for the video. Nice idea. ከዚሁ ጋር አብሬ ቢስተካከል ወይም ቢጨመር የምለው ነገር ለምሳሌ ይህን ቪድዮ edit ያደረግሽበት watermark ከጀርባ ይታያል። እሱ ቢስተካከል። ያን ያክል ጎልቶ ሳይሆን ያው ተመልካችም ይሁን የዩቱብ አልጎሪዝም evaluate ከሚያደርግባቸው ነገሮች ጋር ስለሚያያዝ ነው። ይህን ለማስወገድ ለምሳሌ Canva ወይም Capcut መጠቀም ትችያለሽ ለ editing. እኔ እነሱን ነው የምጠቀመው።
@ethiobama
@ethiobama 5 месяцев назад
እሽ አስተካክላለው, ለአስተያየትህ በጣም አመሰግናለው
@infotainment.229
@infotainment.229 5 месяцев назад
በስልክሽ ከሆነ ቪድዮ የምትሰሪው በአካል ቀርበሽ እያወራሽ ከዛ Overlay ተጠቅመሽ ደግሞ የምታሳዪውን ቪድዮ ማድረግ ትችያለሽ።
@ethiobama
@ethiobama 5 месяцев назад
እሽ እንደዚ የሚያሪም ሰው እንዲበዛልን ምኞታችን ነው
Далее
Kobotoolbox tutorial (Data Collection Platform)
42:19
lewi resort hawassa#resort#entertainment
5:45