Тёмный

የዩናይትድ ተደናቂ መልሶ ግንባታ እና ቀጣይ ተስፋ | ትሪቡን Live | | ትሪቡን ስፖርት | Tribune Sport 

Ephrem Yemane Official
Подписаться 92 тыс.
Просмотров 33 тыс.
50% 1

#Tribune_Sport #ትሪቡን_ስፖርት #Ephrem_Yemane #ኤፍሬም_የማነ

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 67   
@henokabebe1352
@henokabebe1352 Месяц назад
ኤፋ ትክክለኛ የማንቼ ደጋፊ አንዳንዴ በስሜት ምታወራው ነገር ይገባኛል ...እኔም የሚሰማኝ ስሜት ነው So, በተረፈ ዘገባዎችህና ምታቀርባቸው ስፖርታዊ ዝግጅቶች በጣም ነው የሚመቹኝ : በተለይ ከፍቅር ይልቃል ጋር ስትሆኑ ደግሞ ልዩ ናችሁ:: Respect❤🙏
@user-gg8kz6ce1l
@user-gg8kz6ce1l Месяц назад
ኤፍሬም ዝግጅትህ አሪፍ ነው ወደድኩት የራትክሊፍ አካሄድ በጣም አስገራሚ ነው ለማዋቅሩ የወሰኑት ውሳኔ ሹመቶቹ በጣም ገራሚ ነበር ከመልማይ እስከ ዳይሬክተር ሾሟል አሁንም የዝውውር እንቅስቃሴያቸው በጣም አሪፍ ነው እፍሬም እመነኝ በሁለት ወይም በ3 አመት አስፈሪው ዩናይትድ ይገነባሉ ለማየት ያብቃህ ብሮ
@user-my2bs6jp5y
@user-my2bs6jp5y Месяц назад
ቴንሀግን ለምንድ ነው ምጠላው ግን ኤፍሬም ንገረኝ እስቲ
@Natanim_negn_21
@Natanim_negn_21 Месяц назад
ሰካራም እና ቅዠታም ስለሆነኮነው እሱን ብሎ ጋዜጠኛ
@jelaluhassen1641
@jelaluhassen1641 Месяц назад
አስቲ የምወደድበተን አንድ ነገር አሳየው
@koketmedia
@koketmedia Месяц назад
ኳስ ስለማታውቅ
@henokabebe1352
@henokabebe1352 Месяц назад
ኧረ ለምን ይዋሻል ሁላችንም የማንቼ ደጋፊዎች ቴን ሃግን ጠልተነው ነበር ... አሁን ክለቡ ጥሩ ለውጥ ላይ ስለሆነ እንጂ በቴንሃግ በሽቀንበት እንደነበር አይረሳም 🙏 በቀጣይ ሲዝን ግን በጥሩ አቋም እንደሚመለሱ አልጠራጠርም 👍
@esoabe
@esoabe Месяц назад
​@@henokabebe1352Ene telichew alawkm rasihn wekleh awra
@machalGeremew
@machalGeremew Месяц назад
ዋው ይመችህ
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 Месяц назад
ተሳስተሃል 25% ሳይሆን 27.7% ነው ራትክሊፍ የገዙት አክሲዮን ድርሻ ,,,ሲቀጥል ቴንሃግን የዚህን ያህል ለምን እንደምትጠላቸው ምንም ሊገባኝ አልቻለም
@Natanim_negn_21
@Natanim_negn_21 Месяц назад
የት ያውቃል ተነቃበትኮ አረቂያም ነው ኤፍሬም ማለት
@pharmainfo1565
@pharmainfo1565 Месяц назад
Ere ኤፍሬም ራክትሊፍ ነው ብሎ የሚጠራው
@heyruseide3244
@heyruseide3244 Месяц назад
የኔም ጥያቄ ነው አንድ ኳስ አቃለው ከሚል ሰው ቴን ሃግ ያለፈበትን ነገር ከግምት ውስጥ ሳያስገባ ዝም ብሎ መተቸቱ ልክ ነው ብዬ አላስብም
@teddygetu7901
@teddygetu7901 Месяц назад
The most Elite and the Goat of Ethiopian journalist Efrem Yemane 😍
@BELEYMAN
@BELEYMAN Месяц назад
ስለ ብሩኖ ያወራከውን ወድጄዋለው
@Senayytube
@Senayytube Месяц назад
Good new
@SamsonElias-ur1dq
@SamsonElias-ur1dq Месяц назад
Ere Man united .. ersaw .,.. we forever
@Cr7football27
@Cr7football27 Месяц назад
Mensur Abdulkeni❤>>>>
@habtamuseifu9219
@habtamuseifu9219 Месяц назад
ኤፉላ በጣም ነው የምወድህ የማከብር አንተን መሥማትና ማዳመጥ የጀመርኩት ከኢትዮጺያ ሮድዮ ጀምሮ ነው ጥሩ ጋዜጠኛ ነህ ነገር ግን ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ ከእስፖርት ጋዜጠኝትህ ይልቅ ወደ ፖለቲካው ያዘነበልክ ይመሥለኛል ዘገባዎችህ ፖለታካ ፖለቲካ እየሸተቱ ነው እና ኤፉላ ፖለቲካውን ተወት ብታደርገው ጥሩ ነው መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ወንድም አለም
@workunekinektefera4931
@workunekinektefera4931 Месяц назад
አመሠግናለሁ የሚገርም አቀራረብ !
@ABDI_MU_PODCAST
@ABDI_MU_PODCAST Месяц назад
❤❤❤❤❤❤ Manchester united fans welcome
@akmelahmedin5659
@akmelahmedin5659 Месяц назад
Tefatan
@user-vb7hc8kt9e
@user-vb7hc8kt9e Месяц назад
ስለ ማንቼ ካላወራህ ጨላ የለም እወቀው ።😂
@abderhmannure914
@abderhmannure914 Месяц назад
wawo ኤፋሬም አንተ ማንቼን በጣም ትጠላለህ ለምን በተለይ አሰልጣኛችንን ቴን ሀግን በጣም ትጠላብናለህ ግን ለምን ???
@ermiyasmamo1609
@ermiyasmamo1609 Месяц назад
ቾቤ : ከቀበና አፍ ና ፍቅር ሰላማቹ ይብዛ ሁሌም እደምለው ለናተ ና ለምርጧ ትሪቡን ታላቅ አብሮት ነው ያለኝ ታላቁ ክለቤ ማን ዩናይትድ የዝውውር ጅማሮው ያማረ ይመስላል መጪው ሲዝንን ለማየት ጓጉቻለው
@TatekhayileTatekhayele
@TatekhayileTatekhayele Месяц назад
ahun yehone tesefa yale yemeselegal
@AddisuTesfaye-dc8ti
@AddisuTesfaye-dc8ti Месяц назад
ያው አንተም እራስህን እንደ ሮቤል ልታይ ይገባካል ጊዜ ሰጠኝ የመናገር እድል እና ቦታው ተመቻቸልኝ ብለህ በማን ዮናይትድ ላይ በድፍረት አፍህን ስትከፍት ነበር የከረምከው ጊዜ ሰጠኝ ብለህ አንተም አጉራዘለል አትሁን ።
@EphremGenepo
@EphremGenepo Месяц назад
🎉woww
@amanabdu
@amanabdu Месяц назад
👍👍👍👍👍👍
@AkaluGebere-b2x
@AkaluGebere-b2x Месяц назад
Hi
@etopeyamycn4228
@etopeyamycn4228 Месяц назад
Arif
@hussenAhmed-b4z
@hussenAhmed-b4z Месяц назад
ራክትሊፍ ስትል ዘጋሀኝ ዘጋሀኝ ፋራ😂
@behailuabera2232
@behailuabera2232 Месяц назад
Gena wodelie tesekelewale, befete ten hag Ayechelem setele nebere, Aye geze,
@SintayehuAdola
@SintayehuAdola Месяц назад
Ena yichilal eyalk nw
@user-bb9vl7xm7f
@user-bb9vl7xm7f Месяц назад
10q
@user-zb2ik2rh8q
@user-zb2ik2rh8q Месяц назад
Alazer ❤>>>> 😊
@OlaMina-fh6xr
@OlaMina-fh6xr Месяц назад
ante ende mender weregna new mtmeslew akerarebk erasu ende 1foot ball awkalew endemil sew adelem
@HadraTube2006
@HadraTube2006 Месяц назад
አስታውሳለው Manchester united Barcelonan ሲያሸንፍ ቴንሀግን tactical master/genius ብለህ ነበር አሁን ደግሞ 😂 ብቻ 2023-2024 season እንደ አጋጣሚ/በጉዳት እድለቢስነት ብታየው ይሻልሀል in tenhag we trust 100%
@Alfaharris
@Alfaharris Месяц назад
Ephi yikrta meteyek alebh egna ye utd degafiwoch anten metlat anfelgm Le audience respect linorh yigebal endegazetegna
@eskendirselfuashenafi370
@eskendirselfuashenafi370 Месяц назад
Efe wexer
@user-hm4si6tr7b
@user-hm4si6tr7b Месяц назад
ጥላቻህ ገደብ ይኑረው ላይፉህ ያበላሸ ጎረበትህ አስመሰልከው ተን ሃግ
@WendmagegnMintsnot
@WendmagegnMintsnot Месяц назад
ኤፍሬም አዋቂ ትመስለኝ ነበር ግን ጋዜጠኛ እንደዚህ ስሜታዊ ሰው አትሁን
@FitseTube19
@FitseTube19 Месяц назад
Ahun lay yanten dimits sisemaw edet edemizagagn egzabheren....befit betam nbr makebreh misemah....ahun lay gn sile united batawera edet dess edemilegn tera neh betam
@user-vb7hc8kt9e
@user-vb7hc8kt9e Месяц назад
ኤፍሬም የማን'ነህ ??
@alazarfentahun3639
@alazarfentahun3639 Месяц назад
ዩናይትድ እንዳልክ ትቀራለህ እንጅ ቡድኑ ለዋንጫ እንደማይመጥን ሳታውቀው አትቀርም!!
@user-mb2dl9xy3k
@user-mb2dl9xy3k Месяц назад
ኢኒሆስ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@Dink93
@Dink93 Месяц назад
ቴንሃግ ላይ እምነት የለኝም
@yisfalgnfikaduofficial
@yisfalgnfikaduofficial Месяц назад
በዚ ልክ ቴን ሀግን መጥላትና ማብጠልጠልህ ተገቢ አይመስለኝም ምክንያቱም ሰዉየዉ እንደቡድን ጠቅላላ ችግር እንጂ የሱ ብቻ አልነበረም ፡፡ ማንቼ ገበያዉ ላይ ከሱ የተሻለ ማናጀር ስላላገኘ ነዉ ያስቀጥለዉ እንዲሁም በFA ዋንጫ ያሳየዉ ድንቅ ስራ ጭምር ነዉ ፡፡ አንተ ግን ሚዲያዉን ተጠቅመህ አንድን ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ በዚ ልክ መተቸትና ማጋነንህ ተገቢ አይደለም፡፡
@user-zb2ik2rh8q
@user-zb2ik2rh8q Месяц назад
Ante efrem tenhag men aderge koye yahule techewachi tegodeto werde telale aret fitaw fitaw
@keliloumer4762
@keliloumer4762 Месяц назад
Ere ftawu sewuyewun Manchestern yamogese meslo 10Hug mezlef nw beqa hhhhhhhhh
@gulelattamru3927
@gulelattamru3927 Месяц назад
የእስፖርት ጋዜጠኛ ሆኖ ሳይድ መያዜ በጣም ይደብራል።ለዚህም ማሳየው ኤፍሬም የማነህ ነው።ሁል ጊዜ ስለ ማንቼ የምትዘግበው ዘገባ ሁሉ ትክክል አይደለም
@misikerteshome5588
@misikerteshome5588 18 дней назад
Alazar and Mensure💕❤❤❤❤ anten gin👎👎👎👎👎
@SeidEndris-t8m
@SeidEndris-t8m Месяц назад
ኤፍሬም ቀዳዳ ነህ ምንም እውቀት እንደሌለህ ብዙ ታዝበናል የጋዜጠኛ ስነምግባር አንዱም የለህም አብሮህ ያለው ፍቅርም ቢሆን አጨብጫቢ ነው ሀያሉ ክለባችን ወደቀድሞ ዝናው ይመለሳል GGMU
@JemilReshad-zx3te
@JemilReshad-zx3te Месяц назад
ትክክለኛ የስፖርት ጋዜተኛ መንሱር እዉቀት ያለዉ አንተ በድምፅ ነዉ
@felekeberhanu8176
@felekeberhanu8176 Месяц назад
አንተ አሉባልታ አውራ ኤፍሬም ቀዳዳው ቴን ሀግ የደከለህ ነው የሚመስለው? መንሱር አብድልቀኒ በተመሳሳይ ርዕሰ በ10 ሰዓት ውስጥ 36k ገብቶል ያንተን አሉባልታ ዘገባ ገና 6k ነው ከዚህም ውስጥ አብዛኛው ሊሰድብህ ነው የሚገባው
@nuri1394
@nuri1394 Месяц назад
መንቼ የመንንም መንገድ አለዘም አዎረው ብለክ አትቀለቅለቅ የረሱ እስትረቴጅ የለው ትም ነው ዩናይትድ 🖕
@MunirUmar-vy1ik
@MunirUmar-vy1ik Месяц назад
ስለማቼ አታውራ ነገርኩሁ አቋምየለማ
@sintmanhayle3577
@sintmanhayle3577 Месяц назад
ኳስ የማተቁ አትኮምቱ
@Natanim_negn_21
@Natanim_negn_21 Месяц назад
ስለማንቸስተር ምንም አያውቅም ሌባ ሆድ አደር ጋዜጠኛ ነው
@jemilnesru5769
@jemilnesru5769 Месяц назад
መንደርተኛ ጋዜጠኛ ተብዬ 😏
@ነጃነጃ
@ነጃነጃ Месяц назад
ኤፍ ቀዳዳ
@Natanim_negn_21
@Natanim_negn_21 Месяц назад
ማነው ጆይ ኡርገቴ ???10ኛው ደቂቃ ከ18ሰኮንድ ላይ የጠራኸው 😂😂😂😂ማኑኤል ኡጋርቴን መሆን አለበት አይይይይ አንተን ብሎ ጋዜጠኛ ፍቅር ዛሬ የሌለው ካንተ ጥላቻ ንግግር ለመሸሽ ነው ምንም FACT አታወራም አትችልም በቃ ድምፅ ሳይሆን ጭንቅላት ነው ጋዜጠኝነት አንተ የማትረባ በጣም ነው የምጠላህ የምወደውን ትሪቡን አስጠላኸኝ ክብር የሚባል ነገር አታውቅም ደሞ የ ሰር ጂም ራክሊፍ ድርሻ 27.7% እንጂ 25% አይደለም
@TatekhayileTatekhayele
@TatekhayileTatekhayele Месяц назад
ahun yehone tesefa yale yemeselegal
Далее
when you have plan B 😂
00:11
Просмотров 21 млн
Starman🫡
00:18
Просмотров 7 млн
How Arne Slot tactically schooled Ten Hag🧠
19:05
Просмотров 10 тыс.
when you have plan B 😂
00:11
Просмотров 21 млн