Тёмный

የዬአዳን አስቂኝ ድርጊት 😂😂 

Yoadan X Sweet
Подписаться 169 тыс.
Просмотров 335 тыс.
50% 1

#jehoaddan #jeoanna #celebrity #ethiopianactress #yoadan #judy #sweet #prank #prankvideo #funnyvideo #funnymoments #familyfunvlog
Liya Gole Instagram
...
IMS Makeup School
...
Jehoaddan Instagram
...
Jeoanna Instagram
...

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 745   
@Yoadanandsweet
@Yoadanandsweet 2 года назад
Thank you Liya Gole 💕 instagram.com/liya_gole? IMS Makeup School instagram.com/ims_makeup_school? Jehoaddan Instagram instagram.com/_jehoaddan? Jeoanna Instagram instagram.com/_jeoanna?
@Love-me7zn
@Love-me7zn 2 года назад
Judeeee
@tmaniacell
@tmaniacell 2 года назад
ወይኔ በጣም ነው።ያሳቃቹዬ
@ሠአድነኝወለየዋ
@ሠአድነኝወለየዋ 2 года назад
በጣም ነው እምወዳችሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥጣችሁ
@astermengistu2500
@astermengistu2500 2 года назад
ደስ ትላላቹ ስለ አለባበስ ፍሽን ብትስሩ ደስ ይለኛል
@Love-me7zn
@Love-me7zn 2 года назад
I really like judeeeee
@remlayoutube9062
@remlayoutube9062 2 года назад
ወይኔ በሳቅ ግን ለፕራንክ አትሆኑም ባትስቁ ኖሮ ምርጥ ፕራንክ ይሆን ነበር አይይይይ ስለምትስቁ ፕራንክ አይሆንላችሁም የኔ ፍልቅልቆች
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 года назад
ማማዬ በቅንነት ደምሪኝ ሆዴ
@azizahamid5317
@azizahamid5317 2 года назад
በጣም አስቃችሁኛል ቤተሰባችሁ ደስይላል ሁሌም የሳቅ በት ይሁንላችሁ
@tibletfanta2716
@tibletfanta2716 2 года назад
🤣🤣🤣በእውነት ትችላላችሁ 👏👏👏 #የትወና_ብቃትሽን_ያሳየሽበት_ፕራንክ👍ብዬዋለሁ 100% perfect acting with perfect prank!👏👏👏
@mekdeslkte9227
@mekdeslkte9227 2 года назад
ፈጥና ባስቅ የበለጠ ያምር ነበር
@kenbontube180
@kenbontube180 2 года назад
😂😂😂😂😂 weyna wedoch betam new fetaa yaregahugn betam des yemel prank new😂✌️
@የጥላሁንልጅ
@የጥላሁንልጅ 2 года назад
ኡፍፍፍፍ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ እናታችሁ እኮ ፍቅር ናት
@weynwaa9493
@weynwaa9493 2 года назад
እዉነት እንባየ እስኪፈስ የሳኩት 😂😂😂😂😂 እረ ገደላችሁኝ mom:ማናቸዉ ? Dad:ወንበር ስጫቸዉ 😂😂 ናኒ እዉነት አድናቂሽ ነኝ 👌👌👌👏👏👏👏💖💖💖💖💖
@tigistassefa4172
@tigistassefa4172 2 года назад
በእውነት እደዚህ ስቄ አላውቅም ሠላማችሁ ይብዛ
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 года назад
እሰይ ሳቁልኝ ዉዶች እስኪ እኔን ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@Grace-eg5xh
@Grace-eg5xh 2 года назад
እንዲህ ለፍተሽ ራስሽን ለማጋለጥ ቸኮልሽ።ትንሽ ብትቆዪ ጥሩ ነበር።but It Was Funny
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
ውዴ ወደ እኔ ቻናል የአክብሮት ግብዣ አቅርቤአለሁ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ??
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 2 года назад
ትንሽ ሳቋን ማፈን ብትችል የበለጠ አሪፍ ይሆን ነበር እንዲህም ሆኖ እንባዬ ጠብ እስኪል ነው ፕራንካቸው ያሳቀኝ😂😂😂😂
@kidistkidy1735
@kidistkidy1735 Год назад
ምናለ ትንሽ ብትቆይ ሰራተኛዋ ወደቀች በሳቅ
@meditube9905
@meditube9905 2 года назад
ወይኔ በሳቅ ገደላቹኝ ሠላማቹ ይብዛ ሁሉቹም በያለቹበት ይሆንን ኮመት የምታነቡ በሙሉ ውዴ የሀገሬ ልጆች ሠላማቹብዝት ይበልልኝ አድነት ፍቅር በተሣሠብን ፈጣሪ አምላክ ያድለን ሁሉ ሠላም ሆኖ ሀገራችን ሠላም ሆና የምናይበት ግዜና ዘምን ያምጣልን ፈቅር ሠላም አድነት መተሣሠብ ይሙላ በቤታቹ የኔ ውድ ያገሪ ልጆች🥰🥰🥰🥰
@tihtenanigusse6141
@tihtenanigusse6141 2 года назад
Amennnnn🥰🥰🥰🥰🥰
@hayutube3193
@hayutube3193 2 года назад
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ
@meditube9905
@meditube9905 2 года назад
@@hayutube3193 አሜን ፫ የሁላቹንም ይሙላ
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
መድናየ አድ ቪደወ እይና ደምሪኝ እመልሳለሁ
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
@@hayutube3193 ሀዩየ ደምሪኝ አድ ቪደወ እይና
@sofifamily
@sofifamily 2 года назад
Pranku በጣም ፈጠነ ትንሽ መቆየት ነበርብሽ 😂 it's too funny mom rx
@habesheet
@habesheet 2 года назад
The funniest thing I have ever seen....You ladies nailed it😂😂😂
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
ደምሩኝ ያገሬ ልጆች
@መልቲሚድያ
@መልቲሚድያ 2 года назад
ታናድዳለቹ ብዙ ማዝናናት ትችሉ ነበር አፈጠናችሁት
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 года назад
መድዬ በቅንነት ደምሪኝ
@ሜሪነኝስደተኛዋ-ሰ7ፐ
አረጉበዝናቸው እኔብሆን ከበራፍ ነበር እምጀምረው መሳቅ
@נתןנתן-ע3ג
@נתןנתן-ע3ג 2 года назад
ዛሬ ልቤ አስኪቆስል ነው የሳቅሁ ለምን ምግብ እስከሚሰጠው ለአባባ ዝም አትሉም ነበር
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 года назад
እህታለም ሳቂልኝ ሁሌም በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
በሳቅ ገደልሽን ምን አለ ትንሽ ብትቆዬ ቶሎ ባትስቁ
@mimilove321
@mimilove321 2 года назад
እንደ ዛሬ አልሳኩም እውነት ዋው አንደኛ ይመቻቹህ
@weynwaa9493
@weynwaa9493 2 года назад
እብድ የሆንሽ ልጅ ደሞ ይሄን እንዴት አሰብሽዉ 😂😂😂😂😂👏👏👏
@edenhaile5452
@edenhaile5452 2 года назад
ሁሌም ሳያቹ ታስቀኑኛላቹ ውዶቼ ጓደኛም እህትማማችም ስለሆናቹ አይለያቹ ቆንጆዎቼ😍😍😍አንድ እህት እንደ እናንተ የምቀርባት የምቃለዳት ብትኖረኝ ደስ ይለኝ ነበር❤❤
@afrilove9009
@afrilove9009 2 года назад
1234567890qwertyuiopasdfghjlzxcvbnm
@afrilove9009
@afrilove9009 2 года назад
Q
@jmohammed64
@jmohammed64 2 года назад
አባታቹግን የሕውነት አባት ነው ታድላቹ እድሜና ጤና ይስጦት የዮሐዳን አባት
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
አደምየ አድ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርገኝ
@abbyharegu8421
@abbyharegu8421 2 года назад
It's so funny 😀😀😀ግን ትንሽ ብትቆይ ጥሩ ነበር
@bereketdemile2546
@bereketdemile2546 2 года назад
ባትስቁ more ፈታ ታረጉን ነበር አቦ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ::
@LucyTip
@LucyTip 2 года назад
Amazing as always
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
ውዴ ወደ እኔ ቻናል የአክብሮት ግብዣ አቅርቤአለሁ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ??
@sefjos3123
@sefjos3123 2 года назад
ቀኔን በሳቅ እንድጀምር ስላረጋቹኝ አመሰግናለው በጣም ቆንጆ ነበር በርቱ።
@lovepower1440
@lovepower1440 2 года назад
"Manachew" 🤣🤣🤣🤣🤣 uufffeee how many times I'm 👀 watching these. You killed it girls, happy women's day 💓
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
🤣🤣🤣🤣
@wagayeabadi9110
@wagayeabadi9110 2 года назад
ታምራለችሁ ፍቅራችሁ ድንቅ ነው ታደለሻል ልጆችሽን በልጅነት ለዚህ በቅተው ማየት መታደል ነው ግን አንድ አስተያየት አለኝ ካለችሁ አሁን ባለው የሀገራችን ችግር ምክኒያት የሚላስ የሚቀመስ ያጡትን ወገኖችችን በአቅማችሁ እርዱ ሀገርን መሪዳት ነው እና ከአጠፋሁ ግን በጣም ይቅርታ የተሰማኝነ ነው የጠቀስኩት
@A-900.
@A-900. 2 года назад
ቶሎ መሳቃችሁ ግን በጣም አናዶኛል የሚገርም ፕራንክ ነበር
@جنى-خ7س
@جنى-خ7س 2 года назад
ልክ ዘመድ እደሞተበት ሰው በባ ታጠብኩኝ ሆዴ ቆሰለ በጣም በጣም አዝናን ነበር
@fantayoutube8854
@fantayoutube8854 2 года назад
ወበር ሰጫቸወ አለ አየ አባቢ😂😂😂
@ኢትዮኩራቴ
@ኢትዮኩራቴ 2 года назад
የአመቱ ምርጥ ፕራንክ ማዘር በሳቅ ነው የገደሉኝ ማናቸው ክክክክክ
@twi2415
@twi2415 2 года назад
It’s so funny !! Your mum reaction is priceless !!
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 2 года назад
እንባየ እስኪፈስ የሳኩት 😂ገደላችሁኝ ;; mom:ማናቸዉ ? Dad:ወንበር ስጫቸዉ 😂ክክክክክክ በጣም ደስ የሚል ፕራንክ😂😂😂❤ ናኒ እዉነት አድናቂሽ ነኝ 👌
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 года назад
እድህ እባሽ እስኪፈስ ከሳቅሽ እኔም እንድስቅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ አሁን ክክ ዉዴ አትለፊኝ
@Yabseratube
@Yabseratube 2 года назад
ክክክክክክ በጣም ደስ የሚል ፕራንክ😂😂😂❤
@fereytube1
@fereytube1 2 года назад
yab besak meteko eko😄😄😄😄😃degageme nw yayawet
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
ያብስራየ አድ ቪደወ እይና ደምሪኝ
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
@@fereytube1 ፍሬ አድ ቪደወ እይና ደምሪኝ እመልሳለሁ
@hassnaahmad4143
@hassnaahmad4143 2 года назад
ኡፍፍፍፍ ሆዴ ነው የቆሰለው በሳቅ ሚዲያው ሁሉ ሀዘን በሚያወራበት ዘመን እንደናንተ አይነት ቅመም ያስፈልጋል በርቱ በጣም እምታስቀኑ ቤተሰቦች ናችሁ 😍😍😍😍😍😍
@tessemamizer9907
@tessemamizer9907 2 года назад
እኔ በጣም በአመቴ ሲቃለሁ መሳቅ ሁሉ አልፈልግም ቤተሰቦቼ በትግራይ በጦርነቱ ውስጥ ናቸው ዛሬ ግን አላቅም የሰውየው ብቻ ሳይሆን የቤተሰባቹህ ሳቅ በሳቅ ጭምር ነው ያሳቀኝ ተባረኩ
@mariammahi3618
@mariammahi3618 2 года назад
Yen wed neg lela ken new Egzabher cherwere yasmash Egzabher beka yebln😍🙏
@tessemamizer9907
@tessemamizer9907 2 года назад
@@mariammahi3618 አሜን አሜን የኔ ቆንጆ
@اثاعبعق
@اثاعبعق 2 года назад
ወይኔ በሳቅ ሞትኩም ድሮም እናንተን ሳይ ስትስቁ መሳቅ ነበር ስራየ
@heniheni7495
@heniheni7495 2 года назад
ወደፊት ልክ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ እንዲኖረኝ ነው ምፈልገው
@ahmadhamidu9084
@ahmadhamidu9084 2 года назад
Yemigerm perank hode estikosel new yesakut edmena tena kenemella betesebu temegnehu yimechachihu 👍👍💚💛❤
@meserethailu9588
@meserethailu9588 2 года назад
ውይኔ በሳቅ ሞትኩ 🤣🤣🤣❤️❤️❤️❤️
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 года назад
እናታችሁ አታረጅም እንደ እንድሕ ትልቅ ሠው እምፈራው
@Therealest212
@Therealest212 2 года назад
Weynaaaa motkugn besak kenan new yasamerachulgn 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 we need more videos like this ewent 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🖤🖤🖤
@emu6135
@emu6135 2 года назад
It’s so funny😂😂 I think you need a hidden camera that you do prank for the family.
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
ኡሙየ አድ ቪደወ እይና ደምሪኝ
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 года назад
እመ፪ ሰብ አድርጊኝ በቅንነት ሆዴ
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
@@zinetfanetwtube9525 ደምሪኝ ዜድየ
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 года назад
@@Dryahyashow ማማዬ ሰብ ተደርገሻል
@tigiberuk8107
@tigiberuk8107 2 года назад
ወይኔ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ ስታምሩኮ ምርጥ ቤተሰብ እመብርሀን ፍቅራችሁ ይብዛ እዲሁም ሰላማችሁ ብዝት ብዝትዝት ይበልላችሁ
@beautifuloromiya4288
@beautifuloromiya4288 2 года назад
በሳቅ ገደላችሁኝ 🤣🤣🤣🤣ውይ ምነው ቶሎ ባልሳቃችሁ የነማዘርን ሪያክሽን ሞር እናየው ነበር
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
ውዴ ወደ እኔ ቻናል የአክብሮት ግብዣ አቅርቤአለሁ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ??
@banchu3147
@banchu3147 2 года назад
ፍቅር እኮ ናችሁ😂😂😂😂😂😂💖
@habshawimedia47
@habshawimedia47 2 года назад
መልካም የናቾች ቀን እናት ለሆናቹ ሁሉ በተረፈ አሪፍ ቪዲዩ ነው ቀጥሉበት
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 года назад
ዉዴዋ በቅንነት ሰብ አድርጊኝ ማማዬ
@tsiyonkasahun348
@tsiyonkasahun348 2 года назад
ዪአዲ ቸኩለሽ ሳቅሽ እንጂ ምርጥ ነበር ኑሩልኝ
@yisehakmekuriya8677
@yisehakmekuriya8677 2 года назад
Please endeze ayenet prank serolen
@wberta27
@wberta27 2 года назад
ሱድዬ የኔ ቆንጆ ማናቸው አለሽ ተሳክቶላችኋል እወዳችኋለሁ ። አጎቴ ይመር ይሄንን ቢያይ እንዴት ጥሩ ነበር የኔ ደግ ❤
@eskedarabera5183
@eskedarabera5183 2 года назад
እናተ ጉዶች እኔ አልቻልኩም እንባዬን ጨርስኩ ማዘርማ ስትሸፋፈን ሞትኩኝ ሆዴን እስከሚያመኝ ድረስ በርቱ ተበራቱ እላለሁ
@السلاممرحبا-ل8ق
@السلاممرحبا-ل8ق 2 года назад
በጣም ነው ያሳቃቹኝ በህንባዬ እስክታጠብ እግዚአብሔር ሳቀቃቹን ያብዛልኝ በጣም ደስየምትሉ ቤተሰቦች ውድድድድድ ነው ያረኳቹ
@tsehaymegersa2145
@tsehaymegersa2145 2 года назад
Ababa tinsh chakolu enjera eskamistot beqoyu arif neber.🤣🤣🤣🤣🤣
@ቲጅ-ከ7ዠ
@ቲጅ-ከ7ዠ 2 года назад
ምርጦች ❤️በቅንነት ቤተሰብ ሁኑ
@kidistyared4682
@kidistyared4682 2 года назад
አንተ ያልተደረክ ማ ይደረጋል ሄኒ መልካም ሰው ውዶች ሰብ አርጉት
@yenawerkyenya9954
@yenawerkyenya9954 2 года назад
በጣም ነው ያሳቀኝ ማናቸው የባታችሁ አስተያየት ውይ ሞትኩኝ በጣም ደስ ትላላችሁ ❤
@birukgetaneh6153
@birukgetaneh6153 2 года назад
ተዋጥቶላችኋል። ስለወደድኩት ወዲያው ለሚስቴ share አደረኩት።
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 2 года назад
ፐ አንደኛ ፕራንክ ነው ግን ትንሽ ብትቆይ ወይ በአላህ በጣም ነው የሳኩት እንባዬን አሰጨረሳችሁኝ ይመቻችሁ ምርጦች ወብ ፋሚሊ 😍😍👍👌
@ephrembiruk825
@ephrembiruk825 2 года назад
# 1 wow 👌. Feta aregachehune. 🤣🤣👍🤝🤝🤝
@sebledaher9422
@sebledaher9422 2 года назад
Woye egzabeher besemam besak naw yegedelachu.....er uuuuuu hahaha woy gud eko naw Wayne yene tafach so much love you👌❤❤❤❤❤🤣🤣🤣🤣🤣
@ABMOL36
@ABMOL36 2 года назад
💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏 💞ፍቅር💞 የሆነ ቤተሰብ....አይለያችሁ🙏🙏🙏
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
በጣም ፍቅራችው ቤተሠባዊነታችው ያስቀናል ማሻ አላህ በሳቅ ጨረሳችውኝ እኔንም ከምር😂😂😂😂
@betyayele5876
@betyayele5876 2 года назад
Betam new mitamirut akoselachugn besaq Endi new ye habesha firank mehon yalebet tamiralachuuuuuu
@melkamargeni3104
@melkamargeni3104 2 года назад
ፕራንክ ማለት የሄ ነው አሉልሂ የሠው ሚሥት መጀረብ ማጣላት ደነዞች በጣም አሪፍ ነው
@ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ
ትንሽ ግዜየ መስጠሽ ነበረሽ በእውነት አልቻልክም በሳቅ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
ጋሽ የኤኤፍሬም ዋው ለሰው ያለው ክብር ደስ ይላል
@الحمدللهوشكرلله-غ3ش
እኔ ስስቅ ማዳም እራሱ ሳይገባት በሳቅ ዘና አደረጋሽሁኝ ግን ፈጠናቺሁ
@tsiongezahegn3054
@tsiongezahegn3054 2 года назад
አሪፍ ነበር ግን መቆየት ነበረባቹ ፕራንክ እንደዚ አይደለም ቲኒሽ ቆየት ማለት ነበረበት
@netsanetmnuy3421
@netsanetmnuy3421 2 года назад
Wuy enante lejoch endet endasakachehugn ..adekemoch ..setameru
@FruitFruit-ql9vd
@FruitFruit-ql9vd 2 года назад
ማናቸው? አባት ደግሞ ሰውዬው ወንበር ላይ ሊቀመጡ እያሉ ወንበር ስጫቸው
@እስልምነየየልቤትርታ
ትንሽብትቆዩው ነበር ወላሂ እባየን ነውየጨርስኩውትበሳቅ
@حياةحياة-ف8س
@حياةحياة-ف8س 2 года назад
ወላሂ ፊልም ማየት አልወድም ግን እዳዛሬ ሰቂአላቅም ማናቸው አለች አይይይ
@genetgyohans3381
@genetgyohans3381 2 года назад
በጣም ነው እምወዳችሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥጣችሁ 🤣🤣🤣🤣🤣
@danyehabeshalij1901
@danyehabeshalij1901 2 года назад
Gedelachugni efuuu, bezhu ketlu,betam keftogni keneni asamerachut , egzhaber yibarkachu ,
@rahmatemam1815
@rahmatemam1815 2 года назад
🤣🤣🤣🤣ምንም እኮ ነው ፕራንክ ማትችሉትምን አለባትስቁ😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣
@zebibafaris1735
@zebibafaris1735 2 года назад
Weyina😅😅😅😅👏 andegna new parancachu👍🥺Mahler fertalecg
@kaltes9766
@kaltes9766 Год назад
ዮአዳን ለፕራንክ አትሆኚም። ተይው። መሳቅ ስለምታበዢ
@EthioAmerica2024
@EthioAmerica2024 2 года назад
እናንተ ተንኮለኛ እህትማማቾች🙏🏼 በሳቅ ገደላችሁኝ ገና ፀጉር መትከል ሲጀመር ነው መሳቅ የጀመርኩት 🤣🤣🤣ስወዳችሁ❤ ህሊና ቢስ ለሆኑ view ለማግኘት እከሌ ሞተ፣አደጋ ደረሰበት እያላችሁ የምትሰሩ ሰውን ከማስደንገጥ ሰውን ማሳቅ ተማሩ!!!
@irukdubale2549
@irukdubale2549 2 года назад
በሳቅ፡ብቻ፡ሳይሆን፡መልካችሁ፡የእውነት፡ቁንጅና፡ሰላም፡የሞላበት፡ውብነው፡ታምራላችሁ፡፡
@asenakechaseffa5338
@asenakechaseffa5338 2 года назад
ወይኔ ናኒዬ እንዴት እንዳስፈራሽኝ ምንም ማመን ያቅታል ማሚን አስደነገጥሻት ባትስቂ ደሞ የበለጠ ፌንት ታሰሪያት ነበር ።
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 2 года назад
Yodi saku selaschegresh new enje megeb kerbo eyblash record bedrg teru new
@bethelgirma4142
@bethelgirma4142 2 года назад
des yelal gen yedekemachubeten seat yahil alkoyachihum nani actress's aydeleshi enda
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 2 года назад
አሁን ትንሽ ብትቆዮ ምን ችገር አለወ እሜሉትን በትሰሙ🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😅😅😅😅😅😅
@MeriTube763
@MeriTube763 11 месяцев назад
ለምን አልቆየሽም ስታናድዱ yha hulu lftshe
@elmarkidus8881
@elmarkidus8881 2 года назад
Jemrachu tablashlachu sera mesrat keflegachu more siriyes lemhon mokeru beterfe Arife new
@editingzone6229
@editingzone6229 2 года назад
ትንሽ ብትቆይ ጥሩ ነበር ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ
@melatkl7275
@melatkl7275 2 года назад
ሃሃሃሃሃሃሃ በቅዱሳን ስም እኔ እደዛሬ ከልቤ ስቄ አላውቅም ዘና ነው ያደረጋችሁኝ የእውነት
@afem9862
@afem9862 2 года назад
Hey guys, endet nachu....lol. You completely transformed into an old man and it was amazing make up work. Thumbs up for the make up artist. However, I am a little disappointed that you exposed yourself too soon because you couldn't control your laughter. Damn! Next time you should keep your poker face till the end. Love you both 💓 😘
@workabekele5370
@workabekele5370 2 года назад
Yap i was so disappointed . That make over just for 1minute prank. For me they the one enjoyed it. Not fun for me.
@meseretgoshema4338
@meseretgoshema4338 2 года назад
አባታቹ ራሡ ደሥየሚል አባት ለብዙዎች ምሣሌናቹ
@addisgirma6255
@addisgirma6255 2 года назад
The idea was good prank and the same time was fast if it is prank u should have to hid the camera but sweet😂😂
@ethiopia3237
@ethiopia3237 2 года назад
በጣም ታስቃላቹ ኡፍፍፍፍ ጭንቀቴ በነነ አቦ 🥰🥰🥰
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 2 года назад
Judy sakesh betam desss yelal gen atleast tinesh raseshen lemeglet fetensh eshi vidio lay shemaglwn honesh megeb menamen beltesh soundshe kyresh betweri kezhi yeblete yasek neber gennnn ahunem hoden asamemachugn enante gudegnoch
@MekdiTube
@MekdiTube 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ሀናን-ቘ8ጘ
@ሀናን-ቘ8ጘ 2 года назад
ቶሎ ለምን አለቀ ባስቁ ንሮ በደም ብታዝናኑ ጥሩ ነበር
@tiruneshmelka9920
@tiruneshmelka9920 2 года назад
Des new mitilut konjo beteseboch siwedachihu
@Zehara933
@Zehara933 2 года назад
በሳቅ ፈስ. የሰማው ማነው ክክክክክክ
@firehiwotabayneh3036
@firehiwotabayneh3036 2 года назад
በጣም አሪፍ ጅምር ነበር ግን አበላሻቹት ትንሽ ፈጠናቹ እንጂ ምርጥ ነበር
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 2 года назад
በእወንት መካፕ ሰሪዋን ሳላደንቅ አላልፈም 👌👌👌👌👌👌👌👌
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
ውዴ ወደ እኔ ቻናል የአክብሮት ግብዣ አቅርቤአለሁ ቤተሰብ እንሁን?? እ የኔ ውድ??
@rahel2834
@rahel2834 2 года назад
ወይኔ በሳቅ እውነት ፈታ ነው ያረጋችሁን እፍፍፍፍፍ😂😂😂😂😂
@hnandahab3103
@hnandahab3103 2 года назад
ስወዳቹ የዛሬው ይለያል🤣🤣🤣❤️
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
ውዴ ወደ እኔ ቻናል የአክብሮት ግብዣ አቅርቤአለሁ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ??
@elenmesfun1079
@elenmesfun1079 2 года назад
Betam new yemiwedachu yetbarku famely blessed
@degefamamoofficial8452
@degefamamoofficial8452 2 года назад
This the right prank and enjoying👊👊👊👊😁😁😁😁
@yacobferanje8800
@yacobferanje8800 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ጊዜ አስገራሚ ትወና ። እወዳችኋለሁ ሰላማችሁ ይብዛ። that is amazing 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍by .
Далее
አስደንጋጩ የዬአዳን ውሳኔ
27:54
Просмотров 526 тыс.
መስቀልን በአያታችን ቤት 2017
16:31
Просмотров 64 тыс.
በቀረፃ መሀል ተጨቃጨቅን
12:53
Просмотров 359 тыс.
ለመስቀል ሀገር ቤት ገባን
34:42
Просмотров 377 тыс.