Тёмный
No video :(

የይሁዳ የሲኦል ብሶት (ቢንያም ብርሐኑ እንዳነበበው) 

ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray
Подписаться 112 тыс.
Просмотров 67 тыс.
50% 1

የይሁዳ የሲኦል ብሶት

Опубликовано:

 

5 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 282   
@user-is5bx7pt4l
@user-is5bx7pt4l 5 лет назад
ትክክል ነው የዘመኑ ይሁዳወች እኛ አለን አይደል አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ማረን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@loveisgood
@loveisgood 5 лет назад
አሜን
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 5 лет назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጌታዬ ሆይ ስለ ድንግል ብለህ ለንስሀ ሞት አብቃን አተን የሚፈራ ልብ ስጠኝ ።
@kinleboch9807
@kinleboch9807 5 лет назад
amen
@user-hc6fz2jr8m
@user-hc6fz2jr8m 5 лет назад
አቤቱአቤቱአቤቱ፡ማረኝ።
@amymay3915
@amymay3915 5 лет назад
Amen amen amen amen 🙏
@smairhsmairh7096
@smairhsmairh7096 2 года назад
አሜን፫
@derejethomas8376
@derejethomas8376 5 лет назад
ለጽሑፉ አዘጋጅ እና ለአንባቢው ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!ለአድማጮች ሰሚ ጆሮ አስተዋይ አዕምሮ ሰጥቶ ሁላንም ለንስሀ ያብቃን::አሜን!!!
@user-lu5qb2th9c
@user-lu5qb2th9c 2 года назад
በእውነት ቃል የህወሃት ያሰማልን ፀጋዉነ ያብዛልን አጋልግሎት ዘመን ይባርክ የመሰለ ሞት ያብቃን አሜን
@user-nk6vs5yp7f
@user-nk6vs5yp7f 4 года назад
ዋ ነብሴ የት ይሆን መግቢያሺ አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ለሀገሬ መሬትና ለንስሀ ሞት አብቃኝ ስለ ድንግል ማሪያም ብለህ ምሬሻለው በለኝ ጌታየ ዋ ነብሴ 😭😭😭😭
@yegilephone4138
@yegilephone4138 3 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ለንስሀ ሞት አቢቃኝ አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 11 месяцев назад
😢😢😢😢😢ጌታ ሆይ ብቻ በቸርነት ናና ቃለ ሂውት ቃለ በርክት ያስማልን 🥺🥺🥺
@user-wt7rr5ue5d
@user-wt7rr5ue5d 5 лет назад
አቤቱ የንሥህ እድሜ ሥጠኝ አቤቱ የንሥሀ እባ ሥጠኝ ከይሁዳ የበለጠዉን በደሌን የምታጠብበትን እንባ ሥጠኝ አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እሥከመቸ ነዉ በበደል እሥከመቸ ነዉ አቤቱ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ro7ij1fu4u
@user-ro7ij1fu4u 5 лет назад
አቤቱ ነፍሴን አደራ ጌታየሆይ ፍፃሜየን አሳምርልኝ
@haymanoutyirga3024
@haymanoutyirga3024 5 лет назад
አቤቱ ጌታሆይ ሰለ እናት ድንግል ማርያም ስትል ይቅር በለን ለነሰሀ ለምህረት አብቃን ከድንገተኛ ሞት ሰውረን አቤቱ ይቅር በለን😳😔😔😔😔😔😔😩😩😔😔
@karemaaa4945
@karemaaa4945 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እውነት ነው አቤቱ ጌታ ሆይ አድነኝ ይሁዳስ አንደየ ሸጠህ እኔ ስንተየ ሸጥኩሁ አቤቱ ከሲኦል አድነን ውለታህ አልርሳ
@sameraahmed5373
@sameraahmed5373 4 года назад
ኦ አምላኬ ወዮልኝ ለእኔ እንደ ሰማይ ከዋክብት እደምድር አሸዋ ለበዛው ሀጢያቴ ምህረትህን አድርግልኝ ሁላችሁም የክርስቶስ ቤተሰቦች እባካችሁን በፀሎታችሁ አስቡኝ ስለ ክርስቶስ ፍቅር ብላችሁ ወገኖቻችን አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንስሃ ሞት አብቃኝን አቤቱ አምላኬ ማረኝ ይቅር በለኝ
@aaaass2462
@aaaass2462 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእውነት በጣም ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
@saras50
@saras50 4 года назад
ቃል ህይወት ያስማልን መምህርችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን
@karensalam9340
@karensalam9340 5 лет назад
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@y.wy.w7550
@y.wy.w7550 5 лет назад
ቃለህይወት ያስማልን
@jmylahhassan8112
@jmylahhassan8112 3 года назад
አምላኬ ለንሰሀ ሞት አብቃኝበመንግሰትበመጣግዜአሰበኝ*_አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት የስመዐልና ፀጉኡ የብዘሐልኪ እግዚአብሔር ኣምላክ_* ✝️🤲
@genzi8683
@genzi8683 2 года назад
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ለንሰሃ ሞት አብቃኝ 😭😭😭😭😭😭😭
@demozezenebedemozezenebe2327
@demozezenebedemozezenebe2327 4 года назад
Amen Amen Amen qal yihuwet yasemalin
@user-ze2oj5kk1g
@user-ze2oj5kk1g 4 года назад
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@user-ck3fy8ke1n
@user-ck3fy8ke1n 5 лет назад
በእውነት ስለይሁዳ ጌታን ከመሸጡ ውጪ የማቀው የግልታሪኩ አላቅም ነበር እያዝናና ያስተምራል ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
@mihretgetachew2731
@mihretgetachew2731 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ለንሰሀ አብቃኚ
@user-pg6mz7bi5z
@user-pg6mz7bi5z 5 лет назад
ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግስትከ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-jl9ye1cd2j
@user-jl9ye1cd2j 5 лет назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃኝ እኔስ ሀፅያቴ ከብዶኛል እኔስ በደሌ በዝቷል 😭😭😭😭😭😭ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ
@f7390
@f7390 3 года назад
ኣቤቱ ኣባቴ ሆይ መጨረሻየን ኣሳምርልኝ
@user-ip8zu7wz7m
@user-ip8zu7wz7m 2 года назад
አምላኬ ሆይ ለኔ ሀፆያተኛይቱ እድሜ ለንስሀ ሞት አብቃን ቃለህወት ያሰማልን አሜን
@muludegu2164
@muludegu2164 Год назад
ቃለ ህይወቱን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@user-wf6ry6wr2z
@user-wf6ry6wr2z 2 года назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃኝ (ን )
@user-jz4xw6fv5m
@user-jz4xw6fv5m 5 лет назад
አቤቱ ማረን ይቅር ብለን ለንስሀ ሞት አበቃን የኔ ጌታ
@user-sj4rx5ik6r
@user-sj4rx5ik6r 5 лет назад
ጌታ ሆይ ስለ እናትህ ስለ ድግል ማርያም አማላጅነት ብለህ ፥ሀጽያቴና በደሌን ይቅር ትለኝ ዘድ ልመናየን ሰምተህ ፥ ለንስሀም አብቃኝ ።♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ።
@user-ec5rf3sk8l
@user-ec5rf3sk8l 2 года назад
ቃለ ሕይወትን የሰማልን እግዚአብሔር የንሰሐ እድሜ ይስጠን
@rebicamulgeta7548
@rebicamulgeta7548 2 года назад
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን 😭😭😭😭😭😭😭😭
@almefikr7849
@almefikr7849 5 лет назад
አቤቱ አምላኪ ለንስሀ አብቃኝ አቤቱ የውስጥ አይኔን አብራ ልኝ አቤቱ ከፌትህ መቆም አማልችል ደካማ ልጂህን ማረኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ከአንተ የምሰማችው ተምህርቶች በዝ ድክመቴን ፈንትው አርገው አስይኝ በእወነት ለኔ ለደካማዋ እግዚአብሔር የላከህ አባት ነህ እግዚአብሔር ከሙሉ ጤና ጋር እረዥም እድሜ ይሰጥልኝ አሜን አሜን አሜን
@user-ll7qy6np5i
@user-ll7qy6np5i 5 лет назад
አቤቱ አምላኬና መደሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ሀጢያቴ እንደሰማይ ክዋክብት ና እንደምድር አሽዋ የበዛነውና እባክህ ከበረዶ የነፀው አርገኝ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ በሀጢያት የተሸፈነ ልቤን ግለፅልኝ አሜን😭😭😭ቃለ ህይወት ያሠማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ❤❤❤
@yeshiichalelyeshiichalel9855
@yeshiichalelyeshiichalel9855 2 года назад
አሜንንንንቃሌህውትንያሰማልን💕💕💕🙏🙏🙏🙏
@high1166
@high1166 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሆይ መንግስተ ሰማየትን ያውርስልን አምላኬ ሆይ ሃጺያቴን ሁሉ ይቅር በለኝ ለንጽሃ አብቃኝ አሜን።
@user-xm5fi6we5k
@user-xm5fi6we5k 5 лет назад
😢😢😢😢አቤቱ ለንስ ሞት አብቃኝ እስከመቸ ለስጋየ እኖራለሁ ኡፉፉፉፉ ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን አሜን፫
@tsesaabebe1026
@tsesaabebe1026 5 лет назад
የኔአባት እግዚአብሔር ይቻለዋል መላ ይፍጠርልሕ😭😭😭😭😭😭😭የርሱ መላው ቡዙነው አያልቅበትም ይማረን በምሕረቱ አቤቱ ላተ ምኑ ይሳንሐልአባታችን ጌታችን እየሡሥ ክርስቶሥ ሖይ እረዳን በምሕረትሕ አቤቱ መልካመ ገዱን አሳየን
@user-pn7oi6ii7o
@user-pn7oi6ii7o 5 лет назад
አቤቱ ጌታሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን. ወንድማችን. ቃለህይወት ያሰማልን. አቀራረብህ እጅግ ደስ. ይላል. ግን. በመንፈሳዊይ ውስጥ እንዳለህ ብትጨርሰው. ከከተሜው. ወጣብትል. ጥሩነው. ልክ. እንደፌዝ አይናት. ሆኖ ስለታየኝ. ነው. ይህን ስታቃርብ. በተመስጦ. ህሌናችንን ሰቅለን እንድንሰማው ይረዳናል.
@meshalhajery3640
@meshalhajery3640 4 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደምረትህ ይቅር በለን
@user-rh8bq5zx7q
@user-rh8bq5zx7q 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂውት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እግዚአብሔር ለንስሃ ሞት ያብቃን
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 5 лет назад
እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን እኛንም እንደሴቴቱ ምሬችሆለሁ ይበለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእዉነት ወንድማችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 5 лет назад
አሜን ፫
@AbuAhmad-fy6mp
@AbuAhmad-fy6mp Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ለንሳሀ ሞት አብቃኚ😢😢😢😢
@meseretmese3155
@meseretmese3155 5 лет назад
አቤቱ ከሢኦል ሞት ሠውረን አቤቱ እደቸርነትክ እንጁ እደበደላችን አይሁን አቤቱ ማረን ይቅርበለን የዘመኑ ይሁዳ ሆነናል😭😭😭 ይቅር ይበለን ልቦና ይሥጠን ከክህደት ይሠውረን አሜን
@abebazewdue7499
@abebazewdue7499 5 лет назад
አቤቱ ጌታየ ሆይ ማረን ይቅርም በለን እደ ሀፂያቴ ሳይሆን እዳተ ማሀሪነት ለንሳሀ ሞት ያብቃን !!
@samrimehari7948
@samrimehari7948 5 лет назад
Amen
@saraabata1580
@saraabata1580 5 лет назад
😭😭😭😭😢😢😢አቤቱ ጌታሆይ የምጠራበትን ዘመን አላቀውምና ለንሠሀ ሞት አብቃኝ 😭
@nanyetata8071
@nanyetata8071 4 года назад
Mosig ena nsha gibi! Endeza målet bicha mefthe ayihonim! Egzyabher yirdash!
@trsite16eyesus
@trsite16eyesus Год назад
😢ጌታ ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃኝ
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 4 года назад
ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥማልን
@user-ws7yf8do3v
@user-ws7yf8do3v 4 года назад
አቤቱ የመጠሪያየን ዘመን አላውቅምና ለንስሃ ሞት አብቃኝ እግዚኦ😭 ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን🙏🙏🙏
@user-ee9fc8br9f
@user-ee9fc8br9f 5 лет назад
*ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቤቱ ለንስሐ ሞት አብቃኝ ከሲኦል እሳት አድነኝ*
@tsesaabebe1026
@tsesaabebe1026 5 лет назад
አቤቱ ጌታሖይ ለንሰሐ ሞት አብቃኝ ድግልሖይ 😭ከልጅሽ አስታርቂ እማ አደራሽን አቤቱ ነምንሠራውን የምናወራውን አናውቅምና ማረን ይቅር በለንአቤቱ በሲኦል ለሚሠቃዩት እሕት ወድሞቻችን እሕቶቻችን መፍትሔ ፍጠርልን አቤቱ እደቸርነትሕ ስለ እናትሕ ቅድስ ድግል ማርያም አቤቱ ማረን😭😭😭😭
@uaepower4941
@uaepower4941 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሜ አንተን የሚፈራ ልብ ስጠኝ
@user-lt4mu3dl9x
@user-lt4mu3dl9x 5 лет назад
በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ አድነን ✝✝✝✝
@user-ip8zu7wz7m
@user-ip8zu7wz7m 2 года назад
አቤቱ አመላኬ ሆይ እድሜ ለንስሀ ሞት አብቃን
@user-yt8im9sc5s
@user-yt8im9sc5s 5 лет назад
ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣቤቱ ጌታ ሆይ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ለንሰሃ ሞት ኣብቃኝ ሃጥያተኛ ና በደለኛ ልጅህን በመንገድህ ምራኝ
@mekdimekdi3203
@mekdimekdi3203 5 лет назад
ቃለ ሒወት ያሠማልን መምህር አቤት ምንም መልካም ሰራ የለኚም የንሰሀ እዳሜ ሰጠኚ ልባምለመካ ዳዊት አሜንንን
@Elfinashi
@Elfinashi Год назад
ቅልሂውትን ይስማልን.😭😭😭😭
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 5 лет назад
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልኡል እግዛቢሄር ወይ ካለንበት የስደት ምድር በሰላም መልሰህ ለንሳሄ አብቃን የሰራሁት ሃጥያት ከሸክም በላይ ነውና😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አቤቱ መእንተ እናትህ ይቅር በለን ቃለ ሂወት ያሰማለን አሜን
@fajer7654
@fajer7654 5 лет назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በውነት እግዚአብሔር አምላካችን የንስሀን እድሚ ይጭምርልን አሜን አሜን አሜን
@eyerusalme1437
@eyerusalme1437 5 лет назад
አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በለን አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ይቅር በለኝ አቤቱ ንፁ ልቦና ንፁ ሂልና ስጠን ለንስሃ ሞት አብቃን ከዚ ይማረን ቃለ ሂወት ያሰማልን ላንተም ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ያበዛልህ ወንድማችን
@aweaman1497
@aweaman1497 5 лет назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን የንሳሀን እድሜን ሰጠን ቃለህይዎትን ያሰማልን ወንድማችን
@user-xf6fj1ew3f
@user-xf6fj1ew3f 5 лет назад
ማረንይቅርበለን
@user-ck3fy8ke1n
@user-ck3fy8ke1n 4 года назад
ተመስገን አምላኬ ለዚህ አበቃከኝ አምና በዚህን ጊዜ ይህንን ትረካ ሰምቼ ነበር በጣም ልቤን ነክቶኝ በሕይወቴ ላይ ለውጥ አምጥቻለሁ ዛሬ ደግሞ መልሼ ስሰማው ትዝታዬን ቀሰቀሰኝ አውንም እንደ ልማዴ ለመጪው አመት በሰላም አድርሰኝ ብዬ ተማፀንኩ አምላኬን ..መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን ለመላው ኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ለብርሐነ ትንሳኤው
@user-pm5ez2qu9f
@user-pm5ez2qu9f 5 лет назад
ቃልህይወት ያሰማልን በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማሩን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-ip4rx8fs6c
@user-ip4rx8fs6c 5 лет назад
ቃለህይወት ያሰለማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእውነት በጣም አስተማሪ ነው ሁል ግዜ የምታስተላለፉት ፀጋዎን ያብዛልን
@brhanm4511
@brhanm4511 3 года назад
አበቱ ጌታየ ሆይ ኣንተ የምፈራ ልብ ሰጠኝ ጌታየ ሆይ ይቅር በለን አበቱ አምላክ ሆይ ጌታየ ሆይ መጀመርያየ ምን ብሆን መጨረሻየ አሰማርልኝ አምላከ ሆይ ግራ ገበኝ ፈራሁ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥 ቃል ህይወት ያሰማልኝ ወንድማችኝ አሜን
@maregmareg2190
@maregmareg2190 2 года назад
ባዛኝቷ እዴት ነው ትንትን እሚያርግልን እውነት ፀጋውን ያብዛልህ ስቶቻችን ነን ጌታችንን መደሀኒታችንንን የሽጥን እግዚአብሔር ብቻ እድሜያችንን ለንስሀ ያርግልን😢😢😢 መምህር እውነት ፀጋውን ያብዛልህ💕🕊
@user-eh8cy3ry6z
@user-eh8cy3ry6z 5 лет назад
እውነት ነው የዘመኑ ይሁዳዎች ፀፀት አናውቅም ። ጌታ ሆይ እባክህን የቅዱስ ጴጥሮስን የፀፀት እንባ ስጠን😭
@yenetube4927
@yenetube4927 3 года назад
😭😭😭kalhewote yasemalen ⛪📚🍃😭
@user-ye6hz7ch7w
@user-ye6hz7ch7w 5 лет назад
አቤቱ እምፀናበትን አቅም ስጠን አቤቱ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረን እንደ ምረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ ከኃጢያቴም አንፃኝ እኔ መተላለፌን አውቃለውና
@jj6402
@jj6402 5 лет назад
በእውነት መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልኝ አቤቱ ማረን ይቅርበለን ስለእናትህ ስለአዛኝቷ ስለድንግልማርያም ብለህ ለንስሀሞትአብቃን
@user-bi4cz4pf4d
@user-bi4cz4pf4d 5 лет назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንሰሃ ሞት አበቃኝ አቤቱ በቸርንትህ ማረን ይቅር በለን
@selamlakew2311
@selamlakew2311 5 лет назад
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ በምረትክ ጎበኘን እውነት ነው አሁንማ እግዚአብሔር ያልካደ ይሁዳ የለም ሁላችንም በሀጢያታችን ብዛት ዳግሞ ክርስቶስን እየሰቀልን ነው አቤቱ የሰራዊ አምላክ ሉል እግዚአብሔር ሆይ ለንስሃ ሞት አብቃን
@ethiopia7131
@ethiopia7131 5 лет назад
በእውነት ወ/ እነመሰግናሌን 📖🖐💝 ጌታ ይረደን😭😭😭
@user-ml9uv8fn6r
@user-ml9uv8fn6r 5 лет назад
ኡፍፍፍፍፍ አይይይይ ወዮልኝ እንደድንጋይ የከበደው ሸክሜ ነፍሴ ሆይ የት ይሆን በደሌ የምህረት አምላክ በቸርነትን ከልብ የሆነ ጸጸት ና ንስሐን አድለኝ
@house8969
@house8969 5 лет назад
በእውነት መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን
@user-es7ki9wp1c
@user-es7ki9wp1c 5 лет назад
amen.amen.amen kale.hewate.yasmalen.mamehrcien
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 2 года назад
Amen amen
@topiyadejene8205
@topiyadejene8205 5 лет назад
Be Ewnet kale hiwot Yasemalen memherachin Amen3😢😢😢😢
@user-zo9sn2bt2n
@user-zo9sn2bt2n 5 лет назад
ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ለንስሐ ሞት ያብቃን
@user-jp1mi1ik6y
@user-jp1mi1ik6y 5 лет назад
ማርኝ ማርኝ ማርኝ መመኪያ ኦ አምላኬ ሆይ ማንታ መንገድ ነኝ ከይት መጣው የት ነው ያለው ውድትስ ነኝ 😢😢😢 🙌🙌🙌
@user-ip9gk9jm4d
@user-ip9gk9jm4d 5 лет назад
እግዚወ አባት ሆይ እባኬሄን በቸርነቴህ ለንሰሀ ምት አብቃን
@user-mo5ww7cf5z
@user-mo5ww7cf5z 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ አምላኬ ሆይ የንስሀ ጊዜ ስጠኝ
@abarashbakali4634
@abarashbakali4634 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ለንስሐ ሞት ያብቃን
@user-dp3gn6sx1t
@user-dp3gn6sx1t 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ለንስሀ ሞት ያብቃን
@user-te6oc7ti2j
@user-te6oc7ti2j 5 лет назад
ኣቤቱ እንደቸርነትህን ኣስበን ኣሜንንንንን
@user-rd7bs9wj1j
@user-rd7bs9wj1j 5 лет назад
አቤቱ አሜላኬ ሆይ እኔ ሓጠተኛ ልጅህኝ ከድንጋይ የከበደ ሓጢያተይን እጠበኝ ቆሺሸለው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በትክክል በአሁን ዘመን በጣም ያስፈራል ይሁዳዎች ሆነናል ጌታ ይቅር ይበለን
@user-zl2ie4yv8v
@user-zl2ie4yv8v 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ለንስኃ ሞት አብቃን😭😭😭😭😭😭😭
@asadeteshome1114
@asadeteshome1114 5 лет назад
በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን አቤቱ እግዚአቢሄር ማረን ይቅር በለን አሜን
@kokiyatayeljidingilenate8116
@kokiyatayeljidingilenate8116 5 лет назад
እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለንስሃ ሞት ያብቃን
@user-ck9ly2td8t
@user-ck9ly2td8t 5 лет назад
አቤቱ የሰራውት ጌታ ሆይ ማሃሪነ ይቅር በለን😭😭😭😭😭
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Год назад
ስንቶቻችነን በሀጢያት ተፅነሰን የተወለድን አቤቱ ይቅር በለን
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 лет назад
መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ሐያሉ እግዚአብሔር ለሁላችንም የንሰሐ ሞትን ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን
@mistereyimamu9628
@mistereyimamu9628 5 лет назад
በጣም ፡ ግሩም ፡ አቀራረብ ፡ ቃለ ፡ ህይወት ፡ ያሰማልን ፡
@abrehamtewolde7521
@abrehamtewolde7521 5 лет назад
Bewnt tmrtu betam arif nw kale hiwot yasmaln gn kaltochehn betkrstiyanawi bihon arif nw mehal lay yemteklaklw English ena ye arda kuankua ye betkerstian srat aydlm
@hiaalanzi714
@hiaalanzi714 7 месяцев назад
እቤት ጌታ ሆይ ይቅር ብልኝ እኔየ ልጅሁ ሃጥያትም ነኝና ለንሰሐ ሞቱ እብቅኝ 🙇🙇😭😭😭
@user-if1kr6px5v
@user-if1kr6px5v 5 лет назад
ቃለህይወት ያሰማልን አቤቱ ለንስሃ አብቃኝ
@user-ws5lj7il9h
@user-ws5lj7il9h 4 года назад
አቤቱ ለንሰሀ አብቃኝ ፈጣሪዬ 🙏🙏🙏
@user-xn8hk2tm5h
@user-xn8hk2tm5h 5 лет назад
ቃለሂውት ያሰማልን
@shaiksyed9116
@shaiksyed9116 5 лет назад
amen amen amen amen gta hyo Lensha mat abekin
@user-fh3uv8es1y
@user-fh3uv8es1y 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@EMU918
@EMU918 5 лет назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ለንሰሀ ሞት ያብቃን
Далее
መንፈሳዊ ትረካ ( ባለህበት ጽና )
10:04
😱ЖИВОЙ Чехол на Айфон🤪
00:38
Просмотров 273 тыс.
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Просмотров 760 тыс.
ሙሳ ማነው?
12:33
Просмотров 9 тыс.
ስማችሁ የለም (መንፈሳዊ ትረካ)
14:49
ወደ uk እንዴት መጣው
29:23
Просмотров 3,9 тыс.
😱ЖИВОЙ Чехол на Айфон🤪
00:38
Просмотров 273 тыс.