Тёмный

የደም አይነት ቢ ሰብዕና/Blood types of food/ Blood type B/ETHIOPIAN FOOD 

Ethio Family Tube
Подписаться 209 тыс.
Просмотров 113 тыс.
50% 1

ውበት ዓይንን ሲስብ ስብዕና ግን ልብን ይይዛል

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 679   
@anwarzuber2134
@anwarzuber2134 Год назад
በጣም እናመሰግናለን ታሜ በብለድ ታይፕ እና አመጋገብ ዙሪያ ብዙ እውቀትን ካንተ ቀስመናል እውቀትን አላህ ይጨምርልህ ነገር ግን ስብእናው ላይ በደንብ ጉግል ማድረግ ያለብህ ይመስለኛል በርግጥ አብዛኛው እውነት ነው ነገር ግን the hunter / አዳኝ / በመባል ስሚታወቁት ቢ ዎች ስለነሱ ብዙ ያልጠቀስከው ነገር አለ ከነሱም ውስጥ Adventurous ወይም አደገኛን ነገር መጋፈጥ የሚችሉ መሆናቸውን አልገለፅክም እኔ በራሴም ላይፍ ላይ በተደጋጋሚ ስላየሁት ነው ቢ ከተናደደ ምንም ነገር አያግደውም ደንታ የለውም አንተ ግን ይህን የ ቢ ባህሪ ለ ኦ ነው የሰጠኸው ምናልባት ኦ ስለሆንክ ይሆናል እሱን አስተካክል ሲቀጥል ቢ የሆነን ቦታ የመውረርና ያን ቦታ መውረስን የሚወክል ነው ይላል ሌላው ቢ ዎች ሰዎችን ማስደሰት በጣም ያስደስታቸዋል እና ደሞ ስልጡን የሚባል አይነት ደም ነው በርግጥ የሆነ ነገር ላይ ካልመሰለው አያግዝም... በስተመጨረሻ አየሰራህ ያለኸው ስራ የሚበረታታ ነው በርታልን ታሜ ቅን ሰው ነህ
@tmproductio
@tmproductio Год назад
በጣም ነው የሚገርም ይሄ ሁሉ ምልክቶች እኔ ላይ ይታያል ደሜ B+ ነው በርታልን ወንድሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ephremadege8245
@ephremadege8245 Год назад
ዶክተር የኔን ባህሪ በትክክል ገልፀኸኛል በጣም አስገራሚ እዉቀት ነዉ እግዚያብሔር ይባርክህ እድሜ ከጤናና በእዉቀት ላይ እዉቀት ያብዛልህ
@yejimawgebriel
@yejimawgebriel 28 дней назад
ገራሚ ነው። Exact
@desdemo7993
@desdemo7993 2 года назад
65% ባህርዬን ገልፀኸዋል ግን የሚገርምህ እኔ እንዲያውም ለሌሎች መስዋእት ነኝ ሌላዉ ሲበላ ሲጠጣ ወ/ም ሲደሰት የሚያስደስተኝ እራሴን more የምጎዳ ሰበአዊ ማንነቴ ነው ። አመሰግናለሁ
@andukiya9998
@andukiya9998 Месяц назад
Me too esu new algerm yalegn ... ena demo sltan alwedm, mazezm alwedm metazez des ylegnal.... I think andandu gmt fail yaregal weym egna yekeyernew ale
@AhlamMohammed-t5m
@AhlamMohammed-t5m Год назад
ያረቢ ከሞላጎደሉ ከኔጋር ይመሳሰላል እና ብዙ ትምርት አጊኝቻለሁ አመሰግናለሁ
@terefefiqire4497
@terefefiqire4497 2 года назад
ተክክለኛ ጥናት ነዉ ቀጥልበት።
@sr.alemfessahaye4652
@sr.alemfessahaye4652 2 года назад
ሰላም ዶክተር፡ የኔ ስብእና በሚገባ ገልጸኸዋል!!!! የየሱስ ሰላም ይብዛልህ!!!! እምየ ማርያም ትጠብቅህ........
@hanaamare-p1g
@hanaamare-p1g Месяц назад
80 %ይገልፀኛል በጣም እናመሰግናለን
@asgedommaregu7917
@asgedommaregu7917 2 года назад
በጣም ይገርመሀል ብዙ ነገሮች ከልጄ ጋር ተመሳሳይ ነገሮች አሉን የልደት ቀናችንም የደም አይነታችንም አንድ አይነት ነው። ራሴን የማየው ልጄ በምታደርጋቸው ድርጊቶች ነው እሷ የምታረገው ልቃወማት አስብና እኔም በሷ ዕድሜ ልዩት በሌለው መልክ ስፈፅመው ነበር። የዘረዘርካቸው በአብዛኛው በልጄም በኔም አየዋለሁ በተለይ የልጄ እናት በመገረም ሁሌ ባንተ ነው የወጣችው ልዩነት የላቹሁም ትላለች ስመረምረውም እውነት ነው።
@GideyZerihun
@GideyZerihun 2 месяца назад
የኔም ደም B ነው እና 75 ከመቶ ልክ ነው ! ለምሳሌ ራሴን ስለምወድ ለሌሎችም እንዲመቻቸው ጥረት አደርጋለሁ ለሰዋች መርዳት በጣም ያስደስትኛል አዛኝ ነኝ ርህራሄ ማሳየት ያስደስተኛል ቆራጥ ነኝ ደፋር ( ኮንፊደንስ ) ይሰማኛል ወዘተ....
@ወዬነኝየአባቴዳይመንድ
በጣም በጣም ትክክል ነው ሁሉም የምር👍👍btlyi mtazez lay dme yifelal🙈Erase flge sesra newji
@abinetghirmay4992
@abinetghirmay4992 4 месяца назад
ቢ ነኝ መቁረጥ፣ራስን ሠውደድ፣ይቅር ለማለት መቸገር፣ማድመጥ ፣ከነገሩ ጾም ይደሩ ሁሉም ይገልጹኛል።እኔን የማይመስለው ለወሬ ጉጉት የሚለው ነው።እኔን ነመይመለከት ከሆነ አጠገቤ ከባድ ነገር ቢወራ ላልሰማ ሁላ እችላለሁ።
@martakebede7710
@martakebede7710 2 года назад
Betami yigerimali 90% enen yigelisali thank you
@hailemariamkassa3904
@hailemariamkassa3904 3 месяца назад
Enien k 90% belay geltsognal. Ke Mekelle Negn. Enamesegnalen Ethio family Tube.
@zenashalemu-db7rf
@zenashalemu-db7rf 2 месяца назад
በእውነት፡እውነት፡ነው፡
@ZerihunNemera
@ZerihunNemera 3 месяца назад
Wowwww! You are totally, right. Almost 97% of what you said works for me. Thank you very much. What don't work for me are these Two qualitys: I am not selfish, rather I am the opposite and the other one I don't have proble to accept order from others rather I good in accepting order I am very much obident to others.The rest works for me Thanks a lot❤❤❤
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 2 года назад
ወንድሜ ቢ ነው በጣም እሱን የሚገልፅ ነገር ነው ያገኘሁት 95%ይገማል እኔ ደሞ ኤ ነኝ ።እንግዲህ ስብእናችንን እየተረዳን መኖር እጅግ ጠቃሚና ከሰዎች ጋ እንዴት መግባባት ሌሎችንም መረዳት እንዳለብን ነው የምንማረው።እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን።
@saradav2853
@saradav2853 2 года назад
የእህትና ወድም የደም አይነት አንድአይነት ነው ወይስ ይለያያል ማለቴ በናትም ባባትም አድ ከሆኑ?
@ZinetZinet-j2w
@ZinetZinet-j2w 6 месяцев назад
ወድሜ ሠላምህ ብዝት ይበል ባለህበት አኔ B+ነኝ ባለቤቴ O ነው ሁለት ልጆች አሉን እኔማወቅ የምፈልገው የልጆቼ የደማይነት ምን አደሆነ አላቅም አባክህ እምታቀውነገርካለ?
@ghetnet5818
@ghetnet5818 2 года назад
ስልጣን ይወዳሉ የሚለው እኔን አይገልጽም ነገር ግን ሌላው ተመሳሳይ ነው።
@GenetBelay-ug7ou
@GenetBelay-ug7ou 5 месяцев назад
እኔ ከወደድኩ ለራሴ ተርቤ አበላለሁ አለብሳለሁ ስለ ፅድቅ አደለም በክርስቶስ ፀድቂያለሁ በቅፅፈት የሆነ ነገር ካረጉኝ ግን ያሰው ቢሞት ደስተኛ ነኝ አሁን ግን እኔ ለዚህ ባህሪ ተሰቅያለሁ
@YoditGetachew-pv3uc
@YoditGetachew-pv3uc 4 месяца назад
Wow❤. Thank. You❤
@ቅርስነትተክሌቅርስነትተክ
ተመስገን። ነዉ
@tenawo
@tenawo Год назад
Eras wedadinet100% Tenkara negn Kim eyzalew hulum enen yigelstgnal
@123be33078
@123be33078 Год назад
ትክክል እኔኑ ነው የተረከው
@azebtesfaye2088
@azebtesfaye2088 Год назад
ወንድሜ 80 ፐርሰንት እኔን ይገልፀኛል አመሠግናለሁ በጣም ኑርልኝ
@BayushMamo-qd2rh
@BayushMamo-qd2rh 4 месяца назад
En kimegna aydelehum blood tape B negn
@SenuYene
@SenuYene 3 месяца назад
❤❤❤❤
@AbediMan-f7e
@AbediMan-f7e 3 месяца назад
Migerm nw 97% yegltsegnal nege gen seltan yelkewena ena lewere gugu yalkew berase zurya kehone awo tezaz mestet alwedem
@fritafrita4412
@fritafrita4412 Год назад
ትእዛዝ መቀበል አይፈልጉም ከሚለዉ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ እኔን ነዉ የገለጽከኝ ገራሚ ጥናት ነዉ 😂😂😂
@ዋሎየዋነኝከዉቦች
@ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 года назад
ABO atadrequn Emamu man anyi na sinkyi aderegek abo sile dem ayinet yemita werag
@GenetMulugeta
@GenetMulugeta 2 года назад
Please b+ እንፈልጋለን
@trusttubepeace6684
@trusttubepeace6684 2 года назад
When his talking about b this means B+and b- is same
@animeamv8313
@animeamv8313 Год назад
ምንም ከዉስጣዊ ስቢእናዬ የቀረች የለችም 98%የራሴነዉ እንዲያዉ ለሎች ያላወኳቸዉን የራሴን ስቢእና አወኩ እንጂ በጣም አመሰግናለሁ
@mekdesromano573
@mekdesromano573 2 года назад
በጣም ነው የሚገርም የኔን ፀባይ ነው የገለጽከው እውነት ነው Bነኝ
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 2 года назад
Tank you brother I hope next time you can tell us AB 🙏
@ibnuadem5028
@ibnuadem5028 2 года назад
ትንሽ ግን ግራ የሚያጋባው:- 1. ራስን ማግለል ( ብቸኝነትን መምረጥ) እና የተዋጣለት ጓደኛ የማፍራት ብቃት ፤ 2. ራስ ወዳድነትና አዛኝነት፤ 3. ራስን ማግለልና ( ብቸኝነት) እና ደስተኛነት ፤ 4. በቀላሉ አለመሸነፍ/ ቂመኝነት/ደንታቢስነት እና አዳማጭነት ፤ ሌሎችም የመሳሰሉት ተቃርኖዎች እንዴት አብሮ ይሄዳሉ?
@rasmassyom1024
@rasmassyom1024 Год назад
Aquarius's identity
@BuzeBekele-wf3rd
@BuzeBekele-wf3rd 3 месяца назад
Arif mlikt nw.lmawek fetan ngh .mesmat kmaliflugew selsew minim mawk alfelgim bhamet derja mesmat alchilim ekotalhu degagimo hametin yezew kmtu kutegha ngh denbaram adelhum self alodim tekawimo alodim
@BuzeBekele-wf3rd
@BuzeBekele-wf3rd 3 месяца назад
.Kimgha adelhum nger kyazkugh alkim tegafiche ewintun kalweta alimlsim. .gin tgibar layi ytgibar sew ngh saltgburew alimlesim yihe lyet yadergeghal
@techtrue8510
@techtrue8510 3 месяца назад
ቢ ወች ውስብስብ ናቸው የሚባለው ለዚህ ነው
@aschalechkebede8448
@aschalechkebede8448 2 года назад
ይገርማል የኔ የደም አይነት B ነው 95% ይገልፀኛል። በተለይ ስለሰው መስማት ይፈልጋሉ ካልከው ነገር ግን ተቃራኒ ነኝ። ራሴን እስክታዘበው ድረስ ነገሩ በቀጥታ ካልተመለከተኝ በቀር ማዳመጥ አልወድም። ስልጣንም አልወድም።
@ልጀእወድሻለሁ
@ልጀእወድሻለሁ Год назад
የኔ ቢጤ
@gebregziabher-yu7lu
@gebregziabher-yu7lu 4 месяца назад
በትክክል ወንድሜ ሌላ ኣሪፍ ነው እኔ ደሜ ቢ ነው ስልጣን ያስጠላኛል
@egzihariamekonen5184
@egzihariamekonen5184 3 месяца назад
በኣብዛኛው ልክ ነው ነገር ግን እኔ ስልጣን በጣም ያስጠላኛል
@نفيسهعلي-ي6ر
@نفيسهعلي-ي6ر 25 дней назад
እኔም ራስ ወዳድ አደለሁም ስለሰው መስማት አልፈልግም ስልጣንም አልወዲም
@martamengstu2022
@martamengstu2022 Год назад
ትክክል ነዉ ግን እራስ ወዳድ አደሉም ለሰዉ ይሞታሉ እርዳታ በጣም ይወዳሉ ሌላዉ እንዳለ ልክ ኖ😊
@andukiya9998
@andukiya9998 Месяц назад
Yess ene lelela megodat new yeselechegn endewm
@mntewa
@mntewa 2 года назад
የኔ ባለቤት ሁሌ እራስ ወዳድ ነሽ ይለኛል እኔ ሁሌም ብቸኛ ነኝ ብቸኝነት እወዳለሁ ትዛዝ አልወድም ይነዝረኛል ሰው ሲያዘኝ ተግባር ዜሮ እሺታ አጠይቀኝ
@senaitgetachew1781
@senaitgetachew1781 2 года назад
🙏🙏🙏ዛሬ የምር እራሴን እያየህ የምታወራ ነው የሚመስለው ሲገርም 👍ተባረክ 95% ሁሉም ይገልፀኛል
@kahsksvd9252
@kahsksvd9252 2 года назад
ግን ኦይማግጣሉ
@tegestbekele491
@tegestbekele491 Год назад
እኔ የደም አይነቴ ቢ+ ነው።ሰለሰበህና የተናገርክው 75 ፐርሰንት እኔውጥ ያለ ነው። በማወቄ ደስ በሎኛል። አመሰግናለው!!!!
@ልጀእወድሻለሁ
@ልጀእወድሻለሁ Год назад
@@kahsksvd9252 ትክክል
@ayshahussien2128
@ayshahussien2128 2 года назад
በአብዛኛው የኔን ባህሪ ይወክላል ከሁሉም ትእዛዝ አልወድም በጣም ቆራጥ ነኝ ግን እራስ ወዳድ አደለውም ብዙ ሰው እቀርባለው ለሰው ብዬ ጥቅሜን እለቃለው ሰውንግን ላለማዘዝ በጣም ነው ምፈጋው
@zenebechdesbalew8800
@zenebechdesbalew8800 2 года назад
በጣም ፡ ነው ፡ የሚገርም ፡ ነገር ፡ በጠዋቱ ፡ እኔን ፡ የሚገልፅ ፡ ነው ፡ በጣም ፡ የገረመኝ ፡ ነገር ፡ ስራ ፡ ላይ ፡ በደንብ ፡ ነው ፡ የምሰራው ፡ ግን ፡ ሲያዙኝ ፡ አልወድም ፡ ይቅር ፡ ማለት ፡ ደግሞ ፡ ለኔ ፡ ትልቅ ፡ ፈተና ፡ ነው ፡ ምን ፡ ላድርግ ?
@selamyetkeleya1223
@selamyetkeleya1223 Год назад
ቢ+ ነኝ አብዛኛዉ ጥናት ቢወክለኝም የተወሰኑት ደሞ ፈፅሞ አይወክለኝም ራስ ወዳድነት ይቅር አለማለት ለነገሮች መጓጓት አለመታዘዝ አለመተግበር አነዚ ፈፅሞ አይወክሉኝም🤔😀 ለመረጃዉ አመሰግናለሁ
@eskukidesalegn1269
@eskukidesalegn1269 Год назад
አብዛኛው ትክክል ነው ግን ደንታ ቢስነት የሚለው እኔ በጣም ነው ለነገሮች ምጨነቀው አንድ ነገር ከገጠመኝ ያ ነገር እስኪፈፀም ድረስ በጣም ነው ምጨናነቀው ያስጨንቀኛል ያሳስበኛል እና ደግሞ በጣም ለሰዎች እጨነቃለው ሰው ሲደሰት ማየት በጣም ያስደስተኛል ለኔ ብሎ ሰው የሆነ ነገር ሲያደርግልኝ በጣም ይጨንቀኛል ከዛ ውጪ ግን አብዛኛው ትክክል ነው
@elsa1127
@elsa1127 Год назад
በጣም ጎበዝ ነሕ እኔ የደም አይነቴ ቢ ነዉ ልቤ ለይቅርታ በጣም ቅርብ ነው ከራሴ የበለጠ ለሰዉ አስባለሁ አዝናአለሁ በርግጥ ብዝዉን ነገር ትክክል ነሕ ጌታ ይባርክህ
@emebethmariam1049
@emebethmariam1049 2 года назад
በድም አይነት ቢ ላይ የገለጽከው 80/100 በትክክል ገልጾኛል ብል ማጋነን አይሆንብኝም፡፡ ለውሳኔ ጎበዞች ናቸው የሚለው ግን ለኔ ተቃራኒ ነው። ብዙ ነገር መወሰን አቅቶኝ ሳመነታ እንዳመለጠኝ ነው።
@birtkandessir5261
@birtkandessir5261 Год назад
እኔም😢😢
@ga3775
@ga3775 2 года назад
ይቅርታ ማረግ ይከብዳል ያልከው እኔ ይቅር ካላልኩ መተኛት አልችልም ብዙውን የኔ ከ ኤ ጋር ነው ዛሬ ቢ ነሸ ተብያለሁ 85% my character A 10% B the way you said not me
@zewdineshterefe1314
@zewdineshterefe1314 2 года назад
ባህሪያችንን ማስተካከል አንችልም? ለምን? እኔ የቻላል ባይ ነኝ አብዛኛው እኔን ይገልጸኛል አንዳንዱ አይታይብኝም ቆራጥነኝ ለውሳኔ እቸኩላለሁ ያሰብኩትን በፍጥነትም በቆይታም የማሳካ ነኝ የለበስኩትን ልብስ ጫማ ቦርሳ የቤቴን እቃ ከሌላው ጋር ተመሳሳይ ሲሆን አልወድም ሰው ላይ ካየው እተወዋለሁ አልጠቀምበትም ብቸኝነትን እወዳለሁ ሰው እንደፈለገ እንዲያደርገኝ አልፈቅድም እራሴን መምራትና ማስተዳደር እፈልጋለሀ ሰው እንዲመራኝ አልፈልግም ሁሉንም ለማወቅ ጉጉ ነኝ ሀላፈነት ይሰማኛል ሁሉም ነገረ በራሴ ቁጥጥር ስር እንዲሆን አፈለጋለሁ መቆለፍ አልወድም።
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 2 года назад
🆎😂😂🤣🤣🤣 በናፍቆት ነው የምጠብቀው የስራ ባልደረባዪ B. ነች 80 % ገልጸዋል በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ተባረክ ❤️🤜🏽🤛🏽🍀🍀🍀
@tirumebitgeberemariam4649
@tirumebitgeberemariam4649 2 года назад
ለደም ዐይነት ቢ የሰጠኸው መግለጫ እጅግ ድንቅ ነው ተባረክ። ይሄ ታይፕ ብዙ ስለሌለ ኢንፎርሜሽን ለማግኘት እቸገር ነበርና አትርሳን
@Dawit-yj2hv
@Dawit-yj2hv 6 месяцев назад
wow my blood type is B
@ኢትዮጲያዊት
@ኢትዮጲያዊት 2 года назад
የአለቃየ ባህሪ በትክክል ይሄው ነው ባህሪው ማዘዝ ይወዳል ትዕዛዝ መቀበል አይፈልግም መጋረጃ አምፖል የወሀ ባምቧ ወዘተ ሲበላሽ ቅያሬው አጠገቡ ተቀምጦ ብዙ ወራቶችን ያስቆጥራል እንጅ ተነስቶ ለማስተካከል ቅልጥፍና የለውም። : ሆኖም መወሰን ላይ ጥሩ አቋም አለው ቀጠሮም አክባሪ ነው ከካልስ ያነሰ የለም ብራንድ የሆነ ገዝቶ ነው ሚለብሰው የ3 መኪና ዋጋ 1 መኪናላይ አውጥቶ ነው የገዛው ። ሹፌሩን በሚስቱ መኪና ነው ሚያዘው አያስነካውም እና ጀብደኝ ነቱ ቀላል ሚባል አይደለም ግን እንዳልከው ትኩረት አድርጎ ለሚሰራቸው አላማወች ላይ ጠንካራ ነው። ለዛም የስኬት ሰው ሆኗል። ፎቆችንም ገንምብቷል ያው በዙሪያው ያሉ ሰወች ራስወዳድ ነው የሚል ስያሜ ሰጥተውታል። ብቻ በጣም እየገረመኝ ነው የፃፍኩት ። ከፋሚሊ መካከል ተቀምጦ ለምን የብቸኝነት እንደሚሰማው ይገርመኝ ነበር ለካስ ወዶ አይደለም።
@Amentube77
@Amentube77 2 года назад
በጣም ደስ የሚገርም አገላለፅ ነው ስለራሴ ለራሴ ምታወራልኝ እስኪመስለኝ ድረስ ነው የገረመኝ 95% ትክክል ነው ፈጣሪ ያክብርህ
@lilibelay8821
@lilibelay8821 2 года назад
ሰላም ላተ ይሁን ወድማችን O+ ቀረፋ እና ክልክል የሆንኳቸውን ከፍርት ጀምሮ ከቅመም ከምግብ ያለውን ብትነግረኚ ደሰ ይለኛል በተለይ በተለየ ክልክል የሆንኩትን ነገር????????? አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
@bezawitdinku5017
@bezawitdinku5017 2 года назад
አስተያየቴን የምጀምረው ከይቅርታ ነው ይሄ ስብእና ተብሎ የሚብራራው ከኮከብ ቆጠራ ይለያል ወይ ?ሲሆን ባብዛኛው ትክክል ሲሆን ለማንም በየትኛውም ደረጃ ይቅርታ አደርጋለሁ ሌላው ፈገግያስባለኝ ውሳኔ ነው እዳልከው የሚያስፈልገኝን ነገር በውሳኔ ያጣሁበት አጋጣሚ አለ ግን 85 0/0 አመሠግናለሁ ተባረክ
@بنتياسين-ط2س
@بنتياسين-ط2س 2 года назад
እናመሰግናለን በርታ በግሌ ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል ባንተሰበብ ከብዙ በሽታዎች ተርፌለሁ ወገኖቸ ተከታተሉት በደምዓይነታቹህ ተመገቡ ለሙሉጤናቹህ ስትሉ። በየደምዓይነታቹህ ሚንዮ እሰራለው ብለህ ነበር ከቻልክ ስራልን። ስለጤፍ ያስተማርክበትን አላገኘሁም ሊንክ ላክልኝ ወይም ደም (ቢ)ዎች እንመገበዋለንወይ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 Год назад
ከት ብዬ ነው የሳኩት በራሴ95/ፐርሠንት ይገልፀኛል ይገርማል
@sabrinahassen1835
@sabrinahassen1835 2 года назад
በጣም ደስ የሚል የተነተንከው አላህ ይስጥህ።
@braveman1234
@braveman1234 Месяц назад
ሙሉውን ሰማሁት almost ይገልፀኛል በተለይ መጋረጃ ምናምን ስትል ሳቅኩ ....ቻርጀር አቀብለኝ ሲለኝ ሰው ይደብረኛል ....85 ፐርሰንት ይገልፀኛል ..
@CirakTekeletsione
@CirakTekeletsione 3 месяца назад
የውሸት፡ ሣይንሥ፤ ሣይንሥ፡ መሥሎህ፣ ተሣሥተህ፡ ሠው፡ ታሠሥታለህ ......ጥራዝ፡ ነጠቅ፡ ዕውቀት፡ ክፉ፡ በሽታ፡ ነው ...ዐሥብ፡ ትንሽ .....................4 የደም፡ዓይነት፡ዓለ፤ የዓለም፡ ህዝብ፣ 9ቢሊዮን፡ ነው፣ ሥለዚህ። በዓንተ፡ ዓባባል፡ ይህ፡ ሑሉ፡ የዓለም፡ ህዝብ፤ 4 ዓይነት፡ በሓሪ፡ ብቻ፡ ነው፡ ያለው፡ ዕያልክ፡ ነው .....የ B፡ ደም፡ ያላቸው፡ ትዛዝ፡ ዓይቀበሉም፡ ወይ፡ ዕንቢ፡ ይላሉ፡ ዓልክ ዕኔ B ነኝ፡ በሙያ፡ ወታደር፡ ነኝ። ትዛዝ፡ ዕቀበላለሁ፡ ትዛዝ፡ ይሠጥ፡ ዕያልኩ፡ ዕጠይቃለሁ ....ሥለዚህ፡ በትንሽ፡ ዕውቀት፡ ሚዲያ፡ ተገኘ፡ ብለሕ፡ ብዙ፡ ዓታውራ
@jochenparker8925
@jochenparker8925 5 месяцев назад
ስለ ቢ ራስ ወዳድ ሳይሆ ፣ ብቸኛነት ስለሚያስፈልገው ፣ ስለሚፈልግው ነው ።
@jimasmart5616
@jimasmart5616 2 года назад
ብዙን ይገልፀኛል በመጀመሪያ ውሳኔ ሰላማዊ ሰልፍ ያልከው ለምሳሌ መንገድ ላይ ሰው ሲጣላ ባይ መንገድ አሳብሬ እሄዳለው
@yonaschota6302
@yonaschota6302 2 года назад
እኔ B ነኝ በጣም ደስ ብሎኛል ድንቅ ትምህርት ነዉ
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 Год назад
90%፣ገልፀኸኛል፣B+:ነኝ፣ብቸኝነት፣አሎድም፣እራስ፣ወዳድ፣አደለሁም፣የሜምር፣ነገር፣ለኔ፣ሳይሆን፣ለጎደኛዬ፣ሰጣለሁ፣የሌሎች፣ችግር፣ያስጨንቀኛል፣በቻልኩትም፣እረዳለሁ።
@BemnetNegash-y3g
@BemnetNegash-y3g Месяц назад
አመሰግናለው ብዙ እውነት አለው። እኔ B ነኝ ግን1- ይቅርታ ማድረግ አይከብደኝም ። 2- በግል የህይወት ጉዳይ ላይ ብቻ ትዛዝ ላልቀበል እችላለው፤እንጂ በወሰድኩት በማንኛውም ሀላፊነት ላይ ይልቁንም ሀላፊነቱን ለሰጠኝ ለበላይ አካል መታዘዝ ያስደስተኛል፤ብቻም ሳይሆን ያዘዘኝን ማሰደት ውስጥ ነው ደስታዬ .ደሞ ሰውን ማዘዝም ሆነ የሆነ ነገር እንዲያደርግልኝ መጠየቅ ካሰብኩ እንኳን በጣም ይጨንቀኛል 3-አደርጋለው ብዬ ለሰው ቃል ከገባው ለራሴ እረፍት አልሰጥም ።ለደስታም ለሀዘንም ሥሜቴ ቅርብ ነው። ይኤን መቀየር ብችል ደስ ባለኝ ነበር .ይኤን ምን ትላለ?
@MehmetAssefaMehmet
@MehmetAssefaMehmet Месяц назад
በጣም እናመሰግናለን እኔ በተለይ ደግሞ እንድትሰራልን የምፈልገው ነገር ቢኖር በፍጥነት ቁመታችንን ለመጨመር የሚረዱ ምግቦችንንና የተለያዩ ነገሮችን ንገረን እባክህ አደራህን
@sarahsmile362
@sarahsmile362 Год назад
I am B+ mostly its true . specially I don't like taking order 🤣🤣🤣
@fikiragaje7274
@fikiragaje7274 Год назад
Me too!!🤣🤣🤣
@samiraimam1751
@samiraimam1751 8 месяцев назад
Subhallah me to 😂
@sarahsmile362
@sarahsmile362 8 месяцев назад
@@samiraimam1751 😂😂😂
@sarahsmile362
@sarahsmile362 8 месяцев назад
@@fikiragaje7274 😂😂😂
@abdiyehaji3259
@abdiyehaji3259 2 года назад
95 % It Explain Me Really Thankyou All What you say is my charcter
@amsalubedemo8164
@amsalubedemo8164 3 месяца назад
ባህሪ ይቀየራል ወንድም ። እግዚአብሔር የማይቀይረው ነገር የለም። የፈጠረ እሱ መቀየር አይችልም እንዴ። መንፈሳዊ ትምህርት ከሌለህ ወደ ፀሎት አትግባ ወንድም ባህሪ ይቀየራል በምርምር ላይ ያልተመሠረተ የባህሪ ለውጥ ባታወራ።
@hiwottesfaye9071
@hiwottesfaye9071 2 месяца назад
እረረ በስመአብ እኔ ቢ ነኝ የሚገርመው ሙሉ በሙሉ ልክ ቢሆንም ስልጣን የሚባል ፖለቲካ ዜና ጭንቅና የጨ ዘሮችን አልወድም ቶሎ ቦግ ብዬ ግን ያንን ቦታና ሰው ስርቅ ከውስጤ ለዘላለም ረሳለሁ ለራሴ እስኪገርመኝ ስም እስከመርሳት ረሳለሁ!!...
@tesfayealemu9929
@tesfayealemu9929 3 месяца назад
እኔን በአብዛኛው ይገልጠኛል ሆኖም አንዳንዱ ግን አይደለም ለምሳሌ እኔ አድማጭ አይደለሁም ግን ደግሞ ለሰው መስዋአት እሆናለሁ ነገሮችን ፊት ለፊት መጋፈጥ የእኔ መለያ ነው ስለዚህ የተጠናው ጥናት በየጊዜው መሻሻል ይኖርበታል
@befikerbeminet5661
@befikerbeminet5661 5 месяцев назад
ባለቤት B+ ነው ፈፅሞ መታዘዝ አይፈልግም ለአለባበስ ግድ የለውም ትኩረት ለአደረገው ነው እንጂ ለሌላ ግድ የለውም አይተባበርም ጉጉ አይደለም ተግባቢ አይደለም ሀላፊነት አይፈልግም ቆራጥ አይደለም መስማት እንጂ ማውራት አይወድም አይጨነቅም ደግ አይደለም ገለልተኛ ነው ብታመም እንኳን ምን ሆንሽ አይልም ይገርመኛል
@selamawitsisay2104
@selamawitsisay2104 3 месяца назад
ራስ ወዴድ ፣ጀብደኝነት፣ ሀላፊኘት አለመውደድ፣ .....አይገልጸኝም ነገር ግን 50በመቶ ይገልጸኛል
@HabtamuDesalegn-ed2vi
@HabtamuDesalegn-ed2vi 4 месяца назад
ቢ+ ነኝ እኔን የምገልፀኝ ውሳኔ ላይ በአንዴ ይቆርጥልኛል ለላ እዳልከው በትእዛዙ ብታዘዝ ደስተኛ ሳልሆን እሰራለው ከሁሉም ለየት የሚያደርው ቢ ውሳኔ በጣም በአንዴ ትዕግስት የለኝም
@ጠቅላላእዉቀት
@ጠቅላላእዉቀት Год назад
መፍጠር እወዳለሁ ግን ትዛዝ መቀበል በጣም እወዳለሁ የያዝኩትን ነገር መልቀቅ አልፈልግም ልክ ነዉጠንካራ ለመሆን የተሻለ ለመሆን እጠራለሁ አዎ ልቤ አዛኝ ነዉ ሩህሩ ነዉ እኔ ግን ማድመጥ አልወድም ማዉራት ነዉ የምወደዉ መቃወም እወዳለዉ እንጁ መቃወም አልጠላም አዎ ገለልተኛ ነኝ አዎ በሐጥያት ትብብር አልወድም አዎ ገለልተኛ ነኝ አዎ ብቸኝነት ይሰማኛል አዎ ሰዉ ከመሪት ተነስቶ ይጠላኛል ግን እራስ ወዳድ አይደለሁም ጉጉ ነኝ አዎ ግን ግን ለወሪ አይደለሁም ለተለያየ አይነት ነገር ጉጉ ነኝ ዘና ያለ ሰዉ ግን አይደለሁም በጣም እጨነቃለሁ አቋም ላይ ጠንከራ ነኝ አዎ የዉሳኔም ሰዉ ነኝ አዎ ጀብደኝነትም አለብኝ ሐላፊነት መዉሰድ አዎ አልፈልግም አረ ይቅርታ በቀላሉ አደርጋለሁ ስልጣን ለማግኝት ጋጉቼ አላዉቅም ወስብስ የማለት ባሕሪ አዎ ይታይብኛል አዎ ቆራጥ ነኝ አዎ ደንበራ ነኝ አዎ እሳሳታለሁ ብዙ ግዜ አረ እኔ ቂም አልይዝም ለአንድ ቀን ይዤ አላዉቅም ግን ብቸኛ ነኝ አዎ መጋፈጥ አልወድም ተግባር ላይ አዎ ደካማ ነኝ አዎ ቆራጥ ነኝ 70% የኔ ባህሪ ነዉ
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Год назад
አብዛህኛው ትክክል ነው b+ነኝወሬ ያልከው ግን እንዳውም ወሬኛ ሰው ስለሰው ሚያወራ ሰው አልወድም ስለሰውም ሂወት ጠልቄ የማወቅ ፍላጎት የለኝም ባይሆን ጉጉ ናቸው ሲይባል ሌላ ከወሬውጭ በሆነ ጉዳይ አወ ለምሳሌ በሀይማኖት ጉዳይ በት/ት ጉዳይ በሀገር ፖለቲካ ጉዳይ....በዚ በዚ ሁሉንም ካላወቅኩ እላለው ስልጣንም በጣም ክሚፀየፉት ነኝ ቢሰጡኝም አልቀበል ለስልጣን ጥሩ ምልከታ የለኝም ሌላው ራሴን ወዳለው ራስ ወዳድ ግን አይደለውም
@SharjahUae-z8m
@SharjahUae-z8m Месяц назад
የራሴ ማነነት 😂❤
@TemGe-sy4gm
@TemGe-sy4gm 11 месяцев назад
የኔ ባህሪ አንድ ነገር ላይ ካተኮሩኩ ብትጠራኝ አልሰማም ከሰው ብዙ አልግባባም ካወሩኝ አዳምጣለሁ ሌላው። እራስ ወዳድ አይደለሁም። እኔ ለቤተሰቦቼ ቢኖረኝም ባይኖረኝም። አድ እናት ለልጇ ቢሆንላት የምትመኘውን አይነት። ነው። የማስበው
@azitilove3408
@azitilove3408 2 года назад
ትግስት አድርጌ የማየው RU-vidr ነህ 🥳🙏
@kidistlemma5127
@kidistlemma5127 2 года назад
የደም አይነት ቢ ወችን 95% በትክክል ገልፁህዋል
@dgmesay4050
@dgmesay4050 Год назад
96% እኔን ይገልፀኛል ነገር ግን "ተግባር ላይ ደካማ ናችሁ" የተባለው ሙሉ ለሙሉ አይገልፀኝም። አንድን ነገር ለማድረግ ካሰብኩ አድርጌ እስከምጨርስ እንቅልፍ አይዎስደኝም ....
@neimakedirmuhamedneimakedi6283
@neimakedirmuhamedneimakedi6283 6 месяцев назад
ሰላምህ ይብዛልን እባክህ የኔ የደም አይነት B+ ነውና ማይግሬን ያስቸግረኛል እናም ከደሜ አይነት ጋር ተያይዞ ምን ላርግ እባክህ ከቻልክ ስራልን
@tlul8666
@tlul8666 Год назад
እኔ ዛሬ ነው ፕሮግራምህን ታምሜ ተኝቼ ያዳመጥኩት ሰለ B+ ስብእና ያደመጥኩት አንዱም እኔን አልገለፀኝ ግሩፔ ተሳስቶ ነው እንዳልል በተለያየ ግዜ ተረጋግጧል ምን ትለኛለህ
@mulugetakasaw339
@mulugetakasaw339 Год назад
የደም አይነቴ Bነው አብዛኛው ልክ ነው ግን ብርሃን አሎድም ጨለማ ያስደስተኛል ፀጥ ያለ ቦታ ውስጤ ነው በተቃራኒው ጩኸት አሎድም ልታይ ልታይም አሎድም
@WeyinituwendimuWeyin
@WeyinituwendimuWeyin 3 месяца назад
Midinew getan be tikiki nek wow i mB+ tebarek ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉gin sew yebezabet bota alfeligim chinket alew
@777-i7i1r
@777-i7i1r 10 месяцев назад
ምን አይነት ጉዶች ናችሁ???? ይሄ የጃፓኖች ጥናት ጃፓኖች ላይ ሊሰራ ይችላል!! እኔ B ነኝ አብዛኛው አይገናኝም!!!!
@genetchala7007
@genetchala7007 Год назад
የደም አይነት bፕላስ ነኝ እራስ ወዳድ አይደለሁም ለወሬም ጉጉ አይደለሁም ልታይም አልልም አላፌነት ለምትለው በጣም አላፌነት ተቀባይ ነኝ ብዙ ስት አለው ወንድሜ
@BemnetNegash-y3g
@BemnetNegash-y3g Месяц назад
እናመሰግናለን!!ሙሉ በሙሉ ባይሆንም እውነት አለው። ግን ስው እንዲ ነው . ብለ የምትደመድመው አይደለም ።
@GezahegnGeno-dj2co
@GezahegnGeno-dj2co 2 месяца назад
እኔ የጤና ባለሙያ ነኝ። ነገር ግን ይሄ በካርኩለም ተቀርጾ የጤና ባለሙያዎች ቢማሩት እጅግ ጠቃሚ ነው። መቶ በመቶ እኔን እንደሆንኩ ይገልጸኝ ነበረና እጅግ ተገረምኩኝ። በቃ በእርግጥ ለሐላፍነት የተፈጠርኩኝ መሆኑንም ተገነዘብኩኝ። በጣም ያሳቀኝ እኔ የለበስኩትን አይነት ልብስ ሌላ ሰው ለብሶት ካየሁ ልብሱን ደግሜ አልለብሰውም። ሊገዛ ያሰብኩት በሌላ ሰው ተለብሶ ባየው ሁለተኛ አላስበውም። ለውሳነ በጣም ፈጣን ነኝ። ብዙ ሰዎች በጣም የሚቸገሩበትን እኔ እኔደቀላሉ ይህማ እንደዚህ መሆን አለበት ብዬ በቅጽበት ሲወስን ውሳነውም አብዘኛውን ጊዜ ትክክል ነው። ደግነት ቸርነት በጣም ይገርማል። ገለልተኛም የሆንኩባቸው ጉዳዮች ያልከው ገርሞኛል። የሚር ቀጥልበት።
@hiwottesfaye9071
@hiwottesfaye9071 2 месяца назад
@@GezahegnGeno-dj2co የሚገርም መመሳሰል ነው ያለን
@SemalignLera
@SemalignLera Месяц назад
የኔ የደም አይነት b± ነው አንት እንዳልክ ሁሉ ባይሆን 50 በልይ ልክ ነው አመሰግናለሁ በርታ
@መባለይኩን
@መባለይኩን 3 месяца назад
እኔ ቢ ነኝ 😂😂😂 ትክክል ነው ትዛዝ አልወድም ለውሳኔም አላመነታም 90% ይገልፀኛል ማለት እችላለሁ
@foziyajamal1142
@foziyajamal1142 2 года назад
ወይኔ የኔ ባህሪ እዳል ነው የገልጥከው
@addisdamena996
@addisdamena996 10 месяцев назад
😂
@wubalemchelkeba6165
@wubalemchelkeba6165 2 года назад
አቦ ተባረክ እንዴት ያለ ትንተና ነው በቃ እኔን ነው የሰማሁት በጣም ይገልፀኛል እናመሰግናለን።
@Tigst-jt2iz
@Tigst-jt2iz 2 месяца назад
ዋው የኔ ድም አይነት B ነው እውነት ነው ❤መቶ100%
@ይስሬሸይስሬሸ
@ይስሬሸይስሬሸ 2 года назад
ታሜ በነገራችን ላይ መረጃዎችህ በጣም ከተስማማቸውና ትክክል ነው ብለው ከሚቀበሉት ሰዎች አንዱ ብሆንም ስለ ስብእና ስትናገር ግን እምነቴ ከ88 ወደ99% ከፍ አለ ። እኔ ኤነኝ ማንነቴ አእንደ ገለፅከው ነው የምኖረው ከBዎች ከABዎች ከoዎች ነው አሁን ለቢ የተናገርከው ደሞ በቃ ትክክል መገለል ይደርስባቸዋል ላልከው ራስ ወዳድነታቸው ከኔ የምንጋጭበት ነገር ደሞ ሀላፊነት ባግባቡ ባለመወጣት ዙርያ ነበር በቃ መናቆር ነው አልኩህ በቃ ከአሁን ቦሀላ እሰከነ ማንነቷ ለመቀበል እሞክራለሁ ግን ከባድ ነው🤓🤓😀😀
@TameneZegeye-t5z
@TameneZegeye-t5z Год назад
my blood type is B+ 85% decribe my behavior . thank you very much!
@marthaamenu7663
@marthaamenu7663 2 года назад
ሠላም አመሰግናለሁ በጣም የገለፅከው ሰብእና 89℅ አኔ ላይ የሚታይ ነው ተባረክ።
@alulaasefa7579
@alulaasefa7579 2 года назад
እኔ AB+ነኝ ግን በጣም የገረመኝ ትዕዛዝ አይቀበሉም የሚለዉ በጣም በጣም እኔን ይመለክተኛል ብዙ ጊዜ የበላይ አመራር ትዕዛዝ የመቀበል አቅም የለኝም
@nemaali1299
@nemaali1299 2 года назад
በጣም እናመሠግናለን ቢ ወች እራሳችሁ እወቁ እሠይ ተባረክ።😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AbirhamAbrish
@AbirhamAbrish 3 месяца назад
የኒ የደም አይነት ቢ ፕላስ ነው ስለ ባህሪዬና ስለምመገበው ማወቅ ፈልጋለው
@GenetBelay-ug7ou
@GenetBelay-ug7ou 5 месяцев назад
በተለይ ይቅር ማለት አለቻል በሚገባኝ መንገድ ጌታ ካረዳኝ አልችልም
@selwayoutube2607
@selwayoutube2607 8 месяцев назад
60% የኔም ባህሪ ነው ግን እራስ ውዳ ድ ለስው መጋፍጥ አይውዱም የሚለው ጭራሽ እኔ ላይ አይችው አላውቅም
Далее
Офицер, я всё объясню
01:00
Просмотров 4 млн
FATAL CHASE 😳 😳
00:19
Просмотров 1,4 млн
pumpkins #shorts
00:39
Просмотров 14 млн
Blood Type B/የደም አይነት ቢ
10:42
Просмотров 34 тыс.