Тёмный

''የደሴ ሕዝብ ወጋን፤እኔ አላፈናቀልኩትም'' ጠቅላይሚኒስትሩ ለወሎ ሕዝብ ምንድናቸው?|ETHIO FORUM 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 896 тыс.
Просмотров 139 тыс.
50% 1

www.amazon.com...

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 370   
@ethioforum
@ethioforum 3 месяца назад
www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%8B%A8%E1%8B%B0%E1%88%9D-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Amharic/dp/B0CVSK8J4V
@AbduMane-oj2nt
@AbduMane-oj2nt 3 месяца назад
0:18
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m 3 месяца назад
አቶ አብይ ወንጀላቸውን አይኔን ግንባር ያድርገው ማለት አመላቸው ነው ፍትህ ለጀነራል አሳምነው ፅጌ ፈትህ ለእንጅነር ስመኘው ፍትህ ለጀነራል ሳሀረ ፍትህ ለጀነራል መኮንን ፍትህ ለአንባቸው ፍትህ በአብይ ሴራ ላጣናቸው የአማራ ባለስልጣናትና የጦር መኮንኖችና ፍትህ ሆስቢታሎች የጦር አውድማ ሆነው በዛፍ ስር ለሚወልዱ የአማራ እናቶች ፍትህ ለተደፈሩ ህፃናት ፍትህ በትግራይ በማንነታቸው ብቻ ተገለው ወደ ገደል ለተሰደዱ ንፁሀን ፍትህ በወለጋ ማንነታቸውን ተኮር ባደረገ አሰቃቂ ጭፍጨፋ ለደረሰባቸው ንፁሀን ፍትህ ፍትህ ፍትህ በአንፆኪያ ገምዛ ለተጨፈጨፉ አዛውንትና ህፃናት ፍትህ በሰሜን እዝ ማይካድራ በአብይ ሴራ ለተጨፈጨፉት መከላከያ
@ኢትዮጵያ-ጀ1ኀ
@ኢትዮጵያ-ጀ1ኀ 3 месяца назад
ከዚህ አስመሳይ እባብ ሰውየ አላህ ይገልግለን
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb 3 месяца назад
አሜን
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 3 месяца назад
#አዕምሮ በሽተኛ ጠቅላይ ሚኒስትር ያለን የአለም ብቸኛ አገር ነን።#አማራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ermy778
@ermy778 3 месяца назад
በሽተኛ አይገለፀውም
@raheemakader7352
@raheemakader7352 3 месяца назад
ስውየው የመርዝ ብልቃጥ ነው አላህ ይገላግለን ያረብብብብ
@peaceforall7959
@peaceforall7959 3 месяца назад
ፍትሕ ለትግራይ ህዝብ
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 3 месяца назад
ሰላምና ፍቅር ለተጨቆነ ህዝብ ኢትዮ ፎረም ምርጫችን ነው ለህሌና ስለምትሰሩ 💛❤️💛❤️💛❤️💙💙💙
@KKw-z3d
@KKw-z3d 3 месяца назад
አብይ አጭበርባሪ ገዳይ ነው ሁሌ እንዳታለለ😢😢😢😢😢 አሁን ግን ሁሉም ኢትዮጲያው ነቅቶበታል እንጂ ይህ አረመኔ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 месяца назад
አዎን ይሄ ሌባ ዱርየ ሸይጣን የህዝብ ክፉ የለም።
@biniyambiniyam-ly8df
@biniyambiniyam-ly8df 3 месяца назад
በርግጥ እኔ ማንነቴን መቀየር አልችልም ልትሰድቡኝም ትችላላችሁ እደአማራ ሕዝብ ሆዳም አጋሰስ ሕዝብ የለም ማሪያምን ሌላው ይቅር እንዴት አንድ መሆን አቃተን 🧐
@EagleEye4118
@EagleEye4118 3 месяца назад
እ ይ ዟን ከ አባቶቻቹ የ ወረሳችሁት ነው 😂😂😂😂
@biniyambiniyam-ly8df
@biniyambiniyam-ly8df 3 месяца назад
@@EagleEye4118 አባትህን ይሳሕ ሂድ ወደዛ
@زينبمحمد-ظ8ن
@زينبمحمد-ظ8ن 3 месяца назад
አዎ ግን አብሶ ወሎና ከቦልሻ ይህ ጫት ቃሚ አብይ ይውረድ ወሎ ውስጥ ጫት የሚባል የተቀመ እደሆነ ነው
@ምስራቅአፍሪካ
@ምስራቅአፍሪካ 3 месяца назад
​@@biniyambiniyam-ly8dfምን አሳደበህ እንደዚህ እንድትባል መስሎኝ አፍህን የከፈትከዉ።
@biniyambiniyam-ly8df
@biniyambiniyam-ly8df 3 месяца назад
@@ምስራቅአፍሪካ እውነት መናገር አያሰድብም ገባህ አሁን አንድ መሆን ነው የሚያዋጣዉ
@Sew-mehon07
@Sew-mehon07 3 месяца назад
ምናለ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች የነዝህ አርአያ ብከተሉ ለእውነት ብኖሩ ኢትዮ ፎረም ❤❤❤
@user-yared
@user-yared 3 месяца назад
ማን አለ እንደኔ ኢትዮ ፎርም የሚወዳቸው እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እንበላቸው።
@kingdomofaxum6891
@kingdomofaxum6891 3 месяца назад
ከመቼ ጀምረህ ነው የወደድከው በቅንነት መልስልኝ
@zbestisyetcome1
@zbestisyetcome1 3 месяца назад
​@@kingdomofaxum6891ይሄ ለብዙዎቹ መቅረብ ያለበት ጥያቄ ነው
@KibromGebremariyam
@KibromGebremariyam 3 месяца назад
tiyakew temechege​@@kingdomofaxum6891
@seidawol1871
@seidawol1871 3 месяца назад
ስለ ቦሩ ሜዳ ሲናገር ነው ህዝቡ ያጨበጨበው?ምን በክት ህዝብ ነው፣ወሎዬ መሆኔን ነው የጠላሁት😓
@EagleEye4118
@EagleEye4118 3 месяца назад
😂😂😂
@AhmedMusa-j6h
@AhmedMusa-j6h 3 месяца назад
ሰውየ ቦሩ ሜዳ ሲነሳ ካልከፋህ ምች ነው
@tachteda
@tachteda 3 месяца назад
አዚም ሆኖበት ነው ኦንጂ፥ አሁንስ እሱን በካባና በጋሻ የተቀበሉት ። አትምጣብን ማለት እየተቻለ ።
@hayatteshome573
@hayatteshome573 3 месяца назад
​​​@@AhmedMusa-j6hያለፈ ታሪክ በኣሁን ስኣት ማንሳት ለምን ኣውፈለገ? ኣዝኖ ይመስልሻል?ህዝቡን በመከፋፈል ድጋፉ ፈልጎ እንጅ።
@seidawol1871
@seidawol1871 3 месяца назад
@@AhmedMusa-j6h በህዝቦች መካከል ቁርሾ ለማንሳት እንደሆነ አልገባህም እንዴ?በዚህ 6 አመት የሞተው ወሎዬ በቁጥርም በክፋትም የቦሩ ሜዳውን አያስንቅምን?
@ትግራይዓይነይ123
@ትግራይዓይነይ123 3 месяца назад
#ትግራይ 💛❤️🙏
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 3 месяца назад
አምላኬ ሆይ የብልጽግናን መጨረሻ አሳየን
@علمعلمعلم-د7ح
@علمعلمعلم-د7ح 3 месяца назад
አሜን
@mesfinyeshi2454
@mesfinyeshi2454 3 месяца назад
ቤተክርስቲያ እና መስኪድ ማቃጠል ድሮም ነበር አሁንም ይቀጥላል ማለት ድርጊቱን በሰፊዉ አስቀጥለዋለሁ እነደማለት ነዉ የተረዳሁት።
@hagostafere3369
@hagostafere3369 3 месяца назад
ኢትዮ ፎሮሞች ትክክል ናቹ ነገር ግን ተጎዳ የተባለ ህዝብ ደግሞ ኣሁንም ካባ ይሸልማል ምን ይባል ?
@እኔምፍኖነኝአማራ
@እኔምፍኖነኝአማራ 3 месяца назад
የምይሸልመው የትኛው ህዝብ ነው በአዴንንን ተአማራ ህዝብ ለይው በአዴን የአማራን ህዝብ አይወክልም አርጋ ከበደ እምይወክለው ሆድውን ነው ካባ የሸለመውም ይህ ሆድ አምላክይ ባንዳ ነው የአማራል ልጅ 7 አመት ጀምርህ ጠይቀው አብይ ምንድነው ኦሮሞስ ምንድነው ብለህ ጠይቅ ሰውን የምይበሉ ጭራቅ ነው እምይልህ አኢዙቢላህ ይልሀል ሙስልይሙ
@TemuEmaro
@TemuEmaro 3 месяца назад
የትንታኔህ ብቃት በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ❤❤
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb 3 месяца назад
ደሴ ግን ጀግና የለም አጥፍቶ የሚጠፋ እዚህ ካባ ከማልበስ እሳት ነበር ማልበስ
@MikeS.-uq2tx
@MikeS.-uq2tx 3 месяца назад
Ethio Forum-> Excellence in Journalism! Thank you Yaye!
@Mimi12216
@Mimi12216 3 месяца назад
እኔ እኮ የሚገርመኝ፣ 1ኛ) እንደ መሪ ወደሆነ አካባቢ ሲሄዱ የሚጠብቁ ጥያቄዎችን ቀድመው ተዘጋጀተውባቸው ለችግሮቹ መፍትሄ የሚሆን መልስ መስጠት ካልቻሉ ለምን ሄዱ? 3) የዛሬ መንግስት በዘመኑ ስላለው ችግር ሲጠዬቅ እንዴት ነው አንድ መሪ ችግሩ ከመቶ ዓመት በፊትም ስለነበር እይገርምም ዓይነት መልስ የሚሰጠው? * በቃ መሪነት እፉት ያለው ወንበር ላይ መቀመጥ ብቻ ነው!?
@AbderehimAbdella
@AbderehimAbdella 3 месяца назад
አንተ ልጅ አቦ ይመችህ የወሎን የስድስት ዓመት የብልግና ግፍ በ15 ደቂቃ ቅልብጭ ባለ ቋንቋ ከነማስረጃው እናመሰግናለን!!!!!
@aradaw320
@aradaw320 3 месяца назад
እኛ ወሎዬዎች ማርያምን (ወላሂ) አማራ ነን ፋኖ ነን ፋኖ ነኝ
@MebrahtuGebregziabher
@MebrahtuGebregziabher 3 месяца назад
የዚህ ነፈዝነት ይገርማል ማፈናቀል መቼ ይቆማል ብሎ ጠይቆ እኔ አንድ ሰው አላፈናቀልኩም ጉሬቤቴ ጠይቁ ሰላቸው የሚያንጨበጭብ ነፍዝ ነው፡
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 3 месяца назад
አስመሳይ እባብ መሀይም 😡 እሱን ብሎ መሪ😡 ምን ያህል የወሎን ህዝብ እንደሚንቀው ነው የሚያሳየው ያን ሁሉ መከራ አምጥቶብን እኛን በዚህ በማይረባ መሀይም ቃላት ሊሸነግል ሲሞክር😢😢😢😢😢
@shmles-y1i
@shmles-y1i 3 месяца назад
ሰኔ ሰኔ እየቆጠረ ምንዲነው ወሎ የሚሄደው ?????
@miniliknigus3540
@miniliknigus3540 3 месяца назад
የአቀራረብ ፍሰት ድንቅ እና ሁሌም የምታነሳቸው ነጥቦች ፣ ፍርዱንም ለአድማጭ የምትተውበት መንገድ ብስለትን የተሞላባቸው ናቸው። ረጅም እድሜ እና ጤና ተመኘሁልህ። ኢትዮጵያችን ሰላምሽን አምላክ ያብዛልሽ።
@YonasTadesse-e7h
@YonasTadesse-e7h 3 месяца назад
ያየሰው 100 አመት ኑርልን አንተ ስትዘግብ ሰሜናዊያን ይደሰታሉ ብልፅግናዎች ይጨነቃሉ ።
@AshenafiBrhanuAshenafi
@AshenafiBrhanuAshenafi 3 месяца назад
1000
@shmles-y1i
@shmles-y1i 3 месяца назад
6 አመት የወሎ ህዝብ ያየው መከራ እዝግወ ብቻ
@BNA2223BBBVDDD
@BNA2223BBBVDDD 3 месяца назад
ይሄን short memoriyam ህዝብ እንዲህ ስለምታነቁልን አበበና ያየሰው ከልብ እናመሰግናለን።ክበሩልን ከፍ ከፍ በሉልን
@HTT6892
@HTT6892 3 месяца назад
በሽተኛ ህዝብ በሽተኛ መሪ ይኖረዋል።
@izrazena
@izrazena 3 месяца назад
What an expression! That is it🙏 "...ካሜራማን እንጂ..."🙏
@ወሎገራገሩ
@ወሎገራገሩ 3 месяца назад
በማንኛውም ዘመን ማንኛውም የኢትዮጲያ. መንግስታቶች. ለወሎ. ገዳይ አፈናቃይ አውዳሚነው. እንደውም እኔ የወሎሰውነኝ ነገርግን ለአማራ ፖለቲከኞችና ላለፉት የኢትዮጲያ መንግስታቶች በጣም ጥላቻ. አለኝ. አብይ. አታሙኘን. ጭራሽ አንወድህም መቸም አድጋችሁ አትጠቅሙንም. ብቻ. ለሀገራችን. አሏህ. የተሻለውን ያምጣልን
@Qasim-Tube127
@Qasim-Tube127 3 месяца назад
እኔ ወሎዬ ነኝ ለዚያውም ወሏሂ የሀይቅ ልጅ ግን ግን አብይ አህመድ ተዋዶ ለዘመናት የኖረውን ድንቁን እና የኢትዮጵያዊነት ተምሣሌት የሆነውን የወሎን ህዝብ ይሄ አብይ አህመድ በሀይማኖት ሊከፋፍልና ላያጋጭ የሚያደርገውን ግጭት ቀስቃሽ ተግባሩን በጽኑ አወግዛለሁ። ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ኢንሻአሏህ!!!!
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
ቅጀታም ሰዉ አብይ ሰዉ በላዉ እኛ ወሎአማራወች በአማራነቲችን ከመጣህ ጀምረህ እንዳረድከን ጥላትነትህ መች ጠፋን ።ፃድቅ ፃድቅ የሚያጫዉትህ
@እርገጤሞላተሰመ
@እርገጤሞላተሰመ 3 месяца назад
የሚናገረው በሙሉ ውሸትና ማጭበርበር መሆኑን እያወቀ አይኔን ግንባር ያድርገው ብሎ የሚምል ፍጡር ምን ስም ይሰጠዋል?
@Mashquke
@Mashquke 3 месяца назад
ለቀሪው መጭ ሺዘመን እንደዚህ ያለ በቁሙ የገማና የጠነባ መሪ በታሪክ በታሪክ ዳግም አይነግሥም ይህ የመጀመሪያና የመጨረሻው ቁሻሻ መሪ ሃገር የመራ አብይ አህመድ አሊ ብቻ ነው። በተሰረቀ ዶክትሬት ማገልገል ማለት ዝንብን ማር አምጭ ፍጠሪ ማለት ነው ።
@KIROSWOLDESENBET
@KIROSWOLDESENBET 3 месяца назад
በትክክል የወሎ ህዝብ ደግ ነው ወይም ነበር አሁን ግን በነሱ የሚሞገስ ከሆነ በተቃራኒው መረዳት ነው በፍፁም ማመን አያስፈልግም
@fekaduabiyk446
@fekaduabiyk446 3 месяца назад
እኔ የምለዉ እነዚህ አንዳንድ አሽቃባጮች ለምን የዚህን ጠ/ሚ የተዛቡ ንግግሮችን አሰባስቦ ለህትመት እንዲበቃ አያደርግልንም ለቀጣይ መማሪያ ይሆን ነበር
@SolomonKase
@SolomonKase 3 месяца назад
Now i am forced to judge not by the leader but by my people.
@t.g4082
@t.g4082 3 месяца назад
Justice for tigray💔💔💔
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 3 месяца назад
Tegaru koshasha hizb new ambetachouhoun belou
@hareguzewdu6530
@hareguzewdu6530 3 месяца назад
​@@yonatanteshome6800ediot
@tsehayberhe1063
@tsehayberhe1063 3 месяца назад
​@@yonatanteshome6800ma? Enante eko sew bekumu BBQ yemitaregu fitretoch.
@hayatteshome573
@hayatteshome573 3 месяца назад
ሙሉ የኢቶ ህዝብ ዘገምተኛ ኣጨብጫቢ ነው ትግሬም ያን ሁሉ ኣስጨርሳ እግር ስማለች ኣማራም በቀብዧራ ኣስተሳሰቡ ኣንድ ኣደለም ኦሮሞም የሚጠላውን ሲያርድና ሲመታለት እረካ መሰል ተመልሶ ኣጨብጫቢ ሁኗል ደቡብም ለሰላምኳ ድምፅ የማይሆን ምርግ ህዝብ ነው የሆነው ሶማሌም ኢትዮጵያዊ ኣይደለሁም ይመስላል ኣፋሩም እኔጋ ኣትጣጅ ኣያገባኝም ይመስላል ጋቤላውም እኔ ሌላ ዜጋ ነኝ ስለ ኢቶ ዜና የለኝም ይመስላል😂 ቱ ቱ ኢትዮጵያዊነት ሁሌ የበታችነት ሁሌ የኣረብና የኣውሮፓ ገረድ ባሪያነት ።
@سعادهمحمد-ز4و
@سعادهمحمد-ز4و 3 месяца назад
ደሴኮበልቻባዳየበዛበትአካባቢነዉየጋላመፈልፈያሁኗልፋኖገብቶመፈተሽአለበት
@زينبمحمد-ظ8ن
@زينبمحمد-ظ8ن 3 месяца назад
እራሳቸው ነው የሸለሙት
@mohanyohannes9835
@mohanyohannes9835 3 месяца назад
እውነታቸው ነው ስለ አዋሬ እንጂ ስለ ወለጋ ምን አገባቸው ሰው የሚመለከተውን አይደል የሚጠብቀው ህዝቡ እኮ በግድ ይመለከቶታል ነው የሚላቸው ደሴ የወሎ ከተማ ነው ስለ ተብለ ቆሞ ለሚያጨበጭብ ህዝብ ደሞ ከዚህ የተሻለ መልስ ይጠበቃል ብለህ ነው
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 3 месяца назад
እናትህ አፈር ትብላ አንተ አጋንንት እግዚአብሔር እድሜህን ያሳጥር ቶሎ አስመሳይ አውሬ እግዚአብሔር ይፈርዳል መግደል ነዋ ቃል የገባው ማፈናቀል ማስጨረስ ማጫረስ
@Abraham-zy7df
@Abraham-zy7df 3 месяца назад
ማጨብጨብና ካፓ ማልበስ የተለመደ ተግባር እየሆነ ነው።
@nigusehaftu201
@nigusehaftu201 3 месяца назад
የዚ ሰውየው አብይ የምባል ሲናገር ሲሰማ ያቅለሸልሸኛል ጉምዝዝ ይላሃል የመጨረሻ የወረደ ሰው አብይ ማለት
@JhhkiDioss
@JhhkiDioss 3 месяца назад
ኧረ እሰይ ደግ አርጎናን አቦ እና ለምን ይጮሃሉ ቦሩ ሜዳ ሲል ኧረዳ
@Habeshaking
@Habeshaking 3 месяца назад
ወሎ ጉዳቹ ነው ነጥሎ ሊያጠፋቹ ነው አብይ የጪቃ እሾ ነው
@DeerMoose
@DeerMoose 3 месяца назад
አይ ያየሰው ምርጡ ጋዘጠኛ ይሄን በክት በሉልን እባካችሁ!!
@ራያራዩማ-ቨ8የ
@ራያራዩማ-ቨ8የ 3 месяца назад
ወሎ ህዝብ አጨብጫብ ሆነዋል እኔ የራያ ወይም ትግራይ ነኝ ግን tdf ጦርነት እያለ ህዝብ ወጥቶ ለአብይ አላጨብጨበም መቀለኮ ገብቶ ነበረ ግን ህዝብ አተቀበሎም በጦርነት የደሰ ህዝብ ግን ልጆችሁ በራሀ እያሉ ለአብይ እያለቀሱ ተቃበሉ ቱ
@fikaduwerku4764
@fikaduwerku4764 3 месяца назад
ያዬሰው ምርጥ የህዝብ ልጅ ነህ። ደግሜ ደግሜ ብሰማህ ኣይሰለቸጝም።
@Abdslegn
@Abdslegn 3 месяца назад
ይህን ጠቅላይ ሚኒስትር የሚያምን ካለ ጉምን መጨበጥ ማለት ነው እኔ ግን የዚህ ሰውየ የውሸት ቃላት ሰልችቶኛል እግዚአብሔር ቶሎ ያንሳልን
@HuwaeiMobile-c9p
@HuwaeiMobile-c9p 3 месяца назад
አይ አለማወቅ ወሎ አትሸወዱ ንቁ
@abiyseyoum6379
@abiyseyoum6379 3 месяца назад
Abiy Ahmed undermine my innocents and poor people of Ethiopia.questions
@sisaynesh1816
@sisaynesh1816 3 месяца назад
ውይ ❤❤❤ኢትዮ ፎርም ምን ላርጋችሁ ❤❤❤አቤት ትንተና❤የዚህን እባብ ሰው አናት ባትቀጠቅጡልኝ ጨጓራዬ ተልጦ ነበር😂በህይወቴ ሰው ጠልቸ አላውቅም እደዚህ ሰውዬ የምጠላው የለኝም 😢በየሄደበት መርዝ የሚረጭ😢 የመርዝ ብልቃጥ😂የሚያጨበጭቡትን ምን ልበላቸው😢
@MekonnenSeid-nx7gg
@MekonnenSeid-nx7gg 3 месяца назад
የትግራይ ጦርነት ታስቦ እኮ ነው ቡሩ ሜዳ የተጠቀሰችው
@bettykassa3135
@bettykassa3135 3 месяца назад
ይህን ቀፋፊ ሰውየ መቼ ይሆን የምንገላገለው ? እረ ጌታ ሆይ ቶሎ ና ይህንን አዚም ሰውየ እግልልን።
@znawuhagoss9176
@znawuhagoss9176 3 месяца назад
ኢትዮ ሃቅ ቀጥሉበት❤❤
@ሰላምለአለም-ቐ3ከ
@ሰላምለአለም-ቐ3ከ 3 месяца назад
አቤት ትንታና ከሚማርክ ድምፅ ጋር ትመቸኛለክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ፍዘርሉሲ
@ፍዘርሉሲ 3 месяца назад
ደግማ ስለሆኑ አረድካቸው እድሜህ ይጠር የወለድከው አይደግ ፈጣሪ ግን እድሜህን ያሳጥረው አሜን
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 3 месяца назад
ኧረ እደሁ ተቃጠልኩ ፈጣሪ ሆይ እረ ከምድር ገፅ አጥፋል ፈርኦን የሆነ መግስት😢😢😢😢😢 ግማሹ ተበዳይ ግማሹ አሽቃባጭ ኦ አምላኬ ሆይ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@TesfayMamaru
@TesfayMamaru 3 месяца назад
እኔ ግርም የሚለኝ እሱ ሲናገር የሚስቁት
@tsegaabera6243
@tsegaabera6243 3 месяца назад
ላላወቀውኮ ሰውየው አስብቶ አራጅ የሆነ ሰው እኮነው
@seydwollo1462
@seydwollo1462 3 месяца назад
ሰላም ያሰዉ ሰዉ ለሀገራችን ህዝብ ሁሉንም ለሁም ጠቁማሀቸዋል በትነህ ሆኖም የሀገራችን ህዝብ አብላጫዉ እሳት ቢያነዱበት አይሰማምጂ ምስጋና ይገባህ
@Dagimanyegeberallij
@Dagimanyegeberallij 3 месяца назад
ይሄ ደደብ እባብ
@Ethiopiafirst21
@Ethiopiafirst21 3 месяца назад
እንደው ግርም የሚለኝ ነገር ይኼ የሰይጣን ቁራጭ የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ምንድነው ያጨሰብን እንዲህ ያፈዘዘን?? እስከመቼ ነው መጫወቻው ሆነን የምንቀጥለው?? ነው ወይስ ፈጣሪ ረሳን??
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 3 месяца назад
ሕዝቡ ራሱን ረስቶ ነውና በሌላ አታሳብ!
@aishasaeed1018
@aishasaeed1018 3 месяца назад
በየካቡ ያሉ የወሎ ህዝብ እንባ ይፍረድብህ 😢
@roseawk6631
@roseawk6631 3 месяца назад
✝️ የትም ዓለም መከራ ቢኖርም፥ የወሎዬማ የእግዚአብሔር መሐል እጁ፥የዋሑ ሕዝብ ምሳሌ፥አምላካችን ይታደገው!የትም ብትሔዱ ወሎዬ በየዋሕነቱ ከማንም ጋር እንድ ባሕሪይ ሆኖ ተግባብቶ የሚኖር ፥ግን ደግሞ በየሔደበት ገፈት ቀማሽ ይሔው ሕዝብ ነው ፥ለሑሉም እንደልፋቱ ቢያልፍለት ወሎዬ በትጋቱ ጉራጌን ማሕበረሰብን ይመስላል።😭💔 መአቱ ሑሉ ባንቺ ይዘንባል፥በልጆችሽ ከሌላው ይልቅ ያይላል፤ግን ፈጣሪ ጊዜ አለው ፥የዳግም ትንሳኤሽ ይበሰርብሽ! ትንሳኤው ለመላው ኢትዮጵያውያን ሑሉ ይሑን!!!💐💖 ጤና እና ስኬትን ፥የተሻለ የሕይወትን ምዕራፍ ያልብስሽ መላ ኢትዮጵያን!💐💖 ሰላም ፥ጤና ፥ስኬት በስጋም በነፍስም ለዓለም ሑሉ ይሑን!💐💖✝️
@roseawk6631
@roseawk6631 3 месяца назад
እናም ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ፥ክቡር የሆነውን የሰውልጅ ዘር ሑሉ ሰላም ይሆን ዘንድ ጦርነቱን ያቁሙ!!!🖐️ ውድ ፋኖ እና መላው ሕዝብም በሜዳቹሕ ላይ ጦርነት ይቁም!🖐️ የትም ቦታ ጦርነት ለማንም አይበጅም!🖐️ የሰውልጅ የትም የመኖር መብት ከአምላኩ የተሰጠው የተፈጥሮ ፀጋ እና ፍፁም መብቱ ነው!የትም ዓለም የመኖር መብት ያለው በሐገሩ ባይተዋር አድርገው ለቆጠሩት በጉልበት ሳይሆን ፥በጥበብ ልቆ የሚገኝበትን መንገድ መጠቀም ሳይሻል አይቀርም!💔💖💐 ይሕንን መንገድ እስቲ ደግሞ እናስቀድም!እንደሐገር ይሔኛው መንገድ ሳይሻል አይቀርም! ደግሞም ትክክለኛው መንገድ ይኸው ነው ፥በትዕግስት እና በጥበብ የተጓዘ፥ሕብረትን ፥መደማመጥን ገንዘቡ ያደረገ፥በትጋት በጥንካሬ ወደ አንድነት መምጣት አለብን፤በክልል አትወሰኑ!🖐️አንወሰን!!!🖐️እናንተ እርግጥ አልተወሰናችሑም ፥ተገዳቹሕ እዚሕ ጦርነት ውስጥ ብትገቡም እስቲ ደግሞ የተሻለውን መንገድ በብልሐት ተጠቀሙ፥ወደ ሰላም መምጣት ይሻላል። ሰላም ያድርግልን!!!💐💖 መግባባትን ይስጥልን!!!💐💖 ፍቅርና ጤናን ያልብስልን!!!💐💖 ለመላው ኢትዮጵያውያን ፍፁም ሰላማዊ ምድር ያድርግልን?!!💐💖🙏✝️
@BirukMengistu-q5b
@BirukMengistu-q5b 3 месяца назад
Abiy Ahmed is a childish really
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 3 месяца назад
ያያ ሰው ትችላለህ ሁሌ❤❤
@Mashquke
@Mashquke 3 месяца назад
ይሄን ጥፍራም መሪ በጉጠት ጥፍሩን መነቃቀል ነው ከባድ ወንጀለኛ ሚቀጣውን ከነሚስቱ ከነሕይወታቸው ጠፍንጉ በርሜል ውስጥ ከቶ ማቃጠል ነው ።ክብሪቱን እኔ ለኩሰዋለሁ ችግር የለም ። ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ!!!!! ድል ለተገፋው የአማራ ፋኖ!!!!!! ከፋኖ ጋር ወደፊት!!!!!!!
@Ramze-cp9pn
@Ramze-cp9pn 3 месяца назад
የወሎ ህዝብ መቸም እዳስጠቃንነው ተመገነጣጠል ውጪ ምንም አያስተምሩ
@Love_and_Peace101
@Love_and_Peace101 3 месяца назад
```የወሎ ሕዝብማ ውርጅብኝ እየወረደበት ነው ሰቆቃውና እልቂቱ የሚያቆምበት ጊዜ መቸ ይሆን ያሳዝናል ያስለቅሳል እግዚአብኄር ባፋጣኝ እነባውን ጠርጎ የሚሳለቁበትን መሪዎቹን ጠራርጎ ለመደሰት ያብቃው። ```
@peaceforall7959
@peaceforall7959 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤
@stebanelakie2929
@stebanelakie2929 3 месяца назад
ኢትዮ ፎረም የተመረጡ ቃላትን በመደርደር ማብጠልጠልና ማሸሞር እጅግ ቀላሉ እና በወረቀትና እስክሪብቶ የሚከሸን አማርኛ ከማወቅ በላይ ሌላ መስዋእትነትን የማይጠይቅ ነው ። ነባራዊ ሁኔታን መቀየር ደግሞ እጅግ ከባድና ቃላትን ከመሰካካት በላይ ዋጋ መክፈልን የሚጠይቅ ነው ። መተረብ ፣ ማሽሟጠጥ ፣ ማራከስ ፣ ማብጠልጠል የለመድነውና ያደግንበት እንጅ ኢትዮ ፎረም ያመጣው አዲስ ጥበብ አይደለም ። የዚህ አይነት ሀተታ ጥላቻ ለጊዜው ስሜታቸው ቅርብ የሆነ ጥቂት የዋሆችን ቀልብ ገዝቶ በአዋቂነትና ጀግንነት ተራ ያስመድብ ይሆናል ። ያውም ቢሆን የተሟላ አይደለም ። ግማሹ ሲያሞግስህ ግማሹ አፍቃሪ ወያኔ የሚል ሀረግ እየመዘዘ ይለምጥሀል ። እናም አንተም በሰወች አይን ጎደሎ እንጅ ሙሉ አይደለህም ። እናም አንተ እምታብጠለጥላቸውም ሌሎች ደግሞ ይማልሉላቸዋል ። ሙሉም አይደሉም ጎደሎም አይደሉም ። በአጭሩ ለማለት የፈለኩት አህምሮህ በሙሉ በኔጌቲቭ ኢነርጅ ከተሞላ ጎደሎነት ያንተም የሌላውም የጋራ ባህሪ እንጅ በአንተ የቃላት ክሸና የተገነባ አድስ ማንነት አይደለም ።
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 3 месяца назад
ማንነቱ እንዳይታወቅ በከንቱ የሚዳክረው መሪ ብንለው አይሻልም?ለመሆኑ ከህዝብ የሚያመልጥ ነገር ይኖር ይሆን? ሰውም ሀገርም ይታዘበኛል የማይል ስለሱ አፈርን፣ ደሞ ወሎ ሔዶ የዋሁንና እንግዳ ተቀባዩን ወሎዬውን ሊያምታታ መሞከሩ፣ የሚናገረውን ማስተዋል የተሳነው፣፣
@yitbarek350
@yitbarek350 3 месяца назад
ይሄ አጭበርባሪ ሸንጋይ! ወሎን በወለጋ የምያስቸፈጭፍ ማን ነው? ወሎን በ መከላከያ እርዳታ 4ጊዜ ያስወረረ የጨፈጨፈ ማን ነው? አንተ አይደለህም ወይ? ፍርዱን ለ ኢትዮጵያ ህዝብ!👍
@azeb9433
@azeb9433 3 месяца назад
ኢትዮጵያውያን ግን መቼ ነው ከጭብጨባ የምንላቀቀው?
@TheBex2007
@TheBex2007 3 месяца назад
ሌባ የሆነ ጭራቅ ነገር ነው:: የወሎ ህዝብ በየቦታው ሲሳደድ የት ነበርክ ምንም ባታደርግ እንኳን ህመማቸውን ተረድተህ አይዟችሁ እንኳን አላልክም::
@esubalewgize160
@esubalewgize160 3 месяца назад
አቤት እንዲህ ያለ ወፈፌና የአበደ "መሪ"ኢትዬጲያም ሆነ በዓለም ሀገራት ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም።ፈጣሪ ሆይ በኪነ ጥበብህ ይህን የዋህና አማኝ ህዝብህን ትታደገን ዘንድ በምትወዳት እናት በእመብርሃን ሰም እንማፀንሃለን።
@mebratufentahun4316
@mebratufentahun4316 3 месяца назад
Well come ኢትዮ ፎረም ሱሴ
@Man-y2k
@Man-y2k 3 месяца назад
ወሎ ላይ ሱሪውን አውልቆ አርቶባቸው ካባ ሸልመውት መጣ አማራ የሚነቃው ስንት ሲገደልበት ነው
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 3 месяца назад
በብዙ ሚሊዮኖችም ቢገደል መንቃቱን እጠራጠራለሁ። ወደፊት የምናየው ይሆናል።
@Gunner244
@Gunner244 3 месяца назад
ትናንት ሲያንቋሽሸው ለነበረ ህዝብ አሁን ይሸልመው? እረ ትግራይን ተሎ አስወጡልን ከዚህ ውርደትም ህዝብ
@ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ
ይሂ ሰውዬ እብድ ነው መሠለኝ ማን መሠለው እያርበደበደው ያለው ሰሜን ወሎ እና ደቡብ ወሎ አማራ ሳይንስ የአማራ መነሻው መሆኑን ዘንግቶ ደሴ እና ሀይቅ ሂዷ መጎረር ወሎን አለማወቅ ነው ወንድ ከሆነ ለምን ወልደያ አልሂደም😂
@fekaduabiyk446
@fekaduabiyk446 3 месяца назад
እኔ የምለዉ እነዚህ አንዳንድ አሽቃባጮች ለምን የዚህን ጠ/ሚ የተዛቡ ንግግሮችን አሰባስቦ ለህትመት እንዲበቃ አያደርግልንም ለቀጣይ መማሪያ ይሆን ነበር
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 3 месяца назад
ይኸ ውሻ ዘመዶቸን ሰድሰት አመት ሙሉ እያሰታጠቀና ሰምሪት እየሰጠ ያለ ወላጅ ያሰቀራቸው ኦኮ እዛው ጃራና ሀርብ ላይ ናቸውአየህ አሰጨፍጫፊው አብይ በመሆኑ እነዛን ወላጅ አልባ እንኳን ሊጎበኛቸው ማንሳትአይፈልግም🙄አብይ አአህመድ ሰንት ግዜ ያታልለናል
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 3 месяца назад
የአቢይን ፊት ማየትና ድምፁን መስማት ለተፈረደባቸው ሰዎች በቅጣት መልክ ለፖሊስ ቢተላለፍ ከባድ ቅጣት ይሆናል።
@voiceamhara
@voiceamhara 3 месяца назад
ኢትዮ ፎረም ህዝቡ ፋኖን እንዲቀላቀል ቀስቅሱ:: በተለይ የትግራይን ሕዝብ ቀስቅሱ!
@Mashquke
@Mashquke 3 месяца назад
የጋላ ሐገር ሲያድግ በቤተ አምሓራ የሚኖር ወጣት ጫትና መጠጥ ቀርቦለታል ከበሽታ ጋር ።ይህ ነው ወሎዬ የተደረገው ።
@bitiwededworku8943
@bitiwededworku8943 3 месяца назад
ይሄ ገዳይ የሆነ ሰውዬ አሁንም ለመግደል ምንም እንዳልደከመው የሚያሳይ ተራ የደደብ ንግግር ነው የሚናገረው ትፅዛዝ ለማስተላለፍ ከእኔ ውጪ ይልና ተጠየቅ ሲመጣ ግን ??????
@FanoMichaelKassa-zu7xp
@FanoMichaelKassa-zu7xp 3 месяца назад
ኢትዮ ፎሮሞች በርቱልኝ ከእናተ ሚዲያ ብዙ መረጃዎች ማግኘት ችለናል ብዙም ተምህረናል በርቱል።
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 3 месяца назад
ግን በዚ ውሻ ብቻ አልፈርድም.. ህዝብ እራሱ ሰነፍ ነው እንዴ ኬኒያዎች ትንሽ ተነካን ብለው አለም እያናወጡ ነው! ይህ ህዝብ ግን ማለቃቀስ ብቻ!!
@ፍዘርሉሲ
@ፍዘርሉሲ 3 месяца назад
ደግማ ስለሆኑ አረድካቸው እድሜህ ይጠር የወለድከው አይደግ ፈጣሪ ግን እድሜህን ያሳጥረው አሜን
@HagosAklom
@HagosAklom 3 месяца назад
አብይ ይሄን ሁሉ ግርግር የሚፈጥረው አማራን ለመከፋፈል ነው አማራ መቼ ነው የምትነቃ ዎሎዎች ተው ንቁ
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op 3 месяца назад
ሰላም ወንድማለም ያየሰዉ ጀግና ሰላምህ ይብዛ ፈጣሪ ከናንተጋር ይሁን የኔአንበሶች የተበዳይ እንባ አባሽ የሰዉሁሉደራሽ ምርጥ ኢት/ኖች በደንብነዉ የተነተንከዉ ሰሚጀሮ የለምንጂ ፈጣሪ ይድረስላቸዉ ያሳዝናል😢😢😢😢😢
@Kuchakamparach-lg1qd
@Kuchakamparach-lg1qd 3 месяца назад
Ethioforum, really special. Your fact based reports and information sharing, accurate information, fairness and objectivity with perfect integrity and principle on the major events covered by the media in the country. However, the hate blinded and poison propagating medias continued to accuse and label Ethioforum as Woyane media.
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 3 месяца назад
ይህን አፈ ቅቤ ሰውዬ ወሬ የሚሰሙት የሰፈሬ ገራገረ ልበቀና ሰዎች አይኑን ባፈርመሙላት ነበር
@yelewwosencherinet4306
@yelewwosencherinet4306 3 месяца назад
He is stubborn and he doesn’t know political correctness . እርምጃ እንወስዳለን ባያደርግ እንኳን እኔ አይደለሁም ችግሩ ይቀጥላል ይላል
@ayyaana9918
@ayyaana9918 3 месяца назад
ይህ ሰው እንደ መለስ ፈጣሪ በድንጋጤ ይድፉው ጭንቅላቱ ተፈጥፍጦ አስክሬኑን አንየው።
@voiceamhara
@voiceamhara 3 месяца назад
የዘር ክልል ካልፈረሰ መፈናቀል ይቀጥላል ! ህገ መንግስቱ የሚለው በብሔር ተደራጁ ነው:
Далее
🛑самое главное в жизни!
00:11
Просмотров 67 тыс.
Airpod Through Glass Trick! 😱 #shorts
00:19
Просмотров 647 тыс.
🛑самое главное в жизни!
00:11
Просмотров 67 тыс.