Тёмный

የዲ/ን ሄኖክ ሐይሌ ድንቅ ስብከት የቅዱሳን አማላጅነት አያስፈልግም ??? እጅግ ወቅታዊ ምላሽ ለኢአማንያን 

Biruhe tube
Подписаться 3,5 тыс.
Просмотров 123 тыс.
50% 1

biruhe tube በዚህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዶግማ ቀኖና እንዲሁም ትውፊትን የጠበቁ የሕብረት ዝማሬ፣ወረብ፣ትምህርቶች፣ ምክረ አበው፣የገድላትገጽ፣ ሌሎችም ልዩልዩ መንፈሳዊ መርሐግብ
በዚህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዶግማ ቀኖና እንዲሁም ትውፊትን የጠበቁ የሕብረት ዝማሬ፣ወረብ፣ትምህርቶች፣ ምክረ አበው፣የገድላትገጽ፣ ሌሎችም ልዩልዩ መንፈሳዊ መርሐግብ

Опубликовано:

 

29 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 121   
@user-gu2de3wd5p
@user-gu2de3wd5p 6 месяцев назад
አሜን በተማርነው 30 60 100ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ለመምህራችን ዳ/ን ሔኖክ ቃልሂውትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በጣም መልካም ትምህርት ነው ያገኘነው ጸጋውን ብዝት ያድርግልኅ የተዋህዶ ልጆች ሼር አድርጉ ሁሉም ይስማ
@HappyGlobe-fu3oj
@HappyGlobe-fu3oj 5 месяцев назад
Ameeeen Ameeeen Ameeeen kalahiyit yasamalin❤
@rozarozaroza5022
@rozarozaroza5022 5 месяцев назад
ጌታ ሆይ የልብ ክርስቲያ አድርገን❤❤❤❤❤
@Almaz-wg9gv
@Almaz-wg9gv 5 месяцев назад
የሰማናውን በልባችን አሳድርብ አሜን/3❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-uc1mn6gl7g
@user-uc1mn6gl7g 6 месяцев назад
መምህሬ እመቤቴ ትርዳን ውሀ ጠምቶኝ እደመጠጣት ነው ያተ ትምርት ❤❤
@shewayezerihun2064
@shewayezerihun2064 6 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደዚህ አይነት የተመረጡ ወንድሞችን ያብዛልን በእውነት ቃላት ያጥረኛል እረጅም እድሜ ይስጥልን የሰለሞን ጥበብ አብዝቶ ይስጥልን የምትወዳት ወላዲት አምላክ በነገሮችህ ሁሉ ጣልቃ እየገባች ትጠብቅልን ወንድሜ ሰላሙን ቅዱስ አማኑኤል ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@user-vp1ep7bg5e
@user-vp1ep7bg5e 5 месяцев назад
መምህር። በጣም ጥሩ ትምህርት ነበር። ግንለምን እንደጠፍህ አልገባኝም
@user-jb3fy8lz3y
@user-jb3fy8lz3y 6 месяцев назад
D/n henock ተባረክ በ ብዙ ወንድሜ❤❤❤
@bediluwolde5592
@bediluwolde5592 5 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነቱ አስደናቂ ትምህርት ነው በዕድሜ እና ጤና ይጠብቅልን። ❤❤❤
@HirutGirma-ie9ls
@HirutGirma-ie9ls 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c 5 месяцев назад
ቃለሕይት ያሠማልን ይችን ቀን ለሠጠን አምላካችን ሉእል እግዚአብሄር የተመስገነ ይሁን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🥰🥰🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@meronyohannes7752
@meronyohannes7752 6 месяцев назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሄር ይመስገን ቃል ህይወት የስማልን ❤❤❤
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
@senaytalemayehu1044
@senaytalemayehu1044 6 месяцев назад
አሜን ቃለወት ያሰማልን በዚህ ዘመን እደናተ ያለ ሰባኪያን የሰጠን አምላክ ክብሩ ይስፍ እየተታበይን አይደለም መፅናኛችን ማለቴ ነው።
@genetgirma5469
@genetgirma5469 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እነኳን እንደናንተ አይነት መምህር ፈጣሬ ሰጠን
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 6 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ዲያቆን ሄኖክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን 🙏🙏
@ejiguakebede457
@ejiguakebede457 6 месяцев назад
Ameeen Ameeen Ameeen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ShewawubshetShewawubshet
@ShewawubshetShewawubshet 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን፫🤲🌹 በረከቱ ላካፈልከን መምህራችን የህይወት ቃል ያሠማልን ፀጋዉን በረከቱን ያብዛልህ👏🌹🌹
@tinazegebral4142
@tinazegebral4142 5 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yemataworkdessalegenworkne4533
@yemataworkdessalegenworkne4533 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@user-zo5nm1xk9h
@user-zo5nm1xk9h 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህንወት ያሰማልን
@hannaathuniya9335
@hannaathuniya9335 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃቃለ ህይወት ይሥማልን
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 6 месяцев назад
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋን ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን እኛ ግን የተሰቀለውን የክርስቶስን ስም እሰብካለን አሜን
@fatimamohammed2223
@fatimamohammed2223 4 месяца назад
ቃለ ህይወትን ያሠማልን🙏🙏🙏
@ritatwelco9725
@ritatwelco9725 5 месяцев назад
Amen Amen Amen
@elsaababa9468
@elsaababa9468 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏
@asterzewdie3160
@asterzewdie3160 5 месяцев назад
Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏
@zewduaddisu7966
@zewduaddisu7966 6 месяцев назад
አሜን✝️ አሜን ✝️ አሜን ✝️+✝️ አሜን አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን አባቴ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ✝️ ተመስገን ✝️ አመላኬ ✝️ ተመስገን ✝️ ጌታይ ተመስገን ✝️ ጌታይ ሁሌም ተመስገን ነውድሜ ⛪️✝️✝️✝️⛪️ 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏 🏥🏩🏥 ⛪️✝️🙏✝️🙏⛪️✝️✅
@sahletesfay921
@sahletesfay921 5 месяцев назад
ኣሜን ቃለ ህወት ያስማልን እናመስግናለን እድመና ጥና ይስጥልን
@rozarozaroza5022
@rozarozaroza5022 5 месяцев назад
ጌታ ሆይ የልብ ክርስቲያን አድርገን
@luluatkhalij5
@luluatkhalij5 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያለማልን አባታችን መምህራችን
@girmaabera7619
@girmaabera7619 6 месяцев назад
ቃልህዬት ይስማልን እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል ባቢሌን ወደቀች ወደቅች 📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅 እማ ፍቅር ይሆነች ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቃቹ ውጭ ድማችን 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🌍🌍🌍🌍🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🛎️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖እኛ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን 💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖 ቅዱስ ሚካኤል እና ቅዱስ ገብርኤል ኢትዮጵያውያን ይጠበቀን አሜን አሜን አሜን 🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️አቡነ እስጢፋኖስ ክርስቶስ ይጠብቃቹ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት እና ኣቡነ ሀብት ማርያም ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይስብልን ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍
@user-li3bg8yt7m
@user-li3bg8yt7m Месяц назад
ቃለሕይዎትን ያሠማልን መምሕራችን ፀጋዉን ያብዛልሕ
@natandane4047
@natandane4047 6 месяцев назад
ዳይቆን ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 5 месяцев назад
ቃለህወት ያሠማልን ረቡኒ
@genetgebreyes2010
@genetgebreyes2010 5 месяцев назад
Amen amen amen
@DagmawitAssefa
@DagmawitAssefa 5 месяцев назад
🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 amen amen amen kale hiwot yasemalen
@martabekele1540
@martabekele1540 6 месяцев назад
መምህር እድሜና ጤና ያድልልን
@znashdngato4658
@znashdngato4658 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@marthaalebachew1199
@marthaalebachew1199 6 месяцев назад
ተመስገን አምላኬ በሰማነው ቃል እንድንኖር ይርዳን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-eh8wv5hw5p
@user-eh8wv5hw5p 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@user-rw7qy2zy9x
@user-rw7qy2zy9x 5 месяцев назад
qali hiywoti yasemalin wondimachin🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@marthameshesha8660
@marthameshesha8660 6 месяцев назад
ቃለሕይወት ያስማን የህይወት ምግብ ስለሰጡን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@murael17samri45
@murael17samri45 6 месяцев назад
Amen amen amen kal hiwet yesmealka
@ejiguakebede457
@ejiguakebede457 6 месяцев назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏 ተመስገንልኝ አምላኬ ሆይ ፈቃድህን ይሁን 🙏🙏🙏
@eyayushgudeta3272
@eyayushgudeta3272 5 месяцев назад
@asterwarga14
@asterwarga14 5 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 💕🙏🏾💕🙏🏾💕🙏🏾💕
@abayneshayano3255
@abayneshayano3255 6 месяцев назад
❤❤❤ Memeheran qal heyewet yasemalen regem edem ketena gar yestelen ❤❤❤
@user-hd3yc6jx9m
@user-hd3yc6jx9m 4 месяца назад
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን ❤❤❤
@unpredictableus764
@unpredictableus764 6 месяцев назад
እልልልልልልልልልልል ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን❤❤❤
@FitihFetaw
@FitihFetaw 4 месяца назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን!!!
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 5 месяцев назад
Memhroy Qalyot yasemaln!
@kasumechal1725
@kasumechal1725 6 месяцев назад
የተሰቀለውን ክርስቶስ እንሰብካለን . Thank you Dn. Haile
@EfremGmedhin
@EfremGmedhin 6 месяцев назад
Maletih
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g 4 месяца назад
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@user-qv2ho8cn3i
@user-qv2ho8cn3i 6 месяцев назад
Amen 🙏
@user-qt5qm6uz6h
@user-qt5qm6uz6h 6 месяцев назад
Kal huyewet yasemalen bezu teyak temelselgn yagelglot zemenhun yarezamelen wedemahen
@deregehailu1925
@deregehailu1925 6 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማን እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን ንገር ግን ዲኮር የተደረጉ ቀለማቶች ባልተለመደ መልኩ ሊያለማምዱን የፈለጉት ነገር ያለ ይመስለኛል ውይም ባለማወቅ ግን አይመስለኝ ጥንቃቄ ይደረግ ለገንዘብ የተገዝ ብዙዋች ናቸው ጥንቃቄ ያስፈልጋል
@user-go4zb5wh7l
@user-go4zb5wh7l 6 месяцев назад
አሜንአሜንአሜን🎉🎉🎉
@haimanotadmassu2389
@haimanotadmassu2389 6 месяцев назад
የህይወትን ቃል ያሰማልን❤❤❤
@sintayehu5117
@sintayehu5117 6 месяцев назад
Kale hiwet yasemalen memiher
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 5 месяцев назад
Beautiful lessons
@BirukSebiseba
@BirukSebiseba 5 месяцев назад
Thank you! 😃
@azebtekle27
@azebtekle27 6 месяцев назад
መድኃኒአለም ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@regat8692
@regat8692 6 месяцев назад
Tabarke good bless you 🙏 ❤️
@tilahun5421
@tilahun5421 4 месяца назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤
@furnokatama8669
@furnokatama8669 5 месяцев назад
Ameeen❤❤❤❤❤❤❤
@user-ep4ru3cg9i
@user-ep4ru3cg9i 6 месяцев назад
አሜን ❤አሜን❤ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@tadela3984
@tadela3984 6 месяцев назад
ቃላህዎትያሳማልንመሚራን🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 10 дней назад
ቃለ ህይወት ያስማን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@mimibeyene5730
@mimibeyene5730 6 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲
@sahletesfay921
@sahletesfay921 6 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህወት ያስማልን
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc 6 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን⛪
@genetgebreyes2010
@genetgebreyes2010 5 месяцев назад
Kalehywet yasemaln memhr tsegawn yabzalh
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 5 месяцев назад
Thanks very much brother information
@BirukSebiseba
@BirukSebiseba 5 месяцев назад
Always welcome
@alemuregasa6949
@alemuregasa6949 24 дня назад
Amen Amen Amen !
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 5 месяцев назад
Amazing explanation
@unpredictableus764
@unpredictableus764 6 месяцев назад
ዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sbhshszhsbsh1235
@sbhshszhsbsh1235 27 дней назад
አሜን❤❤❤
@destadesta8703
@destadesta8703 6 месяцев назад
Qalhiwtin yasemlna❤❤❤
@user-qo4ss5ep9n
@user-qo4ss5ep9n 6 месяцев назад
❤❤❤ qale hiwet yesmalna d,hienok amen
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 4 месяца назад
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን
@aass5403
@aass5403 Месяц назад
ቃለ ህወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏
@MimiMimi-bf5gg
@MimiMimi-bf5gg 6 месяцев назад
መምህሬ ቃለ ህይዎት ያሰማልን
@user-qo5eg2cu4z
@user-qo5eg2cu4z 6 месяцев назад
እርህሱ መሆን ያለበት እና ግን የተሰቀለውን ክርስቶስ እንሰብካለን
@soloaskias3105
@soloaskias3105 5 месяцев назад
ፈጣሪ የረዳው ያሳየው ልብ ይለዋል:> “የክርስቶስ ኢየሱስም የሆኑቱ ሥጋን ከክፉ መሻቱና ከምኞቱ ጋር ሰቀሉ።” - ገላትያ 5፥24 ልብ ያለው ልብ ይበል:> ማነው የተሰቀለው??? እየሱስ አልተሰቀለም:: እየሱስ ግን ዳቢሎስን ሰቅሎልናል::
@wudeasfaw3561
@wudeasfaw3561 2 месяца назад
Amene Amen Amen ❤❤❤
@user-vt2bu1hb8u
@user-vt2bu1hb8u 6 месяцев назад
amen amen amen
@edantirfe8994
@edantirfe8994 6 месяцев назад
Amen kale hiwot yesemaln egziyabher amlek be edme betena bebetu yekoyiln 🙏🙏🙏
@user-sq2ee7yc7b
@user-sq2ee7yc7b 5 месяцев назад
ANTE YNEBEUNE MENE FELEGE HEG TLALEFAL NTLA. ENJIE. AMELAKE YELHE LABA YLUSIFR LEGE WETA
@negashtetemke9915
@negashtetemke9915 6 месяцев назад
@user-gv2nz7jg3f
@user-gv2nz7jg3f 6 месяцев назад
❤❤❤
@destadesta8703
@destadesta8703 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@user-ci5jb5ul2z
@user-ci5jb5ul2z 6 месяцев назад
ቃለሂወት ያሰማልን ክብር መምህራችን🙏🙏🙏
@bisratberhane4457
@bisratberhane4457 6 месяцев назад
Abatachen Regem edmena tena yestachehu xegawn yabzalachehu bexlotachehun asbun kenebetsebochey nurulen 1000Amet
@aaw5447
@aaw5447 4 месяца назад
♥️♥️♥️
@user-adis
@user-adis 6 месяцев назад
የተማርነው እና ያዳመጥነውን በልቦላችን ሰሌዳ ይፃፍልን !! አሜን!!
@elsaababa9468
@elsaababa9468 4 месяца назад
ይህንን ትምህርት እባካችሁ🙏 ትዝታው የሚባል ከሀዲን የምታውቁ ካላችሁ Sheree (አስተላልፉለት) ታቦትችንን ጥዎት ሲል ሰምቸው ታምሜአለሁና:: እርዱኝ ያውቃል ግን ዘንግቶት ከሆነ ብዬ ነው:
@RomanYohanes
@RomanYohanes 4 месяца назад
Wow❤
@RomanYohanes
@RomanYohanes 4 месяца назад
Ymi
@ameleworkazeze4040
@ameleworkazeze4040 5 месяцев назад
Eyesus bcha yimelekal yewedesal debal na aja i ayasfelge bchawn kebeki belay new abeka!!!!!!
@yorda46
@yorda46 6 месяцев назад
ዝተፈተኻ ሓወይ ጽቡቅ ጀሚርካ ብርግጽ ብርሃን ዓለም ኢና ክሳዕ ብሂወት ዘለና ወንጌል እንዳ ሰበኽና እቲ አባና ዘሎ ብርሃን ነርእዮም ከምቲ ዝበልካዮ ክስበኽ ክምለኽ ዝግብኦ እቲ ምእንታይን ምእታኻን ዝተሰቅለ ክርስቶስ ጥራይ እዩ አይትሓዋውሶ ክርስቶስ ጥራይ ስበኽ፡፡
@inpskhalifa701
@inpskhalifa701 6 месяцев назад
እናተ ኣርቶዶክሳዊያን በደሳለኝ በመሰለኝ አትሰበኩ ቃሌ ከምታልፍ ምድርና ሰማይ ይለፍ እደወጌሉ ሳይሆን እደናቶች ስሜት ነው ምትሰበኩት
@surafelhabte
@surafelhabte 6 месяцев назад
ሰው ከሆንክ ጨርሰህ ስብከቱን ስማ እመነኝ በህይወትህ እንደዚህ አይነት ስብከት ከማስተዋል ጋ አትሰማም ስማና ሰው ሁን
@surafelsisay6386
@surafelsisay6386 5 месяцев назад
ለማያምን ሰው ብትነግረው መልሶ ይዘልፍሃል፡፡
@alemisegedbirihenu6877
@alemisegedbirihenu6877 6 месяцев назад
ወንድሜ አሉባልታ አታዉራ እዉነትን የወንጌሉን ቃል አስተምር ፊልጵሲዮስ ምእራፍ 4 ከ19 ጀምሮ አምላኬ እንደባለፀግነቱ መጠን የሚስፈልጋችሁን ሁሉ በክርስቶስ ይሞላባችኋል ኦርቶዶክስ ሞታለች ሰዉ ስታመልክ ከክርስቶስ እርቃችኋል ነገር ሁሉ አብቅቷል የተተረከለት የተተነበዬለት መፅሀፍት ያወደሱት መሲሁ መጥቷል ሰይጣንንም ሞትንም መከራችን በሽታንም ጥማትንም ምኞትንም እርጋንንም አሸንፍ በመስቀላይ ጠርቋቼዋል ታዲያ ለማርያም ለምን ትሰግዳለህ ወንድሜ ታቦቱ ላይ የተፃፈዉ ህግ ነዉ ህግ ደግሞ ሞትን ሰጥቶናል ህግን ፈፅሞ ከሞት ያዳነህ መጥቶልሀል ቃሉ እንዲህ ይላል ቀድሞ በህግ ተይዛችሁ ትኖሩ ነበር ህግ ደግሞ እምነት እስከሚመጣ ድረስ ሞግዚት ሆኖ ይኖር ነበር አሁን ግን እምነት መጥቷልና ከሞግዚት በታች አይደላችሁም አሁን በክርስቶስ ያሉ ኩነኔ የለባቼዉም አሮጌዉ ሁሉ አልፏልና አሁን ሁሉም አዲስ ሆኗል
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 6 месяцев назад
ቤተ ክርስቲያን ለእናንተ ህንጻ ይመስላችኋል። ስለዚህ አይገባህም። ህይወት የማይለውጥ ትምህርት ታስተምራለህ ከዚህ ሲወጡ ጠጃም ገዳይ ወንድሙን የማይወድ ትውልድ ያበዛች ቤተክርስቲያን ኦርቶዶክስ ነች።
@alemisegedbirihenu6877
@alemisegedbirihenu6877 6 месяцев назад
ኦርቶዶክስ በጣም አዘንኩባችሁ አፈርኩባችሁ ስራ ከማያቁት ጥቁር ለባሽ እርግማን ጳጳስ ሆድ አደሮች ጥቁር ቀሚስ ለባሽ የእምነትና የእዉነት ጠላቶች ዳሩ ምን ታደርጉ አታርሱ አትዘሩ አታጭዱ ምግብ ሰራተኛ እግር የሚጥብ ልብስ የሚያጥብ አልጋ የሚያነጥፍ ሎሌ ዲያቆን አላችሁ ኦርቶዶክስ ስትፈርስ ቄስና ዲያቆናት ሲሰዬፉ ሲታረዱ ሲረሸኑ ዝም አላችሁ ለመሆኑ በምን ካልኩሌሽን የህዝብ እረኛ ትሆናላችሁ የለበሳችሁት ጥቁር ቆብና ቀሚስ የሞት መጥሪያ ከርስ እርግማን ነዉ ብዙዎቻችሁ ለፈጣሪ ሳይሆን ትራፊ እንደተጣለለት የዉሻ ቡችላ ለከርሳችሁ በጨለማ ቆባችሁን አዉልቃችሁ ቤተመንግስት ገብታችሁ ትወጣላችሁ እናንተ የአሪዮ ዘሮች የአዞ እንባ አልቃሾች የአቢይ ዉሾች ናችሁ ኮስተር ብላችሁ ኦርቶዶክስ ሆይ መንግስት ሀይማኖትህን ሊነጥቅህ ነዉ ብላችሁ ጥሩት ይወጣል አቢይም ያልቅለታል አለምም ያያል ሰላምም ይመጣል ሰምተዉ ስጋችሁን ለማክበር ለከርሳችሁ አትሙቱ ለእዉነት ሙቱ እንጅ
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w 5 месяцев назад
ክፍታፍ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ከፖለቲካ ብሔር የጸዳች ናት አንተ መሪ ልትሆነው አብይ ሲወርድ ያንቅሃል መቼም አብይ አይወርድም እደተመኝህ ይቀራል እሚገሉሁ የራስህ ወድሞች የአብይ ወታደር ሳይሆን
@user-uc1mn6gl7g
@user-uc1mn6gl7g 6 месяцев назад
መምህሬ እመቤቴ ትርዳን ውሀ ጠምቶኝ እደመጠጣት ነው ያተ ትምርት ❤❤
Далее