Тёмный

የዳኒ ሚስጥር እንዳወጣ አስገደዱኝ.. 

adi dancer አዲ ዳንሰር
Подписаться 32 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

adidancer#Ethiopia #love ሰላም ቤተሰቦቼ በዚህ ቻናል የተለያዩ
አዝናኝ ፕራንኮች እና አስተማሪ ድራማዎች የሰዎች የሂወት ታሪክ ይደርሰዎታል የምለቃቸዉ ቪዲዬየ እንዲደርሳችሁ ይሄን ሊንክ ይጫኑ
/ channel
Hello, my family is different on this channe
#adidancer#
#abtube #love
#ኢቢኤስ​
#EBS​
#BESINTU_SITCOM​
#donkeytube​
#comedianeshetu​
#dinklejoch​
#dinklejoch​
#dinqlejoch​
#Ethiopiancomedy​
#ebstv​
#bbcnews​
#Ethiopian​
#ethiopianmusic​
#paralyzed​
#motivationalspeech​
#amharicmovies2022​
#መድረክ​
#lovestory​
#lovestorymovie​
#official​
#comedian​
#drama​
#ድንቅልጆች​
#donkeytube​
#ebssundayshow​?
#dancer #production

Развлечения

Опубликовано:

 

8 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 269   
@EmebetMeles-qe4oh
@EmebetMeles-qe4oh 2 часа назад
የምር እንደዚህ አይነት ወንድም እንዳለዉ ማወቁ አብርሽ ደስ ይላል የምር ምርጥ ልጆች ናቹህ
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 Час назад
ሰይጣን ነው ትዳር የሚበጠብጡ እውነት ያሳዝናሉ😢😢😢
@vyytffthhyg3268
@vyytffthhyg3268 2 часа назад
አዉጣዉ የምር አብርሽ እና ሩቲዬ መቸም አይለያዩም
@maryamsabt2468
@maryamsabt2468 2 часа назад
ተው ተረጋጉ ልጆቹን ሌላ ችግር ውስጥ እንዳታስገቧቸው ለማስታረቅ ሞክሩ በቀል ለማንም አይጠቅምም መጀመሪ ልጆቹን አስታርቁልን
@FatumaAssen-qu3hp
@FatumaAssen-qu3hp 2 часа назад
ሁሉም ሰው በልጆቹ መስራት ነው እሚፍልጉት ግን አብሪሽና ሩታን እሰውልብ እደዚህ መግባታቸው በራሳቸው ስራ የሚሰሩ ጀግኖች ናቸው
@Mahe-moahmed
@Mahe-moahmed 54 секунды назад
አውጣ አውጣ ብላችሁ ልጂን ችግር ውስጥ እዳታስገቡት አብርሺ እና ሩታን አስታርቁልን ከዛ እሄ ዳኒ የሚባል ሾይጧን በደብ ይጠየቅልን😢😢
@sabitatubeሣቢታቲዪብ
@sabitatubeሣቢታቲዪብ 2 часа назад
ደሞ እናተ ከየት መጣችሑ ዳኒ ያሥለቅሥሐል😂😂😂😂😂😊
@للعاللل
@للعاللل 11 минут назад
😅😅😅😅😅😅
@IfufVkcif
@IfufVkcif 2 часа назад
ወድሜ አታዉጣ😢😢😢ነገ እነኚህ አይደርሱልህም😢😢😢
@زينباحمد-ل6ض
@زينباحمد-ل6ض 2 часа назад
እኔ የገረመኝ የልጁ መቦቅቦቅ ምን አልጮነው😂😂😂😂😂😂😂
@ftok3686
@ftok3686 2 часа назад
እኮ ይሄኛውን እኮ ለማያያዝነው
@SadaAthiobia
@SadaAthiobia Час назад
ሢጀመረ ለብስነዉ የሚራርቆቸዉ
@Redu78978
@Redu78978 3 часа назад
አምላኬ ሆይ አላጋጩ አበዛዙ😢
@Gete-bz6vc
@Gete-bz6vc 2 часа назад
ሴት ናችሁ በናተ አፈርኩ 😅😅😅
@SamkeliweZungu-gr8om
@SamkeliweZungu-gr8om 9 минут назад
Thanks my brother ❤❤❤❤❤❤
@MariyamAdam-f8q
@MariyamAdam-f8q 2 часа назад
አብርሽ ና ሩታን አስታርቁዋቸዉ
@haymi16h
@haymi16h 3 часа назад
ይሄን የምታነቡ እናታችሁን ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ እኔንም ደምሩኝ❤
@hizbeyerayawayoutube4352
@hizbeyerayawayoutube4352 2 часа назад
ላዛ ጋጠወጥ አትጨነቅ ሁለቱን የሚያስታርቃቸው ከሆነ አዲን አውጣው የምትሉ ላይክ ጋይሶች❤❤❤
@للعاللل
@للعاللل 11 минут назад
😅😅😅
@SaadaSamad-t2h
@SaadaSamad-t2h 2 часа назад
ወላሂ በምንቃል ልግለጣቺሁ እሄሁሉ ልፍት ላብርሽእና ለሩታ እኮነዉ ዳኒንተብየ ትልኪስ አስጠቅቁት እናእቢታለ ልቀቁት እሩቲንምአረጋጉልን
@BBi-r5p
@BBi-r5p 3 часа назад
ወድሞቸ እባካች መጀመሪያ አብርሽ እና ሩታን አሥታርቁልን ቶሎ ነገሩ ሣይከር😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@SmyrahSgalh
@SmyrahSgalh 2 часа назад
እውጣው ሚስጥሩን ወንድማችን😢😢😢 እባክሕን የሰው ሂወት እየበጠበጠነው
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi Час назад
አውጣ አብሽና እሮታንአበጣብጡ እሱበሰላምአይቀመጥም 😢😢😢😢😢😢😢😢
@AtsedeBelay-v7r
@AtsedeBelay-v7r 2 часа назад
አሰታረቋቸው በናታችሁ ቶሎ እሰም እሚፈልገው የነሱን መለያየትነው ፍላጎቱን አክሸፍ 😥
@Mimilove-c4k
@Mimilove-c4k 2 часа назад
አዲ አትሳሳት ከተባበርን የሸገር ልጆች ተሰብስበን አዳሜ ሁላ ወደ መጣሽበት እንዳትመለሱ ሆ ብለን ከተነሳን አርፍችሁው ተቀመጡ የእኔ ወንድም ይበቃችሆል ለሦሥትሽም
@DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
@DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 2 часа назад
መጀመርያ ሩታና ኣብርሽ ተሰባስባቹ ኣስታርቁልን ከዛ የዚህ ቁራጭ ሰይጣን ይታያል እባካችሁ ፍጠኑ ነገሩ እየተጋነነ ነው😢
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 41 минуту назад
❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢
@asenakubelete51
@asenakubelete51 2 часа назад
ወይኔ አዲ እየዛት አልነበር እንዴ አሁን ምን አስፈራህ😂
@tsehaytekle1238
@tsehaytekle1238 35 минут назад
በርቱ ወድሞቺ አሂ ልክሰክስ ባለጊ ሰድ የ ስወ ሂውት በጥብጦ ኣይቀርም
@sufiyasufi9403
@sufiyasufi9403 3 часа назад
አውጣውየሚያሥታርቃቸውከሆነየምርይሄደነዝአፈርብላየምርከሆነወላሂ💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭
@destakiyaa6390
@destakiyaa6390 Час назад
Meen Ayenate Stufuu nawu Ehaa 😂😂😂😂
@Ali-h3w1b
@Ali-h3w1b 2 часа назад
በአላህ አስታርቋቸው😢😢😢😢😢
@للعاللل
@للعاللل 12 минут назад
ሁሉምሰውበእነሱስምመስራትነውእሚፈልገው
@miretmi3845
@miretmi3845 45 минут назад
ቃስ በል ዎንድሜ የኔ ዎንድሜ ተረጋጋ ሁሉም ዉብ ይሆናል ቃስ በል 💕💕💕
@ዘይነብየመርሳዋ
@ዘይነብየመርሳዋ 2 часа назад
ተጫወቱብን 😢አዳድ ኮሜተሮች አሉ ሁሉን አማኝ 😅😅😅😅
@ASLI__ASLI21
@ASLI__ASLI21 Минуту назад
በውነቱ ተጫወቱብን🤭😁
@user-ug8nz
@user-ug8nz 2 часа назад
😂😂😂😂አይ ድራማ አውጣው ድራማ መሆኑን
@እናትአለሜእወድሻለሁ
@እናትአለሜእወድሻለሁ 43 минуты назад
እነዚህ ደሞ ስራ ፈት ሁላ በግድ አውጣ😂😂😂😂😂😂😂
@UuKk-fe5rz
@UuKk-fe5rz Час назад
ትክክክል ወንድሞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@mulumulu3835
@mulumulu3835 2 часа назад
አሁንእንኳንእንዴትእንደፈራህቦቅቧቃ ለማሰታረቅመሞከርእንጅሌላወሬአወጣለሁእያልክነገይጎደሀልአርፈህተቀመጥአንተለእናትኑርእሺሰውከሀዲነው
@hewanaklog5878
@hewanaklog5878 44 минуты назад
You can tach Danny believe me
@AlemTefera-v9e
@AlemTefera-v9e 2 часа назад
ቲማቲምሀረጉኝብየነበር😅😅😂😂😂
@Zenat-m8p
@Zenat-m8p 2 часа назад
የፈጣሪሥራነው እሡ ሢፈቅድ ተገናኙ ፈጣሪሢል ተጣሉአ
@ዘመንምናየ
@ዘመንምናየ 2 часа назад
😂😂😂😂😂ምድረ ሠገጤ ፍቅር ተምረናል አላሉም በል አዲ ቻናልህ እንዲያድግ ድራማዉን ተቀላቀል ዳኒሻ አንጫጫዉ በርታ
@ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ
ምን አይነት ጪንቅላት ነው ያላቹሁ ለምትፅፉት ነገር ተጠንቀቁ ቢንስ እሚያስተምር ነገር ጻፉ
@ዘመንምናየ
@ዘመንምናየ Час назад
@@ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ ፐፐፐፐየኛ ፃድቅ ለዶላር እለቅሶም እንጨነቅ
@ኢክራም
@ኢክራም 2 часа назад
እረወድሞቸአይዟችሁ እደምንም አስታርቁልን ቤተሰብእረድምፃችንይሰማ
@ohdgshggebdk8337
@ohdgshggebdk8337 2 часа назад
Pelis 🙏 pelis 🙏 yetechalachiun hullu adergachiu Erutaye Ena abershen Astarquln
@حسابخاص-ق8خ
@حسابخاص-ق8خ 55 минут назад
የበለጠ ነገር አታቀጣጥሉ ኤጭ እናስታርቅ ብትሉ ቀላል ነው
@ቢትአደምነኝያላህባሪያ
ወይ ድራማው የተመቼው አዲ ድራማ መሆኑን ይገልፃል ሀሀሀሀ
@VipVip-ep4ug
@VipVip-ep4ug 2 часа назад
አድእምትባልጂግን አርፈህብትቀመጥይሻልሀል በራስህ ላይ ከነሱየበለጥችግር ታመጣለህ
@ክብርለጀግናውመከላከያስራ
ሃምሳ ቢወለድ ሃምሳ ነው ጉዱ እደ ዳኒ ያለ ይበቃል አንዱ ተልባ ቢጫጫ ባንድ ሙቀጫ አሉ እናተኳ ቲኒኝ መሆናችሁን ማወቅ ያለባችሁ እደናቃችሁ ማወቅ ያለባቸሁ እናተ ስተጫጩ አንደየም መልስ አልሰጣችሁ ይሁሉ ስለ ናቃችሁ ነው ሁሉም ማልቀስ ብቻ ማርቆስም ወቶ አለቃቀስ በሩቅ ሁኖ እናተም እዚህ አብረሃምም እቤት ለቅሶ ለአንድ ሰው ይሄ ሁሉ ለቅሶ የምር የደብራል የመዳም ቅመሞች ለቅሶ ዳኒሻ ይመቼክ አባቴ ጀግና ቲኒኝ ቢጠራቀም ጋን አይበፍት ይባላል
@LeenAdil-f4n
@LeenAdil-f4n 2 часа назад
እናንተን ብሎ ዩቱበር ዳኒ ጀግና ሁልሽንም አንጫጫሽ
@SadaAthiobia
@SadaAthiobia Час назад
ሀሀሀሀሀ😂😂😂 ወድ ናችሁ እደ እናተ ሀሀ😂😂😂😂
@momskiyyah77734
@momskiyyah77734 2 часа назад
አስታርቋቸው በእግዚአብሔር ስም ውይ
@Hወሎየዋ
@Hወሎየዋ 56 минут назад
ማሳታረቅ ከፈለጋችሁ አስታርቁ አውጣ አታውጣ አትበሉ
@AhamadKhan-x6m
@AhamadKhan-x6m 45 минут назад
ኣይ ትቃደዱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hallkmah
@hallkmah Час назад
ላብሪሽ ና ላሩታ ብቻ ኣይዴላም ሁሉም ቤት ይጋባል ላራስቹ ስትሉ እዳዛ ኣይናት አሳፋሪ ድርጊት ይቁም😢😢😢😢
@buzumeshbeqele6779
@buzumeshbeqele6779 2 часа назад
ተባረኩ
@AbebeAbebe-q1u
@AbebeAbebe-q1u Час назад
እንኳን ዳኒ እኒ ደጋፊዉ ባገኛችሁ እወጋሀለሁ
@Aleema-m5b
@Aleema-m5b 2 часа назад
Rabbiin rutafi abrish Ada hin basii 🎉🎉🎉
@MervatAbuEisheh
@MervatAbuEisheh Час назад
ሲጀመር.አፍህን.ዝጋ.ከመጀመርያ.ለምን.እናገራለሁ.አልክ
@WaabiiGadisa-ok1hw
@WaabiiGadisa-ok1hw 2 часа назад
Uuffii guyyaa rutaye Fi abrish itti araaramaanii du'ee egaa, waqayyoo itti haa dabalamuu❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@ሰልነኝየዎላይታልጅ
D king 💪💪💪jaginaa💪
@BaneshSmart
@BaneshSmart 2 часа назад
👎👎👎🤑
@Merrychalai5z
@Merrychalai5z Час назад
Yetu jegna damo achi ye mechrsha balage new dani yhen tarkun betktaty eshi
@saaass4604
@saaass4604 Час назад
🌹🌹🌹👌👌👌
@zdatlaw9358
@zdatlaw9358 26 минут назад
አድ ዝም በል ምንም እንዳታወጣ የራሳችሁ ጉዳይ እዚያው ይግማሙ
@destakiyaa6390
@destakiyaa6390 Час назад
Nagaruu Eyaa tozee nawu guys 😂😂😂
@belayneshyelma7595
@belayneshyelma7595 Час назад
Adda gobez tenker sera ayzh.
@ሙየመድአሕመድ
@ሙየመድአሕመድ 47 минут назад
ምድነው ጉድኮነው😂😂😂
@ohdgshggebdk8337
@ohdgshggebdk8337 2 часа назад
Awutaw Ena dengeto arfo yikemet
@SeluSelu-i2w
@SeluSelu-i2w 38 минут назад
Astarukuwachew ❤
@Beza-q8e
@Beza-q8e 44 минуты назад
እነዚህ ልጆች ለሚመጣብህ ችግር አይደርሱልህም አርፈህ ስራህን ስራ ተው ተው
@SmakJeid
@SmakJeid Час назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ZEBlDAR
@ZEBlDAR Час назад
አብርሽ አይረባም እጂ የዳኒ ጭቅላት አይለውም
@AbeyAse
@AbeyAse Час назад
ይውጣ አባክህ😢😢😢
@MartaDade
@MartaDade 28 минут назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እሺ ከዛስ
@bizayhuashare3200
@bizayhuashare3200 Час назад
መግስት ግን ምን አለ እነዚክ የመደር አዉደልዳይ ምናለ ወደዉትድርና ብትወስድእና ብገላግለን
@KebeduGidey
@KebeduGidey Час назад
ተዉት ለሁወ ትአደጋ ነዉኢደዛ አይደ ለሚ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mulumulu3835
@mulumulu3835 2 часа назад
አዲ አሁንቸግሩሰጥየምገባበትቀንደረሰአርፈህአትቀመጥምቡሗላ እዳርትቀራለህ እነሱይታረቃሉአለቅላቂሁላ
@eexxx7735
@eexxx7735 2 часа назад
እረ ወደሜ እባከህ አሰታረቃችወ ከአብረሽ ቤት ነወ የመጣሁት
@TesfayBrhane-j6g
@TesfayBrhane-j6g 28 минут назад
ጀጋኑ አጀኹ ከሉ ሰብ ኣብ ገንኹም ኣለና
@AbebeAbebe-q1u
@AbebeAbebe-q1u Час назад
ምን አገባችሁ ብታወጡ ባታወጡ ዳኒ 3ሽ ም አትመጥኚዉም
@sead-w6s
@sead-w6s 2 часа назад
ወይ ጉድ ያገሬ ሰላም ማጣት ነው ሰላሜን የነሳኝ
@ትእግስት-አ5ተ
@ትእግስት-አ5ተ Час назад
ትክክል እኔም😢😢😢
@sead-w6s
@sead-w6s 58 минут назад
@@ትእግስት-አ5ተ የነሱ ጨዋታ መቸ ያልቃል
@AsAs-ur9x
@AsAs-ur9x Час назад
ሠዉየዉ ዳኒ ነው ሥርአት ያዙ በዳኒ ቀልድ የለም💪💪💪💪💪🤣😜😜😜🤣💪💪💪💪😜
@SadaAthiobia
@SadaAthiobia Час назад
🎉🎉🎉❤
@R7vVVLemlemyGBr
@R7vVVLemlemyGBr Час назад
ገደል ግቡ
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 Час назад
ሀይ አገሬ ሰንት የወን ሞግዚት ፈጥረሻል እንደው
@Beza-q8e
@Beza-q8e 46 минут назад
አዲ ተው ተው በሰላም መኖር አልፈለክም
@bakdjansdksj8523
@bakdjansdksj8523 Час назад
እውነት ዳኒል የምትባ ልጅ ታንዳለህ
@enanu7590
@enanu7590 37 минут назад
አዴ አርፈህ ተቀመጥ በዚህ መጥፎ ጊዜ በራስህ ላይ ሌላ ጣጣ እንዳታመጣ
@AaAa-sz9uk
@AaAa-sz9uk Час назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤪🤪🤪😁
@Gete-bz6vc
@Gete-bz6vc 2 часа назад
ወድ ከሁናችሁ እሱን መያዝ እጅ ምድር ቡቅቧቃ ሁላ
@berhmeth
@berhmeth 2 часа назад
ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭
@AhamadKhan-x6m
@AhamadKhan-x6m 48 минут назад
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@luluhabtu6808
@luluhabtu6808 11 минут назад
መቸም ቢሆን ለዩቱባቹ ለማደግግግግግ እየትራራጥዑነው ሁላቹ ሁላቹ ለራሳቹ ጥቅምምምም ነዉ
@HHLoevHHLoev
@HHLoevHHLoev 2 часа назад
ቱ ከቱ አልጫ😅😅😅😅😅
@bezi-e7l
@bezi-e7l Час назад
geta.yebarakchu.dani.mani.abt.silhnn.kayti.agari.yeta.lakahno har.abisaba.wusxi.yebaxbxa.uko😢😢
@zeynabaahmad3623
@zeynabaahmad3623 Час назад
Xaaakiriiuiii❤❤❤❤❤
@abebeabebe1993
@abebeabebe1993 38 минут назад
ክክክክ😅😅😅😅
@seadahabesha2943
@seadahabesha2943 2 часа назад
ዝም በላቸው ድራማቸውን ይስሩ አንተ ምን አስጨነቀህ
@zdatlaw9358
@zdatlaw9358 27 минут назад
ለምን ወንድነት ካላችሁ እዳን ጋር አትሄዱም ምድረ አህያ
@SaraTesfay-s8n
@SaraTesfay-s8n Час назад
Be careful with the word responsibility for the actions please
@amulove5866
@amulove5866 42 минуты назад
አትዋሹ መንገላይ አለ ዳን ደንቆሮ
@Mimilove-c4k
@Mimilove-c4k 2 часа назад
ጉረኞች ሁላ ምነው ጉራችሁን ነፍችሁ አዴ ተው የሩታም ታሬክ እሩታ ጋር ሥላለ ነገሮችን አታባብሱት ጉራ ብቻ ከየት የመጡ ናቸው
@Zenat-m8p
@Zenat-m8p 2 часа назад
ማሥታረቅ አይሻልም ይሄ ለነሡ አሥባችሁሣይሆን ሠብሥክራይብነው የፈለጋችሁት ማባሥነው
@MissRahmaa
@MissRahmaa 2 часа назад
ዳኒመቸም አይቀናሕ
@GechiLove-db1ot
@GechiLove-db1ot Час назад
ጀዝቦችች ናቹህ
@Raheel-gg7yd
@Raheel-gg7yd Час назад
😂😂😂😂 wnganii alaa waxaa
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 Час назад
true fetari yasakaw ytareqalue
@azizaethio6364
@azizaethio6364 2 часа назад
ወላሂ አሞኛል አሥታርቁልን😊😊😊😊😊😊😊
Далее
ቃል ትሻለኛለች ሁሉም ይቅር
13:20
Просмотров 4,3 тыс.
How to Cook Juicy Steaks? Chef Kanan Recipe 🔥
00:59
Просмотров 975 тыс.
Oops 😅
00:10
Просмотров 2,8 млн
ማይረሳ ጊዜ አሳለፍን❤
40:48
Просмотров 7 тыс.
Ее Интуиция Спасла Ее 😱
0:20
Просмотров 4,7 млн
ПРАНК НАД МУЖЕМ | тгк - itzdanilaa
0:42