Тёмный

የዳዊትን ዘፈን የማይመጥን ክሊፕ!!!/እትቱ: አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ በዳዊት ፅጌ dawit tsige etitu music video reaction/AWRA. 

AWRA
Подписаться 98 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

FACEBOOK
/ awra2020
INSTAGRAM
/ eyukasa
/ shimeawra
TELEGRAM
t.me/awratube
አውራ/AWRA አብረን ፈታ እያልን የምናሳልፈውን ጊዜ ከሁሉም ጋር የምንጋራበት የጓደኛሞች ቻናል ነው
አውራ/AWRA is a channel where we have a good time among friends and share it with everyone

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 359   
@treatmentabama3345
@treatmentabama3345 3 года назад
am i the only one who thinks it doesnt need music clip?? I already pictured it in my mind
@fifi9417
@fifi9417 3 года назад
ተጀምሮ እስኪያልቅ ስሰማው አለቅሳለው ይሄን ትራክ እናቴም እንደዛው እህቴ እንደናቴ እኔም ጋበዝኩሽ ባለሽበት ኤድዬ (እታዬ ) ላውራዎች ስወዳቹ ,,,,
@yemisrachendale574
@yemisrachendale574 3 года назад
Sheme: yegna lay yeneberew Fresh: yenante mn😂😂😂
@ritamarli1070
@ritamarli1070 3 года назад
የ ዳዊትን ዘፈን ሳልሰማ አለቀ ሽሜ በሰላም ነው ዛሬ
@abelz3543
@abelz3543 3 года назад
እናንተን ሳይ አዲስ አበባ ጓደኞቼ ይናፍቁኛል እንደናንተ ነበር ሙድ የሚይዙት
@6776-m5s
@6776-m5s 3 года назад
Ename
@Estifanosd
@Estifanosd 3 года назад
እውነት ከ አውራ በላይ የሚመቸኝ ፕሮግራም ለ እኔ የለም ይመቻቹ ወንድሞቼ
@nanicollection6782
@nanicollection6782 3 года назад
Clip endalchut simple aydelm bzat yegna hager zefen ke music jerba yalutn sewoch be gilts aysym yihe credit endmestet new mekotrew
@filawimanunited9931
@filawimanunited9931 3 года назад
የበታችነት ስሜትማ እኔ ሲዘፍን ይሰማኛል -ሽሜ 2020። ያማል ቅኔ
@broohalexx8164
@broohalexx8164 3 года назад
ማር እስከ ጧፍ ላይ ሪያክት አርጉ እስኪ እነ እዩ ክሊፑን በጣም ነው ምወደው
@muninazu4831
@muninazu4831 3 года назад
The clip has a basic but beautiful color and the simplicity of the clip makes the music stand out 👍👍👍
@wondemutadesse4468
@wondemutadesse4468 3 года назад
ለጥሩ ዘፈን ክሊፕ መሠራት በፍጹም አያሠፈልግም ምንልባት የሙዚቃ ገበያው በኮፓ ራይት ሥለተጎዳ ይህን ተከትሎም RU-vidን አንደ አንድ platform መጠቀሙ አሥገዳጅ ስለሆነ እንጂ።music videos መሥራት አሥገዳጅ ከሆነ ግን live ከመድርክ የተቀረጸ video ቢጠቀሙ ወይም ምንም story የሌለዉ ከመደረክ የተቀረጸ የሚመስል video ቢሠሩ የሚሻል ይመስለኛል።ለኔ ለዚህ ሙዚቃ የተሠራው የሙዚቃ video ምንም story የሌለው ልክ አንደዚህ መሆኑ በጣም ተስማምቶኛል።ምክንያቱም አጉል story እንፈጥራለን አያሉ ሙዚቃወን ከሠው ምናብ አንዲወጣና ቶሎ አንዲሠለች ሊያደርጉት ይችላሉ ና በነገራችን ላይ አይንዳንዱ ሰው ሙዚቃ ሲሰማ በምናቡ የሚሥለው ወይም ከህይወቱ ጋር relate የሚያደርግበት መንገድ አንዲሁም ከሙዚቃው ጋር ያለው ትዝታ በጣም የተለያየ እንዲሁም በጣም complicated ነው።
@aman.s1024
@aman.s1024 3 года назад
አረ ሽሜ ሼ ነው!!!🤭 ፈዎ ላይ ብቻህን አሁን ደሞ እዚህ ለይ ማይኩን ብቻህን ጎርሰህ....እነፍራኦል ተጎድኮ😔.....አዩስ ቁመትሽ ሰውነትሽን አወፍሮ ደመፅሽን ብቻ ተወው እንጂ🤣.......i feel your pain fraol😔😔😔
@Yeabtsega3
@Yeabtsega3 3 года назад
ደስ ትሉኛላችሁ 11:36ተኛው ደቂቃላይ ስለዳይሬክቲንጉ ስታወሩ pause አድርጌ ነው የፃፍኩላችሁ... እኔ የዳይሬክቲንግ ችግር አላየሁበትም የስቶሪና የክሬቲቪቲ ማነስ እንጂ.... እንዳላችሁት የአብርሀም እጅ ቢነካው ኖሮ ከፐርፌክትም በላይ ይሆን ነበር! ትመቹኛላቹ ❤️
@susums1376
@susums1376 3 года назад
የሚገርም ክሊፕ ነው ቀለል ያለ የአመቱ ምርጥ 😍😍😍👌
@ranatube6397
@ranatube6397 3 года назад
እውነት ነው የሚቀልዱብንን አንድ ላይ ሰብስቦ ማሰማት
@Lulu-nk7nu
@Lulu-nk7nu 3 года назад
Okay the sax part got me weak😂😂😂😂😂💀 you guys are ultra funny lol. And stop posting too often I should get my ass to study than spending the whole night watching your videos 😫
@fretegegne2502
@fretegegne2502 3 года назад
እናንተን ከመውደዴ ብዛት በሰወስቱም ስልኬ ነው ሰብስክራይቭ ያረኩት 😘😘😘😘😘😘
@martabelay6787
@martabelay6787 3 года назад
እኔ አለው አይደል የሰው ስልክ እየተቀበልኩ ሰብስክራይብ የማደርጋቸው
@fanayeamanu4051
@fanayeamanu4051 3 года назад
ወይኔ ፍላዎር ዛሬ ከእቅልፉ አልተነሳም።
@filawimanunited9931
@filawimanunited9931 3 года назад
ፍሬሽ መሀል ቁጭ አለ ፡እንደጉድ ይወራል ዛሬ ።ሽሜ በመሀል መዝፈኑ ግድ ሆኖ እያለ ነው።
@hiru811
@hiru811 3 года назад
ፍሬ ሲያወራ በጉጉት ነው ምጠብቀው 🤔 ቀጥሉበርት ደስ ትላላቹ ✌️
@JENUTube
@JENUTube 3 года назад
🤣🤣🤣ሽሜ መጨረሻ ያልካት ቃል በጣ....ም ትክክል ተመችቶኛል በርቱ
@smerb2978
@smerb2978 3 года назад
"የኛ ላይ የምትዘፍነው"? "የናንተ ምን?_😂😂😂😂 ሞትኩ በሳቅ
@fanayeamanu4051
@fanayeamanu4051 3 года назад
አለን! አለን! አለን! እና አታከብረንም ማለት ነው ሽሜ፡
@Dannuonthevids
@Dannuonthevids 3 года назад
Fraol the coolest man i ever know yemechish abate Shime batchohi michote nw ✌🏾✌🏾✌🏾🤣
@najatgelan9462
@najatgelan9462 3 года назад
Selam selam beteseb metachulen eytebkuachu neber eyu 1000 sebscrib senderds kofyawen awlkalhu belk alneber
@rutha6448
@rutha6448 3 года назад
Saxxxxx shime anten malete new .....
@yonasseifu741
@yonasseifu741 3 года назад
tsimamu juntaw betam tiklebelebaleh atimechegnim, kofya yemtadergew ena mehal yalew rega yalew lij des tilalachuh ,mehal yalew rega yale ena real yehone react yasayal, kofya yemtadergew demo ewket yalew react new gobezoch sorry simachihun slalaweku huletachuh gin yan junta jelesachihun atiklebleb belut!
@adanufeyisa7433
@adanufeyisa7433 3 года назад
አረ እሄው አረኩ ሰብስክራይብ.እወዳችዋለሁ.በተለይ ከነብስ የመነጨ ሳቃችው ቀኔን ብሩህ ያደርገዋል በርቱ አውራዎች
@malkamfker1957
@malkamfker1957 3 года назад
ለባለሞያዎቹ ክብር መስጠቱ ሙሉ ባንድ መጠቀሙ 👏👏👏
@ማራኪዬየድሬዋ
@ማራኪዬየድሬዋ 3 года назад
U right ሽሜ ያማል ቅኔው ዘቢባን ይመስልል ገና እዳየሁት ነው እኔም ያልኩት
@hanasilewnet2320
@hanasilewnet2320 3 года назад
How could u not laugh in some scene : when Abel plays the guitar, his facial expression and Dawit when he laughs shyly while he was behind her, i was lol
@yordi297
@yordi297 3 года назад
Ene gn zefenu kamare clip lay focus alaregm endene hasab clip yemiyasemamru zefagnoch yezefen gtmachew ayamrm ena esun slemiyaku anid yalachew amarach egnan clip lay focus masdereg new tlilk zefagnoch bebzat clip yelachewum
@marakiyesema9751
@marakiyesema9751 3 года назад
Yes it's hard to make video clips from this kind of amazing song but i think I heard him on balageru interview this is his favourite song that why he wants to make clip 🤷‍♀️anyway for me i love it 🤗his voice is absolutely incredible 👏
@zinubelay9282
@zinubelay9282 3 года назад
Beswe Selke hula new subscribe Yederkwachewe👌Yemachachewe👍💓
@እቱገላ
@እቱገላ 3 года назад
westa nachiwo enam ka vedio yelek zafanu laye now yamasatkut abeso wanz dar yahon chir yala bota behon noro mert Keep yeho nabar 😉☺️yahanen ena ascholosh yehon melawon batam now yamewadawo 😢 eyou 😍 shema😍fera😍 enamasagenalan yana wedochi 😍🥰
@anufun7186
@anufun7186 3 года назад
etaniyen betam new yetemechachihugn lemin gin director honachihu atserum yehulunim clip
@tinasaron5836
@tinasaron5836 3 года назад
አረ ሽሜ ወሳኝ ንግግር ይመችህ ፈታ ነው ያረገኝ ንግግርክ 😂😂😂 ይመቻችሁ
@ማራኪዬየድሬዋ
@ማራኪዬየድሬዋ 3 года назад
Awraዎቼ መጣችሁ ሱስ ሆናችሁብኝ እኮ አቤት live ብጀምሩ👌👌👌
@justblessed9358
@justblessed9358 3 года назад
I agree mirt zefen ke hone le clipu mecheneku is senseless. My baby ale aydele ende huletum tinb yehone
@dawitbelayneh5694
@dawitbelayneh5694 3 года назад
exactly shime .........zebiba girma yamal kinew
@ruhmanegn5691
@ruhmanegn5691 3 года назад
ሰላም ውዶች 😘 አረ በስመአብ እደዚህ ጠብቄ 140ኛ ቱ ግን ሙዚቃ አንደኛ ነው ምንም ጥርጥር የለውም መስማሳል መሽቀበጣ ስለማችሉ በጣም ነው የምወደቹሁ የእውነት በሪቱልኝ 👏💖💖
@زيناحمد-ن1و
@زيناحمد-ن1و 3 года назад
Andgha broskiwoch 😍 gn ye abiy ahmed keld aymestm
@habtamhabti1649
@habtamhabti1649 3 года назад
ዳዊት ምርጥ ጥበብ ቦታዋን ይዛለች በተረፈ እናንተ በርቱ
@speedandriderofficial6064
@speedandriderofficial6064 3 года назад
ሽሜ አንተ ብዘፍንልንስ ትቦንስው ነበር እውነት
@እዮሪካየአማኑኤል
@እዮሪካየአማኑኤል 3 года назад
yewnete muzikaweneme enateneme sewedahu mereteya nahue abo feta aregune enje
@tsedeysolomon8103
@tsedeysolomon8103 3 года назад
Er sewu defar honual bezi demsek kezefenk anet sew kemgedel wedhual atelm huletga gen endayelmedek behonem 😘
@kokitube3903
@kokitube3903 3 года назад
dave simple የሆነ ክሊፕ ነው ሚያስደስተው በዚ ዘመን እንደዚ አይነት ጥበበኛ ከልቡ የሚዘፍን ዘፋኝ ስላገኘን መኩራት አለብን ፈጣሪ ጤናውን ይስጥክ ይጠብቅህ ኑርልን
@kidstkassahun3698
@kidstkassahun3698 3 года назад
shime andegna neh Frshi menorh beki new Eyu getan tileyaleh betam reasonable sewu neh ....sus nachuh yemr
@amenbalcha9722
@amenbalcha9722 3 года назад
እኔም በጣም እወዳቸዋለሁ 😍 በነገራችን ላይ ደሰ ትላለች የትምህርት ቤት history ስታወራ በተለይም
@mahletabey7362
@mahletabey7362 3 года назад
ስለእናንተ ምንም አልልም ግን ዘፈኑ ላይ ማነው የማይታወቀው ሁሉም famous ገራሚ ነዉ
@nathyk2593
@nathyk2593 3 года назад
Try not to cut your videos, awesome reaction as always
@eyerusgetachewgetachew9860
@eyerusgetachewgetachew9860 3 года назад
ክክክክክክክክክ ክክክ አይ ሽሜ ልክ ልካችንን ብነግረንም እናንተን ሰብስክራይብ እንዲያረጉ እየጋበዝን ነው ክክክክክክ እዩዩዩዩዩዩዬዬዬ እናከብርሀለን እሱን አትስማው 😄😄 ፍራኦልልልልልልልልል ደና ነህ ክክክክክክ
@GalilaRout
@GalilaRout 3 года назад
ሽሜ በአብይ አህመድ ሙድ መያዝ ተገቢ አደለም እናስተውል
@mameman3731
@mameman3731 3 года назад
Tnafekalaçhu gays
@ruhamademe2511
@ruhamademe2511 3 года назад
አላየዋቹህም ዋ ምንም መተቸት አይቻልም
@ebdras5409
@ebdras5409 3 года назад
እረ ሳክስ....እንትናን ማለቴ አይደለም
@abelandnetsi
@abelandnetsi 3 года назад
መሀል ያለው የቻናሉ ባሉካ ነው እንዴ ዝም ብሎ አስደበረኝ ሁለታቹ ብቻ ጥርምዬ
@jerrywolde7864
@jerrywolde7864 3 года назад
ፍርሽ ሁሌ ጅንኑ ሚለውን ዘፈን እየዘፈነ ነው ሚቀረፀው አባቴ . እረ ፍርሽ አንድ አንዴ እንኩዋን ከ ሳይለንት ሞድ ውጣ ፓርላማ ላይ ያለክ እኮ ነው ምትመስለው😂😂😂😂 በጣም ነው ምታዝናኙኝ Love you all😘😘
@ritamarli1070
@ritamarli1070 3 года назад
ፍራኦልንማ እንዳትናገረው እሺ ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ተፈጥሮ አለው ፍራኦል ደሞ ዝምተኛ ነው ለቤቱ አዲስ ስለሆንክ በደንብ አታቃቸውም ማለት ነው
@aldanawendal4282
@aldanawendal4282 3 года назад
የኔ ምርጦች ሳቃችሁ እና የምትሰጡት አስተያየት የሚገርም ነዉ። ቀኔን ነው ያደመቃችሁት ሁሌም ፈታ በሉ ከእስራኤል 🇮🇱🇪🇹❤❤❤
@ዘረኝነትቆሻሻነው-ዘ8ሸ
ሽሜ በፍቅር ነው ምወድህ እኔም ስዘፍን የበታችነት ይሰማቸዋል ተመችቶኛል ጆሮአችንን እኮ መቀለጃ አደረጉት የኛ ላይ ምሰራው የናንተ ምን ደስ ይላል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤪🤣🤣🤣
@genetmohammed9459
@genetmohammed9459 3 года назад
ደሃ አይጣላ ከውሃ የሚለው ዘፈን
@adanufeyisa7433
@adanufeyisa7433 3 года назад
አረ ፎቶዬ ወደቀ ቃና አርጉልኝ
@chinagedi1925
@chinagedi1925 3 года назад
😂😂😂😂😂🙏🙏👏👏👍👍favourite music thanks guys
@yeelnumartamartha8036
@yeelnumartamartha8036 3 года назад
ሀይ እናንተ ብቱዱንም ባቶዱንም እኔ ስወዳችሁ
@lillyhabte810
@lillyhabte810 3 года назад
Feker.feker.feke.fonka.fonka..💖💖💖
@samrawittesfaye85
@samrawittesfaye85 3 года назад
የምር በጣም ደስ ትላላቹ። ጓደኛቹ መሆን እችላልው??????
@mikinayh1564
@mikinayh1564 3 года назад
ሙዚቃ በዛ ምርጦች በኣማርኛ ኮሜዲ ስሩልን!!🙏🙏
@kirubelgirma2920
@kirubelgirma2920 3 года назад
Teddy Afro ena dawit tsge huletum yeteleyaye zgjt biyazegaju yetgnaw gar tehedalachu 🙏awrawoch ketay video lay mels stugn
@kiyaenesene3890
@kiyaenesene3890 3 года назад
teddy is king
@yardgetser
@yardgetser 3 года назад
የ FASIL TILAHUN እና የ YADI YOSI "ማራኪ" የሚለውን ዘፈኑን እና ክሊፑን እስቲ ተቹት ውዶች!!! ግን ሳያችሁ ከጀለሶቼ ጋር ቁጭ ያልኩ እየመሰለኝ ነው የማየው እና ይመቻቹ አውራዎች።
@malcolmlittle1532
@malcolmlittle1532 3 года назад
You guys are simply the best. Very real, and its clear you are having a lot of fun making these videos. real habeshas beka ethiopian tiz yasbilal. i love also the fact that you guys have been friends for a long time. You have a unique concept stick to it and don’t change it. From all youtubers you are the only ones who give me a real ethiopia feeling. And god bless you for not trying to act like diasporas or people who have forgotten amharic while living in ethio. Anyways Enjoy Rinaaaa
@adiyanaadu4628
@adiyanaadu4628 3 года назад
የእውነት ልትከተክቱት መስሎኝ ምላሴን አሹዬ ነበር የገባሁት ጌታን ግን ክው ነው ያረጋችሁኝ በቃ ሰብስክራይፕ ወዲያው ነው ያረኩት አንደኛ ናችሁ ሳልሰማው ኮሜንት አርጌ ቢሆን ተዋርጄ ነበር 🤭🥰
@admeyori1883
@admeyori1883 3 года назад
ሽሜ ለምንድነው ቀስ ብለህ ማታወራው 💀💀
@mahlettadey2477
@mahlettadey2477 3 года назад
በጣም ነዉ የሚጮሀዉ ዉይ!! መሀል ላይ ያለዉ ልጅ ድምፅ ናፈቀኝ እኮ። በጣም ነዉ የሚጫናቸዉ እንዳያወሩ
@samuelsetegn8647
@samuelsetegn8647 3 года назад
ኧረ በምታምነው አትጩህ Head Phoneኔን በጠስከው ጆሮዬን አቆሰልከው መጀመሪያ ለተቀመጥከው።ሁለታችሁ pic ናችሁ።እሱን አባሩት Lol
@arsemawityemaryamlij806
@arsemawityemaryamlij806 3 года назад
Keshtoche በሁለቱም silkoche new sub yaderekuwachu ይቻማቹ beteley ሽሜ love u lot😘😘
@carraking8669
@carraking8669 3 года назад
Shime እወድካለው ግን DR. Abiy Ahmedin SAX ምና ምን ብሎ የመናገር Moral የለክም ይሄን ዘረኛ ህዝብን 1 ለማረግ የሚጥር ትልቅ ሰው ነው ።
@hiwotmekka8113
@hiwotmekka8113 3 года назад
Uffff ena rasu qalat yelegnem 👏👏👏👏endalekew ena rasu yahune geza yalewen muzeqa sesema rasaen matameme becha sayeho rasan batefa emegnalew 🤣🤣🤣
@ማራኪዬየድሬዋ
@ማራኪዬየድሬዋ 3 года назад
እረ ሽሜ የልጁን ትከሻ .... i’m happy 😊 ስላየዋችሁ ሰላም እምሹልኝ😘😘😘 የፍፁሜን አዲስ ዘፈን react አርጉት እስቲ He’s from Atlanta i’m from Atlanta
@mekdesdegu7000
@mekdesdegu7000 3 года назад
yeweb dar abdu ysrabtn adiss sera err serulen 🙏
@asimaru5913
@asimaru5913 3 года назад
እንኳን መጣችሁንል እኮ ንገራቸው ቂጥ ግጥም ኣይሆን ቂጥ ዜማ ኣይሆን ዝም ብለው ይወላገዱብና ወይ ኣያምሩ ወይ ኣያፍሩ ምድረ ገልቱ በሉልኝማ
@ወይፍቅር
@ወይፍቅር 3 года назад
የዘቢባ ግርማ ሰዓት የሚያስሩላት የማል ቅኔው የሚለው ዘፈኗ ላይ ነው
@አብዱልሳሚ
@አብዱልሳሚ 3 года назад
ሁላታቹሁ ብቻ ቅማቹ እየገባቹ ቀወጣቹሁት የመሃሉ ግን ልጅ ግን አሳዘነኝ እንደ ዘፈኑ እትቱ በረደኝ
@birhanayehu8755
@birhanayehu8755 3 года назад
ሽሜ በአጭር ቃል ድምፅህ ያስጠላል እባክህ መዝፈኑን ተወው ቀልድ ግን አንደኛ ነህ እንዳይከፋሽ ብሮ
@dejene982
@dejene982 3 года назад
ማሀል የትቅምጥው ለጅ በጣም ነው የምወደው
@thereality657
@thereality657 3 года назад
ኮፍያህን ካላወለቅክና ካላየው ሰብክስራይብ አላደርግም
@ritaru5841
@ritaru5841 3 года назад
ewnet new shme le zefen ye set lj erkan ayasfelgewm 😔
@sunnysun1338
@sunnysun1338 3 года назад
Amazing work Davoo.. great job with the tone of the bass and how it sits in the mix!!! Thank you guys and we all really appreciate your inputs 🙏 💕
@freromangebremariam1838
@freromangebremariam1838 3 года назад
እረ ፍራኦል ግን ምንድነው?? ዝምታ ወርቅ ነው እዚህ ጋር አይሰራም አውራ እንጂ ሽሜ ግን ምናለ አንዳንዴ አየር ብትለቅ
@dagi3464
@dagi3464 3 года назад
Saxophone ያሬድ ተፈራ ይጫወት በጣም ነው የሚያምርበት
@davidsol6797
@davidsol6797 3 года назад
መሀል ያለው ልጅ ምንም ጭጭ ዝም ግራ ግብት .... እኔን ግን ....ቀስ ብሎ ጣል የሚያደርጋት መለኛ
@yididya3155
@yididya3155 3 года назад
That is why I love you guys, you give your honest opinion no matter what....keep it up 👏👏
@ተነኝየዎዶችእህት
@ተነኝየዎዶችእህት 3 года назад
💌💌💌💌መጡ መጡ እነ ጭሳ ጭሱ ይ ስትች ግልፅ ናቹ ልበል ካሜራ ፍት ብቻ ነው ። እኔማ ከካሜራ በስተጀረባ ኣድ ቀን ባየሃቹ ብየ ተመኘሁ።።።😍😍😍😍😍😍😍
@fasikangusefasika8954
@fasikangusefasika8954 3 года назад
ፍራኦል ግን ፓስተር ነው እንዴ እናንተ በማንኛውም ዘፈን ስትናጡ እሱ ኮሽ ግን አይልበትም
@abdullahbinyimame2380
@abdullahbinyimame2380 3 года назад
ለዚህቤት አዲስነኝ እንደትነዉ አቀባበላቺሁ👍
@painkiller5086
@painkiller5086 3 года назад
አንተ ካልሲ አስተካካይ እንደፈለከው ነዋ ሽሜ እሱ ሳህን አጣቢ ነው የፈለገው 😝
@helenwoldeargay5377
@helenwoldeargay5377 3 года назад
በቢል ክንያት ፈታ ማለት የጠፋብኝ መስሎኝ ነበር ለካ አለ እድሜ ለናንተ 👌👌👌👌👌👌👌
@fuadamanfua9025
@fuadamanfua9025 3 года назад
Shime eko be ewnet kahunochu zefagn negn bayoch tibelchalesh be ewnet .... dawitn gn ayakatitm 😉😉😉
@tegelove6082
@tegelove6082 3 года назад
የምር በቅርብ ቀን ነው መከታተል የጀመርኩት ግን ሱስ ሆኑብኝ እና ቶሎቶሎ ስሪልን
@timonibelete9009
@timonibelete9009 3 года назад
mnw freshachn zim alk zare mn argachut new lijun beterfe betammmmmm new miwedachuuuuuu \
@ሪታነኚ
@ሪታነኚ 3 года назад
አንተ ሽሜ ይሸምሽምህና አታክብረና ምን ይቀርብናል አናታም እኔ ግን አከብራችኋለው ይመቻችሁ
@abdulmejidhussen1562
@abdulmejidhussen1562 3 года назад
እውነት ግን ከዳዊት ይልቅ ከቨር የሰራው ልጅ ተመችቶኛል to be honest with you guys
@ethiconicmedia
@ethiconicmedia 3 года назад
dislike yarekuachu Zafan lay react sitadergu aymestagnim¡¡¡¡¡
@AWRA
@AWRA 3 года назад
comment yibeka neber
Далее
ПОЮ ВЖИВУЮ🎙
3:19:12
Просмотров 880 тыс.
ПОЮ ВЖИВУЮ🎙
3:19:12
Просмотров 880 тыс.