Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
Sara T - Largleh | ላርግልህ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
4:24
“በጥይት አንሸማቀቅም” ጠ/ሚኒስትሩ፣ “ሰራዊቱ በሙሉ ይበተናል” አመራሩ፣ የፓርላማው የሹመት ተቃውሞ፣ የሻዕቢያ ቁጣና ስምምነቱ፣ ታስረው አይናቸውን ያጡ|EF
20:35
Always Help the Needy
00:28
БОНУС UFC 308 ОТ «HUSTLE SHOW 💰#hustleshow #адамзуба #шарабуллет
00:27
Как получить игры БЕСПЛАТНО? Нужен ПРОСТОЙ трюк... / #игры #gaming #булджать #rpg #2024
01:00
Теперь мы знаем, к чем стремится Динара #huga #хетагхугаев #детекторлжи
00:35
የድምጻዊት ጄሪ እና የድምጻዊት ሳራ ቲ ን ያወዛገበው የምንላርግልከ ዘፈን ገጣሚ ምእራፍ አሰፋ ጋር የተደረገ ቆይታ
Ethio FM 107.8
Подписаться 41 тыс.
Просмотров 171 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
Опубликовано:
28 окт 2024
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
747
@molymolymolly2693
5 лет назад
እውነቱ ስለተናገርህ ፈጣር ይባርክህ ከሁሉም በላይ ሃቅ እና እምነት ይበልጣል የምትሉ በ Like ኣጋጩኝ
@hirutmidekso3844
5 лет назад
Uuuuuu
@ድእንግልማርያምየኔናት
5 лет назад
እሰይ በጣም ደስ ይላል እውነቱን እንዲ ሲወጣ እግዚአብሔር ይስጥህ
@sarkihanna7091
5 лет назад
kkkkk ገና ጉድ ይሰማል
@tinsayetesfaye8267
5 лет назад
እውነት ትክክለኛ ሴት ናት ጄሪ የድንግል ልጅ ፈጣሪ እውነታውን ስላወጣልሽ እውነት ደስ ብሎኛል የጄሪ አድናቂ🙌🙌🙌🙌🙌
@ናታኔምነኝባገልግሎቴ
5 лет назад
እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ወንድሜ እውነቱን ተናግሮ የመሽበት ማደር ስይፍ ጥፋተኛ ነህ ጀሬ ይታይልኝ ሲዲው ይከፈት ስትል ለምን አልከፈትክም
@ethiopiahagera957
5 лет назад
ሳራ ግን ጥንብ ነች ስራዋ ምርጥ ነው ግን በሰው ስራ መክሰሳ በጣም ነው የምትገርምው እኔማ እንዴት እንዳስጠላችኝ የምጠላት ካለ👍👍👍
@አይሻነኝከዱባይSፍቅሬ
5 лет назад
ሳሬ፡ሌባአደለችም መጀመሬ፡የሶነበር ከተሰራላት ቦሀላ ምላሽ፡አለመስጠቶ ነው፡ችግርያመጣው ስለዚህ፡ሌባ፡አትባልም
@መቅደስመቅደስ-ገ6ዠ
5 лет назад
ይከኮ መሳሳት ነው ሰው እዴት ያስጠላል
@ameera7136
5 лет назад
እውነትም ጥንብ
@hannaselemon4400
5 лет назад
Normal eko New ye sew muzka mchawt jeri kenatynga tmslaelch hultum zmachw yelyayl bena bekul yene raschwen yazmu 🙄😐
@carlaboutros3794
5 лет назад
በጣም የምወድክ የማከብርክ ሠው ነክ ምራፍ ሀቅ ሥላወራክ ፈጣሪ ያክብርክ
@martatole1139
5 лет назад
ከዘፈናቸዉ ይልቅ ዘረፋቸዉ ታዋቂ አደረጋቸዉ😀
@hirutenateyhulemewdisalew3758
5 лет назад
Kkkkkkkkk ewnet new
@l.a3569
5 лет назад
ኦፍ እውነቱ እንዲህ ሲወጣ በጣም ደስ ይላል እውነት መቼም ቢሆን ተደብቆ አይቀርም
@lovelifelovelife865
5 лет назад
ምንላርግልህ ... ጄሪ እና ሳሪ ለዚህ ሲነጋ በወረት ለሚተው የዘንድሮ ዘፈን እንዲህ መቧጨቃቸው ነው የገረመኝ እኔ…. እንደ ጥላሁን ‹‹የሕይወቴ ሕይወት›› ከዘመን ዘመን ሙሽሮችን አሰተቃቅፎ ወደ ትዳር አያስገባ….፣ እንደ መሃሙድ አህመድ ‹‹አባት ደስ ይለዋል›› የአዲስ አባት የኩራት ምንጭ ሆኖ ሲንጎረጎር አይኖር፣ እንደ አስቴር አወቀ ‹‹ጠይም ዘለግ ያለ›› ከማያውቁት ጉብል በፍቅር ጠብ አያደርግ፣ እንደ አሊ ቢራ ዘፈኖች ቋንቋውን የማይሰሙትን ሁሉ ከትውልድ ትውልድ በስሜት አይንጥ፣ እንደ አለማየሁ እሸቴ ‹‹ተማር ልጄ›› በስነምግባር አንፆ አየስደምም፣ አንደ ኪሮስ ዓለማየሁ ‹‹አንጓይ ፍስስ›› በትዝታ ፍስስ አያደረግ ፣ እንደ ንዋይ ‹‹ማእበል ነው ፍቅሯ›› በግጥሙ ማማር አፍ አያስከፍት፣ …እንደ ጂጂ ‹‹ናፈቀኝ›› በሃገር ላይ ሆኖ ሃገርን አስናፍቆ እዬዬ አያስብል…. ጄሪ እና ሳሪ ለዚህ ሲነጋ በወረት ለሚተው የዘንድሮ ዘፈን እንዲህ መቧጨቃቸው ነው የገረመኝ እኔ…. እንደኔ ከሁለቱ ሴቶች በየእኔ ነው የእኔ ነው መጣላት ይልቅ ይህንን ዘፈን ወደ ሕይወታችን በማምጣቱ ተጠያቂ የሚሆነው ማነው የሚለው ክርክር ይበልጥ አጓጊ ነው፡፡ ( ጄሪ፤ ሄሎ አዲስ አበባሽ ግን ደስ ትለኛለች፡፡ )
@fasikafatika9996
5 лет назад
ሴፉ ግን አድልዎ ታይቶብካል ጄሪ ሙሉ መረጃዋን ሰታክ እንዲደመጥላት የፈለገችውን ሲዲ ባለመክፈትህ በጣም አድሎ አለብክ ለማለት ያስገድዳል ጄሪዬ ውስጤ ናት ስራውም የሷ ነው ባይ ነኝ ሳራ ቀበጦ ሜቴክ ነሽ
@salemamen7170
5 лет назад
I felt the same
@መኑከመእግዚአብሔር-ቀ8ጠ
5 лет назад
የኔም ሀሳብ ነው ታረቁ ብሎ ከሚያሽቃብጥ እውነቱን ቢያወጣው ኖሮ
@ቀበጧነኝየናቴናፋቂቀበጧነ
5 лет назад
ሳራ ሌባ ናት አነጋገሯ ያስታዉቃል😏😏😏
@ቀበጧነኝየናቴናፋቂቀበጧነ
5 лет назад
@daniel a በጣም እንጂ ለኔም ገርሞኛል ሆሆ እዉነት የያዘዉን ማን ይወዳል😏😏
@betamenmesaginalenkho2771
5 лет назад
Sara leba nati
@ቀበጧነኝየናቴናፋቂቀበጧነ
5 лет назад
@@betamenmesaginalenkho2771 በጣም
@abelyosef5858
5 лет назад
ሳራን ቂጧን ገልቦ መግረፍ ነበር የምትሉ like ስጡኝ😁
@tsirhadesta1634
5 лет назад
እረ አይባልም
@hanansaedjabir8373
5 лет назад
Ayibalem shame on you
@desalegngtk3377
5 лет назад
yetun min alena
@ሶሊያናየድግልልጅ
5 лет назад
😂😂😂😂😂ምን ቁጥ አላት ጣውላ ቂጥ
@Lijeyassu
5 лет назад
ተመቸኝ
@hereetheret6124
5 лет назад
ሳራቲ ካሁን በአላ ጠቀቅበዬ እናስሪ አገኘዉ ብለሽ የሰዉ ዘፈን አትጠቀሜ ወጣት ነሽ ከዚበላይ ብዙእጠብቃለን ካቺ አይዞሽ ደሞ በስራላይ እዴያለነገር ያጋጥማል ጂሪደሞ ጎበዝነሽ አቀኛ ።
@samrawit2485
5 лет назад
ምእራፍዬ ሲጀመር አንተን አልተጠራጠርኩም አንተ ምርጥ ሰው ነህ
@Tube-zm3kh
5 лет назад
ጄሪ ግን ሲበዛ ጨዋሴትናት እውነት ትፈልጋለች ለዚነው ነገሩን ሰይፍሻ ድረስ ይዛየመጣችው ይቺሳራ የሆነች ነቀዝ ሌባ
@seblewengelmissyouethiopia8779
5 лет назад
ወይ ሳራ ገና ዘፈን ከመጀመርሽ ሌብነት በጣም ታሳፍሪያለሽ
@xxtxtentacionmyking4453
5 лет назад
ጄሪዬ የሓቅ ሰው ነሽ ጎበዝ በእውነት መቆምሽ ወድጄዎለው ሳራቲ ኣንቺ ሾካካ ስማኝ እማ ምእራፍ ለኔም ግጥም ስጠኝ 😉
@eyerushoney4911
5 лет назад
ገና ከመጀመሩዋ ሌብነት ጀመረች ይችን አሶወግዶት ቀስ እያለች አገራችንንም ትሰርቃለች እስከአቀናባሪው ከሙዝቃ አለም አስወጡአቸው
@mtagsewgaalweonelove6882
5 лет назад
Eyerus Hone kkkkkkkk ekoooo
@Gabour-qt1wc
5 лет назад
ኪኩኩኩኩኪኪኪእውነትም
@aishaabas6382
5 лет назад
ቂቂቂቂቂቂእዉነት ነው
@madenahosen7464
5 лет назад
እስኪ አትሳደቡ ሳራ ምን አጠፋች ሙሳ የሚባለው ነው ጥፋተኛው
@jambolala7945
5 лет назад
ሀሀሀሀሀሀ
@ሀናበረከት
5 лет назад
እውነት ተደብቆ አይቀርም እውነት አላት ጂሪዬ እናከብርሻለን
@mesiy2523
5 лет назад
የሌባ አይነ ደርቅ ናት ሳራ
@tegstgobena8164
5 лет назад
ስይፍ መላጣ ግን አታዳላ ለሳራ ታግዛለህ. ጅሪዬ እወነቱ ወጣልሽ ምእራፍም ሀቁን ስለተናገርክ እናመስግንሀለን
@ethiop9783
5 лет назад
ሽምግልና ማለት ምን ማለት ነው በባህላችን ዋሽቶ አለባብሶ ካልታለፈ ስለዚህ ሰይፍ ትክክል ነው ያደረገው
@zedzee6264
5 лет назад
Er besak
@eastafricatubeetube5572
5 лет назад
awe le Sara betam side yezwale ewenatu wato metareke yechelalele eko
@almazebelete5606
5 лет назад
ሰይፍ ለማስታረቅ ነዉ ደግሞም እሱአም የራሱአ እዉነት ስራወራች ለማመን ስለተቸገረ ነዉ ለማንኛዉም ሰይፍሳ ምርጥ ሰዉ እድሜ ከጤና ጋር ተመኝቻለሁ ከነቤተሰብክ
@eslamynerhfjf1237
5 лет назад
በጣምም ተደስቻለው በዚህ ዘመን ሀቅ የሚያወራ አለ.ጎበዝዝ
@lemlemkidane8350
5 лет назад
Thank you so much for Sharing.🙏🙏🙏
@mamiekonjo3765
5 лет назад
ሲይፉ አተም እውነታውን እየሰማክ ዝም ማለት ጥሩ አይደለም ሰው በሰውነቶ ማክበር ነው ለደራሱው እግዚአብሄር ይባርክህ እውነቶን ሰለተናገርክ
@lidyaethii9432
5 лет назад
ሳራ እና አቀናባሪዋ አደገኛ ሌቦች ናቸዉ በህግ ሊጠየቁ ይገባል
@joshuaeritrean6819
5 лет назад
እንኳን እዉነቱ ወጣ ቢቻ፡ጄሪ የኔ ጅግና ሃቅነትሽ ተረጋገጠሊሽ ፡ ኣሁን የኢትዮጽያ ህዝብ ያምንሻል ።
@ghhggg4269
5 лет назад
ወይ ጀሪየ የኔ ውድ እውነት ትቆያለች እንጅ መጋለጡ አይቀርም ሳራ የሰው እንጀራ ገፍተሽ ያንችን እንጀራ ልትከፍች ነበር ግን የመጨርሻ እንጀራሽን ነው የዘጋሽው ጀሪየ ፍጣሪ ይጠብቅሽ እውነቱ ወጣ ወንድም ፍጣሪ ይጠብቅህ እውነት መመስከር ለራሱ ክብር ነው
@elfudeslang5820
5 лет назад
ደራሲው ገጣሚው ስምህ ባላቀውም እውነት ስለተናገርክ ፈጣሪ እድሜህ ያርዝመው ጄሪየ ውድድድድድ ሳራቲም ከአሁን ቦሃላ ለእውነት ቁሚ ልቦና ይስጥሽ
@denkebekele7474
5 лет назад
ጄሪትዬ የኔ ነፍስ ነገር እንኳድ ደስ አለሽ ሐቅሽ በአደባባይ ተሰማልሽ ሳራ ግን ገና አዲስ ጀማሪ ሆነሽ በወንጀል መጀመርሽ ይገርማል
@yezenaewnate7065
5 лет назад
እግዚአብሔር ይስጥህ ምዕራፍ ተባረክ ጄሪዬ እኔ ግን 100% እውነታሽን ተረድቼልሽ ነበር ትልቅ ሴት ነሽ አክብሮቴ እጅግ የላቀ ነው
@hayimyemariyam8704
5 лет назад
እንደ ጄሪ እውነተኛ ሰው ያብዛልን እድ ሳርቲ አጭበርባረ ሰዎችን ያጥፉልን የምትሉ አሜን በሉ
@MrBatsalot
5 лет назад
ቲሽ ሳሪቲ በዶክተር አብይ ዘመን ስርቆት
@እትዮጵያፍቅር
5 лет назад
ክክክክክክ
@zelagirma875
5 лет назад
አረ አረኮሚንቶች ገደላችሁኝ
@siifanharmeekoo665
5 лет назад
ክክክክ
@hibaabdulah7428
5 лет назад
@@እትዮጵያፍቅር opooppppopppopoo
@tigistgirma575
5 лет назад
Omg it’s soo..... funny 😆
@hekmahekma2074
5 лет назад
እርእርጉዝነኝላይክአምሮኝነው እነሱየራሳቸውጉዳይ
@kassechkonjo920
5 лет назад
Samira Samira 👍👍
@hekmahekma2074
5 лет назад
@@kassechkonjo920 10q
@haymiwinta5917
5 лет назад
እኔ ከመጀመሪያው የእዉነት jerry የምሮዋን እንደሆነ አዉቀዋለሁ ግን አንድ አንድ commentoch ያስጠሉ ነበር ብቻ lejerry እዉነታዉ ስለታወቀ ደስ ብልኛል
@21entertainment65
5 лет назад
እንዴዴ የራሳቸው ጉዳይ ዘፈን ሀጢአት ነው
@behabesha
5 лет назад
እቺ ትንሿ ሚቴክ ሳራ ቲ
@mtagsewgaalweonelove6882
5 лет назад
Walya Tube kkkkkkkk ekooo
@chxgdr2241
5 лет назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣batikikil
@netsanetkefeni4182
5 лет назад
ክክክክክክክክክክክክክክ
@tsiyontsehaye133
5 лет назад
ክክክክክ
@efuyegela1959
5 лет назад
Even though Seifu chose to take side, the public knew where the truth is. Respect to Jerry!!
@melkamdegen9079
5 лет назад
እሯ ከራስዋ ላይ ያለውጸጉር ሳር የትጫነች ይመስላል የምትሉ ላይክአርጉኝ
@faizaseid9704
5 лет назад
ሌሬሬሬ
@kk-cw2bf
5 лет назад
ድሮሥ ከኋላ የመጣ አይን አወጣ አደል እሚባለው
@ruhamaalazar4242
5 лет назад
አይ እውነት ሳራ ሌባ እንደሆነች ታስታውቃለች
@fiyametachuchu6025
5 лет назад
Betame eeeeeee lba ye lba lji nate
@meronmeronnguse4011
5 лет назад
Ewuntsh new yakuntentat nebr
@እታመሬተይህያብስውኣተይዋ
5 лет назад
እኔ እኮ ምትገርሙኝ ለወሬ ጥድፊያ ኮተት ሁላ። ታዲያ ልጅትዋ ዘፈኑን ከየት አገኘችው? አንተም ራስክ ማን ታማኝ አደረገክ? መልስልኝ!!!!!!!!!
@yelijeenat6425
5 лет назад
አድናቂህ ነኝ ምዕራፍ አሰፋ
@ጋልቅዱስሚካኤልእ
5 лет назад
ለምትሳደቡ እህት ወንድሞቸ ልቦና ይስጣችሁ
@habtamunugusu6574
5 лет назад
እውነት ለመናገር ሁሉም እራሱን ለማውጣት ሁለቱን ዘፋኞቹን ይኮንናል ግን ሁለቱም በራሳቸው በኩል ትክክል ናቸው ነገር ግን ቅራኔም ሆነ አለመግባባት የፈጠሩት ሁለቱ አቀናባሪወች ናቸው ከ ሳራቲ ላይ ገንዘብ መቀበሉን ካመነ ያኛው ደሞ አልሰጠኝም ካለ ሁለቱ ተካክደዋል ማለት ነው እንጂ እኔ የሁለቱ ድምፃውያን ጥፋትም ሆነ ሌብነት አይታየኝም
@nahwom5858
5 лет назад
አብ ይመችህ እውንታውን ይዛ ነው ጄርይ እናመሰግናለን እውንት መልካም እነት ነው ይመችህ
@zinashbeyene4196
5 лет назад
ወይ ሳሪቲ መልኻን አሳምራ ሌብነት አይጥ ብዬሻለሁ።
@ኪድየሰለሞንልጅ
5 лет назад
የሳራቲ ፕሮውዲውሰር እራሱ ሌባ የፕሮግራሙ ቀን እራሱ ምንም አላማረኝም ይሄ አሽቃባጭ ፈጣጦች
@mtagsewgaalweonelove6882
5 лет назад
ኪድ የሰለሞን ልጅ bexamm ejii
@ፎዚየእናቷልጅ
5 лет назад
እውነቱን የሚያውቀው ፈጣሪ ነው ከሰረቅሽም እንኳን ሰረቅሽ ሲጀመር አንቺነሽ ምርጥ አርገሽ የሰራሽው
@አበባሐይሌ
5 лет назад
አንተ ባዳ ሰይፉ ተብየው ወደ ሳራ ስታደላ አልነበረም ሳራ ቲ ሌባ ሌባ ሌባ
@fiyametachuchu6025
5 лет назад
Seifum Eko laba new leza new laba yemidegefew
@meliyebby7085
5 лет назад
Habiba Habiba
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
5 лет назад
ትክክል
@lyutube2117
5 лет назад
ምን ያድርግ ሌባን ሌባ ቦሎ መፈረጂ ይከብዳል ሽማግሌ ሸፋፍኖ ዋሽቶ ማስታረቅ ነውጂ
@mahizid360
5 лет назад
Ene milewu seyefu kezi befit yetesereke eyale ke hager wust ena ke hager mado eyefelefele sintun siyaward alineber weyes ahun tarimo nw
@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል
5 лет назад
_እኛ አያገባንም ሲጀመር ሙዚቃ ሀጢአት ነው ስርቆቱ ስጨመር ደግሞ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንደ ማለት ነው ከዚህ ሁሉ የሰይጣን ስራአስኪያጅ ከመሆን ራሳችሁን ብታላቅቁ ጥሩ ነበር ።_
@amaamm6604
5 лет назад
ከብሄር ግጭት ወደ ግጥም ግጭት ግጥሙ ይሻላል
@ሊናዘሀበሻ
5 лет назад
እግዚኦ ውርደትሽ ይገርማል በጣም😢😢 ጀሪዬ ለሃቅ የተፈጠርሽ ሰው ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል😍😐ሰይፍ ደግሞ የለየልህ ሌባ ነህ እሽ አልከፈሉኝም የሠጠኋቸውም ይህ አይደለም አለህ እኮ።ኧረ ወደዛ😎😎የኢትዮጵያን ሚድያ ካሁን ብኃላ አላይም እንደት እንደደበራችሁኝ😐😏😏😏😏😏
@melesetrunh2321
5 лет назад
ጄሪየን በጣም ነው የምወዳት!!
@ethiopiaislove8868
5 лет назад
አሁን ይሄ ዘፈን ሆኖ ነው የሚያጨቃጭቀው?
@yayeshmulatu8552
5 лет назад
አይገርምም የብር ነገር ጥሩ ቤሆንም ባይሆንም ስው እያጋደለ ነው እግዚአብሔር ፍቅርን ያድለን
@shewayezemaremelaketyasema6784
5 лет назад
እርቃናን ወታ ከምትሞላፋጥ አታጣራም ነበር የተሰረቀ የኔ ነው ስትል አታፍርም አይ ሳራቲ ፈጣሪ ይሁንሽ
@ekrammarro915
5 лет назад
አተ ግሽጣ እራስ ሰይፉ የሚባል ለሳራ ነዉ ያዳላ ለምን የሰጠችዉን ሲዲ ለምን አልከፈተም
@stealameakonnen7308
5 лет назад
Ekram እኳን ምላርግልክ ተብለዉ Marro አዳልቶ አይመስለኝም ላለማባባስ ነው
@mtagsewgaalweonelove6882
5 лет назад
Ekram እኳን ምላርግልክ ተብለዉ Marro kottt ok ayebalimm
@fetiyahassen3656
5 лет назад
የኔም ጥያቄ ይሄ ነው
@rimondawit1524
5 лет назад
Seyfu lemn alkefetkwum snte new kfetew yalech betam ygermal🤔🤔🤔
@zinashdereje2056
5 лет назад
ይሉታ ይዞት መሰለኝ
@divadiva7772
5 лет назад
ደረቅ ዘራፉ ናት ሳራ የምትሉ like
@tezetaefa3884
5 лет назад
መርከብና ፕሌን በሚሠረቅበት ሀገር አንድ ኡኡታ ተሠረቀ ብሎ መዘባረቅ ምን የሚሉት ነው ዋይ ሀጠራው ሳራ ሜቴክ በቢጫዋ ኢሊኮፍተር ቂሊጦ ክተቱልኝያው ማለት የፈለኩት በዚ ሂዩማን ሄር ሌላም ክስ ሳይመጣባት
@natnaelzelalem1613
5 лет назад
pls just music laye zena belu lela tata anefelegem
@tigraymedia8254
5 лет назад
Menem bihon arif aderga nw yeserachew damo talent alat yache demetsua waye melkua ayamer yehen agatami tetekema tawaki lemehon nw enji getemu asasebuat aydalem #sari enwadeshalen❤😍💋
@tigiabebe2776
5 лет назад
እኔ ያናደደኝ ስይፉ ነው ምክንያቱም ጄሪ ሲዲውን ይዛ ህዝብ ያዳምጠው ክፍተው በሪዲዬ ይስማልኝ ስትል ሳራቲ አይነደረቅ እዲከፈት አልፈለገችም ስይፉም ሊከፍተው አልፈለገም መከፈት ነበረበት እዛው ውሽታቸውን እዲያውቁ ሳራቲ 21አመቲ ነው አለች ዘፈኑን የጀመረችው ከ5 አመት በፊት ነው ስለዚህ በስት አመቱዋ ነበር ወደሙዚቃ የገባችው ? ሙሳም ሳራቲም ምህራፍ የለም ብለው ነው የዋሹት ሌቦች
@bekalumekuria
5 лет назад
ወይ ጉድ የአገራችን ጉዳይ አሳሰቦናል እናንተ በአንድ ብጫቂ ወረቀት ለተፃፈ ግጥም እና ዜማ ያውም ☞ምን ላርግልህ☜በሚል ዘፈን ሴትነትን በሚያቀል እና በሚያዋርድ በወረደ ነገር አዛ ታረጉናላቹ? ይሄን ጉድ ጥላሁን ገሰሰ ሳያይ እና ሳይሰማ በሰላም መገላገሉ እረፍት ነው።ለምን ምን ያህል ሙዚቃን ህይወት ሰተው እንደሚሰሩ ሰለሚያቁ።አንዴ የኔ ቆንጆ ኑሪ ብሎ የጥበብን አምላክ ይፋረደኛል ሳይል ጥበብን ረግጦ የሱን ሳንጨርሰ ምን ላርግልህ ብለው መተው ይጨማለቃሉ።ቢቻላቹ ምን ላርግልህ ካላቹኝ አይቀር።ዝምምም በሉልን።የራሳቹ ጉዳይ።
@selamledire2813
5 лет назад
ሳራ ጥሎብኝ እጠላሽ ነበር ጭራሽ ጠላሁሽ ሜንጦ
@zelagirma875
5 лет назад
ክክክክክ እኔም
@ሉሊትየሙለር
5 лет назад
ስው አይጠላም ማር
@fiqerkonjo9790
5 лет назад
Barchi Dire kikikikikikikikikikik manito das yelale
@millionmillionermillion96
5 лет назад
Anchi wedesh teltesh min endaygodlat yachi wib lij Sari konjo
@selamledire2813
5 лет назад
@@millionmillionermillion96 ቁንጅና ከሌብነት አያድንም ሲቀጥል ምኗ ነው ቆንጆ እቺ ጤማር ማስረጃ
@rahmabintjemali6972
5 лет назад
Ebwunet mechem bihon ayitefam yikoyali enji ewunetu taweke yihewu music የ ጀሪ ነው
@wiznuruii4573
5 лет назад
I don't care just relax for the music😊
@lovemenbra489
5 лет назад
መጀመሪያም ቀልቤ አልወደደሽም ሌባ ሳራ ሞሽላቃ ሌባ በጣም ታስጠይኛለሽ እየሩስ አንቺ ማስረጃ አለሽ እንዳትለቃት እሺ አትፍራት አለበለዛ ለኒ ንገሪኝ አንደ ሸበቆ ስብር ነው የማረግልሽ
@mtagsewgaalweonelove6882
5 лет назад
Love Menbra kkkkkkkk
@ምንተይዛወድኢቶጉዛምንተይ
5 лет назад
Hahahahahahahah
@ዉዴያንተልሁንናበስምልጠራ
5 лет назад
ክክክክክክክክክ
@maranatamichaelmaranata3530
5 лет назад
😁😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@አልሀምዱሊላ-ኰ4ጰ
5 лет назад
ክክክክክ ሞሽላቃ
@Man-tb8gu
5 лет назад
እኔ ግን በጣም የታዘብኩት ነገር ቢኖር ኮሜንት ሰጪዎችን ነው አይ ሰው መሆን ለካ አስቸጋሪ ነው
@Zantana1980
5 лет назад
ሳራ ሙዷ ምን ነበር እኔ እንደዚ ኣላደርግም ልቦናየም ኣይፈቅድልኝም ክክክ ሲጀመር ህጋዊ ያልሆነ ስራ ነዉ የሰራችዉ
@ehtieawemollaasfaw666
5 лет назад
እውነታውን የሚያቀው ፈጣሪ ነው የሚያውቀው ግን ሳሪቲ ጥፋቷ ብር አለመክፈሏነውጅ ሙዚቃውን ግን ሰቷታል
@hayatahmedmuhammed950
5 лет назад
እውነት ምንግዜም እውነት ነች ጄሪ አንበሳዬ ቀጥይበት። ሳራቲ ደግሞ ሌብነት እዳይደገምሽ ሌብነት ውርዴት ነው።
@ንግሰቲጋልራያ
5 лет назад
እግዚአብሔር ይጠበህ
@ahmufozi6376
5 лет назад
ደረትዋን ነፍታ መከራከርዋ
@mtagsewgaalweonelove6882
5 лет назад
ቀኑ ነኝ ከመርሳ ekooo😁😁
@nobDaGreat
5 лет назад
eko echi asedam gedile tegneba
@ሚካኤልአባቴአተውጠብቀኝሚ
5 лет назад
እኔ እኮ እውነቱ ምእራፍ ጋር ነው ያለው ብዬ ነበር አልሰማ ብላችሁኝ ነው ይሄ እንግዲህ እርፍ ዘፈኑ የጄሪ ነው ጄሪ ስትከራከርም ሆነ ስታወራ ታስታውቃለች እውነተኛ እንደሆነች አይ ሳራቲ ሀሳቡ የኔ ነው አለች እኮ አፋን ሞልታ ማፈሪያ
@zeynabahmed3596
5 лет назад
ጀሪ ሀቀኛ ነሺ እውነት መቸም እውነት ነው ምንግዜም እባካቺሁ እውነት እናውራ እባካቺሁ ለማንኛውም ጀሪ አደቂሺ አለሁ እህቲዋ ሰይፉ ደሙ ዚም ብልህ ነው እውነት ትናግር ጂሪ ባለፈው ይዛምታ ጀሪ ህጋውይ መርጃ ይዛ መታ ስትናግር ይህው መስክርህ ነው ሰው አታወዛግብ ምክናይቱም ለወደፊቱም ትወልድ አርቲስቱቺ ትምሪት ነው።።
@AaAa-sf8vw
5 лет назад
እናተ ዘፈን ተሠረቀ ብላችሁ ታካብዳላችሁ መርከብ ተሠርቆ የት ነበራችሁ እረ ሥቱ
@ethiolove2530
5 лет назад
እኮስ
@tanhimelse240
5 лет назад
ግልፅኮነዉ፡አዘናግተዉነዉ፡የሰረቀች በኔበኩል፡መቀጣት፡አለባት።
@davole3301
5 лет назад
seifesha ewentune selawetakewe it is nice so yekerta biteyeku arife new specially ene sari tiiiii menamennnn ..
@aasa1061
5 лет назад
Jerry mar wunetishi wetalishi fetarin amesigini🙏🙏
@seblewongelwedaj8984
5 лет назад
ሳራ Confidence ሁሉ ነው ያጣሽው ያስታውቅብሻል!!!
@سعادةاالسعادة
5 лет назад
ቆይ ግን ላይክ ግጩኝ ምናምን እምትሉ አታፍሩም እናተን ሥራ ፈቶ ማን ላይክ ያደርጋል ግን ደግሞ ሥለ እነሡ ጭቅጭቅ እውነቱን ፈጣሪ ያውቃል ሥለዚህ ሠይፉ ደግሞ ለማሥታረቅ ነው እጂ ሌላ አይደለም ጭቅጭቅ ምን ያደርጋል ቆጆ አድርጋ የዘፈነችው ደግሞ ሣራቲ ናት
@በእምነትበእምነት-ኘ7ፐ
5 лет назад
ምወዳችው ሁሉ ባለትዳር ሁኑ አይዞሽ በሉኝ እሰኪ
@MimiMimi-hz6zp
5 лет назад
ገደል ግቡ ምን አገባን
@ahmufozi6376
5 лет назад
ሳራ ሌባ መሰረቅሽ ዱሮ ነው ያስታወቅብሽ
@rabiyakumari3372
5 лет назад
አድናቂህ ነኝ እውነቱን መናገርህ ይች ሌባ ሳራ ውይ
@enatetube3187
5 лет назад
Seyfu programu lay betam tadela neber Yachi demo kechacha yesew tsegurm serkalech enkuan zefen metek neger nat ende
@ashlyhabesha9217
5 лет назад
ሳራ ሰምተሻል አሁን ጄሪን የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ ጠይቂ ቁማር ተበልተሻል
@LOVELoVE-wo5ot
5 лет назад
ይገርማል
@mheretphonetastic7204
5 лет назад
ግን ሳራ ከ5 አመት በፊት 16 አመቷ ነው አይፈረድባትም
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
5 лет назад
Wuyyyyy Sara gemiche neber min timeslalechi ketafi Jeriye ewodshakehu abshirilgni berchi
@ማኑኄሞዓ
5 лет назад
ይች ሳሙና ላይ የተሰካች ሰንደል 👇 ቂጥ ሲኖራት እኮ ነው ቂጧን ምገርፈው
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
5 лет назад
እረ በሳቅ ፈነዳሁኝ ነብሴ
@chxgdr2241
5 лет назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@siifanharmeekoo665
5 лет назад
ክልጅክክክ ኡፉ
@mazaalemu141
5 лет назад
ክክክክክክክክ
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
5 лет назад
😀😀😀😀
@seadaabi7631
5 лет назад
የሳራን ዘፈን ወደነዋል ልጅቷ ሰረቀችም አልሰረቀችም ጀሪ ያወላገደችውን ከምንሰማ እሷ የሰፈነችውን ብንሰማ ደስ ይላል
@ambelukebede8007
5 лет назад
Ay Sara Theif! Leba! Minuam aytamenm eko!
@nsal2129
5 лет назад
betam yemegermew merkeb bemiserekent ager lezefen sititalu betam yasikal
@dagimwondimu6565
5 лет назад
እኔ ግን ከጄሪም ከሳሪም በላይ ባለጌ የሆነዉ ሙሳ ማቲ ነዉ! እንደዉ ምእራፍ አስፋ ባይኖር እዉነት ገደል ገብታ ነበር! ነዉረኛ!!!!!
@itsmesebli8805
5 лет назад
ትክክል ነህ ይሄ ሌባ
@dagimwondimu6565
5 лет назад
@@itsmesebli8805 degmo tekerakro ye rasu sitet shifen simokir ........
@seblewongel122
5 лет назад
weye Sarah thife betam yasaferal
@siifanharmeekoo665
5 лет назад
*ዉይ ትንሿ ምትክ* ሳራ በዝህ ዘመን ሌብነት ያሳፍራል ካልሆነ ደግሞ መቀሌ ግቢ
@tytyyt4635
5 лет назад
ጀሪበጣምእውነትአላት።ሳራዎሽታለችም ሌባምናት።ሠይፉአለባበሥከውእንጂእሚዲያላይጄሪእውነትእንነጋገርወረቀትየተፈራረምኩበትእዮልኚሢድውይሠማልኚእያለችአንተግንአለባበሥከውእንጂእውነትእንዳላትጄሪንግግሩላይያሥታውቃል።ጄሪ እውነት አላት
@yemiasfawe8048
5 лет назад
Seyfu mereja alegne kefetew setleh jery adbesbeseh yeker tebabalu alke . Ewnetu gen weta.
@sisay696
5 лет назад
ግን እኮ ይሄ ሁሉ ስድብ አይገባትም በቃ የጉዳዩ ባለቤቶች ይቅርታ ተባብለዋል እኮ የምን ተጋደሉ ብሎ ነገር ማግነን ነው ውይ እኛ ለማድነቅ ፈጣኖች ለምጥላላትም እንደዛው እረ ደስ አይልም
@emahulemewedshalewuema4455
5 лет назад
ዉይ አቤት አቤት ትናትና ለ 10ሲኮንድ ቃለ መጠይቅ 10000ግዜ ስነካካ ገንቼ ነበር ሶ ተጣሉ በደብ
@heleuheleu1787
5 лет назад
ምእራፍ በጣም ነው እማደንቅክ
Далее
4:24
Sara T - Largleh | ላርግልህ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Просмотров 6 млн
20:35
“በጥይት አንሸማቀቅም” ጠ/ሚኒስትሩ፣ “ሰራዊቱ በሙሉ ይበተናል” አመራሩ፣ የፓርላማው የሹመት ተቃውሞ፣ የሻዕቢያ ቁጣና ስምምነቱ፣ ታስረው አይናቸውን ያጡ|EF
Просмотров 27 тыс.
00:28
Always Help the Needy
Просмотров 11 млн
00:27
БОНУС UFC 308 ОТ «HUSTLE SHOW 💰#hustleshow #адамзуба #шарабуллет
Просмотров 511 тыс.
01:00
Как получить игры БЕСПЛАТНО? Нужен ПРОСТОЙ трюк... / #игры #gaming #булджать #rpg #2024
Просмотров 56 тыс.
00:35
Теперь мы знаем, к чем стремится Динара #huga #хетагхугаев #детекторлжи
Просмотров 101 тыс.
4:58
Mieraf Assefa - Enchi Enka - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)
Просмотров 3,8 млн
8:39
Seifu on EBS: ከእየሩስ "ምን ላርግልህ" ዘፈን ባለቤት ጋር ያደረገው ቆይታ
Просмотров 299 тыс.
15:02
Seifu on EBS: ሳራ እና እየሩስ "ምን ላርግልህ" ዘፈን ላይ ፊት ለፊት አወሩበት ክፍል 2 || part 2
Просмотров 962 тыс.
5:00
Seifu on EBS: እየሩስ "ምን ላርግልህ" በሰይፉ ሾው መድረክ || Live performance
Просмотров 255 тыс.
34:43
ዮአዳን (ክፍል 39)
Просмотров 46 тыс.
11:08
Seifu on EBS: ሳራ እና እየሩስ "ምን ላርግልህ" ዘፈን ላይ ፊት ለፊት አወሩበት ክፍል 1 || part 1
Просмотров 780 тыс.
5:13
Ethiopian Music : Rahel Getu (Tilobign) ራሄል ጌቱ (ጥሎብኝ) - New Ethiopian Music 2019(Official Video)
Просмотров 20 млн
17:26
Ethiopia - ‹‹ከባድ ጦርነት እየመጣ ነው›› ዘ ኢኮኖሚስት፣ ጦሩ በሶማሊያ ሊቆይ ነው፣ የበቴ ኡርጌሳ ግድያ ምርመራ፣ በነቀሲስ በላይ ብይን ተሰጠ
Просмотров 99 тыс.
10:12
አንዋጋም ያሉት ወታደሮች መጨረሻ | አዲስ አባበ ጫፍ የተፈጸመው እገታ..ጌታቸው ተከሰሱ | የፓርላማው ግብግብ | Ethiopia
Просмотров 4 тыс.
3:35
Jerry Anteneh - BADO (Official Video)
Просмотров 1,5 млн
00:28
Always Help the Needy
Просмотров 11 млн