Тёмный

የድሬ ምርጥ የድንች ሰላጣ በእናነይ ኪችን How to make best deredewa potato salad on enaney kitchen 2023 

Enaney Kitchen እናነይ ማዕድ
Подписаться 1,6 тыс.
Просмотров 286
50% 1

#ድንችሰላጣ#Howtomake#food

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 10   
@alektsigab4996
@alektsigab4996 11 месяцев назад
ኣንደኛ በጣም
@rozanurrr
@rozanurrr 10 месяцев назад
Wow
@helenafewerki
@helenafewerki 11 месяцев назад
❤❤❤❤
@user-ly1rb6bd4r
@user-ly1rb6bd4r 11 месяцев назад
ሙያ ከእናነይ😋
@ezananarrations
@ezananarrations 11 месяцев назад
አቦ ይመችሽ የድሬ ምግቦች እንዴት እንደሚጣፍጥ ልነግርሽ አልችልም። በቀጣይም የድሬ ነገር እንጠብቃለን ቀሽቲ
@AwideMihret
@AwideMihret 11 месяцев назад
ድሬደዋ ሄዶ ብር አይመለስም የሰው መልክተኛ የልብ አያደርስም እናነይ ድሬ ሄደሽ እነ ይመኙ፣አክስቴ፣እቴኑ፣ሰፍያ ጋር ሄደሽ ነው ነበር ? በጣም ነው የሚያምረው ደግሞ እንዴት እንደሚጣፍጥ ለአጬን ነው ያመጣሽው አጉርሺኝ
@ezananarrations
@ezananarrations 11 месяцев назад
የቁጠባዋን ሰፊያን እንዴት አወካት። አንተማ የለገሀሬ ልጁ መሆን አለብህ ከሰፈሪ ውጪ ብዙ ሰው አያውቃትም ግን አንደኛ ነች ከሁሉም በላይ ደግነቷ እምነቷ ግርም ይለኛል ሰፎ ሰፎ ሰፎ የኛ ደረሰ ልጄ እሱ ይቀድምሀል ሀቀኛ ነች
@AwideMihret
@AwideMihret 11 месяцев назад
❤ የፖሊስ መሬት ሰፈር ልጅ ነኝ ሰፎ ለኛም እናታችንናት ደግሞ አገር የሚያክል በልተን የምንከፍለው ብር ትንሽ ነው በፔርሙዝ ሻይ ወስደን በእምነት የሰጠናትን ነው የምትቀበለው አንድም ቀን ተሰረቀች ሲባል አልሰማሁም ደጓ ሰፎ
@ezananarrations
@ezananarrations 11 месяцев назад
09 ቀበሌ የእግዚአብሔር አብ (ባቡረህማ) ልጁ እኛ ከጓደኞቼ ጋር ሰፎ ጋር ተዋውቀን ይመኙ ጋር የጓደኛችን አጣብሰን አክስቴ ጋር ደግሰን ድረን እቴኑ ጋር የልደት ያከበርን ነን
@AwideMihret
@AwideMihret 11 месяцев назад
ትዝታ አየረጅም ማለት ይዬ አይደል ይዬን ስላስታወሽን እናነይ እናመሰግናለን
Далее
Аруси Точики ❤️❤️❤️
00:13
Просмотров 414 тыс.
በጣም ቆንጆ እርጥብ
4:45
Просмотров 9 тыс.
ተመልሻለሁ#enaneykitchen@enaneykitchen
1:03:44
Аруси Точики ❤️❤️❤️
00:13
Просмотров 414 тыс.