Тёмный

የድንች ቅቅል - Ethiopian Food 

Bahlie Tube
Подписаться 277 тыс.
Просмотров 333 тыс.
50% 1

Potato
Onion
Tomatoes
Fresh & Powder Garlic
Cardamom
Oil
Tikur Azmud ( Amharic )
Jalapeno
Carrot
Ginger
Salt

Опубликовано:

 

4 мар 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 225   
@tenad7309
@tenad7309 4 года назад
ለየት ያለ ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ🙏🏾
@romangadisa7351
@romangadisa7351 4 года назад
በጣም ጥሩ ሞያ ነው ያስተማርሽን አመሰግናለሁ
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 4 года назад
ጥሩ የፆም ፍትፍት አሳይተሽናል አመሰግናለሁ ።
@b.t7056
@b.t7056 4 года назад
ሞያ ያለዉ እዚ ቤት ነው!!! እናመሰግናለን መአዚ ተባረኪልን።
@user-ws7mt1zw1f
@user-ws7mt1zw1f 4 года назад
ዋውውውውውው ለመጀመርያ ግዜ ከልቤ ዋው ስል የእውነት አላቀውም ነበር ይሄን አሰራር በጣም አርፍ ነው ጎበዝ አመሰግናለው የማላቀውን ስላስተማርሽኝ ከምገርምሽ እንደሌላዎቹ ታስተምርኛለሽ ብዬ እየዘለልኩ ነበር ያየውት ግን አዝሚያማሽ ስለተመቸኝ እንዳድስ ተመለከትኩት ዋው👍👍👍❤❤❤❤❤Je t'aime bravo
@user-ou3qt3ol6q
@user-ou3qt3ol6q 3 года назад
tasting home made dishes brings happiness and warm. thank you for all you do . you are really professional .
@frehiwotwoldyohanes4467
@frehiwotwoldyohanes4467 4 года назад
በጣም ጥሩ ነገር ነው መአዚ እናመሰግናለን
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 года назад
በጣም ቆንጆ ንገር ንው ያሳየሽን በተለይ ለፆመኞች ከምስር ጋር እንኳን እንደ አይንት ተስርቶ ይቀርባል ደሞማማሩ ስትስሪው እር አንቺ እውንቴን ንው ብዙ ያንቺን አያለሁ በቃ ደስ እያለኝ ንው የማየውም ደሞም እስራዋለሁ ባለሙያ ንሽ የእውንት ንው የምልሽ ከሌሎችም ስዎች ስለ የቱበር ምግብ የሚስሩት ስናወራ ብዙዎቹ አንድ አይንት ስለአንቺ ምግብ ንው የሚገርሙት ባጠቃላይ እጅሽ ይባርክ 👌💕💕💕💕
@tititubeTiti
@tititubeTiti 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-qtaikuTviYQ.html
@lankalanka5143
@lankalanka5143 4 года назад
The information
@hanan866
@hanan866 Год назад
Woww konjo creativity nw
@user-gg2ph4ty4t
@user-gg2ph4ty4t 4 года назад
በጣም ሀሪፍ ምግብነው ግን እዳልሰራ ችግሩ እጀራአላገኝም ጎበዝ ነሽ መአዚ
@user-db9re2fk3p
@user-db9re2fk3p 4 года назад
ምርጥ ባለሞያ እጂሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 года назад
እናመሰግናለን እስኪ ዛሬ እሞክረዋለሁ የድኝች አፍቃሪ ነኝ
@hanang7517
@hanang7517 4 года назад
እናመሰግናለን ፣ቤታችን በባቄላ ይሰራ ነበርታዲያ ጣእሙ ስጋ ያስንቃል ፣በሚቀጥለው እሱን አሳይን
@Myrati450
@Myrati450 Месяц назад
Wow bet west bemaytefu megboch new yasayeshin😮
@user-sm8kv1vz6p
@user-sm8kv1vz6p 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ እዉነት ባለሙያ ነሽ 👏👏👏👏👏👏👏👏
@asnakechmulugeta4628
@asnakechmulugeta4628 3 года назад
ውይ በጣም ዘይት ታበዥያለሽ
@user-op9ru7dw3h
@user-op9ru7dw3h 4 года назад
እጅሽ ይባረክ አንችም ሰላምሽ ብዝትትትት ይበል እሙዬ
@seblegirma2168
@seblegirma2168 4 года назад
በእውነት እጅሽ ይባረክ ካንች ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ።
@user-cl7wq3sr2g
@user-cl7wq3sr2g 4 года назад
መአዚዬ እምሰሪው ሁሉ ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ
@MahysKitchen
@MahysKitchen 2 года назад
መአዚዬ ሰላም ላንቺ ይሁን ይሄንን አልጫ ፍትፍት በጣም ደጋግሜ ነው የሰራሁት በጣም ይጣፍጣል የለምታሳይን የምግብ አማራጮች ሁሉ ዘዴኛ እንደሆንሽ ያሳዩኛል ❤️😍🙏
@alemwobe3044
@alemwobe3044 4 года назад
የእኔ ውድ በጣም ጨዋ የሴት ወይዘሮ ውድድድድስ በርችልን ብዙ እየተማርን ነው ሳሰላች የምታውቄውን እድታካፍይን ስል አስብ አለው
@user-wq8ud8ui2f
@user-wq8ud8ui2f 4 года назад
በለሞያነሽ እናመሰግናለን💟💟💟
@kebebushfekadu5455
@kebebushfekadu5455 4 года назад
በጣም ቆጆ በጣም አረ ፍ ቀለል ያለ አሠራር
@etsegenetabera8015
@etsegenetabera8015 3 года назад
በጣም አሪፍ ነው ደስ የሚል ቀላል ምርጥ አሰ ሪር
@ekrammohammed1342
@ekrammohammed1342 3 года назад
Wow best new I like it yene konjo zare seralew indesa kemir thanks ❤
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 3 года назад
አሪፍ ነው እና ድንቹን ደሞ በሳ በሳ ብታረጊው የበለጠ ምርጥ ነው
@madanetdibaba6996
@madanetdibaba6996 4 года назад
ቆንጆ የፆም ፍትፍት እናመሰግናለን
@diniabdela3893
@diniabdela3893 4 года назад
Enbla 🇪🇹tamechitognal
@selamselam5282
@selamselam5282 4 года назад
እናመሰግናለን በጣም ያምራል እጂሽ ይባረክ
@yasethiopia7543
@yasethiopia7543 4 года назад
ማሻአላህ በጣም ባለሙያ እናመሰግናለን
@faven1230
@faven1230 4 года назад
ayi anchi wow!! muya ema ale!! des teyalesh and berchi...ke Adane enate ketelo anchim #1 cook 💪😍
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 4 года назад
I agree love her she is simple person.
@yabtommy9944
@yabtommy9944 4 года назад
It’s just ተራራ ፍፍት ምንድ ነው አሰፋሽ በጣም 🙃🙃🙃🤯🤯🤯 አካበድሽ
@yabtommy9944
@yabtommy9944 4 года назад
Ruti አሽቃባጭ ሰው በጣም ይደብራል 🤮🤮🤮
@faven1230
@faven1230 4 года назад
@@yabtommy9944 its not tera fitfit !! tera anchi nesh! hater nesh
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 4 года назад
@@faven1230 ሩቲ ምን አለፋሽ ከእንዲይ አይነት ሰው ጋር Best solution is to ignore...why are they here then ?
@najat4665
@najat4665 4 года назад
በጣም ጥሩ ነው እህታችን እናመሰግናለን
@eyonettech5644
@eyonettech5644 3 года назад
arif nw sis I liked. .. ye kitchn srawochn miyakelu leloch ekawochn mayet kefelegachu nu
@chomakoyachew768
@chomakoyachew768 10 месяцев назад
ሀ😊 ድጋሜ ሰርተ ሽዋ በሌላ ፊዲዪ😅😅😅😅😅
@tigistbelachew712
@tigistbelachew712 Год назад
Meaziye this is mouth watering 😋😋😋
@woinshetgebreyohannes6976
@woinshetgebreyohannes6976 4 года назад
እጅሽ ይባረክ ጥሩ ነው ቀላልም ነው🙏
@Adis001
@Adis001 4 года назад
Wow,Mazi you are naturally talented and decent,Thank for your information.
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 4 года назад
እንዲያው መአዝዬ በዚ አጋጣሚ ውድ ባለቤትሽን አመስግኝልኝ እሱ ይመስለኛል የሚቀዳልሽ የተባረከ ቤተሰብ። እኔም ብዙ እየተማርኩ ነው ካንቺ በርችልኝ።
@nadiarefiat8511
@nadiarefiat8511 4 года назад
Thank you for sharing your recipes you are the best god bless you 🌼🌹💕🌺❤️😍
@medemertube2829
@medemertube2829 4 года назад
በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነሽ
@imenmoustafa2513
@imenmoustafa2513 4 года назад
የኔ ውድ ምን ልብላ ብዬ ሳስብ ነበር እጅሽ ይባረክልኝ በጣም ነው የወደድኩት ይጣፍጣል የምግብ ፍላጎቴንም ከፈተልኝ
@user-db9re2fk3p
@user-db9re2fk3p 4 года назад
መአዚ ቆንጆ ዛሬ ልሠራው ለሁለተኛ ጊዜ እያየሁሽ ነው
@yenealemgetahun8444
@yenealemgetahun8444 4 года назад
Looks yummy 👌👌
@abaynishabaynish9087
@abaynishabaynish9087 4 года назад
ጎበዝ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
@khadijataye6546
@khadijataye6546 4 года назад
Nice
@htube9003
@htube9003 4 года назад
Thank you for showing us Mehazi! Berchi
@ete3584
@ete3584 3 года назад
ደሰ ይለል በርች
@Tube-vd1gs
@Tube-vd1gs 2 года назад
Wow berch
@user-rb4nd9pb3n
@user-rb4nd9pb3n 4 года назад
በርቺ አሪፍ ነው መአዚ
@ruthgebrenigus3659
@ruthgebrenigus3659 2 года назад
Betamnew yemadenkish yeserashiwin ebet wist hulem edegmewalew betamnew yemnwedew
@cherinethabtegiorgis5113
@cherinethabtegiorgis5113 4 года назад
አሪፍ ነው ያስጎመጃል
@Pp-rd8bd
@Pp-rd8bd 4 года назад
ዋዉዉዉዉዉ እጅሽ ይባረክ እማ።
@nanakalu5536
@nanakalu5536 4 года назад
ባለ ሙያ ነሽ በጣም 💪💪💪
@madampordos3348
@madampordos3348 3 года назад
ዋው። ባለሙያነሺ። መአዚ
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 года назад
በእውነት እህቴ እጅሽ ይባረክ አሁን ሰርቼ እየበላሁ ነው በጣም ነው የሚጥመው አመሰግናለሁ የኔ ቅመም 👌👌👌👌👌
@user-mk5nc4qh9d
@user-mk5nc4qh9d 4 года назад
መአዚየ አላህ እጅሽን ይባርከው ውዴ 👏👏👏😍😍😍
@geni2457
@geni2457 4 года назад
ዋውውው በጣም ያምራል የኔ ባለሙያ እጅግ በጣም ያምራል የኔ ቆንጆ 😘😘💖💖
@itssabaoth2308
@itssabaoth2308 Год назад
Mokerikut it's so delicious
@ibrahimibrahim7651
@ibrahimibrahim7651 4 года назад
Wowww በጣም ደስ ይላል የነ ቆንጆ
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 года назад
በጣም ያምራል መዓዚ
@merontefera8824
@merontefera8824 2 года назад
Betam yamral meazi mokrewalw
@user-vk5vq5xg7p
@user-vk5vq5xg7p 4 года назад
መአዚ በእውነት ኮመንት ስሰጥሽ ግን የመጀመሪያዬ ነው ሁሌ እከታተልሻለሁ ብዙ ነገር ተምሬብሻለሁ አመሰግናለሁ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ባለ ሙያ ♥️
@samsonermias6303
@samsonermias6303 4 года назад
Wow so amazing I feel hungry
@merytube9234
@merytube9234 4 года назад
Wow yameral zarek kesera meles yeseral tebareki
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 2 года назад
Egiziyabhir yibarkishi❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@rebeccakonjo2698
@rebeccakonjo2698 4 года назад
ለፃም ደስ ይላል wow ስጋ ቢጨመረብት እይቻልም ፃም ከሌለ
@semiraabdela3812
@semiraabdela3812 4 года назад
Enamesgenalen etachin tebarek
@AmSorryjAsplease
@AmSorryjAsplease 4 года назад
Subscribe naf godhii sanyiikoo
@TGST645
@TGST645 4 года назад
ዋውውውው ደስ ይላል እጅሽ ይባርክ እናቴ
@galkerentsaedasidetegya4740
@galkerentsaedasidetegya4740 4 года назад
Gobez nesh enamesegenshalen
@azeb2809
@azeb2809 4 года назад
ዋው በጣም አሪፉ በርቺ መአዝየ
@flowerrose2240
@flowerrose2240 4 года назад
Wawu wawu symr qonjoooo tbrk fkir hulu salmnwu i love your work thank you💚💛❤💋
@yeshworkmengesha9506
@yeshworkmengesha9506 4 года назад
ሰርተን በልተነዋል በጣም ነው የሚጣፍጠው
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
ሰላማቹ ይብዛ ሙሉ የምግብ ቪዲዮ የያዘ ቻናል ነው አበረታቱኝ ቻናሌን ተቀላቀሉ አመሰግናለሁ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-9lX1eLX8RCg.html
@fiametaferede7428
@fiametaferede7428 4 года назад
"Melk sitegn enji muya ke gorebet emaralehu" endilu nege emokiralehu looks yummy thanks dear
@SamsungJ-dy7fs
@SamsungJ-dy7fs 4 года назад
Mazi Egs ybarek
@yanita7632
@yanita7632 4 года назад
Meazye enjera asayen ❤️
@yeearsemalijnegn2959
@yeearsemalijnegn2959 4 года назад
Woow barchi betam xuru naw
@aklilunega3467
@aklilunega3467 4 года назад
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን፡፡ በጣም እናመሰግናለን፡፡ መፈናጠር ሽታ ይኖራል በልብስሽ አትስሪ ሸርጥ አድርጊ፡፡
@haymiyemaryanlj8509
@haymiyemaryanlj8509 4 года назад
እስኪ ልስራውና እመጣለው 😍በቀጣይ የባለው ሜኔስትሮኒው ሾርባ ሰርቼው ባለሞያ ሆኛለው 😁😍 እናመሰግናለን😘
@adawong7454
@adawong7454 4 года назад
ፍጠኚ ሥታሣይ አሪፍ ነው
@hanitube404
@hanitube404 4 года назад
ዋው ጥሩ ነው በርቺ
@Name-ib1du
@Name-ib1du 4 года назад
wow
@user-pz4ji4re6l
@user-pz4ji4re6l 4 года назад
ተባረኪ ለፋሲካየ አሳየሽኝ ስጋና ደሮ አልበላም
@shibiregaremu1745
@shibiregaremu1745 4 года назад
ijishii yibarakii ihitee❤👍
@AmSorryjAsplease
@AmSorryjAsplease 4 года назад
Subscribe naf godhii sanyiikoo
@user-vc6zn4xz9j
@user-vc6zn4xz9j 4 года назад
ጎበዝ
@user-ne1tf2df3m
@user-ne1tf2df3m 4 года назад
ለምን ከቀረፃ በፊት ልጣችው ከትፋችው አታዘጋጁም ?? መላጥና መክተፍ ማሳየት ከፈለጋችው ለብቻው ልቀቁ :: ስለምግቡ አሰራር ግን አመሰግንሻለው ::
@adzadz8849
@adzadz8849 4 года назад
ትክክል ብለሻል
@tigid9886
@tigid9886 4 года назад
አንዳንዶቻችን አላላጡንም በትንሹ ማየት እንፈልጋለን በዛ ላይ ሙሉውን ስጥልጥ ስታዘጋጅ አትቀርፅም አይደል እንዴ ሰላም ለሁላችሁም
@user-ne1tf2df3m
@user-ne1tf2df3m 4 года назад
Tigi D አላላጡን? የኔ ቆንጆ እድሜሽ ሲደርስ እናሳይሻለን !
@rawdahyirdaw5297
@rawdahyirdaw5297 4 года назад
Arif mgb👌🏽
@amsaleashu1113
@amsaleashu1113 4 года назад
ሰላምሽ ብዝት ይበል በጣም! !!!
@user-uo4bc8bd6o
@user-uo4bc8bd6o 4 года назад
ያምራል የኔ ቆጆ
@sosinataye7130
@sosinataye7130 3 года назад
many thanks
@vhhggbvvv5268
@vhhggbvvv5268 4 года назад
ተባርኪ እጅሽ ይባርክ
@user-pn9xv8ze5z
@user-pn9xv8ze5z 3 года назад
እጅሽ ይባረክ
@yisebirehane521
@yisebirehane521 4 года назад
የምወድሽ እጂሽ ይባረክ
@masiitube5622
@masiitube5622 4 года назад
Wowwww yemachele
@user-sc7du8tf9v
@user-sc7du8tf9v 4 года назад
Waw great
@maymoonama4010
@maymoonama4010 4 года назад
ማሻአላህበጣምቆጆነዉእህች
@selamselam5326
@selamselam5326 4 года назад
Betam konjo
@fyorifyorititi5469
@fyorifyorititi5469 4 года назад
Ntshnash Des sileg👌👌😁😘😘😍💖
@user-gh9lr7nx6n
@user-gh9lr7nx6n 4 года назад
አድናቂሽ ነኝ
@girmaygesesew6532
@girmaygesesew6532 3 года назад
tela le beal endet ensra?
@user-oh8qz5zl7z
@user-oh8qz5zl7z 4 года назад
ጎበዝ ነሺ
Далее
የፆም ምንቸት አሰራር
14:22
Просмотров 452 тыс.
❌Ему повезло больше всех #story
00:41