Тёмный

"የዶሮ ድምፅ ፈልገን ስንሰማ የፈረንጅ ዶሮና የኛ ድምፃቸው አንድ አይደለም"😁 አዝናኝ ቆይታ ከአዘጋጅና ሁለ ገብ ባለሙያዋ አይዳ አሸናፊ/በቅዳሜ ከሰዓት/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 182 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
RU-vid: bit.ly/2M1aRZL
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv
#ኢቢኤስ #ኢቢኤስቲቪ #ቅዳሜን_ከሰአት
#EBS #EBSTV #Kidamen_Keseat

Развлечения

Опубликовано:

 

21 июл 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 310   
@yaredyesfayebutele3128
@yaredyesfayebutele3128 10 месяцев назад
በጣም የሚገርማችሁ በጣም መልካም ሴት ነች በአይኔ ካየሁት የእሷን ሰራተኛ ሰርግ ሰርጋ ድራ ተገኝቼ አይቻለው አይዲ መልካም ሴት
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 10 месяцев назад
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጠንካራ ባለሙያ ናት ስወዳት ። ❤❤
@alimayimam5761
@alimayimam5761 10 месяцев назад
ነፍስ ነገር እባክሾ ኢትዮጲያዬን ቶሎ ቶሎ ልቀቂ።
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 10 месяцев назад
That is what I was actually about to say. Spot on mate!! ❤
@Lijeyassu
@Lijeyassu 10 месяцев назад
አይዳዬ እንኳን ኢትዮጵያዊ ሆንሽ እንኳን የኛ ሆንሽ... ምርጥ ሰው
@zeinambaideen2236
@zeinambaideen2236 10 месяцев назад
ባያልቅ የማትጠገብ ሰው ናት ምነው ዘመዴ ባደረገሽ እንደዚህ አይነት ሰው ስወድ በማርያም አንድ ቀን አብረሼ ብውል ደስ ይለኛል መልካም ፍቃድሽ ቢሆንልኝ እላለሁ ስወድሽ አይዳዬ ❤❤❤❤❤
@user-cz6ev1pg9s
@user-cz6ev1pg9s 10 месяцев назад
አረ ልይክ አረጓት ለዚች ጀግና ምናለ ሰውን ብታበረታቱ ጀግና ናት ልናከብራት ይገባል ቭራንክ ላይ በዛወጥቶ በዛ ወጥቶ እንልየለ እዴ
@HawaJimma
@HawaJimma 10 месяцев назад
😢😅😂
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 10 месяцев назад
አይዳ ደስ ትላለች። ለሰው ያላት አክብሮት ይማርካል። በተረፈ ፈታ ያለች ሴት ናት። 💚💛❤
@user-ye8mz1vw4x
@user-ye8mz1vw4x 10 месяцев назад
አይዳይ ውብ ሴት ነሽ በጣም ነው የወደድኩሽ ድምፅሽ ሳቅሽ ባጠቃላይ ቆንጆ ነሽ
@emusenafe627
@emusenafe627 10 месяцев назад
ፈታ ያለች ናት ደስ ትላለች
@kidisttilahun3016
@kidisttilahun3016 10 месяцев назад
አይዳ በጣም የምወዳት ስታወራ ብትውል የማትሰለች:: በስራዋ የተከበረች :: ክበሪልን
@hanigebre4637
@hanigebre4637 10 месяцев назад
Love this lady ❤️ 💕 ♥️ she is so funny and free.
@Tsedi2112
@Tsedi2112 10 месяцев назад
ኢትዮጵያዬ የሚገርም የዩቲዩብ ፕሮግራም ነው ከእሸቱ ጋር ባረግሽው ቆይታነው ለመጀመሪያ ግዜ ያየሁሽ በርች!
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 10 месяцев назад
ኮመንታተር አደነቅኻቹሁ ስለ አይዳ ብዙ ፍቅርና አክብሮት እንዳላቹሁ ተመልክቻለው ደስ ይላል በሰው መወደድ ልዩ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ታድላለች እኔ አላቃትም ግን በናንተ ሰበብ ቪዶዎቿን እቃኛለው ሁላችሁም ተባረኩ ደስ ይላል ፍቅሩን ያብዛልን
@lavendercreation
@lavendercreation 10 месяцев назад
youtube.com/@Ethiopiaye2023
@elaybright8884
@elaybright8884 10 месяцев назад
Really እንወድሻለን ተፈጥሮአችን ደግሞ በጣም እንመሳሰለን አላህ እረጅም እድሜ ይስጥሽአቦ ሴወዳት።
@alebatse6865
@alebatse6865 10 месяцев назад
ዋውውውው አፌን ከፍቼ እያዳመጥቁ አለቀ ጀግና ሴት ነሽ ኢትዮጵያዬ
@beruktaitejemanh9289
@beruktaitejemanh9289 10 месяцев назад
እስከዛሬ ሳላውቅሽ ግን ያናድዳል እንዴት እንደወደድኩሽ በርቺ ቪዲዮን ቶሎ ቶሎ ልቀቂ
@fitseethio
@fitseethio 10 месяцев назад
ነፃነት ያላት ደስ ምትል የፍቅር ሰው ነች ... much love ❤️
@lidyatariku-jz4nj
@lidyatariku-jz4nj 10 месяцев назад
አይዳ የኔ ፍልቅልቅ የብዙዎች የሙያ እናት የምትመሰገኚ ነሽ በርቺ አሁን የጀመርሽው ፕሮግራም አሪፍ ነው
@user-zx2hg7vo2s
@user-zx2hg7vo2s 10 месяцев назад
እኔ ገና የሰማሁሽ ቀን በሳቅሽ ነው የወደድኩሽ የፀሀዬን ጋብዤሻለሁ ሳቂልኝ የሚለውን ነፃ ነትሽ ልክ ጥቁር አሜሪካኖችን ሄኤው❤
@aleti4562
@aleti4562 10 месяцев назад
Please my sister Ayida we need more youtube works from you. Love you so much
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 10 месяцев назад
I change your name from “Ayda “To “Yetneberish “ because you are an amazing woman ❤❤❤❤
@mahletsolomon2954
@mahletsolomon2954 10 месяцев назад
Thanks for having her! She is a well mature and intelligent lady. Much respect for her 👏 I wish I could meet her 😊
@user-bq9ps9es7g
@user-bq9ps9es7g 10 месяцев назад
አይዳ ጀግና ሴት❤❤
@sosikm9pe
@sosikm9pe 10 месяцев назад
የኔ እናት ደሥ ሥትል ❤
@habtamumeskele9840
@habtamumeskele9840 10 месяцев назад
በጣም
@hiwotadefris1943
@hiwotadefris1943 10 месяцев назад
በጣም የምወድሽ ሰው በጣም የሚገርመው ስትስቂ ጥርሥሽን እወደዋለሁ ኢትጵያዬ ዘገየ
@enush7338
@enush7338 10 месяцев назад
ሳቅሽ አይደል እንዴ የሚያምረው ሳቂ ማማዬ❤
@hiwottaye2064
@hiwottaye2064 9 дней назад
እንዴት እኮ እንደምወዳት ደግ እና ቅን ሴት ናት አይዳዬ ❤❤❤❤
@tesfanshshebiru2967
@tesfanshshebiru2967 10 месяцев назад
ኢትዮጵያዬ ጀግና
@RoRo-pn5dd
@RoRo-pn5dd 10 месяцев назад
የኔ ደግ ሁሌ ሳቂ ሳቅሽ ውበትሽ ነው
@mekdes5120
@mekdes5120 10 месяцев назад
What a great interview. Subscribed to her channel and looking forward to watching her videos.
@mamebedada4032
@mamebedada4032 10 месяцев назад
I really enjoy her channel 👍👍👍
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 10 месяцев назад
አይዳ ድንቅ ሰው ናት እውነት
@abisiniyadire1807
@abisiniyadire1807 10 месяцев назад
ስወድሽ እኮ 🙌🏾 ዛሬ ደሞ አምሮብሻል 😍
@saraahmed293
@saraahmed293 10 месяцев назад
ነፃነትሽ ደስ ይላል ብዙ ነገር እጠብቃለን ካንቺ
@riseup1462
@riseup1462 10 месяцев назад
I love her real and beautiful just in general love her spirit.
@yonasfisseha242
@yonasfisseha242 10 месяцев назад
I really respect her! ተባረኪ።
@tg-wf7sy
@tg-wf7sy 10 месяцев назад
ምርጥ ኢትዮጵያዊ አደይ
@SofiyaOumer-sh4yx
@SofiyaOumer-sh4yx 10 месяцев назад
ኢትዮጵያዬበርቺልን እማየ
@SUBSCRIBE_1104
@SUBSCRIBE_1104 10 месяцев назад
እደው ብችሉ በየ ሳምቱ ብቀርብ ደስ ይለኛል በጣም ነው ምወዳት ጀግና ሴት🎉🎉🎉
@genetteshome3906
@genetteshome3906 10 месяцев назад
የራሷ ቻናል አላት እሸቱላይ ቀርባ ነብር ኢትዬጺያዬ የሜል
@user-te5gb5vm8o
@user-te5gb5vm8o 10 месяцев назад
She is so beautiful. i respect you Ayda
@selamsamuel1hl15h
@selamsamuel1hl15h 10 месяцев назад
መልካም ልብ አላት ተባረኪ እህታለም
@marthahidego7902
@marthahidego7902 10 месяцев назад
በጣም የምትደነቂ ነሸ እድሜሸን ያርዝምልን
@haphtom
@haphtom 10 месяцев назад
ኣይዳ እንዴት እኮ እንደምወደው
@aynalemgetachew853
@aynalemgetachew853 10 месяцев назад
ዋው እጅግ በጣም የምትወድ የምታወራው ማር የሆነ እወድሻለሁ በጣም ደጋግማችሁ አቅርቧት !!!
@melkamuwoldemariam4969
@melkamuwoldemariam4969 10 месяцев назад
I love Ayda so much! Her energy is so contagious! Her laugh makes anyone happy!
@bezaassefa3891
@bezaassefa3891 10 месяцев назад
ድንቅ ኢትዮጵያዊት❤❤❤
@bezas7edge190
@bezas7edge190 10 месяцев назад
አንቺን የምትናገሪውን በቃ ሑሉ ነገርሽን እደዚ ብዬዬዬ ነበረ 😍😍😍😍😍 በፍቅር ሳይሽ የነበረው አይዳ ትለያለሽ ከዛስ ገባሑና ዩቱብሽ ሩጬጬጬ 👍ከዛ ቪዲዮሽን መደዳውን አየሑት 😳 እዴ #1 ኛ ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@_Elroi_
@_Elroi_ 10 месяцев назад
you have contagious energy Ayidaye! love and respect!
@hagereethiopia3451
@hagereethiopia3451 10 месяцев назад
The Legendary Aida Ashenafi.🎉🎉🎉
@yegorawdesalegn9871
@yegorawdesalegn9871 10 месяцев назад
አይዲየ አንቺኮ ትለያለሽ ሁሌም ሳቂ ያምርብሻል
@alemsora1624
@alemsora1624 10 месяцев назад
አይዳ ስወድሽ ባገኝሽ
@haymeyohan7355
@haymeyohan7355 10 месяцев назад
I wish i could meet with her and chat for hours. Miss these type of people!❤
@kidistasmamaw-ib4ve
@kidistasmamaw-ib4ve 10 месяцев назад
I can't wait the next Ethiopiaye Episode ❤❤❤❤❤
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 10 месяцев назад
You Are amazing Ayda ❤❤
@hitghitg8747
@hitghitg8747 10 месяцев назад
አይዳዬዬዬ ኢትዮጵያዬዬዬ
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 10 месяцев назад
አይዳዬ ስወድሽ ❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@haleemahaleema4726
@haleemahaleema4726 10 месяцев назад
ስወዳት. ባካል. ባያት. አይዳን. ❤❤❤❤
@betelihemtassew4807
@betelihemtassew4807 10 месяцев назад
ስወዳት ፈታ ያለች ያልተነገረላት ጀግና❤❤❤❤❤
@helendemissie9980
@helendemissie9980 10 месяцев назад
Beautiful lady God bless you
@hulelisanu5726
@hulelisanu5726 10 месяцев назад
የማትሰለችኝ ሁሌም ብሰማሽ ባይሽ
@abel4426
@abel4426 10 месяцев назад
She is so adorable ❤❤
@emebetdebebe1227
@emebetdebebe1227 10 месяцев назад
ደስ ስትል
@titiyababe9490
@titiyababe9490 10 месяцев назад
She is fantastic 😍🙏
@Mz-mt4wv
@Mz-mt4wv 10 месяцев назад
ስወዳት እኮ
@alem5097
@alem5097 2 месяца назад
ነፃነቷ. የቤተሰብ. እድገቷ. ብቻ. ሳይሆን. ተፈጥሮዋ. ነመሰለኝ. የተሰጣት. ነው
@astukitchen4347
@astukitchen4347 10 месяцев назад
ስወዳት!!!
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 10 месяцев назад
I wish he talk all day I’m so happy when I hear her voice has my how to split everything love you love you love you Ayda
@addisgirma6255
@addisgirma6255 10 месяцев назад
Love her❤️❤️
@frehiwotbizuayehu5186
@frehiwotbizuayehu5186 10 месяцев назад
I like her she is so sweet ❤
@efremmulualem-jz3cg
@efremmulualem-jz3cg 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤መጀመርያ ስመሽ የሰማሁት እሸ በዳውት ድሪምስ ነዉ። እና ማናት ብየ ጋጋሁኝ ።ኣወቁሽ። የመጨረሻ ሰው ወዳጅ ሰው ኣስማሪ ወጉሽ ሁሉ እንደ ንጋት ውሃ ከልብሽ የመነጬ።እጅግ የሚጣፍጡ ናቸው።i will feliw u were ever u go bay ur youtub.❤❤❤❤
@nigistfanta586
@nigistfanta586 10 месяцев назад
Aida Awesome ❤
@kasswolde9565
@kasswolde9565 10 месяцев назад
በጣም መልካም ሴት ነሽ አይዳዬ እንወድሻለን❤❤❤❤
@desta9900
@desta9900 10 месяцев назад
አይዳየ በጣም የምወዳት ሴት❤❤❤
@Kiki_african
@Kiki_african 10 месяцев назад
አይዳዮ ስወድሽ ነፃነትሸ ይመቸኛል ዩቱብ ቶሎ ቶሎ ልቀቂ በጣም ነው የወደድኩት በአሪፍ ፡ ነገር ነው ይዘሽ የመጣሸው ቀጥይ መሳቅ ጥሩ ፡ ነገር ነው በጣም ሳቂ ኢትዮጵያዩ ፡ ትሳቅልን የዘወትር ፡ ፀሎቴ ፡ ነው እኔም ፡ አገሬን ፡ የምጠራት ፡ ኢትዮጵያዩ ፡ ነው በሱም ፡ ሰም ፡ ዩቱብ ፡ ሰለከፈትሸ ፡ ደስ ፡ ብሉኛል ዩኒ ፡ እና ፡ ፀዲ የቅዳሜ ፡ ድምቀቶች ፡ እወዳችኋለሁ እናተም ፡ በርቱልን ፡ ትመቻላችሁ ከጀግኖች ሰራዊቶቻችን ፡ ጎን ፡ እንቁም ፡ እናከብራችኋለን ፡ እንወዳችኋለን ፡ ኑሩልን ለምትከፍሉት ፡ መሰዋት ፡ ሁሉ ፡ እናመሰግናለን ኢትዮጵያዩ ፡ አሸንፋለች 💪🏽🙏🏾😇❤️🇪🇹፡
@fetamelaklema
@fetamelaklema Месяц назад
አረ እስካሁን አይዳን በቲቪ እደዚ ስላላየንሽ ቆጨኝ በጣም ነው የወደድኳት
@trufatargaw593
@trufatargaw593 10 месяцев назад
Ayeday you are so sweet ❤😊
@enatmeshesha4703
@enatmeshesha4703 10 месяцев назад
በርችልን እህታችን
@mimia7202
@mimia7202 10 месяцев назад
በጣም የምወዳት አይዳዬ🥰🥰🥰 ክበሪልኝ የኔ ቆንጆ የሚገርመው አሁን በቅርብ ነው ያወኳት ግን I’m In love with her🥰 በጣም ጥሩ ቅልል የምትል እህት ናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይጥሽ🙏
@hanasahelmariyam4677
@hanasahelmariyam4677 10 месяцев назад
Love you so much Aydayee❤
@edneasafat3201
@edneasafat3201 10 месяцев назад
አይዳዬ ቶሎቶሎ ልቀቂልን ቪዲዬ እንወድሻለን
@Naod.rare28
@Naod.rare28 10 месяцев назад
Legend
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 10 месяцев назад
አይዳ የእኔ ምርጥ❤
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 2 месяца назад
እይዳዬ ❤❤ ስታወሪ ብትውይ የማትስለቺ ነሽ እቤት ፈገግታሽ ኢትዮጵያዬን ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን ❤️
@amenamen5273
@amenamen5273 10 месяцев назад
Ayda we love you 🥰 so much ❤❤!! and thank you my dear!!❤❤
@EMR17A
@EMR17A Месяц назад
Thanks@
@bezasisay644
@bezasisay644 10 месяцев назад
ስወድሽ❤❤❤
@etalem3596
@etalem3596 10 месяцев назад
አይደዬ ስወድሽ. ❤❤❤❤❤ በቀ ዉስጤ ነሽ ❤❤❤
@hanannguse4940
@hanannguse4940 10 месяцев назад
አይዳ ምርጥ ሴት❤❤❤
@rahelzemedkun5994
@rahelzemedkun5994 10 месяцев назад
አይዳዬ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ👌♥️
@samsonabera2788
@samsonabera2788 10 месяцев назад
Wow perfect
@haymehayme7701
@haymehayme7701 10 месяцев назад
አይዳ ቆጆ❤
@born2Bekind
@born2Bekind 10 месяцев назад
አይዳዬ ስወድሽ❤❤❤❤
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 10 месяцев назад
Aida is very kind 🙏🏽❤️🇪🇹
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 10 месяцев назад
አይዳ ትመችኛለሽ እንካንም የኛሆነሽ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 10 месяцев назад
እውነት እኮ ነው
@FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy
@FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy 10 месяцев назад
በጣም ነው እምወዳት አይዳዬ እርጂም እድሜ ይስጥሽ
@berawn
@berawn 10 месяцев назад
አይዳ በጣም ምርጥ ሀበሻ
@BetselotKM
@BetselotKM 10 месяцев назад
Ayidaye yene sakita, anchi malet yebalemuya kuncho nesh! Proud of you!
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@rekikmoges
@rekikmoges 10 месяцев назад
aida my favorite i really love her if freedom is like this wow
@Mamite926
@Mamite926 10 месяцев назад
I like her.
@helenafework4375
@helenafework4375 10 месяцев назад
አይዳዬ...! ኢትዮጵያዬ....! ስንወድሽ❤️❤️❤️
Далее
Parts of speech/ የንግግር ክፍሎች
35:54
Просмотров 349 тыс.
УТОПИЯ ШОУ В КИНО
2:36:54
Просмотров 316 тыс.
1❤️#thankyou #shorts
00:21
Просмотров 48 млн
skibidi toilet multiverse 038 bloopers
00:23
Просмотров 1,1 млн
Попил😂инст: sarkison7
0:45
Просмотров 925 тыс.