Тёмный

የዶንኪ ትዮብ ሰራተኞች ሰርግ እንጂ ደሞዝ አንበላም እያሉ ነው 

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 1,3 млн
50% 1

❤️ You Might be Interested in....
ትዳሬ አደጋ ላይ ነው ፡ • ትዳሬ አደጋ ላይ ነው!! Comedi...
• ከደሴ ድረስ የመጣችው ድንቅ ልጅ!!...
• ከኤርትራ የመጣችው ድንቅ ልጅ - ክ...
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
• ሞልቃቃዋ ያኔት !! ክፍል - 104...
===================================
/ donkeytubeeshetu2019
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
የዶንኪ ትዮብ ሰራተኞች ሰርግ እንጂ ደሞዝ አንበላም እያሉ ነው @Donkey Tube @Comedian Eshetu- OFFICIAL #wedding
#wedding
#weddingday
#limousine
#mercedes
ሰርግ
#country
#ethiopia
#dinklejoch
#donkeytube
#baby
#ethiopiankids
#amazing
#amazingkids
#wonderful
#parents
#friends
#school
#education
#live
#life
#new
#ድንቅልጆች
#question
#comedianeshetu
*********************************************
Enjoy & stay connected with us!
👉 Subscribe to our Channel: / @comedianeshetu
👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshe
👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytube_official
==========================================
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

28 окт 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,5 тыс.   
@tigistbelay1877
@tigistbelay1877 Год назад
ውይ እደዚ አዝናኝ ነገር አላየሁም ተባረኩ እሼ እግዛብሔር ሀሳብህን ይሙላልህ ካሰባችሁት በላይ ይሁን
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t Год назад
አደራ አደራ አደራአደራአደራ እሼዬ ዳንኪራውን ተወው ይቅርብህ እባክህ በነፍስም በስጋም ዋጋ ከምታገኝበት በቅድስት ቤተክርስቲያን አለምህን ከቅዱሳኑ ከመላአክቱ ጋር ሆነህ ድንግል ከነልጇ በምትገኝበት አሳልፍ እሽዬ አደራ አስብበት የሚበልጠውን።
@menenkitchen
@menenkitchen Год назад
አሜን አሜን🙏🏻
@user-qs6kd4ss6t
@user-qs6kd4ss6t Год назад
@@aemyay5169 ይመችህ. እሼትየ
@bright4105
@bright4105 Год назад
እሸቱ በጣም ሳኩኝ። እኔ ምለው ባለፈው ቪዲዮህ ላይ ስትነግረን 'በአሜሪካን ሀገር ብቻ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ተመልካቾች አሉን' ብለሀል። የአሜሪካን አገር ተመልካቾች ላላቸው ዩቱበሮች ዮቱብ በደንብ ነው በዶላር የሚከፍላቸው። ተመልካቾቻቸው ከአረብ አገርና ከኢትዮጵያ አገር ከሆነ ግን ምን ሚሊዮን ከአረብ አገርና ከኢትዮጵያ አገር ዩቱብ ተመልካቾች ቢኖርህ እንኳ ዩቱብ በደንብ አይከፍልም። ግን አንተ የአሜሪካን ተመልካቾች ስላሉህ ከዩቱብ ይሄን ሁሉ ዶላር በእየውሩ እየተቀበልክ፣ እያንዳንዱን የምትቀበለውን ዶላር ደግሞ ወደ ብር ቢያንስ ($1= 56ብር) ስትቀይረው በእየወሩ ብዙ ሚሊዮን ብር ከዩቱብ ባትቀበል ይገርመናል።ታዲያ ኢትዮጵያ ውስጥ ሆነህ ይሄን ያህል የዶላር ተከፋይ ሆነህ ሠርግ ከከበደህ ደሃው ወገናችንማ እንዴት ይሆን?
@mustafayildirim6350
@mustafayildirim6350 Год назад
Eshee serg xera
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Год назад
እስኪ እንደኔ ትዳር ሳይኖራቹህ በሰው ሃገር ሆናቹህ ሲያገቡ የኔስ መቸ ነው የሰርግ ቀኔ ብላቹህ በነሱ ምትቀኑ እና በደስታቸው የናንተ እስኪመስል ድረስ ምትደሰቱ👍👍
@user-kb6ec9gf6y
@user-kb6ec9gf6y Год назад
ቀን ጠብቆ ይመጣል
@tijiabasha1653
@tijiabasha1653 Год назад
አልን ትዳር ቅርቶ የወዱች እቀፍ ወሰጠ ገብች አላውቅም ይህው አረጀው ብሰው ሀገር 😄😃😃😃
@user-rx1vh4pq2k
@user-rx1vh4pq2k Год назад
ክክክ የኔ እናት እኔ አለሁልሺ እማ
@user-kb6ec9gf6y
@user-kb6ec9gf6y Год назад
@@tijiabasha1653 አይዞን ላንቺ ያለው ይመጣል ሰአት ሲደርስ
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Год назад
@@tijiabasha1653 እኮ ግን እስከመቸ ነው እንደዝህ????
@user-vw5sp8oi9j
@user-vw5sp8oi9j Год назад
ሰላም ኢትዮጵያዊያን እደወጡ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን💚💛❤
@hawawalayawa6267
@hawawalayawa6267 Год назад
አሚን
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n Год назад
አሜን
@lulitgeze6586
@lulitgeze6586 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@abebemollaabebemolla9303
@abebemollaabebemolla9303 Год назад
አሜን አሜን አሜን ከናንየ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን
@shawaye5579
@shawaye5579 Год назад
Amen Amen Amen
@kingcell9524
@kingcell9524 Год назад
ለዚህ ሁሉ ወጣት የስራ እድል መፍጠር ትልቅ ስኬት ነው!!! በረከቱን ያብዛልህ እሼ!!!!🙏
@endaletadesse6114
@endaletadesse6114 Год назад
ከአርባ በላይ ሰራተኛ
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 Год назад
Amen amen amen
@Amateb
@Amateb Год назад
ሰርጉ መቄዶንያ ይሁን የምትሉ እጅ አውጡ🤩🤩🤩🤩
@addisalemkefelegn1691
@addisalemkefelegn1691 Год назад
አዎ ግን ይበልጥ ሰርጉ ቤተ ክርስቲያን ቢሆን ደስ ይላል።
@user-ps1lo3oc6w
@user-ps1lo3oc6w Год назад
@@addisalemkefelegn1691 ደምሪኝ
@user-ps1lo3oc6w
@user-ps1lo3oc6w Год назад
ደምሪኝ
@azifisseha6028
@azifisseha6028 Год назад
ይሄ ሁሉ ማስጣወቂያ ተሰርቶላቸው ?
@getuasebe8066
@getuasebe8066 Год назад
Besu egna nen menewesenew
@swswi8217
@swswi8217 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ እሹቱን በማንታ፣ ልጆች እግዚአብሔር ይባርከው ። የምትስማሙ፣ መርቁት
@meretdustyY
@meretdustyY Год назад
አሜን አሜን አሜን
@Firdos7676
@Firdos7676 Год назад
ከሁሉ በላይ ቅዱስ እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጠው።
@zenazen6497
@zenazen6497 Год назад
😄😄😄😄😄
@swswi8217
@swswi8217 Год назад
@@asenakubelete51 እሺ ማሬ
@timireaddis8582
@timireaddis8582 Год назад
አሸይደገሰ
@mesitube5623
@mesitube5623 Год назад
እሼን በጉጉት የሚጠብቅ እንደ እኔ እጅ አውጡ💗💗💗👍👍
@natiabe2910
@natiabe2910 Год назад
Er yedegasilin
@adeytube3580
@adeytube3580 Год назад
Ena😂😂
@ambesajrsemere723
@ambesajrsemere723 Год назад
ለእሼ እግሬም ጭምር ብርቅ ሰው ነው'ኮ?
@yeshabebe4166
@yeshabebe4166 Год назад
🤚
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
ውዶቼ እስቲ በቅንነት ደምሩኝ😍😘
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Год назад
እሼዬን ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው ስወደው የኔ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ሠው አክባሪ ለወገኑ ተቆርቋሪ በምድር ያለ ምርጥ ነገር ሁሉ ይገባካል እኔ ለብቻዬ ደግሼ ብድረው የማልቆጭበት ምርጥና አስተዋይ ልጅ ነው እሼዬ ኑርልን አግብተክ ወልደክ ከብደክ አላህ ያሣየን❤
@karozimathestar929
@karozimathestar929 Год назад
አሼ ምርጥ ሰዉ።ፈጣሪ እንደ ባለቤቴ አይነት መልካም ሴት ይስጥህ።
@samiramusafaris35
@samiramusafaris35 Год назад
Yante degmo mn aynet nach ba sfabay
@salamontube
@salamontube Год назад
😂😂😂 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💛💛❤❤❤❤ፍትህ በሳውዳ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቼ 💔💔💔💔
@Firdos7676
@Firdos7676 Год назад
እውነት።
@Seada4756
@Seada4756 Год назад
እናመሠግናለን ሁሌም ሥለማትረሳን
@loveisgreater9707
@loveisgreater9707 Год назад
Esha like neh abarachew
@madinamadina4406
@madinamadina4406 Год назад
🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😅😅😅😅😅
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Год назад
😊😊😊
@salme9547
@salme9547 Год назад
ወይ እሼ እረ በሣቅ ገደልከኝ😂😂😂😂😂😂መልካም ትዳር ይሁንልህ ፍፃሜውን ያሣምርልህ ከጅምሩ ፈታ አርገህናል😍😍😍😍😍
@getiyelibay9957
@getiyelibay9957 Год назад
ይህን ልጅ እንደ እኔ የሚወድ ማን ነው። እሼ ምርጥ ሰው ትደርህ የተበረካ ይሁን ክፉ አይንካክ መደኃአለም ይሸፍንህ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 ፍቅር የሆንክ ልጅ ኑርልኝ 😍😍😍😍 ልጁን በወጭ አታደክሙት ምንም እንድሆን አልፈልግም ዶንኬ ትዩብ ክሩዎች ሁለችሁም ሰላማችሁ ይብዛ ደስ ትላላችሁ። ሀገረችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን
@kerimatube6237
@kerimatube6237 Год назад
ለማንኛውም እኛንም የመዳም ቅመሞች አንድ ብለህ ጥራን ቀንድ የለም ድምፃችን ይሰማ 💪💪💪💪
@sunshining3697
@sunshining3697 Год назад
Kmemochu meche new gn yemtserut always comment lay alachu😁😁😁😁
@seve3476
@seve3476 Год назад
@@sunshining3697 ወይ ከጧት እስከ ግማሽ ሌሌት ድረስ እደሠራን ነው በፈጣሪ ቸርነት አለን 🤔
@emantube19
@emantube19 Год назад
ከና ኢርደታ 😆😆😆😅
@Beka_G
@Beka_G Год назад
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን ያብዛው ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ 🥰🥰ሀገራችንን ሳላም ያድርግልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
ደምሩኝ😍😍
@user-nn6ih7hl9p
@user-nn6ih7hl9p Год назад
ሰረጋችሁ ሰርጋችን ነው እሼ እኛም የመዳም ቅመሞች ድምጽችን ይሰማ ✊✊😂😂
@tizitadestaw8536
@tizitadestaw8536 Год назад
So happy for you guys...May God bless bless you....all
@user-ph7xt8xu7m
@user-ph7xt8xu7m Месяц назад
amizing creativity Good blessed you eshi
@rabitube5961
@rabitube5961 Год назад
እኛ የመዳም ቅመሞች ያለምንም ክፍያ ስንቱን አስፈመሥነው ክብር ለኛ
@favenyeman9192
@favenyeman9192 Год назад
እና ይከፈልሽ
@user-bh6tm5mu9t
@user-bh6tm5mu9t Год назад
​@@favenyeman9192 አዎ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Год назад
ትክክል
@ethioethio9979
@ethioethio9979 Год назад
ደምሪኝ
@abinettdsa5022
@abinettdsa5022 Год назад
እውነት ነው
@nejutube6948
@nejutube6948 Год назад
ነገሩ አላማርኝም መጨርሻዉ ደስ የሚል ጨዋታ ተሼ ተባርክ
@abenezerbefekadu8952
@abenezerbefekadu8952 Год назад
Best collection of advertisement ever!👏👏👏👏 Good job!
@Entertainment-iu5wk
@Entertainment-iu5wk Год назад
እሼ ታላቅ ሰው በምድር ያለ ነገር ሁሉ ያንስብሀል ✌️ በተሠማራህበት ሙያ ኢትዮጵያን አስታርቀሀል🙏👍 እግዚአብሔር ያክብርህ።🙏 መልካም የትዳር ዘመን 🏠
@semirayimer2021
@semirayimer2021 Год назад
አላስፈላጊ ወጭ ነው ሰርግ ማለት በአሁኑ ንአት አያስፈለግም የስንት ሰዎች ህይወት ይቀይራል ትዳራችሁን አላህ ይባርክላችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🤲
@girmahaile4845
@girmahaile4845 Год назад
አገባህ አላገባህ ምናገባን ሰለቼን
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Год назад
ሳህእህቴግን ያውዴስይላል
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Год назад
በጣም ነዉ ፈታ ያደረጋችሁኝ 🤣እሸ ምርጥ ሰዉ 😍
@hananhassen3301
@hananhassen3301 Год назад
በእዉነት በጣም ደስ የሚል ዝግጅትና ቅንብር ነው ።
@geraratube12
@geraratube12 Год назад
በአረብ ሀገራት ለምትገኙ እህትና ወንድሞቻችን በርቱልኝ ፈጣሪ በሰላም፥ በጤና ለሀገራችሁ ያብቃችሁ🙏
@etssss7814
@etssss7814 Год назад
🙏🙏🙏
@Sinatube1
@Sinatube1 Год назад
Amen Amen Amen
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Год назад
እሺ አሜን ወንድማችን አንተም በርታልን
@ayensdeserak7545
@ayensdeserak7545 Год назад
Ameni
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋውዋ
@serkalemgetachew2121
@serkalemgetachew2121 Год назад
በስው አገር ያላችሁ ወቶ ከመቅረት አምላክ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን
@user-dv7xn3dh8p
@user-dv7xn3dh8p Год назад
ወይ ጉድ አኔም ከእሸቱጋ እየወደኩ እየተነሳሁ ቪዶውን ጨረስኩት 😨 😄😄😄😄
@mekdesassefa6368
@mekdesassefa6368 Год назад
በእድሜ ዘመን ሁሉ እደዚህ ስቄ አላውቅም እሼ አመሰግንሀለሁ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
@nafidartube
@nafidartube Год назад
ለሁላችንም እውነተኛ ፍቅር እና ትዳር ፈጣሪ ይስጣችሁ እሼ ትዳርህን ፈጣሪ ይባርክል።
@Ftheatlanta
@Ftheatlanta Год назад
ቀልዱብን እንጁ።
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d Год назад
ማስታወቅያውን ወደነዋል ሰርግህን ግን እምንጠብቀው በመንፈሳዊ ከኔ ቢጣ ጋ በሚወዱህ አባቶች ታጅበህ ቤሎ ምናምን ሳይሆን በባህላዊ ሽመና ልብሳችን ተውባችሁ ነው እግዚአብሔር በሚወደው ነው ሰርግህን እምንጠብቀው አሼ♥♥♥
@s.m.749
@s.m.749 Год назад
በትክክል!
@Emul7528
@Emul7528 Год назад
ወይ እሸቱ ሀሀሀሀ
@mekehulu661
@mekehulu661 Год назад
I love all ads....keep it up
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 9 месяцев назад
አስተማሪ ነገር ነው የሰራኸው አድናቂህ ነኝ እዴ😂😂😂😂😂 ባይባረሩ ይገርመኘ ነበር
@tinaye964
@tinaye964 Год назад
ሰርግክ ሰርጋችን ነው ድምጻችን ይሰማ 💪🏾💪🏾 እሽዬ አንተ መልካም ሰው ሰርግ ደግሰህ ህዝብ እንደማታበላ እገምታለው ምክንያቱም ብዙ በጎ ነገር ስለምታስብ የእኔ ድግ😍💕
@user-eg1zf9ob2s
@user-eg1zf9ob2s Год назад
ክክክክክክክ
@mayaethio1441
@mayaethio1441 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
ደምሪኝ ውዴ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝውዴዋውዋ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@user-eg1zf9ob2s ደምሪኝ
@hapypaahmad4073
@hapypaahmad4073 Год назад
ሁላችንንም ለማሣቅነዉ የተፈጠርከዉአቦ ኑርልን
@TH7Dailynicefootball
@TH7Dailynicefootball Год назад
Eshe videochi bexam yaznanelu; thank you
@tube-jn5zz
@tube-jn5zz Год назад
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ 😁😂😂እሼ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ የአብረሃምና የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ😍😍😍😍
@mezabekele4124
@mezabekele4124 Год назад
በእውነቱ ሁላቹም የዶንክኢትዬብ ሰራተኞች ሰርታቹታል እሼ ወድማችን ከዚህ በላይ ይገባሀል ። የማዳም ቅመሞችዬ ወቶ ከመቅረት የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቀን አሜን።
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
ውዴ ደምሪኝ
@zoma663
@zoma663 Год назад
ዛሬ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ😂😂 እሸቱ መልካም ጋብቻ ያብርሐም የሳራ ያድርግላችሁ አሜን (3)🙏🙏🙏🙏
@maryamtadse2481
@maryamtadse2481 Год назад
በጣም እየተዝናናዉ ያየሁት ፕሮግራም ዋዉ ደስ ይላል በሳቅ ገደልከኝ እሺ😂😂😂ስንቴ ፌንት ሰራክ
@eskedarshibru6627
@eskedarshibru6627 Год назад
በጣም ነው ያዝናናችሀኝ ደስ ስትሉ
@munibutajira2455
@munibutajira2455 Год назад
እር ሰዎች ለመኪና ወጪ ከማውጣት እንደኔ በፈረስ ብትጋቡ ይሻላል በተወደደ ንሮ😂😂😂😂😂😂
@user-ce3pm6nr4y
@user-ce3pm6nr4y Год назад
ክክክክክክክ በፈረስ
@user-gj4to4em2n
@user-gj4to4em2n Год назад
ክክክክክ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@user-ce3pm6nr4y ደምሪኝውዴዋው
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@nebaymare9447 ደምሪኝውዴዋው
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@user-gj4to4em2n ደምሪኝውዴዋው
@user-ew3yj6fk6z
@user-ew3yj6fk6z Год назад
ወይ እሺዬ የኛ ቅንልብ❤ ስትሮጥ አሳዘንከኝ ስርግህን ከደገስክ አይቅር ከሚስኪኖች ጋር አድርገው ይበልጥ ትደስታለህ ወጩግን....
@ma9546
@ma9546 Год назад
ምርጥና አዝነኝ መስተዋቂያ ደስ ይለል
@whitesahel
@whitesahel Год назад
Endaldefer ney yarekegn tnxs bro
@user-en7kn7oz2k
@user-en7kn7oz2k Год назад
በ1 ድንጋይ 2 ወፍ ይልሀል ይህ ነው አሪፍ ማስታወቂያ ነው ይመቻችሁ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Год назад
አቺነሺ የገባሺ
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k Год назад
ግድነው።
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@user-ct5cd4br8k ደምሪኝ
@Enattube123
@Enattube123 Год назад
እሂንን የምታዩ ሁሉ ሰላማችሁ ብዝት ይበል በእያላችሁበት ሠላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን 💚💛❤
@user-cn4um1bv4b
@user-cn4um1bv4b Год назад
አሚንንን
@saidaalsh5706
@saidaalsh5706 Год назад
አሜን
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@user-cn4um1bv4b ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@saidaalsh5706 ደምሪኝ
@hananhassen3301
@hananhassen3301 Год назад
አላህ በሂወት ዘመንህ የምትደሰትበት ወልደህ ከብደህ የምትታይበት ትዳር ያድርግልህ። አንተ ደግና የተባረክሽ ሰዉ ነህና አላህ ሙሽሪትንም የተባረቾ ያድርግልህ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው የትዳር አጋርህ ያርግልህ። በእዉነት ኢትዮጵያ ውስጥ ብኖርኖሮ ለሠርግህ ባጠራኝም እንኳን እመጣ ነበር ።ምክንያቱም በጣም አክባሪህና አድናቂህ ነኝ። እንሻአላህ አንድ ቀን ለረፍት ስመጣ እድሉ ገጥሞኝ ልጄን በፕሮግራምህ ላይ ልታቀርብልኝ ትችል ይሆናል? ምክናያቱም ልጄ ያንተን ፕሮግራም በጣም ነዉ የምትወደዉ ሁልጊዜ ትወቅሰኛለች ትንሽ ሆኜ ብትወስጅኝ ኖሮ እያለች አሁን 15 አመት ሆኗታል ምን ይዛ እንደምትቀርብ ታስባለች ብዙ ታለንት ያላት ልጅ ነች ።
@desalegnaynalem837
@desalegnaynalem837 Год назад
እሼ ግን ምን አይነት "ሰው" ነህ። ምርጥ ማስታወቂያ ማንም ያላየው። 1000ውን ዓመት ኑረው።
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Год назад
አሼ በጉጉተ ነው የምጠበቀው አተ መለካም ሰው🥰🥰🥰
@btmedia167
@btmedia167 Год назад
አሰላሙአለይኩም ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች ፍህት ጠይቁ ወገኖቼ😢ሰላም ለኢትዮጵያ እሼ ያሰብከውን ያሳካል
@yegebriellij4023
@yegebriellij4023 Год назад
ወይ አንተ ቀልድህም ቁምነገርህም የተሳካ አመቤቴ ማርያም ሁሌም ሁሌም ካንተ ጋር ትሁን
@MKDAs-tl2ul
@MKDAs-tl2ul 3 месяца назад
አሼዬ በጣም ነዉ የሳኩት 😂😂😂😂😂😂😂😂አቦ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ እድሜ ልካችሁን ምንም አይንካችሁ ደስተኛ ሁኑልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gebeyehuweldegebreal1437
@gebeyehuweldegebreal1437 Год назад
መጨረሻው ይለያል ''ጨምላቃ'' አላለም so funny 😆😆😆
@saditube5199
@saditube5199 Год назад
እኛም የመዳም ቅመማቹ ለዚህ ያብቃን እሰከመቻ ሰደት😥😥
@habeshahomeh2500
@habeshahomeh2500 Год назад
😂tekikeli belashali yena wedi 😂❤❤❤
@yabsramelkamu5373
@yabsramelkamu5373 Год назад
yeteregemk..hulachum tebarachual!!
@haymanotbelay7169
@haymanotbelay7169 Год назад
Eshe 1gna betame arife new!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@haregmekonnen7686
@haregmekonnen7686 Год назад
እሼ ላንተ ሰርግ ሲያንስከ ነው ምርጡ ኢትዬጵያዊ ዘመንክ ይባረክ
@senaitweldas.w9495
@senaitweldas.w9495 Год назад
ሴቶቹ ግን በሰላም ነው ሁላችሁም እራቁታችሁን የሆናሽሁት እረ በስላሴ ምን አይነት ነገር ነው ሴት ልጅ እራቁቱን እንዴት ይሆናል በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ሁላችሁንም ከራቁትነት አውጥቶ ፀጋውን ያልብሳችሁ በእውነት
@solisl8454
@solisl8454 Год назад
Lek nesh betam new yemiyastelut Egziabher lbona ysten 😒😒
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
ደምሪኝ ውድ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋውዋ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@solisl8454 ደምሪኝ
@kumnegertube6271
@kumnegertube6271 Год назад
ክክክክክክክ😄😄እሽዬ ምርጥ ሠው እግዚአብሔር የተበረከ ትደር ያድርገልክ❤❤❤ድንግል ማርያም አትለይክ
@mekushine5040
@mekushine5040 Год назад
Wow Creative✌💪👊👍
@okoo3056
@okoo3056 Год назад
I love Directing 🙏👏Wish you Wonderful Ceremony
@user-sj9cq7rr8e
@user-sj9cq7rr8e Год назад
ሰረግ ማለት ለኔ በሰርግ አዳራሽ ውስጥ ለሁለት ሰዓታት ሰዎችን ለማስደሰት የሁለት ሰዎችን ህይወት መስዋዕትነት የሚደረግበት ቀልድ ነው ☹️
@user-ce3pm6nr4y
@user-ce3pm6nr4y Год назад
እዴት ፣?? ጎጂ ነው እያልሽ ነው. አስረጅኝማ.
@nafisaahmed8519
@nafisaahmed8519 Год назад
@@user-ce3pm6nr4y ጎጅነው ምክንያቱም ሰው አንድ ቀን በልቶ ቦርቆ ይሄዳል ከቤት የሚቀሩት ባልና ሚስቱ ብቻ ናቼው ስለዚህ የሚዴግሱበትን ጎጆ ቢወጡበት ሀሪፍ ባይ ነኝ እኔ
@user-ce3pm6nr4y
@user-ce3pm6nr4y Год назад
@@nafisaahmed8519 ተባረኪ. ለኔም. ይጠቅመኛል. አሳብሽ.
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Год назад
👏👏👏 🤣😃🤭
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Год назад
@@nafisaahmed8519 በትክክል እህቴ ይሄን ሁሉ ብር ለማጠራቀም ስንት ጊዜ እንደሚፈጅ አስበሽዋል ? 🤭😥 🤨 ደስታው ብር በመርጨት መሆን የለበትም ባይ ነኝ ።
@yosbos3591
@yosbos3591 Год назад
እሼ የምር ጭንቅላትህን ሳላደንቅ አላልፍም Wow ተጠቅመህበታል
@TheAbigya
@TheAbigya Год назад
እያሳሳቀ የሚያስተምር እሼ እንዴት ጎበዝ የልጅ አዋቂ እንደሆንክ ማመን ያቅተኛል መልካም ልብ አለህ እግዚአብሔር ሁሌም ይጠብቅህ
@sisaymisganaw
@sisaymisganaw Год назад
ምርጥ የማስታወቂያ ስራ እሼ ምርጥ ማይንድ አለሽ።
@destadiriba6150
@destadiriba6150 Год назад
ሁለአችሁም ደስ ትለልችሁ እግዚአብሔር ይበርክችሁ ይጠብቅችሁ
@yemibabiendu7265
@yemibabiendu7265 Год назад
Betam beteleye melku nebere yastewewekachhut good job
@neimaoumer3862
@neimaoumer3862 Год назад
እሸቱ በጣም ምርጥ ሠው ይገባዎል ህወትን ሙሉ ያርግልህ
@wellotube2
@wellotube2 Год назад
ውድ ያገሬ ልጆች የመዳም ቅመሞች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@selamyohanes5646
@selamyohanes5646 Год назад
Amen
@meremakemal2482
@meremakemal2482 Год назад
አሜንአሜንአሜን
@frehailu3394
@frehailu3394 Год назад
አሜን (3)🙏🙏🙏የኔዋ
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@user-ff7nr4xn4s
@user-ff7nr4xn4s Год назад
አሚንን
@melkiederies5770
@melkiederies5770 Год назад
እሸ በጣም ጠንካራ እና ጥሩ ሠው ነህየተማረ ያልተማረ ድህ ሀብታም አጭር ቀጭነ የማትል ጥሩ ሠው እንዳት አይነት ሠው ያብዛልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋረ እሥከቤሠቦችህ
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
ደምሪኝ ውዴ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝውዴዋውውዋው
@birukgashu5938
@birukgashu5938 Год назад
የእዉነት የምሰራዉ ሁሉ ያምርብሀል በጣም አስተማሪ ነገር ነው ደግሞ በዛ ላይ በጣም አስቆኛል
@TOP5.youtube
@TOP5.youtube Год назад
እሸት ባታባራቸዉ ኖሮ ልጅ ሲወለድ ደግሞ የክርስትና ብለዉ ሌላ 1000,000 ያስወጡህ ነበር በጊዜ ነቅተሀል ብሮ ከከከከከከ ….. ዋዉ ምርጥ ማስታወቂያ አሰራር ነዉ ወድጀልሀለዉ!! እያዝናኑ ማስተዋወቅ ብሎ ዝም ይሄ ነዉ ፡፡ በርታልኝ!!
@selamyemaryam5827
@selamyemaryam5827 Год назад
ማስታወቂያ ነው 😂😂😂አረ እዳትደግስ እሸ ባሁኑ ሰአት ደስ አይልም ትዳርህን እግዚአብሄር ይባርክ❤❤❤
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x Год назад
ድካሜ በሰቃ እረሳውት ፍቅር የሆናቹ ቤተሰቦች 😄መልካም ሁሉ ተመኘውልህ እሼ መልካም ሰው በመንፈሳዊ ቧታ አርገው የምር 🙌
@seblebezabih9747
@seblebezabih9747 Год назад
ማስታወቂያ ጠላሁ በ 1 ድጋይ 12345....ወፍ😀😀😀😀❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@seblebezabih9747 ደምሪኝውዴዋውዋ
@yalew6231
@yalew6231 Год назад
tatebo afincha nekto yembelatu part is amazing
@birukbiruk1556
@birukbiruk1556 Год назад
እሼ አንኳን ለዚ አደረሠ እንኳን ደሥ አለሕ ትዳርሕን እግዝሐብሔር ከነእናቱ ይባርክል ዋናውመባረክነው ሕፃን ብሩክ ከድሬደዋ
@user-ps8jn7pc4w
@user-ps8jn7pc4w Год назад
መፈክሩ ደስ ይላል ሰርግ ሳንበላ ደሞዝ አንበላም አንበላም😁😁😁
@rahealraheal1881
@rahealraheal1881 Год назад
ማርያምን በጣም ነው ፈታ ያረጋቹኝ ይመቻቹ ፈጣሪ ትዳርህን ይባርክ ኣሼ♥♥♥😍😍😍😍♥♥♥♥♥♥
@almazwedajo1787
@almazwedajo1787 Год назад
መልካም ጋብቻ ለመልካሙ ሰው እሸቱና እህታችን ተባረኩ ወልዳችሁ ሳሙ 💚💛❤💞💝
@bisrattefera3667
@bisrattefera3667 Год назад
I really enjoyed this. First time to comment on your video. I kinda expect the end to be like" I donate this amount of money to such... and such" since you are so kind hearted
@Agurashtube
@Agurashtube Год назад
እሼ አግብተህ ወልደህ ማዬት አማረኝ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ💚💛❤
@haimanottube
@haimanottube Год назад
እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም እሼና ባልደረቦቹ ምችት ይበላችሁ እውነት በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ሺ አመት ያኑርህ እኛም ይደገስ ሰርግህ ብለናል እሼ የአንተን ሰርግማ በጉጉት በስስት ነው የምንጠብቀው ሰላም ለእናት አለም ኢትዮጵያ ፍቅር አንድነት ለህዛችን ይሁን አሜን
@behabayisa
@behabayisa Год назад
woooow best advert..... 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@nesriamude4186
@nesriamude4186 Год назад
ክክክክክክክ አረ ኢሼ. መልካም ትደር በሰቅነዉ የገደልከኝ
@blenyetadulij1838
@blenyetadulij1838 Год назад
እሽዬማ ድል ባለ ሰርግ እንድርዋለን 💪እግዚአብሔር ትዳርህን ይባርክልህ😍❤
@Dareskedar
@Dareskedar Год назад
Serguma tederg eko yaw yehea video zegeyito new enji sergunm melsunm tedeges
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
ደምሪኝ ውዴ
@getezewde8899
@getezewde8899 Год назад
እረ ወይኔ ደስ ስትሉ ፍቅር እኮ ናችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🇪🇹
@dubaidubai9417
@dubaidubai9417 Год назад
ሠርግ አልወድም 🙄🤣🤣🤣🤣🤣የምለው በምክንያት ነው 🤣🤣🤣🤣🤣
@footballhighlight3542
@footballhighlight3542 Год назад
I love fikir....
@deniethio8089
@deniethio8089 Год назад
አሼ የኔ ምርጥ!! ምርጥ ኢትዮጵያዊ! ያንተ አይነት መልካሞችን ያብዛልን!
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Год назад
ይመችህ አሼ ምርጥ ማስታወቂያ ነው የሰራችሁት 😂😂
@abayet3112
@abayet3112 Год назад
Ashe wudu Ethiopiawi wondmachin hasabkn Egziabher yasakalh 🙏🙏🙏
@TARIQ-AU
@TARIQ-AU Год назад
So creative ! ❤
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
እሸዬ የቺብሷን ውለታ እንዳትረሳ😂😂😂😂😂😂😂🙈 አይ የኑሮ ውድነት የስራህን ይስጥህ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን🙏🇪🇹💕
@user-fq9vi7gx2i
@user-fq9vi7gx2i Год назад
አሼ እድሜህን ያርዝመው መልካም ጋብቻ አላህ ያድርግልህ በጣም መልካም ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ🥰🥰ደግሞ የምታደርጋቸው ነገሬች በጣም ነው ዘና የሚያደርጉት😁😁
@abynshasfa6505
@abynshasfa6505 Год назад
ይመችህ እሼ😘😘❤❤❤😎😎😎 👍✨✨✨ 🎉😊👏😁👏😃🎉 እንኳን ደስ አለህ !
@melakumolla3304
@melakumolla3304 Год назад
ሸ በጣም ጀግና ነህ እውነት ምርቶችን እያሰተዋውቅህ ነው በጣም ልዩ ሰው ነህ።
@Hana-3838
@Hana-3838 Год назад
💚💛❤ይሔነው ፍቅር ፍትሕ ይሠጣቸው ድምፅአቸው ይሠማ
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Год назад
🤣🤣🤣 ወየው ሩጫ እኔም ድጋሜ ማግባት አማረኝ ስፖንሰር አድርጉኝ እና ላግባ ደስስ ይበለኝ 😍😍😍
@nazrethg.h.c3227
@nazrethg.h.c3227 Год назад
በነገርህ ላይ በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ትዳርህን ይባርክልህ የተባረከ ልጅ ይስጥህ በተለይ መንፈሳዊ ነገርህ በጣም ይመቸኛል
@user-gs5zr3zf7p
@user-gs5zr3zf7p Год назад
የኔ ግታ እንዴት እንዳሳቀኸኝ ስዎን ለማሳቅ የምታደርገው ጥረት ደስ ይላል
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
እሼ መልካሙ ልጅ አይዞህ ወንድሜ የስው መውደድ ያልህ ልጅ ነህና መድሀኒአለም የልብህን መሻት ይሙላልህ ማን ያውቃል ሁሉም ነገር ባልታስበ መንገድ ሊከፈል ይችላልና አታስብ❤
@sabasabs9805
@sabasabs9805 Год назад
ወይኔ እሺ ከፈቅር ጋር አቤት ውበታችው ፈቅርን ቢያገባ ደስ ሲሉ
Далее
$10,000 Every Day You Survive In The Wilderness
26:44
Dancing makes everything better 🕺🏼
00:16
Просмотров 3,8 млн
🔴  ህፃኗ ልጅ አልተቻለችም !!!
10:52
100❤️
0:19
Просмотров 38 млн
Бабушка и домовой
0:53
Просмотров 662 тыс.
La la la la 🤣🥰❤️ #demariki
0:12
Просмотров 13 млн