Тёмный

የጀርመን የጡረታ ዋስትናና ማወቅ የሚገቡን ወሳኝ ነጥቦች በተለይ ለሴቶች ❗ Germany work and pension regulation 

Denknesh Ethiopia
Подписаться 114 тыс.
Просмотров 4,4 тыс.
50% 1

#Fashion #Beauty #Lifestyle #Denkneshethiopia #helthylifestyle #Ethiopian #Food #Hair #kids
እንኳን ወደ ድንቅነሽ ቤት በደህና መጣችሁ🤗 በዚህ ቪዲዮ የማጋራችሁ 👉
Welcome to #Denkenesh #Ethiopia
willkommen Bei Denknesh Ethiopia
አዲስ ከሆኑ ለቻናሌና ሰብስክራይ በማድረግና የደውል🔔 ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 😍
ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም!
⭐️MY AMAZON PAGE:
(All my FAVORITE Amazon products in one place…FOLLOW ME!)
GERMAN 👉www.amazon.de/shop/denkneshet...
FOR USA Amazon.com 👉 www.amazon.com/shop/denkneshe...
😍FOLLW ME!
♡ SUBSCRIBE TO MY RU-vid (It’s free!): / @denkneshethiopia
♡ FOLLOW ON INSTAGRAM: @ Fetyhabesha
♡F A C E B O O K👉 / denknesh
♡TIK TOK👉 @denkneshethiopia
♡T E L E G R A M link 👉 t.me/Denkneshethiopia
Visit My Online Shop www.Denknesh.com
BUSINESS INQUIRIES! E-mail zumracultural@gmail.com
*Disclaimer: This video is NOT sponsored. I use affiliate links. As a customer, you do not pay any more or less because of an affiliated link. A small percentage of the sale will go to the person who generated the link. Thank you for your support of my channel!

Хобби

Опубликовано:

 

27 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 39   
@Feker-getachew
@Feker-getachew 5 месяцев назад
እናመሰግናለን ❤
@romiamlak2547
@romiamlak2547 5 месяцев назад
አመሰግናለዉ❤
@selamabera9360
@selamabera9360 5 месяцев назад
ትክክል ነው ያልሽው በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ🙏
@user-le8ry1il6c
@user-le8ry1il6c 5 месяцев назад
ልክነሽ!🤙
@emebetteshome5974
@emebetteshome5974 5 месяцев назад
Feti Good Job ❤
@fatumahusein263
@fatumahusein263 5 месяцев назад
Selam fethiyayyee ❤❤
@seke6733
@seke6733 5 месяцев назад
❤️❤️🙏
@EthioEuropefoods
@EthioEuropefoods 5 месяцев назад
🙌😊
@fautunegusse3042
@fautunegusse3042 5 месяцев назад
tbrek tekkl
@birhandereje2102
@birhandereje2102 5 месяцев назад
Btam konjo ater yale ina gilits btam tekami mereja nw yeseteshin. Inameseginalen berchi. Yemayhon comment yemisetut sera mesrat yemayewdut senefoch nachew realityw senegerachew fertew nw😂.
@dagi9457
@dagi9457 4 месяца назад
No wrong idea ametash zare inde wendum iko yisetal zim bilo yidogemal atibeyi
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 4 месяца назад
አንዳንድ ብልሹ ወንዶችን ማለቴ ነው ብዙ ጨዋ እንዳለ አውቃለሁ 🙏
@kamalzaynedin4731
@kamalzaynedin4731 5 месяцев назад
😅
@beletefasika7997
@beletefasika7997 5 месяцев назад
Yezendero wend ayetamenem teleba honewal erasachewen new yemeyasekedemut eras wedad nachew
@semiraali7870
@semiraali7870 5 месяцев назад
እኔ አምና ነው ወደ ስራ የተመለስኩት ለምን ነበር የማልሰራው ብዬ ራሴን ስጠይቀው የሚያጠግብ መልስ የለኝም ።
@chicago9458
@chicago9458 19 дней назад
ለምን ነበር?? መንግስት ሳትሰራ ስለሚያበላህ አምሮህን እየገደለው እንደሆነ አልገባህም ነበር
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x 5 месяцев назад
ፈቲዬ መልሽልኝ በአውሮፓ የመኖርያ ፍቃድ ጀርመን መቶ አንድ ሰው ስራ መስራት ይችላል ካወቅሽው መልሽልኝ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 месяцев назад
አዎ የሚቻል ይመስለኛል ግን ኤኡ ዜጎች እንደሚሰሩ አውቃለሁ ግን ስራውን መጀመሪያ ማግኘት ያለብሽ ይመስለኛል ከዛ ካገኘሽ ግን መስራትም መማርም ትቺያለሽ 🤗
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x 5 месяцев назад
አመሰግናለሁ ፈትዬ ስለመለሽልኝ
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 5 месяцев назад
እህት አትሳሳቂ የመጣነው ፈረንጅ ለመሆን አይደለም ማንም ስደት የሚሰደደው ሂወቱን ለመቀየር ነው ሰሬተን ገንዘብ ካገኘን ተምረን እውቀት ካገኘን ሰው ሀገር እስከ ጡረታ መቆየት ምን የሚሉት ነገር ነው ሌላው ባልና ሚስት ማለት በደም ነው የሚተሳሰሩት የወረቀት ጋብቻ ከህሊና አይበልጥም ሚስት ለባሏ ባልም ለሚስቱ ነው የሚኖረው አንዳንዴ የምንናገራቸውን ነገሮች ብናስተውል አሪፍ ነው
@getnetwrkou598
@getnetwrkou598 5 месяцев назад
Betekekel koment leset yeneberewn new yekometehw
@birhandereje2102
@birhandereje2102 5 месяцев назад
Ma koy aleh ? Iske serahbat geze yekefelkewn tureta be embassy bekul magnget tchilaleh agerih honeh. Kekoyehm demo iziw honeh titorbetaleh. Yehe mereja ye.imeleketew habesha lenor yichilal.izi metor yemifelig aytefam so bemerejaw yitekemubetal
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 месяцев назад
ማንም ፈረንጅ እንድንሄን አይጠብቅም የምናርበትን ሃገር ህግና ደንብ ተረድተን በትክክል ህጉን አክብረን ምብታችንንም አስከብረን እንኑር ነው መልክቴ። በልና ሚስት በደም ሳይሆን በፈጣሪ ህግጋት በቤተሰብ ፍቃድ ወይንም በህግ ነው ሚተሳሰረው በል ሚስቱን የማስተዳደር ግዴታ አለበት እንጂ ሚስት የወደፊቷን ህይወቷን ገደል ከታ ዋስትና የሌለው ህይወት/ መስዋትነት ትክፈል የሚል ሃይመኖትም/ህግም የለም የተናገርኩትን ነገር በደንብ አስተውዬ ነው ይህ የማይዋጥለት ካለ ራሱ በዚህ ተግባር የተሰማራ ቢሆን እንጂ ለመንኛውም አንተ መልካም በል ከሆንክ በዚህ መልኩ የሚበደሉ እህቶችህ ህይወት ሊያሳስብህ ይገባል። የሃሳብ ነፃነትህን አከብራለሁ ግን ስህተት ነው ብዬ ያመንኩበትን ማረም ነበረብኝ መልካም ቀን 🤗
@EthioEuropefoods
@EthioEuropefoods 5 месяцев назад
😊❤❤❤​@@DenkneshEthiopia
@etaferahuhawade9160
@etaferahuhawade9160 5 месяцев назад
Giza endet endemihad aytawekim tureta wesagn new teyzom wede hager yzo yhadal
@Feker-getachew
@Feker-getachew 5 месяцев назад
ጥቅሙ ምንድን ነው በ 70 አመት ገንዘቡ መጣ ቀረ በጣም በዛ ቢያንስ እንኮን 60 አመት ቢሆን
@redwan1074
@redwan1074 5 месяцев назад
Isun sederse tayweale
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 месяцев назад
😂
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 месяцев назад
በሰባ አመትህ የሰው እጅ ከማየት መቼም ትንሽም ብትሆን እንዳቅም ማሰብ አይሻልም? ካልሆነ ልጆችህ ትንሽም ብትሆን የሆነች ነገር ያገኛሉ ያው መተው መብትህ ነው! እኔ ተናገርኩ አላስገድድም ፈረሱም ያው ሜዳውም ያው! 🤗
@martaabate1486
@martaabate1486 5 месяцев назад
ኧረ በጣም እውቀት ሰጥተሽናል ብዙ ሰው እውቀቱ እንደሌለን የታወቀ ነው በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ።
@Feker-getachew
@Feker-getachew 5 месяцев назад
በመጀመሪያ ሀሳቤን በቀናነት እዮት ሲቀጥል ለኔ ብቻ ሳይሆን ለሁላችንም በ60 አመት ቢሆን የሚል ሀሳብ ነው አብዛኛው የሀበሻ እድሜ ትልቁ 70 ነው ነጮቹ ከኛ የተሻለ እድሜ ይኖራሉ ለነሱ ጥሩ ሊሆን ይችላል በተረፈ እህት አንቺን ሀሳብ ላይ ሳይሆን ሀሳብ የሰጠሁት በጀርመን ህግ ላይ ነው
@Cookie17554
@Cookie17554 5 месяцев назад
ግን እኛ ሴቶች ምንም ነገር ከሌለን በሱ ስም ብቻ ከሆነ ባንክ አካውንቱ ቦሀላ ማሸሽ ይችላል ከደበቀ ማግኘት አይቻልም
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 месяцев назад
ህጋዊጋብቻ ካለሽ ችግር የለውም አንቺም በተቻለሽ ሰርተሽ ገቢ ለማግኘት ሞክሪ 🤗
@Cookie17554
@Cookie17554 5 месяцев назад
@@DenkneshEthiopia እሺ ፈትዬ
@kamalzaynedin4731
@kamalzaynedin4731 5 месяцев назад
minew wendun min lemalet new be tidari mahal atigbi erasishin wekiy ewnet konjo ayidelem RU-vid bilesh sirashin atabalashi anchi
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 месяцев назад
ሁሉንም ወንዶች አላልኩም። አንዳንድ በሴት እህቶቻችን ላይ ቁማር የሚጫወቱ የባልነት ግዴታቸውን መወጣት ትተው ጭራሽ ተጧሪ ለሆኑ ግፈኛ ወንዶችን ነው የሚመለከተው። አንተ መልካም ባል ከሆንክ❓ የኔ ንግግር ሊያስደስትህ ነው ሚገባው❗ በሴት እህቶችህ ላይ የሚደርሰው የኢኮኖሚ ጫናና በደል ለያስቆጭህ ነው ሚገባው። ልጆች ወልዳ እያሳደገች የምትሰዋው ግዜዋ ከምንም ያልተቆጠረላት እህትህ በማረፊያዋ የትም ወድቃ የቀረች ሴት ታሪክ ሰምተህ አታውቅም❓ እህቴ/ እናቴ ብትሆን ብለህ አስነህ ታውቃለህ❓ መልሱን ለራስህ ትቼዋለሁ።
@Cookie17554
@Cookie17554 5 месяцев назад
አረ ፈትዬ በጣም ብዙ ቪዲዬ እንፈልጋለን ስንቶቻችን ነን በወንድ የተቀለደብን ባለማወቅ ይሄ ቪዲዬ ለሚመለከተው
@jonatanberg3872
@jonatanberg3872 5 месяцев назад
ወንዶች ተነቃባቸዉ
Далее
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Просмотров 7 млн
МОЖЕТ ЛИ УКУСИТЬ СОБАКА
0:14
Просмотров 2,5 млн