Тёмный

የጁመዓ ኹጥባ ላይ እጅ አንስቶ አሚን ማለት ይቻላል??|| አል-ፈታዋ || ሸይኽ ሰዒድ አህመድ || ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ || አፍሪካ ቲቪ 

AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ
Подписаться 269 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

🌟 subscribe (ሰብስክራይብ): bit.ly/2T3id1U 🌟
የምንሰራቸው አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲ ደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ የደወል ምልክቷንም ይጫኑ። 🔔
ቪድዮውን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ፤ ለሌሎችም እንዲ ደርስ ሼር ያድርጉት። ❤
---
የአፍሪካ ቲቪ ፕሮግራሞችን በመከታተል የራስዎን እና የቤተሰብዎን የዚህ አለም ቆይታ በማሳመር ለአኼራዎ መከሰብን ይማሩ። አላህ ሁላችንም ተጠቃሚ ያድርገን።
---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
እዩቴልሳት | 11636 V | 27500
---
ይከታተሉን | Follow us፡
ፌስቡክ | AfricaTVCh1
ቴሌግራም | t.me/africatv1
ዩቲዩብ | / africatv1
ኢንስታግራም | africatvch1
ትዊተር | africatvch1
ድረ-ገፃችን | www.africatv1.tv
#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

Опубликовано:

 

17 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 56   
@user-nm5nt5dw3g
@user-nm5nt5dw3g Месяц назад
የአላህ ሙስሊም እህቴ ወንዶች የት ነን
@user-tz2bq2iq6o
@user-tz2bq2iq6o Месяц назад
እረጀም እዲሚ ከአፊጋር ሼይኽና ያረብ🌹🌹❤❤💐🍀🌿💚💕🌺💖
@SaidaShow3
@SaidaShow3 Месяц назад
ሼኳችን እንኳን በሰላም መጡልን አሏህ ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ጀዛኩም አሏህ ኸይር
@jubeidah8643
@jubeidah8643 Месяц назад
መሼሆቻችን አላህ የጠበቅልን
@Fatma-re5lp
@Fatma-re5lp Месяц назад
አልሀምዱሊላ ሸክአችንን ስለተሻላቸው ዴስ ብሎኛል አላህ እናተንም ሙስሊም ኡማውን በጥበቃው በከለላው ውስጥ ያድርገን አሚን አላሁመአሚን
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk Месяц назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር ሸህ ሰይዲ አህመድ አገግማችሁ በማዬቴ ደስ ብሎኛል ጨረሶ አላህ ያሺራችሁ
@user-oh6rm8bj7l
@user-oh6rm8bj7l Месяц назад
አልሃምዱሊላህ ረበልአለሚን ሸሀችን እኳን ተሻላችሁ ያረብ እድሜና ጤና እርዝቅ ይወፍቃቸዉ ኢማን ያአላህ ለሁላችንም ያረሂሙ የሞቱትን ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቅልን ያኢላሂ 🤲🤲🤲🤲🤲
@MukemilMohammed-ij9kj
@MukemilMohammed-ij9kj Месяц назад
አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@teyibapellereau477
@teyibapellereau477 Месяц назад
Allahmduliah sheikhn lezih yabekalen geta Allahmduliahi rbelalmine 🙏🙏🙏👍👍👍💓❤️💗♥️
@hawi_habeshawit
@hawi_habeshawit Месяц назад
አላህ እድሜና ጤናን ያድልልን ለኡስታዞቻችን ያረብ ❤️❤️❤️
@user-mv8gb9yw4w
@user-mv8gb9yw4w Месяц назад
እረጅን እድሜ ከአፍያ ጋር
@mubarekgobena5903
@mubarekgobena5903 Месяц назад
ሸይካችን በአፍያ አላህ ያቆይልን:: አልሀምድሊላህ
@Zynbyimer
@Zynbyimer Месяц назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር ሽኽ ተሽሏቸዉ ጀምረዉ ነው ደስ ይላል አልሃምዱሊላህ
@amnetyasin9410
@amnetyasin9410 Месяц назад
❤❤❤❤❤አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዞች
@user-pc3wg2sy9z
@user-pc3wg2sy9z Месяц назад
جيزاكم الله يا شيك الله يحفظك الحم سلي وسليم الانبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
@MaRa-yx3zn
@MaRa-yx3zn Месяц назад
ጃዛኩም አሏህ ኸይረን ሼይኽ እንዲሁም ኡሰታዝ
@user-il6ux7mh3r
@user-il6ux7mh3r Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@yesufaberra5408
@yesufaberra5408 Месяц назад
እልህ ይጠበቃችሁ ❤
@ahmadshukar1809
@ahmadshukar1809 28 дней назад
ሼህ ሰይድ አልሀምድሊላህ በሰላም ሰለተመለሱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HayatAhmed-ux9hr
@HayatAhmed-ux9hr Месяц назад
❤❤❤ ጀዛከሏሁ ኽይረን
@baljawal3215
@baljawal3215 Месяц назад
አልሀምዱሊላ ሸህ አንቱን በሰላም በማየቴ ደስ ብሎኛል
@Enhet1025
@Enhet1025 Месяц назад
Alla Melkam Serachun ywdedlachu
@user-yb4cc6vp3e
@user-yb4cc6vp3e Месяц назад
እዲሚና ጤና የአላህ ለሸሀችን
@leylam.d2945
@leylam.d2945 Месяц назад
جزاكم الله خيرا شيخنا
@momna969
@momna969 Месяц назад
❤❤❤❤❤
@fatumaahmed9683
@fatumaahmed9683 Месяц назад
ጀዛክ ላህ ኽይር
@user-cq5wv5rm9d
@user-cq5wv5rm9d Месяц назад
ماشاءالله ❤❤
@taybatube194
@taybatube194 17 дней назад
ጄዛኩም አላህ ኸይር የሼህ
@toybaali4416
@toybaali4416 Месяц назад
ርጃምእድሜከጤናጋ፣ኡዚታዞቻችን🎉🎉በረቱልን
@user-jf7om3sd2j
@user-jf7om3sd2j Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pc7pb5zn7f
@user-pc7pb5zn7f Месяц назад
❤❤
@user-ot4hl5tu9t
@user-ot4hl5tu9t Месяц назад
🤲🤲🤲🤲🤲🎉🎉🎉🎉🎉
@user-mv8gb9yw4w
@user-mv8gb9yw4w Месяц назад
ማሻ አላህ
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Месяц назад
ማሻአላህ
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Месяц назад
May Allah reward with good health
@FjjJj-wc2ox
@FjjJj-wc2ox Месяц назад
mesa.🎉allh🎉🎉🎉TBrkl
@zaas1701
@zaas1701 Месяц назад
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ያሽኽ እንኳን ደህና መጦ አላህ ሙሉ አፊያቸውን ይመልስላቸው ላይቭ የሚገቡት መቸ ነው የምታቁ ንገሩኝ
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Месяц назад
Jezakelah keo
@FjjJj-wc2ox
@FjjJj-wc2ox Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zeynuoda8459
@zeynuoda8459 Месяц назад
❤❤❤🙏🙏🙏
@AhmedMohammed-fl9sr
@AhmedMohammed-fl9sr Месяц назад
Alhamdu Lillah
@nafessasaydi6432
@nafessasaydi6432 Месяц назад
🎉🎉 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-nm5nt5dw3g
@user-nm5nt5dw3g Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AmarHussein-jy7ix
@AmarHussein-jy7ix Месяц назад
አሠላለፍ አሌይኩም ያሸህ አኔ ጥያቄ አለኝ እሱም ባጠቃላይ በሞት ጊዜ፣በሰርግ ጊዜ፣ በውርስ እና በመሳሰሉት ዕለት በዕለት የምንከውናቼው ነገሮች በሸሪአው ምን ማድረግ እንደሚኖርብን በደንብ አጽንኦት ተሰጥቶ ትምህርት ብሰጡበት ለማለት ሲሆን ይሄ ነገር ሰዎችን ለተለያየ ነገር እያጋለጣቼው እና ከሸሪአው በጣም እየራቀ እና ለግጭትም ለድህነትም ወዘተ ማህበረሰቡን እያጋለጠ በመሆኑ ትኩረት ብትሰጡ ጥሩ ይመስለኛል።
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Месяц назад
ኡስታዙና መጨረሻላይ ድምፅ ጠፍቶ ነበር
@zaynavazaynab1706
@zaynavazaynab1706 Месяц назад
ዋጋየ ኩም አሰ ላም ወራ ን
@tgzawtgzaw4059
@tgzawtgzaw4059 Месяц назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ አህለን ወሰህለን ያሺህ ና አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ጥያቄ ነበረኝ እኔ በሳኡድ ነበር እና ባለ ትዳር ነበርኩ ግን የሥድስ ወር ነብሰጡር እደለሁ የሠራሁትን ገዘቤን ነቀብሎ ጠፋ እና እኔ ወልጀ አልጋላይ እዳለሁ አገባ ታያገባ ሚሥት የለኝብ ብሎ ነው በፈተዋ ቲጠየቅ ሠብቸ ነበር ኒካው ይበላሻል ቲባል ሰምቸ ነበር ደሞም አደየ አይደለም አመት በላይ ነው ሚሥት የለኝም እያለ የኖረው እና እኔ አሁን ነካ አለብኝ ወይ የለብኝም በሰባት አመታችን ነው ተጣላን ያሺህ መልሥ ሥጡኝ በአላህ
@alamalam262
@alamalam262 Месяц назад
ድምፅ ችግር አለ
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb Месяц назад
እነዚህ ጠማማዎች ወሀብያ አኡዙቢላህ ፈትዋ ብለው መስማት በውስጡ አሚን ይላል ድምጹን ሳያወጣ ቢስሚላህ በውስጡ ይላል ድምጽ ሳያወጣ ምን ማለት ነው እሄሄሄ
@temirmuhammad1853
@temirmuhammad1853 Месяц назад
ጠማማስ አንቺ
@temirmuhammad1853
@temirmuhammad1853 Месяц назад
ምን አለ ዝም ብትይ
@Fatma-re5lp
@Fatma-re5lp Месяц назад
ከነሱ የተሻለ እውቀትኑሮሽ ነውግን???
@AbdirhamnMohammed
@AbdirhamnMohammed Месяц назад
والله ي الشيخ ابغا رقمكم انا في سؤال عندي
@user-hw4yl3ep6x
@user-hw4yl3ep6x Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@AbdirhamnMohammed
@AbdirhamnMohammed Месяц назад
والله ي الشيخ ابغا رقمكم انا في سؤال عندي
@AbdirhamnMohammed
@AbdirhamnMohammed Месяц назад
والله ي الشيخ ابغا رقمكم انا في سؤال عندي
Далее
üstaz  Abubakar Ahmed masha allah
3:48
Просмотров 22 тыс.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
Просмотров 12 млн