Тёмный

የገና ዛፍ ለምን አልገዛህም?  

Miky tube  ሚኪ ቲዩብ
Подписаться 18 тыс.
Просмотров 1,1 тыс.
50% 1

የዛሬ ቪዲዮ ስለ ገና ዛፍ የሚያስረዳ ሲሆን ፣አሁን አሁን የገና ዛፍ እየተባለ በልደተ ክርስቶስ እየተባራከተ መምጣቱ ሳያንስ የነበረውን የሀይማኖት ትውፊት በእጅጉ እያጠፋው መጧል ፣ስለዚህ ቤተ ክርስቲያን የምትለውን በአባቶች ተጋበዙልኝ።
Today's video is about the Christmas tree, and now it is called the Christmas tree and it is being blessed on the birthday of Christ.
#Mikytube #Eotctv #donkeytube #dinklejoch #Seifu on SBS #ebs #comedianeshetu #Egregnaw-Media #Ethiopia #israel #ebstv #Worldwide #Mahiberekidusan #Hab media #adagnu #derenews #ethiopia #orthodox #jerusalem #orthodoxchristian #eotc #eotctv

Опубликовано:

 

24 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 16   
@eyerusalemfiyesa6566
@eyerusalemfiyesa6566 27 дней назад
ከእሼ ቤት ነው የመጣውት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እኔ በተ እስራኤል ሁሉ አይሁድ ይመስለኝ ነበር በክርስቶስ ምታምን ክርስታን መሆንህን ሳውቅ በጣም ደስ ብሎኛል
@Bzu632
@Bzu632 7 месяцев назад
ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም አሪፍ አሰተማሪ ቪዲዉ ነዉ ግን በጣም አሳጠራቼሁት አባታችን ቃልሂወት ያሰማልን እደሜና ጤና ይሰጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@mawaysh
@mawaysh 7 месяцев назад
ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ዎው በጣም አስተማሪ ቪዲዎ ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በርታልን አትጥፉ ስላየሗችሁ ደሥ ብሎኛል ሁሌም ኑልን የምንወዳችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@meselemola
@meselemola 7 месяцев назад
ግሩም መልእክት ነው።
@ቬሮኒካየበጎአድራጎትሚዲያ
ቅድሚያ በሰላም ወደ2ኛ ወጌሻ ክላስ ማህበር እንኳን መጣህ(እንኳን ተቀላቀልከን) በቀጣይ ደስ የሚል የማይጠቅመንን ባህል እየተጠቀምን እንዳንጎዳ የቤተክርስቲያናችንን አስተምሮ በጥበብ ገልፀኸዋል፡፡ በርታ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን፡፡
@-yam-leseb9344
@-yam-leseb9344 7 месяцев назад
በጣም አሪፍ አስተማሪ ቪዲዮ ነው 👍በርታ 🌹
@Melkamsew-tube7
@Melkamsew-tube7 7 месяцев назад
Well done brother 👍🎉❤❤❤
@TiztaAlemyAyalew
@TiztaAlemyAyalew 18 дней назад
ሚኪ የእሸቱን ኢንተርፊዉ አይቸዉ ነበር እንደዚህ አይነት ለካ የአለፍ ጣቁሳ ጀግና አላት እኔም ከዛዉ ነኝ ወንድሜ በርታልን የትዉልድ አካባቢህን ለማስተዋወቅ ምን ያክል እየተንቀሳቀስክ ነዉ ታዉቃለህ አካባቢያችን ብዙ የግብርና ምርቶች አሏት ደልጊን ይወህ በርበሬዉ ቅመማቅመም ህረ ብዙ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታልን
@mahletube
@mahletube 18 дней назад
አመሰግናለሁ ኑሩልኝ
@lemlemyalwu-lj1xs
@lemlemyalwu-lj1xs 7 месяцев назад
እኳን ደና መጣህ የኔ አባት 🎉🎉🎉🎉🎉
@merkebe12
@merkebe12 7 месяцев назад
አስተማሪ ቪዲዮ ነው ❤❤❤👍👍👍
@ይዘሺወለየዋይቱብ
@ይዘሺወለየዋይቱብ 7 месяцев назад
ሠላምሠላም💚💛❤️👍👏👏👏👏🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼📢📢📢
@rukiyamuhabaw9037
@rukiyamuhabaw9037 7 месяцев назад
Waw enamsgenalen wandemachen
@ቬሮኒካየበጎአድራጎትሚዲያ
2ኛ ዙር ወጌሻተማሪ ሊቀትጉሃን ዮሴፍ ነኝ(አባ) ቬሮኒካ የበጎ አድራጎት ሚዲያ
@Bzu632
@Bzu632 7 месяцев назад
ትክክል👍👍🙏
@werkeyeasfaw515
@werkeyeasfaw515 7 месяцев назад
ልክ አይደለም በኦርቶደክስ የገና በአል አይፈቅድም።
Далее
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Просмотров 23 млн
YouTube በማቆሜ ደስተኛ ነው?
15:53
Просмотров 2,6 тыс.
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Просмотров 23 млн