Тёмный

የገንዘብ አቅም መዳከም ጥቅም እና ጉዳት/The effect of money devaluation 

The Ethiopian Economist View
Подписаться 40 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

በኢኮኖሚያዊ ውሳኔ ጥቅም ብቻ ያለው ውሳኔ የለም! ጉዳዩ የፖሊሲው ውሳኔ በአመዛኙ ወዴት ይሄዳል ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ በሀገራችን የገንዘብ የመግዛት አቅም እንዲዳከም በመደረጉ በተቃራኒው በጣም ተጠቃሚ ሆነናል! ሲሉ ለምክር ቤት አቅርበዋል።
ይህንን ጉዳይ ኢኮኖሚስቶች ካልሆኑ በስተቀር ለመረዳት አይቻልም! ስላሉት የDevaluation ጥቅም እና ጉዳት በምሳሌ ለማስረዳት ይህንን አስተማሪ ቪዲዮ አዘጋጅቻለሁ! እስከመጨረሻው ተከታተሉት።

Опубликовано:

18 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 58   
@zebereketzebereket3832
@zebereketzebereket3832 2 года назад
keep going👍👍👍
@henokabebe3592
@henokabebe3592 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ !! በጣም ጥሩ አድርገህ የገለፅከው !! ግን ጠቅላዩ ጥሩ አማካሪዎች ያሉት አይመስለኝም ምክንያቱም ብርን የመግዛት አቅም አዳክመህ ማንጎ እና የመሳሰሉት ጁስ ከውጪ ይገባሉ እውነት ጁስ እዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ ማምረት ሳይቻል ቀርቶ ነው ? ሌላው ጥሩ ምሳሌ የሚሆነው ከውጭ የሚገባ ብርቱካን ነው በጣም ነው የሚገርመው አራት ብርቱካን 300-400 ብር እኮ የሚሸጠው የጉድ አገር !!!!
@fkr9341
@fkr9341 2 года назад
ምዕራባውያኑ ይህ እውነት እንድናውቀው አይፈልጉም!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-k6K43685xdg.html (የቻናሉ ቤተሰብ መሆናችሁን አትርሱ)
@mixedtube5610
@mixedtube5610 2 года назад
ስታስረዳ እንዴት ደስ ይላል በጣም ግልጽ ነው በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
@fkr9341
@fkr9341 2 года назад
ምዕራባውያኑ ይህ እውነት እንድናውቀው አይፈልጉም!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-k6K43685xdg.html (የቻናሉ ቤተሰብ መሆናችሁን አትርሱ)
@ahmedinkemal9857
@ahmedinkemal9857 2 года назад
You have given us a very knowledgeable economist's perspective and analysis. You have presented in a disciplined and polite manner. I share with you the the negative effect of birr devaluation that is causing inflation. I also share what the IMF recommend the money [$] that gained through devaluation recomended to apply on capital rather than consumption or others. Thank you very much for your video explanation. Keep it up!!
@issaahmed9754
@issaahmed9754 Год назад
በእውነቱ ከሆነ በዚህ ላይ ለሠጠኸው ትንተና ገለፃ አመሠግናለሁ። ጥሩ ግንዛቤም ተገኝቶበታል ።
@hailemeku6224
@hailemeku6224 Год назад
What an amazing explanation! Thank You.
@yonatanalemseged2325
@yonatanalemseged2325 2 года назад
በጣም አሪፍ ትንታኔ ነው ቀጣይ ክፍል ያለው ይመስለኛል
@fkr9341
@fkr9341 2 года назад
ምዕራባውያኑ ይህ እውነት እንድናውቀው አይፈልጉም!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-k6K43685xdg.html (የቻናሉ ቤተሰብ መሆናችሁን አትርሱ)
@sinamekonene9816
@sinamekonene9816 2 года назад
Best explanation wase
@enatbelete6122
@enatbelete6122 2 года назад
Thank you wase
@hanagetu8120
@hanagetu8120 2 года назад
thanks wase
@alphawasyhun9067
@alphawasyhun9067 2 года назад
thank you
@hayalterefe2479
@hayalterefe2479 2 года назад
nice
@fkr9341
@fkr9341 2 года назад
ምዕራባውያኑ ይህ እውነት እንድናውቀው አይፈልጉም!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-k6K43685xdg.html (የቻናሉ ቤተሰብ መሆናችሁን አትርሱ)
@አስገራሚየስፖርትቪዲዮዎች
keep it up
@betizazzuabera5296
@betizazzuabera5296 Год назад
If the change in the quantity demanded of the export is greater (positive) as compared to the change in the price of our currency (devaluation); the PM explanation is right. (if the country gets the intended volume of exports).
@aasfaw2834
@aasfaw2834 2 года назад
so precise and insightful explanation
@fkr9341
@fkr9341 2 года назад
ምዕራባውያኑ ይህ እውነት እንድናውቀው አይፈልጉም!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-k6K43685xdg.html (የቻናሉ ቤተሰብ መሆናችሁን አትርሱ)
@tayebulcha1878
@tayebulcha1878 2 года назад
Thank you so much
@wondesengm4108
@wondesengm4108 2 года назад
You explained it very well.
@fkr9341
@fkr9341 2 года назад
ምዕራባውያኑ ይህ እውነት እንድናውቀው አይፈልጉም!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-k6K43685xdg.html (የቻናሉ ቤተሰብ መሆናችሁን አትርሱ)
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 Месяц назад
ወዳጄ በአገር ውስጥ ያለውን ኢንፍሌሽን እስከተቆጣጠርክ ድረስ ዲቫሉ ማድረግ አያስፈልግም። ብዙ ኢኮኖሚስቶች የማይገባቸው ይህ ነው። ኢትዮጵያውያን በ30 አመት ታሪካቸው ሻይ በ15 ሣንቲም ቡና በወተት 25 ሳንቲም በመክፈል የኖሩበት ትውስታ አለ። ዛሬ አንድ ሻይ 50 ብር ከከፈልክ የብር የመግዛት አቅም በአገር ውስጥ ተዳከመ ማለት ነው። በዚያው ልክ አለም አቀፍ ዋጋው ማነስ አለበት። የአገር ውስጥ የዋጋ ንረትን የምትቆጣጠረው ብዙ በማምረት ነው። ያ ሲሆን የዶላር ዋጋ ስታብላይዝ ይሆናል።
@anileysolomon3284
@anileysolomon3284 2 года назад
Thanks for good explanation. Can you say something on bank loan ? (Particularly on buying houses) and on lising of lands? Thanks
@fkr9341
@fkr9341 2 года назад
ምዕራባውያኑ ይህ እውነት እንድናውቀው አይፈልጉም!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-k6K43685xdg.html (የቻናሉ ቤተሰብ መሆናችሁን አትርሱ)
@qenesound3204
@qenesound3204 2 года назад
Keep it up man
@fkr9341
@fkr9341 2 года назад
ምዕራባውያኑ ይህ እውነት እንድናውቀው አይፈልጉም!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-k6K43685xdg.html (የቻናሉ ቤተሰብ መሆናችሁን አትርሱ)
@misrakbekele805
@misrakbekele805 2 года назад
keep it up wase
@fkr9341
@fkr9341 2 года назад
ምዕራባውያኑ ይህ እውነት እንድናውቀው አይፈልጉም!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-k6K43685xdg.html (የቻናሉ ቤተሰብ መሆናችሁን አትርሱ)
@romanbogale6660
@romanbogale6660 2 года назад
Thank you!
@fkr9341
@fkr9341 2 года назад
ምዕራባውያኑ ይህ እውነት እንድናውቀው አይፈልጉም!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-k6K43685xdg.html (የቻናሉ ቤተሰብ መሆናችሁን አትርሱ)
@tesfayefamily2332
@tesfayefamily2332 2 года назад
nice wase
@dagmawitilahun6119
@dagmawitilahun6119 2 года назад
Great explanation! Using your example are you accounting for the factor of inflation? For instance the price of export coffee back when the birr was 32br is not the same as now when the birr is 52br so just because the foreign buyers can exchange the same amount of dollars for more birr does not necessarily mean they can buy more items. Because devaluation has other consiquenes such has increased of demand for commodities as a result of lack and scarcity of hard currency and what not. so inorder to see the benefits and drawbacks we have to account for these factors as well.
@fkr9341
@fkr9341 2 года назад
ምዕራባውያኑ ይህ እውነት እንድናውቀው አይፈልጉም!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-k6K43685xdg.html (የቻናሉ ቤተሰብ መሆናችሁን አትርሱ)
@gudukassa1478
@gudukassa1478 Месяц назад
ዩቱዩብን የሚያጠፋ ህግ ደግሞ ቢመጣልን ሠላም እናገኝ ነበር።
@issacnewton7987
@issacnewton7987 Месяц назад
now i understand
@teferabokona8862
@teferabokona8862 Год назад
Thank for your explation. I would like to know something, Here the economist and government decrease the value of birr in terms foreign currency to improve the overall economic performance. But the our economy show great fluctuations., recession, hyperinflation,rise in unemployment rate etc even if it is surplus capital or current account,not only that......... For a time being, how we should act with such economic problem to stabilize the Ethiopian economy??
@ousnisolomon9330
@ousnisolomon9330 Год назад
how do you see the prebisch sing hypothesis ??
@destaabadi5204
@destaabadi5204 2 года назад
the prime minister said FDI is increased in our country b/c of devaluation but there are other factors that affects FDI for example peace and security
@fkr9341
@fkr9341 2 года назад
ምዕራባውያኑ ይህ እውነት እንድናውቀው አይፈልጉም!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-k6K43685xdg.html (የቻናሉ ቤተሰብ መሆናችሁን አትርሱ)
@aditsiabe
@aditsiabe Месяц назад
አዎ ያዳክማል። የገንዘብ ገበያ ተቋማት (financial market s.c.) ለመጉዴት እና ስንከራከርበት የቆየንበትን ብራችንን አንቀይርም የሚለው አቋማችንን ለመምታት (ለመሸርሸር) ያነጣጠረ ነው። በሂደት ባንዳዎቹ የኢትዮጵያ ብርን ጥለው ቃል የገቡላቸውን የአዛዦቻቸው ባንኮችን በማስገባት ሌላ ገንዘብ ተጠቃሚ እንዲሆን ይደረጋል።
@user-mexx
@user-mexx 2 года назад
ዋሲሁን እናመሠግናለን፤ በሀገራችን የተከሰተው ዲቫሉዌሽን ፈልገን ያደረግነው ስላልሆነ እና የባንኩ እና የብላክ ማርኬቱ ልዩነት እየጠበበ አልመጣም። ትሬድ ባላንሳችን ያሽቆለ እና የኤክስፖርት ምርቶች መጠን እና ጥራት ሳይጨምር በመሆኑ ጠሚው ያሉት ጉዳይ ተአማኒነት የለውም
@fkr9341
@fkr9341 2 года назад
ምዕራባውያኑ ይህ እውነት እንድናውቀው አይፈልጉም!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-k6K43685xdg.html (የቻናሉ ቤተሰብ መሆናችሁን አትርሱ)
@MisganuMilikyase-x7m
@MisganuMilikyase-x7m Месяц назад
Ande sawu 100she binore 70she indale naw mibalawu indete naw
@aditsiabe
@aditsiabe Месяц назад
ሲጀመር የሰው ህይወት 40ሺ ሆኖ የመንገድ ላይ ዛፍን 300ሺ ብር የወሰነ ዘረኛ ሌቦች አንድ ኢትዮጵያዊ የሚሰራው ስራ (creativity and productivity) አንድ መቶ አርባኛ (1/140) ማለትም የአንድ አሜሪካዊ የህይወት ዋጋ 140 ግብስብ ኢትዮጵያዊ ነው ቢሉን አይደንቀንም። ማድረግ ሚገባነባንዳዎቻቸውን ጨፍጭፈን ላባችን እና ደማችን እኩል መሆኑን ወይም ይህን ያህል የወረድን አለመሆናችንን ማሳየት ነው።
@yaredtena6
@yaredtena6 2 года назад
As the value of the dollar rises አስር ብር የነበረው ሳሙናም ሀያ ብር ይሆናለ ወይስ የውጪ ሰዎች የኛን ምርት ሲገዙ ዋጋ አይጨምርባቸውም ?
@fkr9341
@fkr9341 2 года назад
ምዕራባውያኑ ይህ እውነት እንድናውቀው አይፈልጉም!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-k6K43685xdg.html (የቻናሉ ቤተሰብ መሆናችሁን አትርሱ)
@habtamu10
@habtamu10 2 года назад
የኢትዮጵያ ብር Overvalued ነበር የተባለው ከምን አንፃር ተመዝኖ ነዉ? pls wase explain this term too
@theethiopianeconomistview
@theethiopianeconomistview 2 года назад
አንዳንዴ IMF ብራችሁ የማይገባውን አቅም ይዟል ወይም overvalued ነው ይላል፤ ሌላው የሞንተሪ አማካሪዎች የራሳቸውን ትንተና አስቀምጠው ሊሆን ይችላል፤ የገበያ የቁሳቁስ እና የውጪ ምንዛሬ አቅርቦት እና ፍላጎት ከግምት ተከትቶ፤ ወዘተ ነው።
@fkr9341
@fkr9341 2 года назад
ምዕራባውያኑ ይህ እውነት እንድናውቀው አይፈልጉም!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-k6K43685xdg.html (የቻናሉ ቤተሰብ መሆናችሁን አትርሱ)
@abdleselamansar6268
@abdleselamansar6268 2 года назад
አረ በአላህ አላለቀም እኮ ዋስ 🙏🙏🙏
@ahmedinkemal9857
@ahmedinkemal9857 2 года назад
You have given us a very knowledgeable economist's perspective and analysis. You have presented in a disciplined and polite manner. I share with you the the negative effect of birr devaluation that is causing inflation. I also share what the IMF recommend the money [$] that gained through devaluation recomended to apply on capital rather than consumption or others. Thank you very much for your video explanation. Keep it up!!
@fkr9341
@fkr9341 2 года назад
ምዕራባውያኑ ይህ እውነት እንድናውቀው አይፈልጉም!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-k6K43685xdg.html (የቻናሉ ቤተሰብ መሆናችሁን አትርሱ)
@senameko7981
@senameko7981 2 года назад
keep it up
@benyambrhaney6210
@benyambrhaney6210 2 года назад
nice
Далее
The Devaluation of Money
23:03
Просмотров 105 тыс.