Тёмный
No video :(

የገዛ ባሏን ደፈረኝ ብላ ያሳሰረችዉ ሴት አሳዛኝ መጨረሻ 

Libas tube
Подписаться 44 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

#libastube #ሊባስቲዩብ #film #lbastube #ልባስቲዩብ #ድንግል #ethiopianfilm #movie #መድፈር #ደፈረኝ #ደፈራት #ግድያ #መግደል #እህት #እህትነት #ቅናት #ፍቅር #የድሮባል #lovestory #love please don't forget like, share and subscribe to our channel .
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @libastube

Опубликовано:

 

20 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 39   
@user-xr4ml4fv7d
@user-xr4ml4fv7d Месяц назад
እስኪ እደኔ ይህ ድራማ ያልገባዉ በላይክ አሳዩኝ 👍👍😂😂😂😂ምን እደሆነ ጭራሽ አልገባኝም ከምር😂😂
@Bereket842
@Bereket842 Месяц назад
አረወይኒ😂😂😂😂😅
@Danigech1221
@Danigech1221 Месяц назад
እማይገባ ከሆነ አልጀምረው ተውኩት
@halimetr533-od8qw
@halimetr533-od8qw Месяц назад
እምየ ሴት ሠይጣን ነሺ ተኮለኛ
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu Месяц назад
አይ ወንዶች ሰለቸሽኝ አለ የማይረቡ
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 Месяц назад
😂😂😂😂😂 መጀመርያው ያላማረ መጨረሸው ምኑን ያምራል
@user-ed2gp9dq8p
@user-ed2gp9dq8p Месяц назад
ትልቅ ትምህርት አለው ኮሜቶች ግን ግራ ገባኝ እምትሉት ግን ስልክ እያወራችሁነው እምታዩት ሆይ በቀል ደስታን አይሰጥም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ትክክል
@user-kl1pc2sg1e
@user-kl1pc2sg1e Месяц назад
አኔለራሱ ግርተገብተው ግራአጋብኝ😮😮😮😮😮😮😮😮
@Nazrwet
@Nazrwet Месяц назад
ትልቅ ትምህርት ነው
@Sofya-lr1jq
@Sofya-lr1jq Месяц назад
😢ይመስለኛል በፊትየሰራትን እየተበቀለችነው
@user-no6ty5ho4z
@user-no6ty5ho4z Месяц назад
ዋው
@user-pv6qt8lp4k
@user-pv6qt8lp4k Месяц назад
😂😂😂😂ግራ እሚአጋባ ዲራማ 😂😂😂😂
@user-le6oi1cm3l
@user-le6oi1cm3l Месяц назад
😢😢😢😢😮😮😮😢😢😢😢
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 Месяц назад
ተጀምሮ እስኪያልቅ ያልገባኝ ድራማ 🤔🤔🤔
@user-ec7lu7ox1g
@user-ec7lu7ox1g Месяц назад
ወላሂ እኔም ምንም አልገባኝ
@Sofya-lr1jq
@Sofya-lr1jq Месяц назад
🎉ወላሂእኔምአልገባኝም
@user-ne4xw2kc3b
@user-ne4xw2kc3b Месяц назад
😘😘😘😘
@Mecki-od7yc
@Mecki-od7yc Месяц назад
ምንም አይገባም የተሻለ ብታቀርቡ ጥሩ ነው
@user-py8sy6eb7h
@user-py8sy6eb7h Месяц назад
ኢጪ ሥራ ፈቶቹ ምንድነው ካልቻላቹሁ አረፋቹሁ ተቀመጡ ምን የገገማ መጋት ተጠራቅማቹሁ አይደለም ተወና ልትቺሉ የተውኑ ሰወቹ እራሡ አታውቁም ምድረ ሥራፈት🤑🤑🤑
@Sofya-lr1jq
@Sofya-lr1jq Месяц назад
እዚህጋ የሚያስተምረው በቀልጥሩአደለም እሷበፊትየሰራትንተበቀላእሱደሞበንፁህልበ
@almazeendalkahew6356
@almazeendalkahew6356 Месяц назад
ማነው ግራ የገባው እንደኔ
@hawaabdalkader947
@hawaabdalkader947 Месяц назад
😢😢😢😢
@geral-dineorevida3828
@geral-dineorevida3828 29 дней назад
😢😢😢😢😢
@GeniMlashi
@GeniMlashi Месяц назад
እረ ወደዛ እናንተን ከመከተል ቢቀር መጀመርያው አይታወቅ መጨረሻው አይታወቅ ሌላ ስራ ብጀምሩ የሚያዋጣችሁ ይመስለኛል እኛንም ስራ አታስፈቱን
@Danigech1221
@Danigech1221 Месяц назад
ግዜየን ማጽፍቴ ቆጨኝ የመጣም ስራ ያዋጣኛል
@user-ln9uw9eg1y
@user-ln9uw9eg1y Месяц назад
What these 🤔🤔🤔🤔🤔😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@YeGr-lx8oi
@YeGr-lx8oi Месяц назад
ወይኔ😢ፈጣሪሆይ😢😢😢😢
@Danigech1221
@Danigech1221 Месяц назад
ምን እሚያስጠላ ድራማ ታቀርባላችኩ አሁንስ አለቀባችሁ መሰል ሴብስክራይቤን ላንሳ
@user-tk6qs1qd7b
@user-tk6qs1qd7b Месяц назад
እሄድራማደስየሚለው ከሜካፕየፀዳነው
@hjezehjezr9522
@hjezehjezr9522 Месяц назад
😢😢😢😢😢😢
@Jdjfkfjdndj
@Jdjfkfjdndj Месяц назад
ምኑም ሳይገባኝ አለቀ ደግሞ ልጅቱ ለምን አበደች 🤔🤔
@SharjaQueen-fo7xy
@SharjaQueen-fo7xy Месяц назад
እደሜሽንያሳጥርው
@BurtuNazareth
@BurtuNazareth Месяц назад
😮😮😮😮😮ጀኘወዦ
@user-ls5yd5rr5w
@user-ls5yd5rr5w Месяц назад
🤔🤔🤔🤔🤔😏😏🙄🤨🤨🤨🙄🙄🙄🙄🤐
@user-bx2kw2mz9z
@user-bx2kw2mz9z Месяц назад
ሰይጣን ነት አቦ አፈያስበላሽ
@MediHussein
@MediHussein Месяц назад
ምንም አልገባኝም
@user-ed2gp9dq8p
@user-ed2gp9dq8p Месяц назад
ትልቅ ትምህርት አለው ኮሜቶች ግን ግራ ገባኝ እምትሉት ግን ስልክ እያወራችሁነው እምታዩት ሆይ በቀል ደስታን አይሰጥም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ትክክል
@dinka9369
@dinka9369 Месяц назад
😢😢😢😢😢😢
Далее
መዳም ጋር ጭቅጭቅ
3:10
Просмотров 22 тыс.