Тёмный
No video :(

የገጠር ሰርግ ማሚትዬ ብለን ገንፎ አስገነፉን ቅቤም ቀቡን 

አርሶ በሌ ሚዲያ Arso bele Media
Подписаться 37 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

የራያ ቆቦ እና አካባቢዋ ትውፊት እና ባህላዊ ጨዋታዎችን ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ!
ቸር አይለፈን 🙏
ክፉ አይንካን 🙏
🇪🇹 ኢትዮጵያ ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏
ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!
የቻናላችን ቤተሰብ ለመሆን ይህን ሊንክ ይጫኑ • የያራው ሼበላ መገን እኔ ራያ ቆቦ...
• Video
• ተለቀቀ ስለ ራያ ጭፈራ ታሪክ እየሳ...

የቴሌ ግራም ቻናሌ 👉👉👉
t.me/+uVnWM0WQ...
👉 t.me/+FvqGMJe_...

የ Facebook ፔጅ www.facebook.c...
#entertainment #ethiopian #ethiopianmusic #ebstv #kana #comedianeshetu #donkeytube# #ቆቦ #Hop #music #Ethiopia #arso-bele-mideia#
#abugida-midia #newmusic #ፋኖ #ህውሃት #ሰበርዜናኢትዮጵያ
#ukren #Russian #ajjubhai #azscreenrecorder #ethiopianews #fano #ራያሙዚቃ #ራያቆቦ #ራያ #gondermusic #ጎንደርሙዚቃ #comedianeshetu #ድንቅ_ልጆች #ድራማ #pranks #nahomrecords #nahomfavoritesmusic #ባላንጣድራማ #አማርኛፊልም #ዘጠነኛውሺድራማ #lives #ሰርግ #ሰርፕራይዝ #የራያ-ጭፈራ #የራያወርቅ #

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 51   
@gffgffgg6738
@gffgffgg6738 Год назад
የኔ ዉድ እናት ሰለ አየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልኝ ማሚየ ወድማችን ከልብ እናመሠግናለን
@moolmool4803
@moolmool4803 Год назад
የገጠር ልጂ መሆንኮ መታደል ነው ማርያምን❤❤❤❤😍😍😍😍😍
@muluberihun2489
@muluberihun2489 Год назад
ሲችሉበት እግዚአብሄረ ይጠብቃችሁ አየ ትዝታ🙏🙏አገራችነ ን ሰላም ያድረግልን🙏🙏🌷
@Alemitu654
@Alemitu654 Год назад
የገጠር ውበት ማነው አደኔ ገጠር ያደገ💚💚💚💚💚💚💚
@zebenmulawgizaw2720
@zebenmulawgizaw2720 Год назад
ወይኔ ሲያምር ገንፎ በአይብ ልጋጌ ዱብ አለ
@shalushalu8859
@shalushalu8859 Год назад
ጡሩባ ስሠማ እምሽኮረመመው ነገርስ 🙈🙈😂😂😂 አይ ትዝታ😥😥😥😥
@user-rq1ck8rr5g
@user-rq1ck8rr5g Год назад
በዛ በሃይማኖትና በሃገር ምክንያት ልቅሶና ሰቆቃ ሃዘን አለ ፍፃሜው ግን ቤተክርስቲያን ማሸነፋ ደስ ብሎናል ለናተም መልካም ትዳር ይሁንላችሁ
@msretalemu1952
@msretalemu1952 Год назад
ውይ ትዝታ ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኢትዮየሰላምሽ ይመለስ🥰🙏🙏🙏
@mulerraya7904
@mulerraya7904 Год назад
ፍፁም ሰላም ያውርድልን ያገሬ ልጆች 🙏🙏🙏
@munaalmazi3302
@munaalmazi3302 Год назад
እግዚአብሔርን ይጠብቃችሁ ሰላሙን ያውርዲልን
@GiasBd-zi7fv
@GiasBd-zi7fv Год назад
አለሞቸ ደሥ ሢሉ ሀገራችን ፍፁሙን ሠላም ያውርድልን
@fary6042
@fary6042 Год назад
ገጠር ሁሉ ፍቅር😍💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@Alemitu654
@Alemitu654 Год назад
ወይ ሲያምሩ✝️❤
@FFg-op7hd
@FFg-op7hd 14 дней назад
ውይ ሲያምር የተባረከ ይሁን አጉርሱን😂😢❤❤❤
@sarkysool2341
@sarkysool2341 Год назад
በሰምአብ ምንድነው ጠምጥመህ መዝፈን ድንግል ሆይ
@zamilazamila3243
@zamilazamila3243 Год назад
ውቢቷ አጤርሻ ትዝታየ😥😥😢 እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድምየ ሙሹሮችንም አሳየን እንድትመረቅ🙈🙈🙈🙈🙈🙈😂😂😂
@Arsobelemedia21
@Arsobelemedia21 Год назад
እሺ
@desurayamedia
@desurayamedia Год назад
በጣም ደስ ይላል አክሊል
@samahal2269
@samahal2269 Год назад
ይህን የዋህ ህዝብ እግዚአብሔር ይጠብቀው። በማንነቱም በሀይማኖት። ይጨፈጭፍታል
@user-ui1ms1tm5r
@user-ui1ms1tm5r Год назад
ከገጠር ዲያቆናት የከተማ ሰንበት ተማሪ ይመረጣል ጠምጥመው እስክስታ ኤሬዳ ቢቀርባችሁስ
@alihsali3149
@alihsali3149 Год назад
ኧረ አንደየ አጉርሡኝ አይይይ ትዝታ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የገጠር ልጅ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ ማርያምን
@ksaksa3260
@ksaksa3260 Год назад
ወይኔ ትዝታ😭💚💚
@EmuAyimen232
@EmuAyimen232 Год назад
በወጥ ነውዴ እምበሉት እ
@SaSa-mq6rp
@SaSa-mq6rp Год назад
አይብ ነው
@user-jk9ix4hs9w
@user-jk9ix4hs9w Год назад
@@SaSa-mq6rp ምኑነውአይቡስለማናቅነውእኔምገርሞኛል
@Arsobelemedia21
@Arsobelemedia21 Год назад
በእርጎ ነው
@Azzistyle
@Azzistyle Год назад
ሰላም ተብለናል 😍😍😘😘😘
@hsgdhdhdghegehdgrv4625
@hsgdhdhdghegehdgrv4625 Год назад
እደዉ በትዝታ ማሚትየ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ጨለልኩ ዳቆን ሢሠይ አያሌዉ የኔ ተጫዋች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰ሙሽሮቹን አሣየን በማሪያም 🥰🥰🥰🥰
@Arsobelemedia21
@Arsobelemedia21 Год назад
እሺ
@nhhhh9498
@nhhhh9498 Год назад
👍👍👍👍👍
@gffgffgg6738
@gffgffgg6738 Год назад
ወይኔ አጤርሻየ ትዝታ ብቻ
@genetyetwahdolij2494
@genetyetwahdolij2494 Год назад
አይይ ዲያቆናቱ ከአለማዊው ሰው በምን ተለዩ ጭራሽ ጠምጥሞ መዝለል አንድ የሰንበት ተማሪኳ እንዲህ አይዘልም ተው የካህናትን ክብር ዝቅ እሚያደርግ ነገር አታድርጉ ምን አለ
@DhdjhsDhhxhzsjhs
@DhdjhsDhhxhzsjhs 2 месяца назад
አጤርሻየውዷሀገሬ ሰላምሽይብዛልን❤❤❤❤❤🎉🎉
@samerasamera7030
@samerasamera7030 Год назад
Wow betam Des yilal geter🥰🥰🥰
@ffss7571
@ffss7571 Месяц назад
አይትዝታ❤❤❤❤❤❤
@zebenmulawgizaw2720
@zebenmulawgizaw2720 Год назад
መቸ ነው እንደው አገሬ እምገባው
@የራያዋ
@የራያዋ Год назад
የኔ ውዶች ያገሬ ልጆች ሰላየኋችሁ ደስ ብሎኛል ሰላማችሁ ብዝዝዝት ይበል🥰🥰🥰🥰🥰
@user-jp9io5pg5g
@user-jp9io5pg5g Год назад
ወይኔ አጤርሻየ
@user-zm2dq9fq8x
@user-zm2dq9fq8x Год назад
የኔ አመለ ሸጋ ከበደ
@የራያዋ
@የራያዋ Год назад
አጤርሻየ ሰላምሺ ይብዛ🥰🥰
@sikosilo1086
@sikosilo1086 Год назад
ወይኔ ትዝታ 🥰🥰🥰🥰🥰
@user-qq1rg7ne1m
@user-qq1rg7ne1m Год назад
😍😍😍😍😍
@AnanjSnje
@AnanjSnje Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉
@zamilazamila3243
@zamilazamila3243 Год назад
🙄🙄🙄🙄🙄
@ugjghughj1411
@ugjghughj1411 Год назад
አቺ ፈጣጣ ምን አየሽ እ አቺ ከቱ😂😂😂😂😂
@zamilazamila3243
@zamilazamila3243 Год назад
@@ugjghughj1411 ቤቴን ክክክክክ🙈🙈😂😂😂😂
@YasminAbdu-ku9fy
@YasminAbdu-ku9fy 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@neza6422
@neza6422 Год назад
ከከከከከከኪኪኪኪኪ
@eyerusemengstie5125
@eyerusemengstie5125 Месяц назад
💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE Год назад
😂😂😂
Далее
Smoke 😱
00:26
Просмотров 1,2 млн
I Built a WATERPARK In My House!
26:28
Просмотров 18 млн
SIGMA ENVY IS UNTOUCHABLE 🔥 #insideout2
00:10
Просмотров 2,4 млн
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Просмотров 4,8 млн
ጠበሳ በገጠር (ክፍል አንድ)
13:29
Просмотров 743 тыс.
Smoke 😱
00:26
Просмотров 1,2 млн