Тёмный

የገጠር ሰርግ ዘፈን የቀለጠ ጭፈራ-የገጠር ዘፈን 

አሌክስ ሚድያ Alex Media
Подписаться 5 тыс.
Просмотров 163 тыс.
50% 1

#ገጠር #የገጠር_ሰርግ #ባህል #የገጠር_ሙዚቃ
#ወሎ #የገጠር_ዘፈን #ወሎሙዚቃ #ወሎዘፈን #Tossa_tube #brexhabeshawi #ስደት
#የገጠርዘፈን #የሰርግዘፈን #ሰርግዘፈን #የሰርግዘፈኖች #የባህል ዘፈን
#ቬሎ_መሸጫ_ዉስጥ_ፍቅረኛዉን_ሰርፕራይዝ_ያደረገዉ_ወጣት_እና_ልብ_የሚነካዉ_ታሪካቸዉ_በእሁድ_በኢቢኤስ
#ወሎ #የገጠርዘፈን #የገጠርሰርግ #የወሎዘፈን
#Tossatube #brex #brexhabeshawi
#wollotube #Abel_birahanu #Ashruka
Fana Television, Nahoo TV, Kana TV, Kana Drama,Kana Television, EBS, ebstv worldwide, Seifu on EBS, SBA Babba, HABESH NATION, miki Show, TST APP, Abel Birhanu, Zhabesha Official, Zhabesha TV, Sodere TV, Arada Cinema, Arada Movies1, Ethio app, Yoni Magna, Sebele Bekele Gizaw, BeteClass, Addis Neger, Addis Films, New Ethiopian Films 2019, New Ethiopian Music 209, Hope Music Ethiopia, Minew Shewa Tube, ADMAS MUSIC, Abrelo HD, Liji Bini Tube, EBC, Ethiopian Tube, Amharic Music, Amharic Film, Feta Daily, Selu Tube, Yegna Tube, Yeneta Tube, DR HABESHA INFO, EthioInfo, yesuf app, Ashruka, Ethiopian Music, Ethiopian Music 2019, Dana Drama, Betoch Comedy, ZEMENTV, Mogachoch Drama, DR HABESHA INFO 2, Zhabesha Online, Comedian Tomas, Ethio Vine, muday tv, ADDIS INSIGHT, Umi tube, Addis neger top 10, endeworede tube, Tamagn Media, Amhara Mass Media Agency, eyerusalem yaregal, AmharicTube, MELA TV, Andafta, On Addis, Yeneta Tube የኔታ ቲዩብ, AmharicTV - latest ethiopian amharic movies, Seifu on EBS 2, Galaxy Productions, ሙዳይ muday tv, ጀጎል Jegol Tube, Yehunie Belay, DireTube.com, Ermias Senbeto, MrEthioVideo, MARADA MOVIES 1, Ethio 360 Media, DR DANI - መረጃ, Qin Leb tube, Abraham Afewerki Music Channel, Hawaryaw Yohanis, Sefere media, Yeshiber Fentahun, LAMBADINA, seble ena bzabih ሰብለ እና በዛብህ, Yefekir Neger - የፍቅር ነገር, LoveFkrLove, WUB ALEM ENTERTAIMENT, Minber Tube, ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube, Zagol Family ዛጎል ቤተሰብ, Eyoha Entertainment,Addis Monitor,Fayyaa Tube,Ethio Media,ELLA RECORDS,Addis Chewata,Tekami Mereja, ጂጂ ኪያ, Fani Samri

Опубликовано:

 

17 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 188   
@felekuiwntu1565
@felekuiwntu1565 4 года назад
ዋው ዲምጽ ስንቶች ድምጽ አለን ብለሁ ሲያደነቁሩን ይህ ድምጽ የት ተደብቆ ነው ምነው አይዶልን አሳለፍሽው♥♥♥♥♥♥♥
@getanehfentahun9029
@getanehfentahun9029 4 года назад
ወሎ ባልወለድበት ይቆጨኝ ነበር ይመችሽ ወሎ ኪነት ይቋቋምልን
@meleseworku6889
@meleseworku6889 4 года назад
ነይልኝ አመሜ.....ነይልኝ እመሜ....❤❤❤ አቤት አቤት ድምፅሽ ሲያምር❤❤❤ It is so pleasant to hear your mild voice..❤
@alexmedia3711
@alexmedia3711 4 года назад
👍👍👍
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
ሸብ እንደ ጎራዴ ሸብ እንደ ጥይት አይገባበት የለ ፍቅረ ና ሞት 👍👍👍👍
@ሂወትወሎየወረኢሉዋ
መገን የነደድ ልጂ በይማ የኔ ማር ስወድሽኮ 😍😍😍😍ሳገባ አደዚህ እድዘፍኜልኜ😍😍😍እስኪበወረኢሉ በበሩ ዝለቂ አቤት ድምፅ😍😍😍😍😢😢😭ሀገሬ ናፈቀኜ
@abdoabdoo6690
@abdoabdoo6690 2 года назад
ወድምወየ የዝችን ልጅ ሙዚቃ ጨምርልን ሰወድህ
@suadsaed2593
@suadsaed2593 3 года назад
ኡኡየለበትልጅየጅሳልጅ ትዝታሀግሬማነውለበትትምህርትቤትየተማረ በላይክአሳዩኝ
@multimediashewa7958
@multimediashewa7958 4 года назад
የገጠር ልጅ ባልሆንም ገጠር ውስጤ ነው ሰለዚ ከአቤል ዮቱብ ደስ ይላሉ ❤
@banchiyedesalew4503
@banchiyedesalew4503 4 года назад
ዋውውው ደጋግሜ ብሰማትም አልጠገብኳትም ቆንጆ ድምጥ ከግጥም ጋ አለሽ የኔም እናት ታቆረቆረዋለች የሰርግ አድማቂ ነች እግዚአብሔር እድሜዋን እረጂም ያርግልሽ በሉኝ
@aminaalkoory6593
@aminaalkoory6593 4 года назад
እህ ውሥጤ ነሽ አቤት ድምፅ ደሥ ሥትይ ለሠርጌ እጠራሻለሁኝ ላገባነው 💃💃💃🌷🌷🌷
@tube-qk1pd
@tube-qk1pd 4 года назад
እኔ ነኝ እኮ ጥሪኝ በዛውም የወረኢሉ ልጅ ነኝ ተነምልክቱ
@ሂወትወሎየወረኢሉዋ
@@tube-qk1pd አረወረኢሉ ነኜ😍😍😍
@seidahmed4954
@seidahmed4954 Год назад
፨ ; ' i ።
@zenakamis6774
@zenakamis6774 Год назад
ይህ ሸዋ ይፋት ማጀቴ ገምዛ አካባቢ ነው ደስ ይላል 🙏🙏🙏
@TUBE-om9fn
@TUBE-om9fn 4 года назад
ወረኢሉወች የታላችሁ የሰፈሬ ልጅ ናት የኔ ቆጆ
@user-eo2bz7yj4q
@user-eo2bz7yj4q 4 года назад
አለሁ ሁቢ
@user-eo2bz7yj4q
@user-eo2bz7yj4q 4 года назад
ይችኑ ወረኢሉወች
@salaamayee8487
@salaamayee8487 3 года назад
አለሁ
@TUBE-om9fn
@TUBE-om9fn 3 года назад
@@user-eo2bz7yj4q የኔማር እንተዋወቅ
@user-oq4ml5ov5o
@user-oq4ml5ov5o 3 года назад
ቁልቢካቤ፣ማማዬእኔወረዳዬነው
@user-oq4ml5ov5o
@user-oq4ml5ov5o 3 года назад
አቤትደምፅ፣፣👍👍👍አይይይይይ፣ትዝታ
@Zainab-oq8mo
@Zainab-oq8mo 4 года назад
😂😂😂😂😂😂መላመላ ነው 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እሰይ እሰይ ገጠር ውስጤ ነው መብሩክ ዘይነብ ውሴም 💑💐💐💐💐
@ዘሀራ-የ2ቐ
@ዘሀራ-የ2ቐ 2 года назад
የት ሀገር ነው???
@user-qg4tj6hw7u
@user-qg4tj6hw7u 8 месяцев назад
ወሎ ነው​@@ዘሀራ-የ2ቐ
@umuzakirwollotube425
@umuzakirwollotube425 4 года назад
ሀገሩ የኛ ሀገር አጂባር ነው ወሎ ደስ ሲል
@foziya8719
@foziya8719 4 года назад
አጅባር የት
@seadhussenhussensoon8645
@seadhussenhussensoon8645 4 года назад
እኔ አቀወአለሁ ትንታ ማሻ ወመድ አለኝ
@saadhsaadh7359
@saadhsaadh7359 4 года назад
የማሻዋ
@lubabadubai5580
@lubabadubai5580 2 года назад
አጂባር የት
@user-xs4is4pi3i
@user-xs4is4pi3i Год назад
@@seadhussenhussensoon8645 ይመችሽ እህቴ
@154messi
@154messi 4 года назад
የወንዜ ልጅ ቢሆን ይህን አይሰራኝም የሰው ሀገር ሰው ነው ኮሮና ሆነብኝ።
@habasaash2917
@habasaash2917 4 года назад
ላ እሡ ፈጣሪ ቴበጀዉነዉ
@user-cy2pr5ek4o
@user-cy2pr5ek4o 9 месяцев назад
የወሎ ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ
@dasashyirgaw2141
@dasashyirgaw2141 4 года назад
ዋው ወሎ ውሥጤነው
@seadaseada8637
@seadaseada8637 4 года назад
መላመላ ነው🙏🙏🙏🙏🙏 በርታ ወንድማችን
@sraeayaser1153
@sraeayaser1153 4 года назад
ዋው
@ሙህቡንአላህወረሱሉሁየአላ
እስኪ አጅባሮች ኑብቅብሉ
@user-zy3th4ey5q
@user-zy3th4ey5q 4 года назад
አለን
@jemaledametaeshta1901
@jemaledametaeshta1901 4 года назад
ከስኡድ ነይለኝ አ ት
@semirahussen5939
@semirahussen5939 3 года назад
አለን፡አጅባርነዉአይደል፡ወይሀገሬ
@nigosadamsi5370
@nigosadamsi5370 4 года назад
የት አካባቢ ነዉ ባህሉን ለማወቅ. ይህ አይነት ዘፈን ብዙ አካባቢ ሰለሚዘፈን ቆንጆ ድምፅ አለሽ ተጠቀሚበት
@user-zk3tv9dj2v
@user-zk3tv9dj2v Год назад
ወረኢሉ ለጌሂዳ
@alibob6937
@alibob6937 4 года назад
ወይ ድምፅ ብሎ ዝም ❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘
@paulostilahun6319
@paulostilahun6319 2 года назад
Waw.enkuwan.geterteweledkugn.
@ፈርዶስወሎየዋ
@ፈርዶስወሎየዋ 2 года назад
😍😍😍😍🎋ሰላም ፍቅር
@tameraragau511
@tameraragau511 10 месяцев назад
ኤርሜ አጣዬ የጥምቀት ጨዋታ በናፍቆት
@yimamwellootube9867
@yimamwellootube9867 4 года назад
ዋው ድምፅሽ ቆንጆ መባል ያንስብሻል።ደግሞ ሀገሬን ስለጠራሽልኝ ዴስ ብሎኛል ቆንጂት ምችት ይበልሽ😍😎
@እናቴማሪያምለኔስልዩናት
አሪፍ ነው ባገረኛው 😘😘😘😘
@ተስፋመላኩዩቱብ
@ተስፋመላኩዩቱብ 3 года назад
በጣም ደስ ይላል ልጅነቴን አስታወስሁ በጣም ሜዳውን ሳየው ከብት እስነጠበቅ
@hannatube3952
@hannatube3952 4 года назад
Wow geter eko Yalew webet endat yamral geter weseta new
@user-jz7tp7yx9j
@user-jz7tp7yx9j 4 года назад
ገጠር ውስጤ ነው
@ZedYelma
@ZedYelma Месяц назад
ዊ፣ሃገሬ፣ትዝ፣አለኝ፣
@ftomftomaff327
@ftomftomaff327 4 года назад
ወይኔ በብሀርሢመጣነዉ ወላሂ ሆዴነዉ የበላሽዉ እና አይዞሽየብሀር ነገር ያልተሞከረ ሰዉ የለም አይይይይይ ኦረሥዴት ኦረ አይንጥፍት በልልኝ አይይይይይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-tf2fl7qy2r
@user-tf2fl7qy2r 3 месяца назад
አለን አለን❤❤❤❤❤
@hawayyoutube586
@hawayyoutube586 4 года назад
የበርበሬ ቄጣ የቃርያ ዝግን እክት አርጎ መብላት የታሙበትን ወይጉድ የዝሆን እቁላል ከሁለ አያልፍም እቤት አለ ብሎ ሽጋ አይታለፍም ፐ ያበደነው
@ኩንፈየኩን-ቸ9ኰ
@ኩንፈየኩን-ቸ9ኰ 4 года назад
በጣሞ እንጂ
@jemaledametaeshta1901
@jemaledametaeshta1901 4 года назад
ጨዋታ
@hhkkk7707
@hhkkk7707 4 года назад
ነዋ መሆን ያለበት ክክክክ
@hhkkk7707
@hhkkk7707 4 года назад
አረ ድምፃ ሢሥተርን መሠለችኝ
@zannahvlog9227
@zannahvlog9227 Год назад
👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰
@user-eo2bz7yj4q
@user-eo2bz7yj4q 4 года назад
ውይ ጭሣ ውይ ሀልኮ 😭😭😭😭 ናፍቀኝ
@user-kk5kl6sz9w
@user-kk5kl6sz9w 4 года назад
At geter huluneger betam yamirall geter wsteeeee new gin yet ager new
@lubabaawolu3830
@lubabaawolu3830 4 года назад
አገሬወግድእድትነሺትዝታብቻ
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
እኔም ወግድ ነኝ
@hayat-youtube-9682
@hayat-youtube-9682 3 года назад
ዋውውውው ትዝታ አይ ሀገሬ
@etalemgebeyaw8678
@etalemgebeyaw8678 2 года назад
ዋው በጣም ይላል
@lubabah2024
@lubabah2024 2 года назад
ሰላም ሰላም ውድ እናየተከበራችሁ ውድየሀገሬልጆች በያላችሁበትሁሉሰላማችሁይብዛልኝ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የኔ ውድች ትዝታ ብቻ በሰሀገርአይይይይይይገጠርመወለድመታደልነ
@ሰሙነኚየሀይቋ
@ሰሙነኚየሀይቋ 4 года назад
እርርርርርርርይ እዴው ጥሎብኚ ጭፈራ እወዳለሁ የት ነሺ ምን አልባቺ ከኩረና ብናልፍና ባገባ እዲጠራሺ
@user-kk5kl6sz9w
@user-kk5kl6sz9w 4 года назад
Ene lmitalshide kkk
@saada8859
@saada8859 3 года назад
ልቤ በትዝታ ወንዝ ተሻገረ
@samirahasen9903
@samirahasen9903 3 года назад
የኔ ቆንጀ ድሰብሉኛል ሀገሪነ ሲለጠረሹ ልኛ💋💋💋💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@marifazw7969
@marifazw7969 4 месяца назад
🌹🌹🌹
@beletebelete7398
@beletebelete7398 2 года назад
desu yulalu bro berta
@lidiya9879
@lidiya9879 4 года назад
ዋዉ ፍቅረኛየን የማገኘዉ ሰር ሲኖርና ቤት ሲመጣ ነበር መቼም አይረሳኝም ላባቴ ነግረዉብኝ ታስሬ የታደርኩት ለማንኛዉም ሰብስክራይብ አርጉኝ አሁንማ እርሜ ለስደት አጥቼዋለሁ የመን የስራህን ይስጥህ የምወደዉን ልጅ ወሀዉ በላብኝ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ
አይዞሽ እህት
@lidiya9879
@lidiya9879 4 года назад
@@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ እሺ እማ ምን አመጣለሁ አሁንማ
@zeynebbelay6794
@zeynebbelay6794 4 года назад
😭😭😭አይዞሽ እዴትአዛዘሽኝማርዋ ይገብዳል
@user-xc4eo6os7e
@user-xc4eo6os7e 4 года назад
አይዞሺ እህት አላህ ሶብሩውን ብርታቱውን ይስጥሺ ያኢላሂ የሚወዱት ሰውማጣ የሰት እርመጥነው ዘላለም እየተቃጠሉውመኖርነው
@user-hf5bu8mf9s
@user-hf5bu8mf9s 4 года назад
ክክክክክ አይዞሽ ማማየ አያልፍየለም ስቱን አሳልፍን አሁን ላይ ሁላችንም አገት ደፍቶ መኖር እር ያገሬ ልጆች አላህእርዝቃችንን ባገራችን እምየ ኢትዮጵያ ኡፍፍ ዛሬስመርርኝን
@user-ok4fn4gx1l
@user-ok4fn4gx1l 4 года назад
አላሻ ነው ወይስ ቦሩ ሀገሬ ደስ ስትል
@yonathangebrie6488
@yonathangebrie6488 2 года назад
ምርጥአደበትበርቱ
@MadinaEamr-wk6vt
@MadinaEamr-wk6vt Год назад
❤❤❤❤
@tutiyoutube6213
@tutiyoutube6213 3 года назад
የት አከባቢ ነው ዘፋኟንአሳዩን አንደኛ ናት
@hshszvvsg7121
@hshszvvsg7121 4 года назад
ዋው አማረኝ
@user-oq4ml5ov5o
@user-oq4ml5ov5o 3 года назад
ወረኢሉወረዳዬነው፣
@ahmedhussien3569
@ahmedhussien3569 4 года назад
አረ በጣም ያምራል፡፡ የት አከባቢ ባህል ነው ንገሩኝ እባካችሁ??????????
@nejatmuhammed1595
@nejatmuhammed1595 4 года назад
ለጋቦወረዳነዉ
@ሙሀመድጀታላወሙሀመድጀታላ
@@nejatmuhammed1595 ወላሂ በይ እደት አወቅሽ
@seadahassen1975
@seadahassen1975 4 года назад
Mesadeb ayichalm ketesasatku tenageru gn zm bye sgemt chiro meselegni yaw yemeselegnin new .....
@rrt7841
@rrt7841 4 года назад
ለሰርግ አደራ እጠራሽ አለሁ እልልልልልልልልል
@ጀሚላይመር
@ጀሚላይመር 3 года назад
ኧረ ዘፋኟ አደለችም ወሎ ማሻ አለፍ ብሎ ነው ያለችው እድህ በየሚዳው መነጋገሪያ መሆኖን አታቅም
@nemanema1902
@nemanema1902 10 месяцев назад
ከሁለት ወር በኃላ ስርጊ ነው ከመጣሺ ልጥራሺ ያው ግን ወንድ የለለበት ነው ሴት ብቻ ነው የምፍልግው ከቅልቅል ነፃ ከትስማማሺ ንግሪኚ.
@rozlove6832
@rozlove6832 3 года назад
ወይኔ ትዝታ ገዴለኝ
@ተስፋመላኩዩቱብ
@ተስፋመላኩዩቱብ 3 года назад
ወድች ሰብብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሆኑው መልካም ሰንበት ይሁነላችሁ የኔውድች ሰላማችሁ ይብዛለኝ
@habasaash2917
@habasaash2917 4 года назад
በጣም
@ahmedsiraj2864
@ahmedsiraj2864 4 года назад
አይገባበት የለ ብድርእና ሞት ማርነሽ
@HiymanotMola-th7es
@HiymanotMola-th7es 7 месяцев назад
Sladekubsh betem ekoralehu
@seadedres1843
@seadedres1843 4 года назад
ዋው
@fanotube6056
@fanotube6056 Год назад
አማራነትክብር ነው ደምሩኝ አማራሲነካያመኛል የምር አትኩብኝ ዘሜንፍቱ አለያ ዋ
@user-vw5bv3hd6g
@user-vw5bv3hd6g 4 года назад
እስክስ ያበደነው
@ሀያትአላህነዉወኪሌ
ዋዉ ወዲም እናመሠግናለን ቀጥልበት የዘዲሮዉ በጋ ሣያመልጠኝ ሀገሬ ገብቸ ማግባት አለብኝ
@hhkkk7707
@hhkkk7707 4 года назад
አየ የኔነገር አሁን ቶበትኩ ብየ አሁንትዝታየን ሰንቄ እርፍ አረሤትዩ ሥደተኛኝ
@vzvz7927
@vzvz7927 4 года назад
ክክክክ
@KedjaseidAhmed-fj4xc
@KedjaseidAhmed-fj4xc 3 месяца назад
❤❤❤❤😂😂😂
@ቅድሚያለተውሂድ-ኈ7ኈ
ሀገሬ ናፈቀኝ
@jemilatub6426
@jemilatub6426 4 года назад
*ቦሩሜዳኮምርጥአገርነበረይ*መግስትአጣይጅ*
@emuyasmin1175
@emuyasmin1175 4 года назад
Yiha Boru newde eht
@user-eo2bz7yj4q
@user-eo2bz7yj4q 4 года назад
ነው መሠለኝ
@tetehelo3385
@tetehelo3385 4 года назад
ወዪዪዪትዝታ
@semiraseyd2374
@semiraseyd2374 4 года назад
waww
@ZebeneSumnigus
@ZebeneSumnigus Месяц назад
1ኛ
@meselemolla5646
@meselemolla5646 3 года назад
ያዴኩብሽ ገጠርሙሉ ላይፌ አየጉጉጉጉዱ እኛንም በቅንነት ሰብ እስክራይብ እስክራይብ በማድረግ አበረታቱን😍
@seadhussenhussensoon8645
@seadhussenhussensoon8645 4 года назад
ወይኔ አገሬ
@Addiszena84
@Addiszena84 4 года назад
ሰላም ለዝህቤት ፡ይሁን ፡ ፡ኮሜንቱን አይተህ ፡ተጎ፡ራ ፡በት
@Addiszena84
@Addiszena84 4 года назад
አይ አስታውስከኝ ፡
@sofyas5653
@sofyas5653 Год назад
አይይይይይ
@belayneshhabte2217
@belayneshhabte2217 4 года назад
Gobezneshi.mar
@Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም
አይይይይይ ሀገሬ
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 года назад
ቆርቆሮ ቤት ያለዉ አይፈራም ዳኝነት ሽንጧ የሚመሥለዉ የማርያም መቀነት ነበር ምንለዉ
@fozyamohamed314
@fozyamohamed314 4 года назад
esikisi
@thaibaaliakmad6252
@thaibaaliakmad6252 4 года назад
የኔማር ድምጽሽ ስያምር
@ዜድሻየደሤዋ
@ዜድሻየደሤዋ 2 года назад
አክስትውይኑሪኚየኔአማላይይይይይ
@user-on4fm8sq8n
@user-on4fm8sq8n 4 года назад
አይብር እማያደርገው የለም ደሞ በዚህም መጣችሁ
@ساِرَمکِن
@ساِرَمکِن 3 года назад
It is kutaber
@hfuvjjg1869
@hfuvjjg1869 3 года назад
ለላም ነው ወትድም ከፊለፊት ያለች ልጅ ቀዪ ቢደወው ካለህ እፈልገዋለሁ
@mohamedalmeqbaali345
@mohamedalmeqbaali345 2 года назад
😂😂😂😂😂👍
@seadi6123
@seadi6123 2 года назад
አይይይይይይ😭😭😭😭😭
@alainmax1009
@alainmax1009 3 года назад
ህህህህህህህ
@ወሎየዋነኝ-ኈ8የ
@ወሎየዋነኝ-ኈ8የ 4 года назад
👍👍👍👍💓💓💓💓💓💘💓💓💓💓💓💓
@wenshetwenshet6270
@wenshetwenshet6270 4 года назад
💝💝💝💝💝💝💝💝
@susuenatennafaki5696
@susuenatennafaki5696 3 года назад
የዚህቤት ቤተሰብ በቅንነት ቤተሰብ አርጉኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ
@اناالمسلمالحمدلله
ይሄ ሆን ተብሎ በድን መቀለድ እና ያላወቁ ሰወች ዚና ላይ እንድወድቁ መጣራት ነው የምትናገረው ንግግር ከኢስላም ጋር ይጋጫል በኒካህ ላይ ኒካ ማነውሸየፈቀደልሽ የትኛውንስ ኪታብ ነው አንች የያሽው እንደው የማያውቁትን መዘላበድ አሳሩ መከራ ነው ጥንቃቄ አድርጉ ለንግግራችሁ ሆ
@saada8859
@saada8859 3 года назад
ወንድሜ ግን በታው ግባ ነወይ
@user-rp8bi9fu3c
@user-rp8bi9fu3c Год назад
አገሬንአሰታወሰኩ
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
ሀገሩ ቦሩሜዳ መሰለኝ
@دوديالعسيري-ر6ي
@دوديالعسيري-ر6ي 4 года назад
አረናፈቀኝሀገሬ
@habasaash2917
@habasaash2917 4 года назад
ይችሴትዩ
@user-wv6bg7pz8u
@user-wv6bg7pz8u 4 года назад
ሀገሬዋ
@seidahmed4954
@seidahmed4954 Год назад
ስ . | ~ - .
@samirahasen9903
@samirahasen9903 3 года назад
አፈፈፈፈፈፈፈፈ😭😭😭😭😭😭😭
@mdvip7163
@mdvip7163 4 года назад
ምን አለበት ይችን ዘፋኝ ብታሳዩኝ
@ጀሚላይመር
@ጀሚላይመር 3 года назад
እሧ የሄን ሁሉ አታቅም ማየት ከፈለግሽ ወሎ ማሻ ነውና አሣይሻለሁ
@user-xw2wq5jt8t
@user-xw2wq5jt8t 4 года назад
ከከከከ
@selamselam3062
@selamselam3062 4 года назад
😍😍😍😍😘😘😘❤❤👍🙏
@normohammmed4026
@normohammmed4026 2 года назад
እልልልል
@normohammmed4026
@normohammmed4026 2 года назад
👏👏👏
@normohammmed4026
@normohammmed4026 2 года назад
👏👏👏
@HiymanotMola-th7es
@HiymanotMola-th7es 7 месяцев назад
GOmit new ebe
Далее
How would you react?!😳
00:44
Просмотров 4,1 млн
ምርጥ የገጠር ዘፈን ባህል ውበት
10:21