Тёмный

የገጠር ስራ ደስ ሲል በእናቴ ጎዳ ቤት ፅዳት 

Tigisti Tube
Подписаться 3,6 тыс.
Просмотров 49
50% 1

#Tigisti Tube# like sher #subskrab#

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 15   
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Год назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ትጅዬ ዉዴ እንዴት ነሽልኝ ትዝታዬን ቀሰቀሽብኝ እንዴት ደስ ይላል በዉነት እምዬ ገጠር የእናቶቻችን ቤት ድምቀት ዉበቱ 😍❤🙏
@tigistitube
@tigistitube Год назад
የእኔ ልዩ
@fentaye9663
@fentaye9663 Год назад
ወይኔ በጣም ደስ ይላል በችልን እህታችን በአገርሽ በችልን እህታችን ዘመጠግረር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ጥሩ ስራ ነዉ የመዱምን ሽትቤትን እኳን እናጥባሐን ❤💚💚💚💛♥💛💛💚❤
@ማድነቅ5
@ማድነቅ5 Год назад
የኔ ማረ😁❤
@emamah4239
@emamah4239 Год назад
እውኘት ደሥ ይላል የገጠር ስራ ጎበዝ በደብ ጠፍጥፊ ጥፍጥፉን በጣም ነው የሚያምረው ኩበቱ።
@meseret5
@meseret5 Год назад
ትጅ ውድ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውዎ በጣም ያምራል ስራሽ በርች ጉበዝ ብዙ እንጠብቃለን
@Tsehay27
@Tsehay27 Год назад
_እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ቴጂየ ዋው እውነት ትችያለሽ የኔ አንበሳ ጎበዝነሽ እውነት በርችልኝ_
@tigistitube
@tigistitube Год назад
አመሰግናለው
@achutube1688
@achutube1688 Год назад
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ዋው ዋው ዋው በጣም ጎበዝ ነሽ የእናት ጎዳ እኮ መቼም አይረሳም
@tigistitube
@tigistitube Год назад
በጣም
@mekditube7654
@mekditube7654 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ቲጂዬ የኔ ውድ እንኳን ለሀገርሽ አብቃሽ በጣም ደስ ይላል ገጠር ውበት አለው❤😘
@tigistitube
@tigistitube Год назад
በጣም
@tigitube3
@tigitube3 Год назад
ቲጂዬ የኔ ሞክሼ እሰይ እሰይ እሰይ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ የእምዬ ጓዳ የኩበቱ ጭስ ሁሉ ነገር ነዉ የሚናፍቀዉ የኔ አንበሳ ስራ አለመፀየፍሽን አደንቅልሻለሁ አንዳንድ ልጆች ከአረብ ሀገር ሲገቡ ይጨመላለቃሉ 😂በርቺልኝ
@tigistitube
@tigistitube Год назад
የእኔ ልዩ አመሰግናለው ልክ ነሽ እኔ የነበርኩበትን አረሳም ያደኩም በዚህ መልኩ ስለሆነ ሁሉ ነገር የሚገኝ ከገጠር ስለሆነ
@መኖርደጉስንቱንአሳየኝ
የእኔ ማር በርች
Далее
Это нужно попробовать
00:42
Просмотров 234 тыс.
የገጠር አናናር  ደስ ይላል
21:28
Просмотров 1,1 тыс.