Тёмный

የጉዞዎን መንገድ ይቅረፁ || Map Out Your Journey - Part 3 

Impact Seminars
Подписаться 137 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 61   
@hiwotbelew2144
@hiwotbelew2144 7 месяцев назад
አሽዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው❤❤❤
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 7 месяцев назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@aschalewmulugeta8083
@aschalewmulugeta8083 11 месяцев назад
Ashenafi Taye is one of the greatest human beings in Ethiopia❤
@tsigetulu1365
@tsigetulu1365 11 месяцев назад
So true
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 11 месяцев назад
Thank you dear Tsige. We also thank you for being a member of our channel. God bless you!
@binyamg1986
@binyamg1986 11 месяцев назад
አመሰግናለው አሼ ተባረክ እረዥም እድሜና ጤና ይጥህ!! ኑርልን!!
@ngestiturebab9655
@ngestiturebab9655 11 месяцев назад
በጣም አመሰግናለሁን አቶ አሸናፊ ተባረክ 👍👍🙏🙏❤️
@ditesfu6932
@ditesfu6932 11 месяцев назад
የእውነት የምለዉ የአቶ አሽናፊ ንግግሮች በዉስጢ ሲያዉሩኝ ይስማኛል ይህን የምለዉ ከፈተኛ ድምፅ ባለበት (ሀይለኛ የማሽን ድምፅ የለበት ቦታ ነዉ የምስራዉ)!! እድሜና ጤና ለ አቶ አሺ!!
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን።
@YihunAynye
@YihunAynye 3 месяца назад
እግዚአብሔር ሊረዳኝ ፈልጎ ባንተ በኩል መልዕክት አደረሰኝ!20 አመት የፈለኩትን አንተን አዳምጬ በአንድ ወር ጅራቱን ያዝኩት! እምነት ከቤተ-እምነት ውጭ መስራቱን በድንቅ ምሳሌዎችህ አሳየኽኝ!እግዚአብሔር ይመስገን!ትውልድን ለመቅረፅ እንደምትሰራ ስራህ ይናገራል! ብርቅ እና ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ! ተባረክ!!! ከውቢት ሐዋሳ
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 11 месяцев назад
ጄግና ሰው እግዚአብሔር ባርኮሃል።
@TEMESGENGEBREMEDHIN-r3d
@TEMESGENGEBREMEDHIN-r3d 11 месяцев назад
You always remember me one statement you told us that you love teaching but you love teaching the truth. You are proving that you love teaching the truth. Thanks a lot! You were a great guide in my journey. If GOD permits I am dead sure that we will meet in person as soon as I finish what I have started.
@birhankibret4032
@birhankibret4032 11 месяцев назад
አሼ አጅግ በጣም አመሠግናለሁ ። ህልሜን ወደ መሬት እንዳወርድ ስለረደካኝ።❤❤❤
@SrAjebushlegese
@SrAjebushlegese 11 месяцев назад
የምር የምር!!!አንተ ትለያለህ እድሜና ጤና ተመኘሁልህ አመሠግናለሁ🙏🙏🙏
@akliluworkie5067
@akliluworkie5067 11 месяцев назад
እናመሠግንሀለን የኢትዮጵያ ጀግና!!
@MartaTarikhu-ix8hc
@MartaTarikhu-ix8hc 11 месяцев назад
አሼ በጣም አዘንሁ እስካሁን አንተን ባለማወቄ ለማነኛው ምግን እንኳን ደሥአለህ በቅርብ ጊዜ ያንተን ትምህርት ተግባራዊ በማድረግ ምስክር እንደምሆን አረጋግጥልሀለሁ
@ETL23
@ETL23 11 месяцев назад
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ጋሽ አሸናፊ በጣም የጠቀመኝ ና በሁለት ስልክ ሳፕስክራይፕ ያደረኩት የመጀመሪያው ና ለእኔ ወሳኙ ቻናል ❤❤❤ሰው ሲደውልልኝ እናደዳለሁ ያለችው እህቴ የእኔም ችግር ነው ብዙ ጊዜ ብቻዬን ነው ማሳልፈው ሰው ሲደውልልኝ በጣም ነው ምበሳጨው 😢
@Godly_Herald_tube
@Godly_Herald_tube 11 месяцев назад
ጋሽ አሼ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@genetminay7894
@genetminay7894 11 месяцев назад
እናመሰግናለን መምህር አሽናፊ ❤❤❤
@Berz158
@Berz158 11 месяцев назад
Amazing way of explaining and number one inspiring person on this land. Keep it up
@samibamatesfaye1946
@samibamatesfaye1946 10 месяцев назад
ሆ አመሰግናለሁ የሆነ ነገር እየተቀሰቀሰብኝ ነው
@masrugypsumdecoranddesigns7943
@masrugypsumdecoranddesigns7943 11 месяцев назад
ትለያለህ ጀግናው
@yayesintayehu6843
@yayesintayehu6843 11 месяцев назад
Great as usual ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TMG54
@TMG54 11 месяцев назад
መምህር አሸናፊ ታዬ እኔ በህይወቴ ቁጥር አንድ የምወደው ነገር እንዳንተ አይነት ጥሩ መመህር ነው ልክ እንደ ነጭ ወረቀት አምዕሮየን ባዶ አርጌ ነው የማዳምጠው
@የኪዳናምህረትልጅነኝትግ
@የኪዳናምህረትልጅነኝትግ 10 месяцев назад
❤❤❤❤
@temesgensamuel5469
@temesgensamuel5469 11 месяцев назад
አሽዬ ሁሌም እየጓጓውህ ሳዳምጥ በየቀኑ እየጨመርክ ስትሄድ ተረድቻለሁ
@SaimonSaimona
@SaimonSaimona 7 месяцев назад
አናመሰግናለን ኣሼ
@alfiyaseid6042
@alfiyaseid6042 11 месяцев назад
ene ke germen neng amsgenalehu betam be germenna musika mesrat jemeralehu helemye eyenorku new ande ken ethiopia meteche endemesker ergetna neng erjem edemyena mena yestelng amesgenalehu helemyen lemenor kaneka,hager endemayagedeng ene mesker neng ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@zelekebekele4163
@zelekebekele4163 11 месяцев назад
አግቢኝ
@1Infinitelove
@1Infinitelove 11 месяцев назад
ኦ አሸ!
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 11 месяцев назад
Thank you so much 💓
@birukteklemariam4658
@birukteklemariam4658 11 месяцев назад
እፁብ ድንቅ ነው
@mawidezion4893
@mawidezion4893 11 месяцев назад
Vous êtes ❤
@Dr.Abera23
@Dr.Abera23 11 месяцев назад
You totally extraordinary
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 11 месяцев назад
Kelbe Amesegbhalehu ❤❤❤
@yigremachewkefelegnwegdere2613
@yigremachewkefelegnwegdere2613 11 месяцев назад
Imagination and being present is different things dear sir
@gjrsfgyjhg7371
@gjrsfgyjhg7371 11 месяцев назад
amesegnalehu
@SalmuAmnaleSalmuamnale
@SalmuAmnaleSalmuamnale 8 месяцев назад
አሼ ሳለም ይብዛ
@almaztewelde1605
@almaztewelde1605 11 месяцев назад
🙏🏾❤️
@NigistiGebremeskel-d6z
@NigistiGebremeskel-d6z 11 месяцев назад
❤❤❤
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 11 месяцев назад
ዋዉ የእዉነት ሂወት የምትባለዉ እናተ በደብ ሆናችሁታ ከልብ እናመስግናለን ግን ጥያቄ የእናተን ስልጠና ለመዉሰድ ግዴታ እግልዘኛ መቻል አለበት መሰለኝ ይህንን ያልኩት እግልዘኛ የማይችል የሚከብድ መሰለኝ እናም ትንሽ አስቡልን እናተጋር እስከምደርስ በርቱልን 🎉🎉🎉🎉🎉
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 11 месяцев назад
ምህረትህን እንጠይቃለን የእኛ ውዱ ሰው። በተቻለን መጠን አማርኛ ብቻ ለመጠቀም እንሞክራለን! እናመሰግንሀለን!
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 11 месяцев назад
እኔ ከልብ አመስግናለኩ
@alraeecelle399
@alraeecelle399 11 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️👍👍👍
@natnael-fi1pw
@natnael-fi1pw 11 месяцев назад
በጉጉት ስንጠብቅ ነበር 🙏🙏🙏🙏
@AnwarAhmed-n7p
@AnwarAhmed-n7p 11 месяцев назад
አሼ ይህን ነገር እየሰማው ስለ አንድ ነገር እያሰብኩ ነበር የቅርብ ሰው እምለው ደውሎ የት እንደማገኘው ነገረኝ ይሄ ነገር ይሰራል🙏
@ammanueltsegaye4412
@ammanueltsegaye4412 11 месяцев назад
Dr. Ashenafi could you pin the list of the 📚, specially the book "Flow" with the author's name please 🙏 thanks 🙏
@emebetteshome
@emebetteshome 11 месяцев назад
Tebark anid ken be akal metiche emaralew
@bekijida5913
@bekijida5913 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AliifQuranschool
@AliifQuranschool 10 месяцев назад
ስራየ ብየ በቅደም ተከተል ማስታወሻያ እየያዝኩ የምከታተልክ
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 11 месяцев назад
እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት የህይወት አስተማሪ ዎች የማደንቀው አቶ አሸናፊን ብቻ ነው የኒው ኤጅ ሪሌጅን የሚሉትን አስተሳሰብ ግን ያስፈራኛል
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 7 месяцев назад
ትክክል እኔም እሱ ያሰጋኛል
@AbdurahmanMohammed-qz8wq
@AbdurahmanMohammed-qz8wq 11 месяцев назад
ከልብ አመሰግናለው amayzing የሆነseminar ነው
@abiyoteshete5308
@abiyoteshete5308 11 месяцев назад
አሁኑ እኔ የምትለው አይነት የበሀሪለውጥ አምጥቻለው በጣምነው የማመሰግነው አሼ
@SalmuAmnaleSalmuamnale
@SalmuAmnaleSalmuamnale 8 месяцев назад
አሼ አሁን ምበለው ነጋር እዴት ነው
@joashhabt
@joashhabt 11 месяцев назад
🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴
@lishangebeyaehu790
@lishangebeyaehu790 11 месяцев назад
እኔ ትምህርትህን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ አንድም ቀን አምልጦኝ አያውቅም ሁል ጊዜ የተሻለ እና አዲስ ነገር አገኛለሁ በሒወቴ ዳይናሚክ የሆነ ለውጥ አግኝቻለሁ በጣም ደስተኛነና ሰኬታማ ነኝ
@rozpromotionplc
@rozpromotionplc 10 месяцев назад
" መነገድም ካለበት " የሚገርም አባባል !!🙄🙄
@TerefeMekureyaterefe-mn1up
@TerefeMekureyaterefe-mn1up 11 месяцев назад
የሐሳብ ወዳጆች እየበዙነው ምንም የማይዘው መአበረሰብ ይታየኛል ፊለፊት ባሉት አመታት
@gantgant6451
@gantgant6451 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@yilmanigussie9011
@yilmanigussie9011 11 месяцев назад
❤❤❤❤
Далее
Только ЕМУ это удалось
01:00
Просмотров 610 тыс.
የማይቀለበስ ለውጥ || Transformation
1:24:32
Только ЕМУ это удалось
01:00
Просмотров 610 тыс.