Тёмный
No video :(

የጉድ ሀገር ኮሜዲ ክፍል 1 YeGood Hager Ethiopian Comedy Episode 1 

Sodere TV
Подписаться 795 тыс.
Просмотров 37 тыс.
50% 1

የጉድ ሀገር ኮሜዲ ክፍል 1 YeGood Hager Ethiopian Comedy Episode 1

Опубликовано:

 

20 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 42   
@lulalula7120
@lulalula7120 3 года назад
ሶደሬ ማስታወቅያቹ እጅ እጅ ይላል በግድ ላኩ ነው እንዴ
@ebromamee3912
@ebromamee3912 3 года назад
😜😝😝😝😝😝
@rabiyekaluwa443
@rabiyekaluwa443 3 года назад
እኔም ስልቺት ብሎኛል ኤጭ
@aron5741
@aron5741 3 года назад
በጣም ሲያስጠላ
@genisisay97
@genisisay97 3 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@JamaDegolo
@JamaDegolo 3 года назад
እኔም መሮኛል ከቦርሳችን ማውጣት ነው የቀራቸው
@netsanet5533
@netsanet5533 3 года назад
ፍትህ በሳውዲ ለሚስቃዮ ህጻናት ሶደሬዎች እባክቹ እገዛቺ ያስፈልጋል ለህጻ ናቱ ፍትህ ፍትህ
@kassyyigezu962
@kassyyigezu962 3 года назад
የፈረደበትን ዲያስፖራ አብጠልጥሉት ስርዓት የሌለው አድርጋችሁ በትውልድ ውስጥ ጥላቻን ስበኩ ግን ቢገባችሁ እራሱን እንደሻማ አቅልጦ ለሀገርና ለቤተሰብ ተገን የሆነው ዲያስፖራ ነው።
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 3 года назад
Tikikil
@mekediyene9967
@mekediyene9967 3 года назад
የሚገርሙኝ እኮ ሁሉም አረብ ሐገርና አውሮፓ የሄደ አንድ አይነት አድርገው የሚስሉት ነገር ምንድነው ቆይ ማስተላለፍ የሚፈልጉት ነገር ምድረ ድንጋይ እኛ በሰው ሐገር እንደሻማ ቀልጠን ለምንወዳቸው ሰዎች ሁሉ እንደምንደርስ አይገባቸው ሲያናድዱ
@mekimaraki209
@mekimaraki209 3 года назад
ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን👍👍👍 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@samuelerguicho8694
@samuelerguicho8694 3 года назад
Ashuye yen kabatti ante minimi bitoni endetim bitisara minim bitinagar tamiraleki batami now miwodikkkiiiiiii ashuuuuuuuuuyyyyyyyyyyyyyyyyyeeeeeeeeeee manow ende ene miwodign 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 3 года назад
እኔ ምላቹ እናንተ ውዳቂዎች የሀረብ ሀገር ሴት ስትሄድ በነበረ ፉሽን ነው ምትመለሰው ብላቹ ታስባላቹ አሁንም ድንጋዮች ሲጀመረ አረብ ሀገር የሰው ቤት ብቻ ይመስላቹሀል ስራ ደነዝ መታቹ ለምን ዱባይ ሞል እና ሬስቶራንት ሆቴል ዞር ዞር አትሉም ከብቶች ዲያስቦራን የምትስሉበት መንገድ በጣም ነው ሚያስጠላው ይሄ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ችግር ነው ምክንያቱም ችጋራም ስለሆናቹ ለማንኛውም ጭንቅላታቹ አሰሩት እንዲታይላቹ ከፈለጋቹ
@somiaaaa3654
@somiaaaa3654 3 года назад
እሹ ብልሹ ክክክክክ
@medi3686
@medi3686 3 года назад
ሀገራቸንን አላህ ሰላም ያርግልን
@user-up4zv1ej1i
@user-up4zv1ej1i 3 года назад
አሚን
@user-qs5ep7ej8g
@user-qs5ep7ej8g 3 года назад
5 ደቂቃ ሙሉ ማስታወቂያ አረ በስምአበ
@ameyamey3421
@ameyamey3421 3 года назад
Daniy I'm so happy to see you again we miss you ketelbet arif new
@mihretuforsedo489
@mihretuforsedo489 3 года назад
ምረጥቸ ወደችሉሁ ኑርልኝ
@fikirtedinku4240
@fikirtedinku4240 3 года назад
የሚስቁትን አስቁሙት
@destabirhanu1384
@destabirhanu1384 3 года назад
ማስታወቁን ትንሽ ቀነሰ
@robeasfaw2542
@robeasfaw2542 3 года назад
Mech mech new yemilekekew
@mekediyene9967
@mekediyene9967 3 года назад
አረብ ሐገር የሄደች ሴት ሁሉ ትኳኳላለች ያለው ማነው
@gemorawesatu460
@gemorawesatu460 3 года назад
እረ ሶደሬዎች አድበርታይዛችሁና በፊልሙ ውስጥ የምትለቁት ሙዚቃ በጣም ያስጠላል። በፈጠራችሁ ሙዚቃውን አውጡት ወይም በጣም ቀዝቀዝ አድርጉት ጀሮችን ለቁም ነገር እንፈልገዋለን።
@etsgenetfamily4104
@etsgenetfamily4104 3 года назад
Guwadagaya samriya miss u
@sophoniasbekele2248
@sophoniasbekele2248 3 года назад
The sound of the music disturbs + makes inaudible the dialogue
@eyuelsamuel
@eyuelsamuel 3 года назад
The background music at the begging is annoying and can’t able to hear the conversation.
@slntayehutube4462
@slntayehutube4462 3 года назад
ይሄ ቀበጥ ቤቶች ላይ የሚሰራው ምኑም አይመቸኝም ወዬኔ ዘንድሮ ገባ ስንል ለማኙ በዛ
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 3 года назад
እንዴት
@HararianForum
@HararianForum 3 года назад
Please be mindful on the spelling like " production manager "
@phanuelgifawossen9084
@phanuelgifawossen9084 3 года назад
ባለጌ! መጠቀም ካልፈለግህ መተው አይሻልም። ቅናት ያስመስልብሀል።
@Zahra-td3lg
@Zahra-td3lg 3 года назад
እምትሳደቡ ግን ጤነኛናችሁ አሁን እሚያሰድብ ነገር አለው ?
@QKQ-np1rb
@QKQ-np1rb 3 года назад
Good
@bukertube9694
@bukertube9694 3 года назад
ሽሀሩክ ትርጉም የተለያዩ ሾ ዎችን አዘጋጅተን መጥተናል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@gurmuwesen2451
@gurmuwesen2451 3 года назад
Wey ayaznana wey ayastemr 😡😡😡😡
@kkmmjbnjunju
@kkmmjbnjunju 3 года назад
Back music is toooooo loud i stop watching my ears hurt
@soul-hn4um
@soul-hn4um 3 года назад
zeget
@user-ed9sg6eg8w
@user-ed9sg6eg8w 3 года назад
ችግሩ ምጭርሰ አታቁም መጅምር ውንጂ
@hegansayeddagalo9631
@hegansayeddagalo9631 3 года назад
ሀይ
@NanyeTube
@NanyeTube 3 года назад
በምትወድት ይዣቹሀለው ይሄን ይምታነቡ በሙሉ ሰብስክራይብ ሳተረጉኝ እዳታልᎉ ለናንተ የ1ሰከንድ ስራ ነው ለኔ ግን ጥቅም አለው ሞራል ይሆነኛል አበረታቱኝ እባካቹሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ *መልካምነት ከአዋቂነት እስር ሺ በላይ እጥፍ ነው*
@bukertube9694
@bukertube9694 3 года назад
ሽሀሩክ የሚሰራበት ምርጥ የህንድ ፊልም በHD ትርጉም ፊልም በአማረኛ አዘጋጅተን መጥተናል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Далее
МАМА И ВАЛДБЕРИС
00:48
Просмотров 590 тыс.
Курск - врата Рая / Новости / Шпак
1:14:35
Ethiopia - Addis Ababa Airport 2023
2:12
Просмотров 60 тыс.
МАМА И ВАЛДБЕРИС
00:48
Просмотров 590 тыс.