በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የልጆች ፕሮግራም ላይ የራሷን አሻራ አኑራለች፤ትውልድን ለመቅረፅ ተግታለች፤27 አመታትን በጋዜጠኝነት የቆየችው ባደረባት ህመም ከዚህ አለም በሞት የተለየችን ጋዜጠኛ አይናለም ባልቻ
15 окт 2024