Тёмный

"የጌታን መንገድ አዘጋጁ"ሥጋ የለበሰ ሁሉ የእግዚአብሔርን ማዳን ይይ Memehir Girma Wondimu 655 

Nku tamirtsion
Подписаться 432 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

"የጌታን መንገድ አዘጋጁ"ሥጋ የለበሰ ሁሉ የእግዚአብሔርን ማዳን ይይ Memehir Girma Wondimu 655#subescribe_now ቁጥር 2 ትውልድ ይዳን
Join this channel to get access to perks:
/ @nkutamirtsion
የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? Religious teaching by priest Girma Wondimu - የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 139   
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 4 месяца назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@SelamBelayhun-d2t
@SelamBelayhun-d2t 4 месяца назад
Amen Amen Amen ❤❤❤
@yordanosberihun1677
@yordanosberihun1677 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@mulubelay3831
@mulubelay3831 4 месяца назад
አባታችን❤❤❤
@habhabshi5767
@habhabshi5767 3 месяца назад
❤❤❤❤ የኛ እንቁ አባት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጠዋት አባቴ ስወደዎት ምንም ቃል አይበቃኝ ለመግለጽ እግዚአብሔር አምላክ ሰማያዉዩን መስኮት ይክፈትለዎት ከዚህ በላይ እምታገለግልበት ዕጹብ ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስራዉ በሰዎች ላይ አድሮ በሀይሉ በማዳኑ በቸርነቱ ሲገለጥ ❤❤❤❤❤
@Tugg-pz2xz
@Tugg-pz2xz 2 месяца назад
አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን አባ በስደት ያለንውን የተዋህዶ ልጆች በፀሎታችሁ አስቡን 😢😢
@TsehayBeyene-rc5xy
@TsehayBeyene-rc5xy 4 месяца назад
❤❤❤❤❤አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
@አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ
አባታችን በእጤና ያኑሪልን በረከቱ ይደሪብን
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን አሜን አሜን አሜን አሜን 🇲🇱🇲🇱🇲🇱 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@habhabshi5767
@habhabshi5767 3 месяца назад
በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ ❤❤❤❤❤
@HhHh-kv5xq
@HhHh-kv5xq Месяц назад
አባታችን ❤❤❤ እብካቹን ብጸለታቹ እርዱም ታስረናል
@helenmorris7673
@helenmorris7673 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏
@HikmaJemal-o9g
@HikmaJemal-o9g 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን
@TigestAlemu-o7p
@TigestAlemu-o7p 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️መምህርችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዝመን ይብርክህ ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@TigestAlemu-o7p
@TigestAlemu-o7p 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@Emamu-lc2qh
@Emamu-lc2qh 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@EteneshAmera
@EteneshAmera 4 месяца назад
የኛአባትእድሜናጤናአክሎእግዚብሕርያቆዬልን
@ssss4655
@ssss4655 4 месяца назад
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጡልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@shewayetube-445
@shewayetube-445 4 месяца назад
ይፍቱኝ አባታችን ወለተ መስቀል🙏
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 3 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 4 месяца назад
Amen Amen Amen
@GgGg-ei7ut
@GgGg-ei7ut 4 месяца назад
❤❤ Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏💖💖🙏🙏 Amen Amen 🙏🙏💔🙏 Amen 🤲
@EdenAraya-jw3jf
@EdenAraya-jw3jf 4 месяца назад
ፈጣሪ ይመስገን አሜን አሜን አሜን ሰላም ነው አባታችን እንኳን ደና መጡ 🙏🙏🙏❤️❤️
@endenatejigushamati7227
@endenatejigushamati7227 2 месяца назад
አባታችን ፈጣሪ በእድሜ በጤና የኑርልን❤❤❤
@gvvcccc1938
@gvvcccc1938 4 месяца назад
አባዬ እድሜ ከ ጥናጋ ይስጦት
@adisu4246
@adisu4246 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@hananetp6572
@hananetp6572 2 месяца назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በረከታችሁ ይደርብን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫
@ClassicPhones-jj2yv
@ClassicPhones-jj2yv 4 месяца назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen kale ihwoti yasemenl Abate 🤲🤲🤲🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@FifiShorkadesh
@FifiShorkadesh 4 месяца назад
አሜን
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
አሜን አሜን አሜን እኔ አባት ቃለ ህይዉት ያሰማልን በረከትዉ ይደርብኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ጌታ ቢፈቅድልኝ በመስቀልዉ በዳበስ ዘመኔን አዞሪት አድርጉ ያሳለፈኝ ክፉ በተቃጠለ ብይ በጉጉት እመኛለሁ ግን አምላክ ይመስገን መኖርዉ ለኛ ለጠፋኖች በረከታችን ከጌታ የተሰጡን ስጡታችን የተዋህዱ ሀይማኖት ያዉክብዎ አባት ነዉት እግዚያብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
@MamaMama-d6e
@MamaMama-d6e 2 месяца назад
ቃለሕይወት ያሠማልን አባታችን
@mesi557
@mesi557 4 месяца назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🤲🕊🕊💐✝️
@SarahMohamad-e1h
@SarahMohamad-e1h 2 месяца назад
እግዚያብሄር ይመስገን❤❤❤
@AGZyoutube74
@AGZyoutube74 4 месяца назад
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን::
@genetgezaitewolde5530
@genetgezaitewolde5530 4 месяца назад
Amen Amen Amen aboya.
@እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን
@emuyeLidateEmuyeLidate
@emuyeLidateEmuyeLidate 4 месяца назад
ቃለ ሂዎተ ያሰማለን አባታችሂን
@user-orthodox.mkghaa
@user-orthodox.mkghaa 4 месяца назад
አግዚኣብሆአር ይመስገን
@kidanetekle5831
@kidanetekle5831 4 месяца назад
Amen Amen Amen Abatatene Kale Hiwot yesemalen
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 4 месяца назад
እግዚአብሒር ይመሥገን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን አሜን የሜገርም የሠማይ ሜሰጥር ነው ቃሎን ሠምተን ፊሪ እንደናፈራ አምላካችንይርዳን
@TewoderosTeddy-s2m
@TewoderosTeddy-s2m 4 месяца назад
አባታችን እንደ መቶ ሳላህ እድሜዎትን ያብዛልን እንደ ማር የሚጣፍጥ ስብከት አሜን *****
@Tugg-pz2xz
@Tugg-pz2xz 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢
@mesi5527
@mesi5527 4 месяца назад
Kale hiwot yasmalen abata ❤
@eqziabharifkr4061
@eqziabharifkr4061 4 месяца назад
.🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌
@weto5477
@weto5477 4 месяца назад
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏 abate
@ንቅሑ21
@ንቅሑ21 4 месяца назад
Kal hiwote yasemalen abatachen
@masi334
@masi334 4 месяца назад
Waqqayyoo Gooftaa sagalee jireenyaa issin haa dhagesisuu abbaa keenyaa waqqayyoo umrii kessani nuuf haa dheresu nuuf jiradhaa
@HanadiNubairi
@HanadiNubairi 3 месяца назад
Amen Amen Amen God bless you Give u Long Life Our Father in the Church please pray for me HewanMohameemd From Jeedh Saudi Arabia Sister in Bole Medhnialme Felaga Yordanos Senbet Tamare ❤
@ወልደገብርኤል-ፐ8ጐ
@ወልደገብርኤል-ፐ8ጐ 4 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛሎት አባታችን ኑሩልን !!!
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 4 месяца назад
ሁሉሜ ትንፍቅንሏ አባታችን በነፍቆት እንጥብቃለን ❤ቃል ሕውህትን ያሳማለን አባታችን, ሰምተን ፍሬ እንድንፈራ እግዚአብሔር ይርዳን ❤
@asnakechtesema2720
@asnakechtesema2720 4 месяца назад
መምህራችን እግዜህበር ጨምሮጨምሮ ፀጋውን ያብዛልን እርጅምእድሜከጤናጋር ያድልልንአሜን,አሜንአሜን
@Thenew5087
@Thenew5087 4 месяца назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። እግዚአብሔር ምሕረቱን ያብዛልን። ሞገስና ፀጋን ያብዛሎት ለዘለዓለም።
@fikirtefikir2621
@fikirtefikir2621 4 месяца назад
አሜን አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጀም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 4 месяца назад
🙏🙏🙏
@misrakasmare136
@misrakasmare136 4 месяца назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት
@AaAa-lm1ui
@AaAa-lm1ui 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GadiseDenbi
@GadiseDenbi 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 4 месяца назад
አባታችንቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን በእድሜና በፀጋ ያቆዮልን አሜን
@meseretyadesa5306
@meseretyadesa5306 4 месяца назад
KAL HIYOT YASEMALIN
@ተመስገንኣምላኸይ-አ8ዠ
@ተመስገንኣምላኸይ-አ8ዠ 4 месяца назад
የኛ እንቁ ኣባት እግዚአብሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃበልና❤
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 4 месяца назад
አሜን❤❤❤❤❤❤❤,
@alemayehulakew3642
@alemayehulakew3642 4 месяца назад
🎉አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማል በረከትዎ አይለየን🎉
@AmaniAdore-hw9hu
@AmaniAdore-hw9hu 4 месяца назад
🎉አባታች ቃለህይወት ያሰማልን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 4 месяца назад
አባየ ይፍቱኝ ወለተማርያምነኝ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን እርስወን❤ ይስጠን እግዚያብሔርይመስገን ኑሩልን
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 4 месяца назад
አሜን
@ADISSEDemelieADISSEDemelie
@ADISSEDemelieADISSEDemelie 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tizitazena3800
@tizitazena3800 4 месяца назад
የዳብሎስ ጆሮ ይዘጋ!!! የኛን ጆሮ እግዚአብሔር አምላክ ይክፈትልን አሜን የኔ እንቁ አባት ስሞት የእግዚአብሔር ሀይል አለዉ ጠላትን ያርበደብዳል ያተራምሳል የእግዚአብሔር ሀይል ሲገለጥ!!!!!.......
@kiyyatamiru4791
@kiyyatamiru4791 4 месяца назад
አሜን 🙏🙏🙏
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ❤ ኑሩልን
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 4 месяца назад
Amen Amen Amen ❤❤❤
@ገብርኤልአባቴ-ዸ7አ
@ገብርኤልአባቴ-ዸ7አ 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@RahelBarech
@RahelBarech 4 месяца назад
አሜን
@hiwet7-12y
@hiwet7-12y 4 месяца назад
አይ አባ እንኳ ከእሱ እርቀን አይደለም ተቀርቦም የክፋ መንፈስ ስራ አልቻልኩት ። ትውልዶ የእናት እና የአባተት እዳ ልልጅ ሆነናል ስራተን መና ሆነናል አባ እስኪ ይሆን እግዚአብሔር ይመስገን እሱ የወደደው ብቻ ይሆን
@lidacall9142
@lidacall9142 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@emu3420
@emu3420 4 месяца назад
በረከትዎ ይደርብን አባታችን
@robelgetachew1824
@robelgetachew1824 4 месяца назад
...የጌታን መንገድ አዘጋጁ!!
@Eyaasu
@Eyaasu 4 месяца назад
መምህር ግርማን ያስነሳልን አምላክ ይተመሰገነ ይሁን ::
@YasminAbraham-i7f
@YasminAbraham-i7f 4 месяца назад
አሜን❤
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንይባርክህ አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 4 месяца назад
አሜን እሜን አሜን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 4 месяца назад
ወለተ ማርያም አሜን ፫ ይባርኩኝ አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት በእርሶ ለይ ሆኖ የመከረን የገሰጸን የቅዱሳን አምላክ ይክበር ይመስገን🎉🎉🎉
@dawiteyob5399
@dawiteyob5399 4 месяца назад
😘😘😘😘
@EphremAbera-fg6ct
@EphremAbera-fg6ct 4 месяца назад
የእውነት በየትኛውም ቦታ ያልሰማሁት ሰብከት አና ትርጋሜ , ድንቅ አባት!❤❤❤🎉🎉🎉!
@girmaabera7619
@girmaabera7619 4 месяца назад
💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓 እማ ፍቅር ይሆነች ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቃቹ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት እና ኣቡነ ሀብት ማርያም እና እናታችን ክርስቶስ ሰምራ ታኑራቹ ያኑራቹ ወላዲቷ እናታችን ጽዮን ቅድስት ክዳነምረት ትባረካቹ አባታችን ቃልህዬት ይስማልን አሜን አሜን አሜን 💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞 አባታችን አባታችን አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፤ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ፤ አቡነ ሀብተማርያም እና ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ገዳም የዋሻ ውስጥ መንገድ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እውነት ነው እውነት ነው እውነት ነው አባታችን መጥምቅ ዩሃንስ በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️ል
@alemeneshbeyene776
@alemeneshbeyene776 3 месяца назад
Abatachen ahune yet new emiyageleglut ebacachehu selendeglemariam asawkugn
@MaryeTegento
@MaryeTegento 4 месяца назад
አባቴ አረዥም እድሜና ጤናይስጦት አባ የትነውእማገኞት በጣምተቸገርኩ
@kiyyatamiru4791
@kiyyatamiru4791 4 месяца назад
እግዚአብሔር ቢፈቅድ በሰችሆው ጉባኤ ለይ ቢገኝ በጣም ደስእለኛል በ እውነት
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow 4 месяца назад
በስምአም በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ፣አባታች መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ በጌታችን በመዳኃኒታችን እየሱስ ቃሉን አክብረው፣እሱ የጠየቆትን ቅዱስ ቃሉን ቅዱስ መጸሐፍን ተመርኩዘው ባሉት አስተመሩ ሁሉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።አሜን!!!
@user-fi8uw2yc4g
@user-fi8uw2yc4g 4 месяца назад
በረከቶ ይደርብን አባቴ❤❤❤❤
@ነኝBወለተማርያም
@ነኝBወለተማርያም 4 месяца назад
በርከትው ይደርብን አባታችን🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@YasminAbraham-i7f
@YasminAbraham-i7f 4 месяца назад
አሜን
@MitikeMuligeta
@MitikeMuligeta 4 месяца назад
አባታችን❤እግዚያብሔር❤በእርሶ❤ላይ❤አድሮ❤ድንቅ❤ስራዉን❤አሳይቶኛል❤በርሶትምህርት❤ይወቴ❤ተቀይሮልኛል❤የኔዉድ❤አባቴ❤ፀጋዉ❤ይብዛሎት❤ሺ❤አመት❤ኑሩልኝ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@seenaadam6888
@seenaadam6888 4 месяца назад
Abatachin barakato edaribin
@gvvcccc1938
@gvvcccc1938 4 месяца назад
አባየ በፆሎት አስቡኝ
@mestawetgebeyehu1761
@mestawetgebeyehu1761 4 месяца назад
Amen.amen ❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬⛪⛪⛪⛪
@letshilove2899
@letshilove2899 4 месяца назад
የ ኣባ ግረማ የምትከታተሉ በመድሃኒኣለም በድንግል ማረያም ሊጅ የት ቦታ እንደሚያስተሙሩ ጠቁሙኝ
@ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባዬ❤ በእውነት ከዚየበለጠ የሂት ቃል የለም መድኃኔ አለም ይጠብቅልን አባታችንን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ
@useermias
@useermias 4 месяца назад
B wchm bager westm yalacho betsboche b maryam b kidanmhrt erdoj
@solomonblata6051
@solomonblata6051 4 месяца назад
yet new botaw
@SeniyeGebriel
@SeniyeGebriel 4 месяца назад
ኧረ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን ወገኖቼ በእመብርሃን እርዱኝ እስኪ መላከ መንክራት አባን የት እንደማገኛቸው አዲስአበባ የት ደብር ነው የማገኛቸው ለፈውስ? 😢😢😢😢😢
@MesfinSeyoum-zp8pt
@MesfinSeyoum-zp8pt 4 месяца назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-GxHwqUZzNi0.htmlsi=RQGnDyBUEfHqg4gG
@MesfinSeyoum-zp8pt
@MesfinSeyoum-zp8pt 4 месяца назад
22 ንዋዬ ቅዱሳን አላቸው
@ghirmayweldeyesus5293
@ghirmayweldeyesus5293 4 месяца назад
hallo
@LomiiMargaa
@LomiiMargaa 29 дней назад
Amen Amen Amen
@roziawoke1301
@roziawoke1301 4 месяца назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን😢😢😢❤❤❤
@Walatsilass
@Walatsilass 4 месяца назад
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤
@emu3420
@emu3420 4 месяца назад
❤❤❤
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 4 месяца назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@MuluKebedu
@MuluKebedu 3 месяца назад
Amenamenamenamenamen🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼💕💕💕💕💕💕💕
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ይጠብቅልን ቃለ ሕይወትን ያሳማልን ይፍቱን!!!!!
Далее
We finally APPROVED @ZachChoi
00:31
Просмотров 4,2 млн
Memher Girma Wondimu Vcd 62 A
1:07:50
Просмотров 179 тыс.
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Просмотров 813 тыс.
Memeher Girma Wondimu Video 74 A
1:19:43
Просмотров 73 тыс.