Тёмный

የጌታ እራት / The Lord's Supper በዳዊት ፋሲል 

Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Подписаться 30 тыс.
Просмотров 51 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

31 авг 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 54   
@TM-rz1en
@TM-rz1en 2 года назад
በቤተክርስቲያን እንደ ልምድ የሚከናወን ተግባር እና ያልተነኩ ርእሶችን በማንሳትህ ተባረክ
@milkakahssay1705
@milkakahssay1705 2 месяца назад
❤❤❤
@kametodalito6621
@kametodalito6621 2 года назад
ዳቫ ስለአንተ ጌታዬ አመሰግናለሁ ይጨምሪልህ❤
@abdirobe6234
@abdirobe6234 2 года назад
Amazing teaching. Thank you Jesus
@TayechNegash
@TayechNegash 6 месяцев назад
ጌታ ይባርክህ ጥሩ ትምህርት ነው
@Glory_to_Glory12
@Glory_to_Glory12 Год назад
ግሩም ትምህርት ነው፣ ተባረኪልኝ
@yosiefyacob1746
@yosiefyacob1746 2 года назад
ወንድሜ እግዚዓብሔር አብዝቶ ይባርክህ።
@Tube-xz7rg
@Tube-xz7rg 2 года назад
Thank you Jesus
@lisaneworkwolde4280
@lisaneworkwolde4280 9 месяцев назад
ድንቅ ትምህርት ነው፡፡ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ዴቭ፡፡
@Glory_to_Glory12
@Glory_to_Glory12 Год назад
ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ
@simretmg9263
@simretmg9263 2 года назад
ብሩክ ነህ እየተተጠቀምኩ ነው
@mesfintefera4436
@mesfintefera4436 2 года назад
God has been blessing me through your teachings.But,as a reminder,some wordings have to b dealt with in time or in no time!
@user-xh3rg8ot6c
@user-xh3rg8ot6c Год назад
ህፃናት አና ያልተጠመቀ የሚወዱብት church አለ 😢😢😢 ልክ አይደለማ q🙏🙏😭😭
@iyasutolasa7812
@iyasutolasa7812 Год назад
ጌታ ይባርክህ ።
@sisayhailu4886
@sisayhailu4886 Год назад
Oh that's amazing
@hailedxn4851
@hailedxn4851 11 месяцев назад
sele temeket yaleh meredat betam kewenet yerake hono agegnehut, pls Acts 2:38
@thomasthomyy9243
@thomasthomyy9243 2 года назад
Amen geta yibareki tabaraki kibre lageta yihun
@voiceofchristian
@voiceofchristian 2 года назад
Thanks for reaching us!
@user-dw3sm9ro7g
@user-dw3sm9ro7g 3 месяца назад
AmenAmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤
@kingdomstatesimon678
@kingdomstatesimon678 2 года назад
የሄ ኣገልጋይ በቅርብ ጊዜ ነዉ መስማት የጀመርኩት ብዙ ጥሩ ነገር ኣግኝቸበታለሁ። አ/ሔር ስለ አሱ አያመሰገንኩ ግን ስለ ጥምቀት ዉሃ አግረመንገዱ ሲናገር ግን በህጻንነቱ የተጠመቀ በህጻንነቴ ተጠምቃለሁ በሱ ኣምኛለሁ ላለ ሰዉ ማስገድድ ኣያስፈልግን ስል ሰማሁት። ጌታ የሱስ በማቴ 28፡20 ከሰጠዉ ትአዛዝ ይጻረራል በጌታ ቃል መጨመርና መቀነስ ሁሉ ጊዜ ችግር ያመጣል። ሮሜ 14'23
@minilikdukem2232
@minilikdukem2232 Год назад
አይፃረርም
@bettyfeleke7265
@bettyfeleke7265 2 года назад
You are bless
@divinethronetube6095
@divinethronetube6095 4 месяца назад
❤❤
@TrhasHadgu-yq3fm
@TrhasHadgu-yq3fm 4 месяца назад
@user-ph3rt8nk5c
@user-ph3rt8nk5c 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@ethiohabsha843
@ethiohabsha843 2 года назад
ያመነ የተጠመቀ ይድናል ነው የሚለው ቃሉ ።አንድ ሰው አምኖ ግን ባይጠመቅ እንዴት ችግር የለውም?? ችግርማ አለው ጥምቀቱ እኮ የሚያሳየው ሞቱን አብሬ ሞቻለሁ ለአለም ነገር ለሰጋዊ ሀጥያት ሞቻለሁ የሚለውን ለማሳየት ነው ።ጥምቀት ግድ ነው እምነቱን ከጥምቀቱ መለያየት አንችልም ጥምቀቱንም ከእምነቱ መለያየት አንችልም ምክንያቱም የድነተ የአዲስ ኪዳን ትህዛዝ ነው።በጣም በጣም ነው የምወድህ ስታስተምር እየተገረምኩ ነው የምሰማው ደስ እያለኝ ነገር ግን ስህተቶችህን አሜን ብዬ አልቀበልም ስብከቶችህ ላይ በቃሉ ሚዛን ስመለከተወ አንዳንድ ስህተቶች አይጠፉም ፒሌስ ለማስተካከል ሞክር አወቅን ብለን አንዳንዴ እንስታለን
@fikrefiseha1248
@fikrefiseha1248 2 года назад
ከኢየሱስ አጠገብ የተሰቀለዉ ወንበዴ ሳይጠመቅ ስላመነ ብቻ ዳነ።
@JOhnJo-ts8sb
@JOhnJo-ts8sb 4 месяца назад
የሞት ፍርድ ስለተፈረደበት ወርዶ መጠመቅ አልቻለም በህይወት ያለ ይጠመቀ ተብሏል
@JOhnJo-ts8sb
@JOhnJo-ts8sb 4 месяца назад
እውነትህን ነው ጥምቀት ያመነ ይጠመቃል ማር16:16- ሐዋ 8:12- Acts 8 (አማ) - ሐዋ. ሥራ 12: ነገር ግን ስለ እግዚአብሔር መንግሥትና ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም እየሰበከላቸው ፊልጶስን ባመኑት ጊዜ፥ ወንዶችም ሴቶችም ተጠመቁ። ሐዋ 8:36-38 ሀጢአት ያስተሰርያል ሐዋ 2:38- Acts 2 (አማ) - ሐዋ. ሥራ 38: ጴጥሮስም፦ ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ።ሐዋ22:16- Acts 22 (አማ) - ሐዋ. ሥራ 16: አሁንስ ለምን ትዘገያለህ? ተነሣና ስሙን እየጠራህ ተጠመቅ ከኃጢአትህም ታጠብ። ያድናል 1አጥ3:21- 1 Peter 3 (አማ) - 1 ጴጥሮስ 21: ይህም ውኃ ደግሞ ማለት ጥምቅት ምሳሌው ሆኖ አሁን ያድነናል፥ የሰውነትን እድፍ ማስወገድ አይደለም፥ ለእግዚአብሔር የበጎ ሕሊና ልመና ነው እንጂ፥ ይህም በኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ነው፤ ካመነን በኋላ እንጠመቃለን ማር16:16- ሐዋ8:12- 8:36-38 ከክርስቶስ ጋር ትብብር ነውርም6:3-4 ገላ3:27- ቆላስይስ2:12- የጌታ እራትም ስጋዬ ደሜ ነው አለንጂ 35:57 አሸባረዎችን ወይን አላለም ጌታን ማቴ26:26-28 ስለ አስራትም ትሀ ስህተት ነውና እንጠንቀቅ ልብ በሉ
@game-lf7ou
@game-lf7ou 2 года назад
ዊወ አትጠግብም እኮ ተባርከከከከከከ
@luchiatesfamariam9376
@luchiatesfamariam9376 2 года назад
Pls man of God pray for my son as to 2kings4:1
@voiceofchristian
@voiceofchristian 2 года назад
we will
@eyasuterefe6190
@eyasuterefe6190 9 месяцев назад
ዴቨ ጌታ ይበርክህ አንድ ጥያቄ ያለኝ የጌታ እራት መታሰቢያ ከሆነ ወይን ባይሆንም የምንፈጥረው ችግር ምንድነው ?? ተበርከሀል
@user-kd7iw5io6z
@user-kd7iw5io6z 4 месяца назад
ዴቭ በሰፋት ቴሌግራም ላይ ቢለቅ እላለሁ ብሩክ ነህ
@beletepetroskurubo704
@beletepetroskurubo704 2 года назад
Be blessed in short!!! However, I have one question: In what interval of time should church take the bread and blood(Cup) of Lord? Daily ? weekly? monthly? yearly? always? But as to my Biblical understanding it seems weekly, but brother I need to share your knowledge regarding that. May more grace be on you!!
@voiceofchristian
@voiceofchristian 2 года назад
Yes,its weekly
@lidyamamo5918
@lidyamamo5918 2 года назад
Me too. Weekly.
@deehope9477
@deehope9477 2 года назад
My church was closed about a year for Covid 19 & I haven't take any since!! What's your opinion on this kind of excuse? Btw, the teaching is so amazing & powerful. Want to learn more of these.... please help!
@mesfintefera4436
@mesfintefera4436 2 года назад
"The blood kept z Israelites from Egypt, whereas z Red See took them out of Egypt" Derek Prince Baptism is not a point abt which we give a passing remark,as it has the sole ability of taking us out of the system of Egypt.
@user-xw1yn4kk6s
@user-xw1yn4kk6s 2 года назад
አገልጋይ ዳዊት ምን የምትባል ቸርች ነው የሚያገለግለው??????
@voiceofchristian
@voiceofchristian 2 года назад
የወንጌል እውነት
@user-th9pr6ty9w
@user-th9pr6ty9w 9 месяцев назад
ዳዊት ልጄ ምነው በችኮላ ታስተምራለህ? ያንተን ፀጋ ለመካፈል እንድንችል እባክህ በተረጋጋ መንፈስ አስተምረን። ለሚቸኩሉ ሁሉ ቃሉ አይገባቸውም
@sisaysisay2885
@sisaysisay2885 2 года назад
ያመነ የተጠመቀ ይድናል ሲል ማመን ከመጠመቅ አይቀድምም ትላለህ?
@voiceofchristian
@voiceofchristian 2 года назад
በውሃ መጠመቅ አይደለም የሚለው
@sofisofi4510
@sofisofi4510 2 года назад
@@voiceofchristian ስለ ወሃ ጥምቀት አይደለም የሚያወራው ካልክ ታዲያ ይሕን ትዕዛዝ ከጌታ የተቀበሉ ሃዋሬያቶች ለምን በውሃ አጠመቁ
@voiceofchristian
@voiceofchristian 2 года назад
ምክንያቱም በማቴ 28 ላይ ስላዘዛቸው ነው።
@tsehayneshmezgebe7056
@tsehayneshmezgebe7056 2 года назад
@@voiceofchristian እሺ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባስ “እነሆ ውኃ፤ እንዳልጠመቅ የሚከለክለኝ ምንድር ነው? አለው። ፊልጶስም፡- በፍጹም ልብህ ብታምን፥ ተፈቅዶአል፡ አለው። “ ታድያ እምነት አይቀድምም ከጥምቀት?
@ethiohabsha843
@ethiohabsha843 2 года назад
ትክክለኛ ጥያቂ ነው
@Josefe4950
@Josefe4950 2 года назад
ወንድሜ ዳዊት ተባረክ በብዙ! ኣንዳንዴ ያንተን ትምህርቶች ስከታተል ምናለ አንዳንድ ሐዋሪያነን ፓስተር ነን ብለው ግን _____" ያሳዝናሉ እና እንደው ሰብስበህ ብታሰተርምርልን እንደው ምኞቴ ነው ሰሞኑን መቼም ሰምተህ ይሆናል እግዚያብሔር ሶስተኛ ነው ብሎ የሰበከው ጳውሎስ ተከለ አጵሎስ አጠጣ እግዚያብሔር አሳደገ " እና እሱ ፖስተሩ እንዴት አጣሞ ምዕመኑን እንዳሳዘነ እኔ ካልፈቀድኩኝ ከእግዜር ጋር ያለህን ኮኔክሽን አቋርጣለሁ " ብሎ አሳቀቀን እንደነዚህ ያሉት ነጋዴ ፓስተሮችን እንደው ሰብሰብ አድርገህ ጣኦታቸውን ብታስጥልልን ምኞቴ ነው ተባረክ ያንተ ኣይነቶቹን ያብዛልን ሳያካብዱ ክርስትናን በፍቅር እየጣፈጠ እየናፈቀ ስትከተለው ነው እንጂ ወዮልህ የትሄድ የት ትገባ የሚሉ ከእዛኛው ቤት ተገላገልን ስንል እዚ ነፃ ወጥተናል ብለን ክርስቶስ አሳርፎን ፓስተሮች ይረብሹናል
@sametilahun664
@sametilahun664 2 года назад
ዘዳግም አጥማቆች አትሁኑ ።ልጠመቅ ያሉ ሁሉ መጠመቅ አለባቸው እንዴ? ሁሉን በትክክል ቢናየው ጥሩ ነው። ጤናማ ሀይማኖት የትኛው ናት።
@deehope9477
@deehope9477 2 года назад
Lol the one whose foundation is on the true Bible, (God's Word) simple!!
@abebawseyoum119
@abebawseyoum119 2 года назад
Orthodox or catholic kehulet andu tkklegna nachew search bemadreg matnat tchilalek ena nezihn protestantoch atsmachew bzu tmhrtachew shtet new
Далее
Вопрос Ребром - Субо
49:41
Просмотров 1,4 млн