አሁን ሕይወታችንን ስንመለከተው በብዙ መልኩ ውስን ሆኖ ልናገኘው እንችላለን ይህ በሚሆንበት ግዜ ለውጥ ለማምጣት ስንሻ ሶስት መሰረታዊ ውሳኔዎችን መወሰን ያስፈልጋል1. ደረጃን ከፍ ማድረግ2. አመለካከትን መለወጥ3. መንገድ ማበጀት
5 окт 2024