Тёмный

የግርማ ብሩ፣ የዐቢይና የማሞ አስደንጋጭ ውሳኔ ፤ በአንድ ኩንታል ብር ፣ አንድ ዳቦ ሊገዛ ? ''ስላስራብኳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ'' |ETHIO FORUM 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 871 тыс.
Просмотров 248 тыс.
50% 1

www.amazon.com...

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 930   
@rootsflex9331
@rootsflex9331 Месяц назад
የኢትዮጵያን ህዝብ ይበለው ከዚህ በላይ ምን እንደሚጠብቅ ፈጣሪ ይወቀው
@nweed4449
@nweed4449 Месяц назад
yebelew
@Ulla4444
@Ulla4444 Месяц назад
What poor People did to you????
@kidusgebremichael1754
@kidusgebremichael1754 Месяц назад
ህዝብ እንደወንዝ ነው እናቶቻችን እና አባቶቻችን ምን አደረጉ አንተ ጋር ያልቱም ሌላ ጋር ያልቱም
@user-mp8cm3wo2e
@user-mp8cm3wo2e Месяц назад
ህዝቡ ነው ጥፋተኛ ዝምታን መርጠዋል የተማሩት በሙሉ የአብይ ገረድናቸወ ለህዝቡ አያሰቡም
@nweed4449
@nweed4449 Месяц назад
@@rootsflex9331 lk belhal
@GezanaPony
@GezanaPony Месяц назад
የ 27 አመት የኢትዮጵያ ህዝብ ጸሎት ተመለሶአል ተመስገን አሁን በራለት ላምባዲና
@TkueTeklebrhan
@TkueTeklebrhan Месяц назад
lk neh
@user-fz8no2pt4k
@user-fz8no2pt4k Месяц назад
ዝለል ሲሉት ስንት ልዝለል? ያዬ ትንተናህ ያዝናናኛል ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥህ
@amanzemen67
@amanzemen67 Месяц назад
'በጦርነት ያዳከመዉን ሕዝብ በድህነት ሊጨርሰው ቆርጦ ተነስቷል"
@user-ke4sx2il6n
@user-ke4sx2il6n Месяц назад
ያየሰው ሁሌም በናፍቆት ነው የምጠብቅህ
@eliash5143
@eliash5143 Месяц назад
መለስ ዜናዊ የናፈቀክ ላይክ።
@AmenYihonal
@AmenYihonal Месяц назад
መቼም አይናፍቀኝም።ሲጀመር ለዚህ የዳረገን ያ መላጣ አይደል
@zbestisyetcome1
@zbestisyetcome1 Месяц назад
​@@AmenYihonal እንስሳ የሚመጥንህን እንግዲህ ይኸው ሆኖልሀል ጥላቻ ልብህንና አይንህን ደፍኖት መልካሙን እንዴት ያሳይህና ያሳስብህ መላጣ ብለህ ትሳደባለህ ትንሽ ሰው ስለሆንክ ነው። እዚህ እራሱ ለመኮመት አትመጥንም ብቁ አይደለህም ቦታህ ሌላ ቦታ ነው እከካም
@dsegtjioojgvvfv
@dsegtjioojgvvfv Месяц назад
​@@AmenYihonal🇨🇬🤮👊🦓🇨🇬👎🦓 ኣህያ ክብር የለዉም 😂።
@dsegtjioojgvvfv
@dsegtjioojgvvfv Месяц назад
​@@andaualemmekonnen1647 ኣህያ ክብር የለዎም።🇨🇬🤮🦓🇨🇬👊🤮🦓🤧👎
@rahwahailu7072
@rahwahailu7072 Месяц назад
@@AmenYihonaleweket telan ere defin endante ayeche alakim
@ethiopianall554
@ethiopianall554 Месяц назад
ይበለው የኢትዮጵያ ህዝብ
@HagosGere-vl8dh
@HagosGere-vl8dh Месяц назад
እንቁ ያየሰዉ ሺመልስ ኣንተ እኮ በጥዋቱ ተንቢሀልም ተናግረሀልም እኛ ኢትዮጵያዉያን ዋጋችን ኣላወቅንም እንጂ በብልፅግና ህገወጥ ፓርቲ ተሽጠናል ብለሀል የሰማህ ህዝብ የለም እንጂ በቃ ሀቁ ይህ ነዉ ፡፡
@lalisatariku7700
@lalisatariku7700 Месяц назад
ክብሩ አቶ መለስ ዜናዊ ይቅርታ በሻም 😢😢😢😢😢😢😢
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 Месяц назад
#የኢኮኖሚክስ ማህይሙ መሪ አገራችን ሸጠው...#DOWN PP
@AYB171
@AYB171 Месяц назад
ያለኝ ተስፋ "ፈጣሪ አንተ ታውቃለህ " ከማለት ውጭ ምንም የለኝ !!
@Tigrayadey123
@Tigrayadey123 Месяц назад
Tigray adey selamki yibzah 🙏🙏❤️❤️
@JovisShop-us1gy
@JovisShop-us1gy Месяц назад
tigray❤ from south hadiya
@user-sv1sh9wd5w
@user-sv1sh9wd5w Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኣሚን
@dsegtjioojgvvfv
@dsegtjioojgvvfv Месяц назад
❤❤​@@JovisShop-us1gy
@tsimele8360
@tsimele8360 Месяц назад
መርዶ ነው። የኢትዮጵያ back bone የተሰበረው በትግራይ ጦርነት ነው። ባንዳነት አይኑን አፍጥጦ በአገራችን ተስተዋለ።
@zelekaworkwoldemariam9099
@zelekaworkwoldemariam9099 Месяц назад
😅😅😅😅
@zelekaworkwoldemariam9099
@zelekaworkwoldemariam9099 Месяц назад
😅😮😅😅
@zelekaworkwoldemariam9099
@zelekaworkwoldemariam9099 Месяц назад
😅😅 12:33 😅😅😅 1😅😅😅😮😮😅😅2:33 ሩብ 😅😅😅
@zelekaworkwoldemariam9099
@zelekaworkwoldemariam9099 Месяц назад
😅😮😅😅😮😅😅😅😅😮😅😅😮😅
@user-vl6ry5ch9j
@user-vl6ry5ch9j Месяц назад
ትግራይ ን ድንጋይ ያስበላህ ዳንኪራ ረጋጭ በሙሉ አሁን የድንጋይ መብላቱ ተራ እየተቃረበልህ ነው።ይች የተረገመች አገር ከርሰ መቃብር ለመውረድ የቀራት ወራት ብቻ ነው።አሻጋሪው ሙሴ አችሁ ፈርኦን ሁኖ ቁጭ።
@BerheNiguse-dk1zh
@BerheNiguse-dk1zh Месяц назад
እባካቹሁ መለስ እና ኣብይ እንዳ ታዋዳድሩ
@WoldeM-jf9yc
@WoldeM-jf9yc Месяц назад
Not even select Abiy to compare with Meles. It will be an insult for true intellectuals!
@workubelay4325
@workubelay4325 Месяц назад
Do you know how trained Mejinun Abiye?
@Sew-mehon07
@Sew-mehon07 Месяц назад
እንግዲህ ውድ ኢትዮጵያዊያን መጋፈጥ ነው
@amanzemen67
@amanzemen67 Месяц назад
ብል*ና የሚሉት የደንቆሮዎች ስብስብ ካልተገረሰሰ ከመኖር ወደ አለመኖር እያሸጋገረን ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ ግን አሁንም ከእንቅልፉ የነቃ አይመስልም።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Месяц назад
ዝም ብለው ይሄ አጨብጫቢ አሽቃባጭ ህዝብ አብይ የሰራው ፓርክ ሄዶ አየር ይመገብ።
@majorityiswrong9986
@majorityiswrong9986 Месяц назад
The blood of Tigraians is still backfired. I just remembered all Ethiopians Stood against Tigray in 2018.
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Месяц назад
Stop not True!!
@t.g4082
@t.g4082 Месяц назад
@@user-hv1sk2zx6ukoshasha donkoro👽👽👽
@tesfayelemma9734
@tesfayelemma9734 Месяц назад
Yea, it was true! University to church leaders, ministries and administrations leaders, schools and shops, farmers and students all stopped thinking and followed Abiy! Who in their right mind would forget that?!
@ETBeMore
@ETBeMore Месяц назад
TRIBALISM & TRIBAL politics are your dogma.....Poor Tigray People paid the price including million others. All the problems we see today are brought by the group you worship.
@ETBeMore
@ETBeMore Месяц назад
​@tesfayelemma9734 That shows how much people are sick & tired of filthy Tribal Politics. Don't be surprised if they support anyone who promises a CHANGE! If it doesn't go the right way, they criticize - that's how free people function
@amenaman
@amenaman Месяц назад
የኢትዮጵያ ህዝብ ይበለው ዝምታን መርጦ የለምን እንግዲያው ይበለው ::
@samisolomon8470
@samisolomon8470 Месяц назад
ይበለዉ ይበለዉ እንደ ፈጣሬ አያመለኩት ዝም ብሎ ነገረ ይቀበላል ለማኝ ሁላ 😅
@Alemu25
@Alemu25 Месяц назад
እግዚአብሔር ያጽናናችሁ ውድ ኢትዮጵያውን
@mikrecheru2743
@mikrecheru2743 Месяц назад
Amen
@Kuchakamparach-lg1qd
@Kuchakamparach-lg1qd Месяц назад
27 dark years, the prayers of the Ethiopian people is answered.
@Sami_tube
@Sami_tube Месяц назад
Aydel tselotu temelese😂😂😂ante kersih silalgodele 27 28 bel
@Sami_tube
@Sami_tube Месяц назад
Aydel tselotu temelese😂😂😂ante kersih silalgodele 27 28 bel
@Sami_tube
@Sami_tube Месяц назад
Aydel tselotu temelese😂😂😂ante kersih silalgodele 27 28 bel
@Keeulee2305ke
@Keeulee2305ke Месяц назад
😂😂😂😂😂
@AmenYihonal
@AmenYihonal Месяц назад
ጥፋ የወያኔ መርዝ ዛሬ የሚታየው
@atube4056
@atube4056 Месяц назад
የሚገር ትንታኔ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@kirubel9149
@kirubel9149 Месяц назад
ባለጠጎች ደኸዩ፥ ተራቡም፥ እግዚአብሔርን የሚፈልጉትን ግን ከመልካም ነገር ሁሉ አይጐድሉም። መዝሙረ ዳዊት 34:10
@godisgood177
@godisgood177 Месяц назад
AMEN 💯✅
@godisgood177
@godisgood177 Месяц назад
AMEN 💯✅
@user-us5nu5vj7d
@user-us5nu5vj7d Месяц назад
Ameeeeenx3
@mnassietadele278
@mnassietadele278 Месяц назад
Amenn
@NAZARETHTRUCKING
@NAZARETHTRUCKING Месяц назад
ወዳጄ የመጣው አደጋ በጥቅስ የሚጠፋ አይምሰልህ
@mardagete7291
@mardagete7291 Месяц назад
በቃ እንጸልይ መፍትሄዉ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ
@azmeragegziabher-yw1fe
@azmeragegziabher-yw1fe Месяц назад
ያየሰው ናሃትካ ቅኑዕ ሓሳብ ዝሰምዕ ኢትዮጵያዊ የለን።ዝምጥኖም መንግስቲ(ብልፅግና) ረኺቦም እዮም።
@user-gp6jn2jp5u
@user-gp6jn2jp5u Месяц назад
Yibelom tsubuk geru
@samisolomon8470
@samisolomon8470 Месяц назад
ብሓቂ ይበሎም ዝደነዝ ህዝቢ ኩሉ ጎደና ወፅዮ ክልምን እዩ😅
@fassil47
@fassil47 Месяц назад
የሞት አዋጅ። ህፃኑ መሪ የድሮን መግዣ ዶላር ያገኛል።
@sentayobelay9805
@sentayobelay9805 Месяц назад
ብልፅግና መውደቅያው ቀን እየቀረበ ነው እንፀልይ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ከፀለይን ወደ ላይ ያወጣው እግዚአብሔር ወደ ታች ያወርደዋል
@yohanneswoldemichael5615
@yohanneswoldemichael5615 Месяц назад
መፀለይ ብቻሁን ምንም አያመጣም ። ስውን አታሞኙት ። ይህን ሰውዬ ማስወገድ ብቻ ነው መፍትሄው
@nebimanentertainment8420
@nebimanentertainment8420 Месяц назад
Betselot yewedeke mengist yelem
@bharadam550
@bharadam550 Месяц назад
​@@yohanneswoldemichael5615እኔ የልዑል እግዜብሄር ነብይ እዮብ ጥጋቡ እባላለው አብዛኛውም ሰው ከእግዚብሄር መንፈስ ውጪ ነው አብይ አህመድ ሁለት ሺህ አስራ ሰባት አይገባም እግዜብሄር ታምር ያሳያል አምነዋለው ከእዛስ ነው ምድር ሰላም እምታገኝው ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ከእኛ ጋር ሲመጣ ነው መጪው ጊዜ ገና ሞት ብቻ ነው
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 Месяц назад
Atitagelina tselih 😂😂
@user-su7yo8nw8s
@user-su7yo8nw8s Месяц назад
ሃገሬ ከትልቅ #ቂል ሰው ላይ ወደቀች
@DawaDawa-zz7vg
@DawaDawa-zz7vg Месяц назад
ፈጣሪ ብልግናን ይንቀልልን አሜን 🙏🙏🙏
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb Месяц назад
አሜን❤
@Jigar-l6r
@Jigar-l6r Месяц назад
የ 27 ዓመት ጨለማ ተገፎ ፡ የተመሽው ብርሃንኮ የመጣልሽ። ምንካሽ በሰላም ነው ፧ ሰለትሽነው የደረሰው። አረ ተመስገንና ኣሜን በይ።
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 Месяц назад
Lemen?she amet gezan belachewal 994 amet yekerewal ende des ayelem😂😂😂😂😂
@user-mp8cm3wo2e
@user-mp8cm3wo2e Месяц назад
​@@Jigar-l6rደደብ ችገሩ የጋራ የሁሉም ነወ የግል አሰመሰለሸታወራ ለሸ
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt Месяц назад
​@@user-mp8cm3wo2e​ ምን ለምን እንዴት ሳትል ቁልቁል ተደምረህ አሁን ዘጭ ብለሃል
@tsionberhe7081
@tsionberhe7081 Месяц назад
መለስ ዜናዊ በፍጹም እላድርገውም የኢትዮጵያ ህዝብ ይጎዳብኛል ያለበትን ጉዳይ ይሄው እብይ ፈቀድላችው በጣም ያሳዝናል ህዝቡ ተጎዳ
@mardagete7291
@mardagete7291 Месяц назад
ሰዉ ካልሞተ ወይም ካልሄደ የማያመሰግን ህዝብ ነን እኮ።
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 Месяц назад
መለስ ንስኻ ዘዕበኻያ ኢትዮጵያ ኸዚ ንድሕሪት ተመሊሳ 27 ዓመት አብ ፀልማት ዝነበሩ ሕዚ በሪህሎም ገርም ናይ ብርሃን ግዜ ይግበረሎም 😢😢😢😢
@nikkid4041
@nikkid4041 Месяц назад
ይግበረሎም ልተጋሩ ምጥፋዕ ብርሃን ዘብርሕ መሲሉዎም ኔሩ
@dsegtjioojgvvfv
@dsegtjioojgvvfv Месяц назад
ኣማራኮ ትግራይን ኣጥፍቶ ብርሃን የማገኝነዉ የምመስለዉ ለዛነዉኮ ኣማራ ሾርት ምሞር የተባሉ ሙሴ እያሉ ወንበሩን ኣደላደሉት😢😢😢
@AzebAzeb-er3lp
@AzebAzeb-er3lp Месяц назад
​@dየ አማራን ጦስ ውሰጂ ኮተታም ስትጨፈፉት ከርማችሁ አሁንም አማራ ነው ጠላታችሁ ለምን ከ ምድር ገጽ አትጠፉም segtjioojgvvfv
@eseyasberhe7842
@eseyasberhe7842 Месяц назад
​@@AzebAzeb-er3lpኪኪኪ ምነው ሃቁ ሲነገራቹህ እንደ አህያ መራገጥ ምን አመጣው ሙሴያችን አሻጋሪያችን አሸሼ አሸሼ አብይ መጣ ከመሸ ኪኪኪ
@uppertech6672
@uppertech6672 Месяц назад
​@@eseyasberhe7842 አማራ ስትገድሉ ኖራችሁ። አማራ እናንተን አንግሶ መኖር ነበረበት? ለሁሉም ነው።
@KhalidSaad-xs7eu
@KhalidSaad-xs7eu Месяц назад
Mr yayesew! Please keep helping us to understand what's going on in this country!! You are not just a journalist ...you are more than that...! highly appreciated!
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 Месяц назад
Kikikik hahahaha 😂😂😂😂
@eseyasberhe7842
@eseyasberhe7842 Месяц назад
ምን ነጋሪ አስፈለገህ ይህ ሁላ ጥፋት ሳይመጣኮ በተለያየ መንገድ ተነገራችሁ ተዘከራችሁ አልሰማ ብላቹህ አሸረገዳቹህ ፣ በየክልሉ ህዝብ ሲጨፈጨፍ በወለጋ በትግራይ ከሰራዊታችን ጐን አላቹህ ታድያ ምኑን ይንገራቹህ እንደሰው ካላሰባቹህ እንደአህያ ተጫኑንጂ
@user-fd1lh4bw5t
@user-fd1lh4bw5t Месяц назад
27 ዓመት ጨለማ የነበሩ ኢትዮጵያውያን አሁን እየበራላቸው ነው ገና ምኑ ተነካና
@sintayhutilahun7966
@sintayhutilahun7966 Месяц назад
ኢህአዴግ እናንት ስትፈርሱ የመረጣችሁት እናንተ ወዴት ወዴት
@senaitgebeyehu9817
@senaitgebeyehu9817 Месяц назад
Lela zefen yelachihum endie?
@yonaszewdu9130
@yonaszewdu9130 Месяц назад
What other tunes could be better than this? Silly!
@mojohn701
@mojohn701 Месяц назад
I agree with you
@yonaszewdu9130
@yonaszewdu9130 Месяц назад
This is the best song that you have ever heard!
@tsimele8360
@tsimele8360 Месяц назад
እጁ ተጠምዝዞ ሳይሆን ባንዳነቱን ነው ያረጋገጠው።
@Anonymous-oh6yo
@Anonymous-oh6yo Месяц назад
Yayesew Shemeles you're truly man of integrity keep it up
@FevenFebu-mh9sp
@FevenFebu-mh9sp Месяц назад
አይ መሌ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@alimohammedosman3782
@alimohammedosman3782 Месяц назад
@GechG-n4l
@GechG-n4l Месяц назад
ምነው ዶላር ከ7 ብር 13 ብር ያስገባውና የክፋትን መንገድ የጠረገው ማነወና ነው
@mardagete7291
@mardagete7291 Месяц назад
ከ7-13 ቢገባ መንግስት ማዳባሪያን ለገበሬ ገዝቶ፣ ነዳጅ ደጉሞ፣ ለአገርዉስጥ ባለሀብት ቅድሚያ ሰጥቶ፣ ጠንካራና ለሌሎች አፍሪካ አገራት ሰላም አስከባሪነት የሚተርፍ ሰራዊት ገንብቶ፣ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ገንብቶ፣ መንገዶችን ሰርቶ፣ ዮኒቨርስቲዎችን ገንብቶ የቅበላ አቅማቸዉን አሳድጎ፣ ወጥቶ መግባት ብርቅ ሳያደርግብን እስከነድካሙ እስከነጥፋቱ አይሻልም ነበር?
@user-do1sl6sf7j
@user-do1sl6sf7j Месяц назад
​@@GechG-n4l እሺ እነ ሌቦ
@lanteTV1
@lanteTV1 Месяц назад
@@GechG-n4l እንኳን ለብርሃን ዘመን በሰላም በጤና አደረሰሽ Gecheye🥰🌻🎊🌼
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 Месяц назад
እንኳን ደስ አላችሁ ከድህነት ወደ ከፉ ድህነት ቀየርኮችው
@DestaAbebe-cj6lb
@DestaAbebe-cj6lb Месяц назад
ይህ ስርዓት ማን ነው የሚገላግለን አቤቱ ፈጣሪ አረ አንድ በለን።
@abrahagidey6886
@abrahagidey6886 Месяц назад
It's ok for Ethiopian people because they were said we were on darkness for the least 27 years.
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr Месяц назад
መልዬ ነብሰ ይማር ያንተን ዘመን ጨለማ አሉት አሁን ብርሃን ሆኗል ለሀጥያን የመጣ ለፃድቃን ይተረፋል
@Jigar-l6r
@Jigar-l6r Месяц назад
Congratulations Ethiopian. You pray for it, this to come. Swallow it now. All of you were singing 27 yrs darkness, God see this and give you light now soak the heat.
@ETBeMore
@ETBeMore Месяц назад
🙄🙄 the 'darkness' dug the hole for you too, buddy!! What do you expect from filthy tribalism? Folks with common sense knew where we all would end up 32 years ago. Just because your tummy was full, you were blinded....
@ETBeMore
@ETBeMore Месяц назад
For the 99% s$it is the same.....they're are still pushing pair of oxen by hand as ancient civilization. The billions $ IMF blah blah half were pocketed , half 🙄 concrete jungle in Addis. There's never been 'real economic growth' and there will not be.......Bunch of hodams
@1995mwa
@1995mwa Месяц назад
Your analysis is amazing Ethio-Forum. Thank you.
@peaceforall7959
@peaceforall7959 Месяц назад
በጥላቻ አይናቸው ታውሮ በተከበረው የትግራይ ህዝብ ላይ ግፍ እየፈፀሙ ጨለማ ውስጥ ነበርን እያሉ በውሸት ሲመስክሩ ነበር። ቸሩ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው
@fikirgebregziabher5668
@fikirgebregziabher5668 Месяц назад
ህዝቡ አልገባውም እንጂ😢
@WA101.11
@WA101.11 Месяц назад
When IMF &World Bank asked Melese to change the economic policy of his country he replied to them" Ethiopia is not such a banana republic"
@azebberhane834
@azebberhane834 Месяц назад
Exactly! Well said! He was the only african leader who understood western intrigue.the disaster yet to become. Disaster and big impact on the ethiopian economic crisis
@DeerMoose
@DeerMoose Месяц назад
ያየሰው ሁሌም ድምህን ስሰማ በጣም እረካለሁ ለዘላለም ኑርልኝ!! ንገራቸው ለነዚህ ማሃይሞች አደጋ አስከታዮች እና ገዳይ ሰው መሰል መሪዎች ንገርልኝ!!
@shimelesasaminew1848
@shimelesasaminew1848 Месяц назад
በከብቶች እየተመራች ያለች ሀገር😭😭😭
@Jigar-l6r
@Jigar-l6r Месяц назад
የ 27 ዓመት ጨለማ ተገፎ ፡ የተመኘሀው ብርሃንኮ የመጣልህ። ምንካህ በሰላም ነው ? ሰለትህኮ ነው የደረሰው። አረ ተመስገንና ኣሜን በል።
@henokabebe885
@henokabebe885 Месяц назад
ሀገሪቷን ከነ ህዝቧ ወደ ገሃነብ እየሰደዳት ነው ይሄ የተረገመ ስርዓት
@ኣኹሱማዊ
@ኣኹሱማዊ Месяц назад
ኣብይ የኛ ሙሴ 1000 ኣመት ግዛን 😂😂😂 ኣንተ ኣሽቃባጭ ህዝብ በል ገና የምትገዛበት 994 ኣመት ይቀርሃል
@Uae123-hy2vz
@Uae123-hy2vz Месяц назад
ኡዉዉዉዉ
@user-is5np9bi7h
@user-is5np9bi7h Месяц назад
ህዝብ አትስደብ አንተ ማነህ?
@birhanuagonafir61
@birhanuagonafir61 Месяц назад
ሁሁሁሁ ኢኢኢ የአብይ ቂጥ ልጅ
@wizkidkidu3339
@wizkidkidu3339 Месяц назад
እግዚኦ ይሄን አህዛብ መንግሥት ፈጣሪን ሆይ ከድሆች ከኢትዮጵያን ከጭቁኑ ህዝብህ ታጠፋልን ዘንድ እንማልድሀለን።
@user-qg2en4ln4p
@user-qg2en4ln4p Месяц назад
እሰይ ሙሲያችን ሺአመት ኑርልን😂😂😂 የኢትዮጵያህዝብ ይበለው ሲያንሰው ነው አሽቃባጭ ሁላ ምንም አታመጡም ገና ጢባጥቤ ይጫወትባቹዋል
@fidleytube
@fidleytube Месяц назад
እና ለነሱ ብቻ መቸ ሆነ 😢
@user-qg2en4ln4p
@user-qg2en4ln4p Месяц назад
@@fidleytube እነሱ እነማን ናቸው
@fidleytube
@fidleytube Месяц назад
@@user-qg2en4ln4p እሰይ ያልሽበት ገብቶሻል መጀመርያ
@user-qg2en4ln4p
@user-qg2en4ln4p Месяц назад
@@fidleytube አዋ ያሸቃበጠ በመላ ከኔ ጭምር ማለቴ ነው ወደ ሌላአትዙሪ
@NigussieYetagesu
@NigussieYetagesu Месяц назад
Leke nehe degafih negne yibelew hodu bado hono bebetu weha berk hono leyita beteseraw fawentene selfi lemenesat yigafal baseball yetesanew.
@user-ki2gi3hq1b
@user-ki2gi3hq1b Месяц назад
እሰይ 27 ዓመት ጨለማ እያሉ ሲዘምሩ አልነበር
@YaredAbay-wg7pc
@YaredAbay-wg7pc Месяц назад
እችን ቀን ስጠብቅ ነበር አ?😂
@helenmeressa6531
@helenmeressa6531 Месяц назад
Ahune beralachew 😂
@helenmeressa6531
@helenmeressa6531 Месяц назад
Men wagalew ye Tigrayen hizb lekemachut.
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb Месяц назад
እናተ እያለቀሳቹህ ጋላ እየገዛቸህ ነዉ ትገራይ በጣም ወርዳቸሀል ኢሱንም እየገዛቹህ ነዉጀጌናዉ ፋኖ እየተዋደቀ ኀዉ
@Eset-hj2pt
@Eset-hj2pt Месяц назад
ምድረ ባንዳ ልማዳችሁ ነው እናንተ የዘራችሁት ነው አድጎ የሚወጋን
@biniman1919
@biniman1919 Месяц назад
Don't worry, Ethiopian, Moses is going to take you to the next level. You deserve it 👏
@behaveman5754
@behaveman5754 Месяц назад
😂 😂😂
@brhanuhaile2902
@brhanuhaile2902 Месяц назад
ምን ዓይነት ጉድ ገባን በዳህና የተረከባት ሃገር እራቆቷን አወጣት።
@buyebabby
@buyebabby Месяц назад
እንኳን ደህና መጣህ! ትክክለኛ ሚዲያ ትክክለኛ ዘገባ ። አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ የሚወስንበት ወቅት መሆን አለበት። 😢😢
@habtamutedlakebede
@habtamutedlakebede Месяц назад
Endezih yale martegha chanale ayeche alwukem andem yalewu nger ewunet huno ayeche alwukem
@MesfnMojo
@MesfnMojo Месяц назад
ያየሰው ሽመልስ ለዝግጅትሕ ከልብ እናመሠግናለን ድል ለአማራው ፋኖ ሠላም ለሐገራችን
@user-qt7gj6vi5e
@user-qt7gj6vi5e Месяц назад
ሰላም ላገራችን ነው ሚባል ድል ተው ከኛ ተማሩ ትንሽ አትማሩም በስመአብ ያሳዝናል 😢
@dsegtjioojgvvfv
@dsegtjioojgvvfv Месяц назад
😂😂ያህያ ሙኞት ደሞ😅😅
@user-bg9no8fz3l
@user-bg9no8fz3l Месяц назад
ነዳጅ ተገኘ እንካን ደስ አለህ ፡ወደብ አገኘህ እንካን ደ ስ አለህ ፡ብር ዝቅ አለህ ወይ 7:32 የመግዘት አቅም ደከመ እንካን ደስ አለህ እያለህ ይቀልድብሀል
@dsegtjioojgvvfv
@dsegtjioojgvvfv Месяц назад
😂😂
@yohannesteferra6202
@yohannesteferra6202 Месяц назад
የኢትዮጵያን ብር ውድቀት ተከትሎ አሁን እንግዲህ አጓጊውንና አስደናቂውን የያየህ ሰው ሽመልስን ዘገባዎች መኮምኮምና መደነቅ ነው፡፡ ያየህሰው የሚያቀርባቸውን ዘገባዎች ብቻ በማዳመጥ እኛም ስለ ኢኮኖሚ ያለን ዕውቀት ይጨምራል፣ ይሰፋል!! በርታ አንተ ምርጥ የምርጦች ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ!! የጋዜጠኝነት ልክ!!
@FessehayeFishG
@FessehayeFishG Месяц назад
ታድያ ይኼ ህዝብ ያሳዝናል? ችግሩ የወደፊት ቢሆንም ትናንት የትግራይ ህዝብ ላይ ሲዘመት የውድቀቱ መጀመርያ ነበረ 😢
@ethionaturalscience6399
@ethionaturalscience6399 Месяц назад
አያሳዝንም
@user-lz7sw8hu6w
@user-lz7sw8hu6w Месяц назад
ፈጣሪ የጁን ይስጠው የሳዳም ሑሴን እጣፈንታ አሏህ ይስጠው ያረብ ያረብ ያረብ
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 Месяц назад
Ende men arege?muse minilik she amet gezan belachew gena be 6 ametu yedfah yatfah?kikikik hahahaha she amet gezan belachewal gena 994 yekerewal tewet yengesebet ende😂😂😂😂😂
@IsrIsh-t4e
@IsrIsh-t4e Месяц назад
​@@alulajohannes6265 እናንተ በማጣቹህት ጦር አደለም እንዴ ኢትዮጵያ የደቀቀችውና የመውደቅ ቁልቁል አዙሪት ላይ ያለነው አልደመርም ብላቹህ🤔??
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt Месяц назад
​@@IsrIsh-t4e ምን ለምን እንዴት ሳትል ቁልቁል ተደምረህ አሁን ዘጭ ብለሃል
@abiythelegend9532
@abiythelegend9532 Месяц назад
amen
@abiythelegend9532
@abiythelegend9532 Месяц назад
@@IsrIsh-t4e yetdemrnewm yehm teftenal
@t.g4082
@t.g4082 Месяц назад
Meles Rip my hero🕊️💔
@aysheshimasnake7163
@aysheshimasnake7163 Месяц назад
በርቱ እንወዳችሗላን
@eseyasberhe7842
@eseyasberhe7842 Месяц назад
አሁን ነው መሬት ለመሬት ተነጥፎ 27 አመት ማረን የት አለህ ህወሓት ናና መምራቱን ትተህ እርግጠን የሚባልበት ግዜ አሁን ነው በእብደቱ ዘመን ተው ብንል ተከፋዮች ሆነ ስማችን ፣ የትግራይን ጦርነት የቀሚስና መስቀል ምሽግተኞች ሳይቀሩ የህልውና ዘመቻ አሉት ታድያ ሃገር ያፈረሰው ህወሓት ኢሃዲግ ወይስ የብልጽግናው ስብስብ ዋልጌ ፣ ለማንኛውም መንጌ ምን አሉ ይህንን ህዝብ ወርቅ ብታነጥፍለት ፋንድያ ነው ይልሃል እውነትም ፋንድያያያያያያያ 27 አመት እስከነ ድካሙም ወርቅ ነበር በአውራ ትግራዋይ መሪነት የነበረው እድገት ሰላም አልዋጥልህ ያለው አገሬ ትግራዋይን ያለ ስሙ ሰጥቶ ጨፍጭፎ ተሳልቆ የብልግና ስብስብ ዋልጌዎችን አንግሶና አፈንድዶ ሃቁ ቢነገረውም ጆሮ ዳባ ልበስ ብሎ ብቸኛ ቀኝ ያልተገዛን መዝሙሩ ነበር ቀኝ መገዛት ብቻ ሳይሆን ገና ሃገሪቱ በታሪኳ አይታው የምታውቀው ድቀት ውስጥ ገብታለች ለማንኛውም መቻሉን ይስጣቹህ
@gebrutube7524
@gebrutube7524 Месяц назад
Mechem aladergewum.27+6 group of banda.
@mekonenahmed1802
@mekonenahmed1802 Месяц назад
እመነኝ አንልም፤ከፈለክ አንተ በል፤ ብልፅግናን ማን ወለደውና፤
@mekonenahmed1802
@mekonenahmed1802 Месяц назад
@@eseyasberhe7842 እነ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል! በቀል መቼ ነው የሚበቃን! ስለየትኛው ወርቅ ነው የምታወራው?
@mekonengebremedhin3722
@mekonengebremedhin3722 Месяц назад
ለመጋ ኢትዮጵያዊ ምስቅልቅሉ መልካም ነው ዜና ነው እንኳን ደስ አላቹ እየተባሉ እናመስግን የሚሉ ጭፍን ህዝቦች ናቸው።
@BertukaBe
@BertukaBe Месяц назад
አይ አብይ የላይኛዉ ጌታ ፍርዱን ይስጥህ😢😢
@nanutasew42
@nanutasew42 Месяц назад
Ethio much Respect ❤️🙏 Thank you Ethiopian they should know better by now👍🏾
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Месяц назад
ተሰፍአችንን ሊያሞጥጥ ነው ጌታ ሆይ ወዴት አለክ
@yonaszewdu9130
@yonaszewdu9130 Месяц назад
Oh, wow, what a surprise! All Ethiopian citizens have miraculously transitioned from such tough times to a period full of promise and hope.
@amsaluaecheh-gs6iw
@amsaluaecheh-gs6iw Месяц назад
ወደሽ ከተደፋሽ ቢርግጡሽ አይክፋሽ ህዝቡ ነብያችን ሙሲአችን አብይ ካለ መልሱን ለህዝቡ እያከከ መኖርን ከመርጠ ምንም ማድርግ አይቻልም
@denaytgoytom6294
@denaytgoytom6294 Месяц назад
A lot of love and respect for Ethio Forum perfectionists journalist 🩵🩵🙏🙏❤️❤️ edmeh yerzem Yayesew
@zekariasdemisedemise9028
@zekariasdemisedemise9028 Месяц назад
በገንዘብ የመግዛት አቅም ከፍና ዝቅ ማለት "ሕይወታችን አይወሰንም"መኖሪያህ የዘልዓለም አምላክ ነው"በእግዚአብሔር ታምነን "እንኖራለን ኑሮም ይቀጥላል"
@kamellaseid6508
@kamellaseid6508 Месяц назад
😭😭እደየመኖች ከመሆናችን በፊት ፍትህ እንጠይቅ 💔😭ያረቢ ረተው እርስ በራሳችን ሳንበላላ. በውጭ ያላችሁ. ፍትህ ጠይቁ አሜሪካ ካናዳ አውሮፓ ያላችሁ አሁኑ ድረሱልን እህህህ
@Weyni-lm1hv
@Weyni-lm1hv Месяц назад
❤❤❤❤ ሽጦታል እኮ ምን ቀረው
@Kuchakamparach-lg1qd
@Kuchakamparach-lg1qd Месяц назад
Ethioforum continued to be the first, best and every one and every body should listen, view and watch this best media. The best analysis like all your programmes and I will conclude this through' What best describes Ethiopia is, its soon breakup and is inevitable'
@Dagimanyegeberallij
@Dagimanyegeberallij Месяц назад
ኸረ በቃን ፈጣሪዬ ሆይ😭🙏
@yohannesabebe3088
@yohannesabebe3088 Месяц назад
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ በአለም ዙሪያ ይሁን❤።
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide Месяц назад
🎉ዛሬ ሞኒታይዝ ሆኜ ደስ ብሎኛል 🥰 የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ🙏
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide Месяц назад
❤🔥🙏
@brhanealemayehu5607
@brhanealemayehu5607 Месяц назад
ሞኒታይዝ ደግሞ ምንድን ነው😮
@gannatmehari9735
@gannatmehari9735 Месяц назад
ምን ድነው ኣንተየ 😮​@@brhanealemayehu5607
@michaelm1440
@michaelm1440 Месяц назад
@@brhanealemayehu5607😂😂😂
@IsrIsh-t4e
@IsrIsh-t4e Месяц назад
​@@brhanealemayehu5607ዩቲዩብ ቻናሉ ቪዲዮ ሲሰራ ትንሸ ብር ይከፈለዋል ማለት ነው😂😂 ሞኔታይዝ ማለት መኒ ወይም money ማለት ነው
@user-sz9hz6kh5j
@user-sz9hz6kh5j Месяц назад
ለሁሉም በሚገባ መልኩ የቀረበ ድንቅ ትንታኔ! በጣም እናመሰግናለን !
@BilalSeesay
@BilalSeesay Месяц назад
ጠብቁ አገር እምፈርሰዉ በዚህ መግሥት ነዉ እትዮ ፎረም በርታ
@tesfaymawechamawecha973
@tesfaymawechamawecha973 Месяц назад
ኢትዮጵያዊ ለዚህ ሰልፍ መውጣት አለበት
@emebetdeme2480
@emebetdeme2480 Месяц назад
ይሄንን ሠው በላ መንግሥት እንደ ጋዳፊ የሚጎትተው ሀምት ያለው አንድ ሠው ይጥፋ ወይ እናት ሀገሬ እማማ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አለሽ በቅርቡ ፈጣሪ ጅሪፉን ያነሣል
@user-cb6zd2pv5q
@user-cb6zd2pv5q Месяц назад
አላህ ይሁንሽ እማማ ኢትዮጵያ 😢😢😢
@BerbereBerbere-m6h
@BerbereBerbere-m6h Месяц назад
DW የሰራውየፈስቡክበኢትዮፍጅት የተሰራደኮመተሪአለና ወደአማርኛመልሳቹ በሮግራምስሩበትአሰተማሪነው በተረፍእናመሰግናለን ምርጦችናቹ
@ZenawiDesalegn-up6od
@ZenawiDesalegn-up6od Месяц назад
ሸሜ ሚድያህ ከኢትዮጵያ ያሉ ሚድያች በላይ ነው እናመሠግናለ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤
@yimeryimer9001
@yimeryimer9001 Месяц назад
ለኢትዮጵያ ህዝብ የመርዶ ቀን የሆነው ከመቸውም ጊዜ በላይ ህዝብ ዳቦ እንኳ ገዝቶ ይበላው የነበረ እንድቀር የተወሰነበት ነው። አብይ 10.5 ቢሊየን ዶላር ብድር ለማግኘት ኢትዮጵያን ለውርደት የያዳረገና አብዛኛው የትዮጵያ ህዝብ ለመኖር የሚያስቸግርበት ጊዜ ላይ ደርሰናል። የዚህን መንግስት ህልውና ተባብረን ካላስወገድን መጨረሻችን አያምርም።
@user-vl6ry5ch9j
@user-vl6ry5ch9j Месяц назад
ትክክል።
@user-dg2hy5hf1e
@user-dg2hy5hf1e Месяц назад
አንኳን ደሰ አለቻ አናንተ ሾርት ሚሞሪ ህዝቦች ሆይ የኢኮኖሚ ባለሞያዎችእያልክ አትዘገብ እነዝህ ደነዝ professors doctors የኢኮኖሚ ባለሞያ ብለህ አትጥራቸው አይመጥናቸውም ለነእንትና ስልጣን ከመስጠት ለህፃን ልጅ ብርጭቆ መሰጠት ይቀላልና አማራሆይ ትግራይሆይ እግዚአብሔር ይርዳቹ ድሮንንም ታንኩንም ልገዛልህ ሰለሆነውና አናንተ ወልቃይትና ራያና እያላቹ ተባሉ ወደ አንድ አትምጡና አሁንም መቆራቆዙ ትታቹ ለዝህ ህዝብ ብትደርሱለት ይበጃችዋል ትግራይ ሆይ ከአብይ አሕመድ በላይ ጠላት የለህምና ወደ አማራ ፋኖ ትብብራቹ ብታሰተካክሉ ይሻላችዋል ይህ ህዝብ ክዝህ ሁሉ መንቀራቅር ለማሰወጣት የተባበሩት ክንድ ይሻላልና እባካቹ አስላለፋቹ ቀይሩት።
@azebberhane834
@azebberhane834 Месяц назад
Betikikil.semenu kaltetamere mefthhe yelewm lekurash meret hiwehat kemiwadek tilkuan ager ymelketu.they have to oversisight the big picture.
@user-lm3dm8vz6r
@user-lm3dm8vz6r Месяц назад
እንኳን ደስ አላችሁ ይሄ መራር ቀልድ ኢዲ አሚንን ያስታውሰኛል 6ኛ ሚስቱን ሲያገባ ይህ የ ኡንጋዳ እድገት ነው አለ ብልፅግናም በመደህየታችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ይላል :: ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!!
@bhnma
@bhnma Месяц назад
በጣም ቀስሜ እንክት ብሎ ነው የዋለው።ሃገሬ አይኔ እያየው እያጣሀኋት ያለው መሰለኝ😢
@bitiwededworku8943
@bitiwededworku8943 Месяц назад
ቢያንስ ቀድሞ አንተ እንደተረዳኸው ገብቶኝ ቢሆን ፀፀቴ ይቀንስልኝ ነበር አንገቴ ይቀላል ምናምን ሲል ተሸውጄ ነበር
@Odd375
@Odd375 Месяц назад
ኧረ ጌታዬ እኔንም ሸዉዶኛል ለነገሩ ጳጳሱ እራሳቸዉ ሸዉዶናል ለካንስ ሰዉዬዉ ቁጭበሉ ኖሯል ብለዉን የለ።
@SolomonGebreegziabhar
@SolomonGebreegziabhar Месяц назад
ለኢትዮጲያ ህዝብ ያንሰዋል ።
@AddisCornerEthiopia
@AddisCornerEthiopia Месяц назад
የእነ አብይ ውሳኔ አስደንግጦኛል ! ደመወዜ 20ሺ ብር የነበረ ቢሆንም በዛሬው አስደንጋጭ ውሳኔ ምክንያት ከደመዎዜ የማገኘው 15,384 ብቻ ነው ! አረ ጎበዝ ወዴት እየሄድን ነው
@yonasaraya2402
@yonasaraya2402 Месяц назад
Koy min ayteh yewer domezih le and ken chat mekamia yehonal😂😂😂😂
@abebeh.8145
@abebeh.8145 Месяц назад
የብልግና ደጋፊዎች እንኳን ደስ ኣላችሁ ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ቀኝ ግዛት ገባችላችሁ ! እንደዚ ኣይነት ፖሊሲ ብዙሕ ኢስፖርት ለሚያረጉ ኣገሮች ጠቃሚ ነው ልድሃ ኣገር ግን በድህነት ላይ ድህነት ነው ቻቻው 2025 ማካከለኛ ገቢ ፖሊሲ “Congratulations to those who come to the sunshine from the 27 dark years “ Ethiopia is officially sold!!!
@user-ip5ch4qj3x
@user-ip5ch4qj3x Месяц назад
ወንድሜ በርታልኝ ፈጣሪ ይርዳን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sj2gb6pf7e
@user-sj2gb6pf7e Месяц назад
I OLWAYS ADMIRE YOUR PROPER SPEECH. EXCELLENT!
@Btybe
@Btybe Месяц назад
ትንተናሕ መሬት አወድቅም እናመሰግናለን
@EyobGebreyohannes
@EyobGebreyohannes Месяц назад
የኢትዮጵያ ህዝብ ወርቅ ቢያነጥፉለት ፋንድያ ነው ይልሀል። የተባለው ትክክል ነው።
@TilahunMulat
@TilahunMulat Месяц назад
ወይ ሙሴ በል ቻለዉ ሚሴያዉያን ተጋሩ ከሙሴያዉያን ለመለየት የሚያስጨንቀን ነገር ቢኖር እንደነ ኢትዮ ፎረሞች የሰዉ ልኮች አለመለየት ብቻ ነዉ
@dsegtjioojgvvfv
@dsegtjioojgvvfv Месяц назад
።😂❤
@kibromtigabu8514
@kibromtigabu8514 Месяц назад
አብይየ ሺ አመት ግዛን ሐይለማሪያም ይሙት ያለው ጎረምሳን አስታወሰኝ።
@tube5416
@tube5416 Месяц назад
Ethiopians should start thinking. In my view for the last 6 years we were not thinking and supporting pp because of the heater we had for TPLF. Now we really start paying the price.😢
@mohanyohannes9835
@mohanyohannes9835 Месяц назад
እጅግ በእውቀት የተሞላ አቀራረብ thank you
@banibani1076
@banibani1076 Месяц назад
ወይኔ ኢትዮጲያ 😢
@samikidus3501
@samikidus3501 Месяц назад
እርርርርርርርርር በሉ ሁሌም እንዳሟረታችሁ ነዉ ብልፀግና ጀግና
Далее
БЕЛКА РОЖАЕТ?#cat
00:22
Просмотров 436 тыс.
Аруси Точики ❤️❤️❤️
00:13
Просмотров 389 тыс.
ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
59:16
Просмотров 11 тыс.
БЕЛКА РОЖАЕТ?#cat
00:22
Просмотров 436 тыс.