Тёмный

የግድቡ ግንባታ 61 በመቶ ደርሷል Etv | Ethiopia | News 

EBC
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 11 тыс.
50% 1

በ2.4 ቢሊዮን ዩሮ እየተገነባ ያለው የኮይሻ የውሃ ኃይል ማመንጫ ግድብ ግንባታ 61 በመቶ መድረሱን መንግሥት አስታወቀ። #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 23   
@gggmmmm3059
@gggmmmm3059 Год назад
አላህ ይገዛችሁ ጉልበታችሁ አይድከም በስራቹ ቁጭብላቹ ዉጤቱን የምትጠቀሙ የምንጠቀም አላህ ያርገን አብይ ሽ አመት ምራ ለህዝባችን መስማማትን አላህ በልባቸዉ ያስፍንልን አሚን ያረብ
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 Год назад
❤ ውድ መሪዬ !! ❤ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ! የሀገሬ የኢትዮዽያ ምርኩዝ የሆንክ አንተን በምን ቓንቓ በማሰግን ይሆን ! ❤ ውስጣዊ እኔናቴ እርካታ የሚያገኛው ! 🎉 አለውቅም እንዲሁ በተረደሁት መጠን አንተን በክፉ የሚትማኝ የሚታስቢ ናፍስ በቁመኗዋ እስከ ሰባት ትውልድ ትድራቅ ! ዘር ሟንዘሯ ይድራቅ እለለሁ ። ❤ በዘመንህ ፣ የረገጥከው ምድር ፣ እስትንፋስህ ሁሉ የተበራካ ይሁን ። ❤ ከእግዚአብሔር የተሰጠህ እስትንፋስህ ለሀገራችን ለኢትዮዽያ ምድር ፈውስ ይሁንልን ። ❤ የእግዚአብሔር ጥበቃ እና ቸርናት አይለይህ እለለሁ ። 🎉 ዘመኔን በሙሉ እባርክሃለሁ ። ለሀገሬ ለኢትዮዽያ ከሰው ሰይሆን ከእግዚአብሔር የተሰጠሀን ውድ የክብር ስጦታችን ናህ ። > አክባሪዎ ! ደረጀ አበበ ከሰሜን አሜሪካ !! 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
@muhidinabatemam2267
@muhidinabatemam2267 Год назад
Wow Ethiopia a time change world order this is why Ethiopia is strategic country that are in world eyes soon great ancient mama Ethiopia is back everything will be okay soon our gentle and lovely leader PM Dr Abiy is he do everything to people's of Ethiopia dreams come true!!! We wishes him long life amen protect you god from 👿 👿👿👿 around you Abichu Ethiopian proud
@KumaMesele
@KumaMesele Год назад
❤❤
@amanabdu
@amanabdu Год назад
እናንተ ብቻ ስራችሁን ስራ ጡረተኞቹ ወሬኞች ሲደክማቸው ያቆማሉ።
@Obsee-le4yp
@Obsee-le4yp Год назад
Blue & white nile
@kebealem4581
@kebealem4581 Год назад
eday endaygedl memot alebet. were tewuna astatkun
@amirakram3072
@amirakram3072 Год назад
ዳግም ማንሰራራት ወሬ ። አታዉሩ ወሬ ሲያልቅ ብቻ ተናገሩ ፓለቲካዊ ምርት ተዉ ። እኛ በወሬ ሰለቸን ወሬ ሰለቸነ ። ሲጠናቀቅ ብቻ ዘግቡ
@shamsadinmuhammed541
@shamsadinmuhammed541 Год назад
ከቦታው እያሳዮ እየነገሩሽ መርዳትም ከቻልሽ በገንዘብም በዕውቀትም እንድትተባበሪ ነው።
@amirakram3072
@amirakram3072 Год назад
ከተወለድን ጀምሮ እስካሁን ጦርነት ጦርነት ተሠቃየን ሠለቸን ሀገሪቷል ለሀብታም ገር ሽጧትና እነሡ ያስተዳድሩ
@gggmmmm3059
@gggmmmm3059 Год назад
አንተ ባንዳ አንተኔ ነዉ በፈስ መሸጥ ዋጋቢስ ወራዳ ህልመቢስ
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 Год назад
በዚህ ግድብ የምትደክሙ ሁሉ ፈጣሪ ይርዳችሁ ይጠብቃች❤️🙏🌹😇🙌☮️✝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@adinoabose8433
@adinoabose8433 Год назад
ይህ ሁሉ እየተከናወነ የለው በእግዚአብሔር ጊዜ ከባለጊዜው መሪ ነው
@hangma8983
@hangma8983 Год назад
የኔጀግናመሪ በርታልኝ
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. Год назад
The reason why so many bandas and Jawesa mouths are noisy is because Ethiopia's achievement is unstoppable and which makes our internal and external enemies very nervous. GERD starts generating electrcity. Green Legacy, acceptance to BRICS, National and recreational parks development, a political process which brought opposition to the governement minstries, self-sufficiency in agricaulture, programs focusing on the poor and weak to shelter and feed, to name some.. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@mikiyasderbe7213
@mikiyasderbe7213 Год назад
61% , ቢሊዮን ብሮቹ የት ገብተው ነው? ወይስ የማይሰራበት ጊዜ አለ? ያሳዝናል።
@wondmenehhadgu9832
@wondmenehhadgu9832 Год назад
ይህ ለግብፅ መልስ ነው!!
@Obsee-le4yp
@Obsee-le4yp Год назад
NPP SIGHT
@AmanYasin8651
@AmanYasin8651 Год назад
ኮይሻ የት አከባቢ ነው የምናገኘው?
@amirakram3072
@amirakram3072 Год назад
ሀገሪቷ በጦርነት እየታመሰች የትኛዉ ቱሪስት ይመጣል መጀመሪያ ሠላም ሠላም ሠላም ሠላም መቶ ሀምሳ አመት ጦርነት እስካሁን መቼ ይሆን ሠላም የምንሰማዉ
@amirakram3072
@amirakram3072 Год назад
ሀገሪቷ በጦርነት እየታመሰች የትኛዉ ቱሪስት ይመጣል መጀመሪያ ሠላም ሠላም ሠላም ሠላም መቶ ሀምሳ አመት ጦርነት እስካሁን መቼ ይሆን ሠላም የምንሰማዉ
@amirakram3072
@amirakram3072 Год назад
ገና 61% በጣም በጣም ቆየ። ሌላዉ ስረራዉ ሲጠናቀቅ ሀይቅ ያመነጫል ትላላችሁ ገና 61% ፓለቲካል አታርጉት የሚያልቀዉ ከሶስት አመት በሃላ ምንአልባት
Далее
Трудности СГОРЕВШЕЙ BMW M4!
49:41
Просмотров 1,3 млн
Meni yerga urdingda
00:20
Просмотров 422 тыс.
Incredible Moments Caught on Camera
30:49
Просмотров 158 тыс.