Тёмный
No video :(

የግድያ ሙከራውና ያስቀረው መዘዝ ፤ የ25 ሰከንድ ኦፕሬሽን|ETHIO FORUM 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 854 тыс.
Просмотров 145 тыс.
50% 1

www.amazon.com...

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 186   
@tsegaabera6243
@tsegaabera6243 Месяц назад
ወይኔ በስንት ጊዜዬ አንደኛ ሆንኩኝ እውነተኛና በጉጉት የሚጠበቅ ሚዲያ ኢትዮ ፎረም እውነተኛ ጋዜጠኛ ያየህሰወሸ ሽመልስ♥♥♥♥
@breyamare8270
@breyamare8270 Месяц назад
Pp!!!
@SemereMiruts
@SemereMiruts Месяц назад
ያየሰው የ እውነት ጠበቃ ነህ እንወድሃለን ብዙ ዓመት እንድትኖር እንመኛለን ❤❤
@AbaynehDemeke
@AbaynehDemeke Месяц назад
ያዬሰው ዛሬ ማንም አልቀደመኝም ላይክ እና ኮሜት።ይህንን ልሰሰራ እደሆነ ገብቶኛል ሰዓት? አሳልፈሀል ይሁን እናመሰግናለን ።❤🎉❤
@user-ww2ps1ob4g
@user-ww2ps1ob4g Месяц назад
🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺ትወዳለህ
@kukutilove
@kukutilove Месяц назад
አቤት ለወሬ መቸኮል
@user-jw4ll8ov8w
@user-jw4ll8ov8w Месяц назад
እውቀት ማለት ለካ መለክያው ቡዙ ነው ኣዋቂ ነኝ ባይ በበዛበት በዚዘመን ቡዙ ኣዋቂ ብቁ ባል ሞያ ለ ኣገራችኝ በሞያቸው በእውቀታቸው የሚያስደንቁ ና የኣገር ኩራት የነበሩ እንቁ ልጆችዋ በብልፅግና ስርኣት ከኣገራቾው ተባርሮ በሰው ኣገር ጥገና መሆናቸው በእጅጉ ያማል።ሆኖም እናንተ የኢትዮ ፎረም ጋዜጠኞች በኡነት የህዝብና የኣገር ኣሌንታ ናቹ ፈጣሪ ቡዙ ጤናና እድሜ ይስጣሁ ።ከብልፅግና ወዲ ሁሉም ኢ ያ ህዝብ እናንተን ከፈጣሪ ጋ ተስፋውን ጥሎዋል ንሩልን
@adanekassa8996
@adanekassa8996 Месяц назад
ይገርማል CNN, BBC Aljazira አልያም የትኛውም full information and budget resource ያላቸዉ የሚድያ ተቋማት በዚህ ልክ እና እንዲህ ባማረ መልኩ ኩልል ባለ አኳሃን መዘገባቸዉን እጠራጠራለሁ። እናመሰግናለን።
@agazborga5225
@agazborga5225 Месяц назад
Fugu
@user-bx1ey7cs7y
@user-bx1ey7cs7y Месяц назад
ኣሽቃባጭ !!!
@tersitbogale4134
@tersitbogale4134 Месяц назад
ቃላት የለኝም እወድሀለሁ ሰልህ ለሞያህ ያለህ ታማኝነት እናምጀግና ነህ በሞያህ በጣር ሜዳ ብቻ አደለም ጀግና በጋዜጠኝነትምአለ አከብርሀለሁ እግዛብሔር ይጠብቅህ ❤
@yaredassefayimer2148
@yaredassefayimer2148 Месяц назад
"fight, fight; fight" ያሉትን ከአውዱ ተነስተን ከተረጎምነው፣ "ተዋጉ፣ ተዋጉ፣ ተዋጉ" ብለን ልንተረጉመው አንችሉም "ታገሉ፣ ታገሉ፣ ታገሉ" ነው ትክክለኛው ትርጉም።
@user-234rdst-wer
@user-234rdst-wer Месяц назад
አፊ ቁርጥ ይበልልህ
@sileshiadamu6269
@sileshiadamu6269 Месяц назад
ያዬ የልቤ ደራሽ እኛ ኢትዮጲያዊያን ያተ አይነት ሰወች እንሻለን።
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su Месяц назад
Bonjour Viva viva viva LA ethio forum እንካን በሰላም መጣህ ያየሰው well come❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@happyman3387
@happyman3387 Месяц назад
የአማሪካ ትልልቅ ሚዲያዎች እንደ አንተህ አልቀረቡም በእውነት በእውነት በቃ የጋዜጠኝነት ሞያ ፈጣሪ ለአንተህ ሰቷል በረታ
@sisden5992
@sisden5992 Месяц назад
የመጨረሻው ድንቅ የፖለቲካ ትንታኔህ ይገርማል አድናቂህ ነኝ
@admasfltet4753
@admasfltet4753 Месяц назад
ፈጣሬ ሚሒሩና, ሽሜ እንደናትህ ብየ ባላጋንነውም እኔም እድሜ እና ጤና ከምመኙልህ ብዝዎች ኣንዱ መሆኔን ክብር ይሰማኛል ጽቡቅ ስራሕ
@user-lm3dm8vz6r
@user-lm3dm8vz6r Месяц назад
እኔ ግን ትራምፕ ከሞት በመትረፉ በብስጭት ላይ ነኝ ምክንያቱም አብይ አሕመድ እሚባል ነቀርሳ አገራችን ላይ በመትከሉ ሁሌም እንደኰነንኩት እኖራለሁ ። ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!!
@kukutilove
@kukutilove Месяц назад
ትራምፕ ምንም አላደረገም እራሳችሁን ለምን አትችሉም ሁል ጊዜ አሜሪካ አሜሪካ ናት ማለት አይሰለቻችሁም? እራሳቹ ናቸ ወያኔ ከሚገዛን ሰይጣን ይግዛን ብላቹ ወያኔ ደጌሞ ይኸው አብይ ሰይጣን ብሎ ስልጣኑን ኑአብይ የሰጠላቹ ትራምፕን ለቀቅ የዋህ ስለሆነ ነው የተረፈው TRUMP 2024❤
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 Месяц назад
የኢትዮጵያ አምላክ ብዙ ያሳየናል
@kukutilove
@kukutilove Месяц назад
ምን አሳየህ?
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 Месяц назад
You know your summary is much better than many English medias. Try in English pls..
@tefetawit1
@tefetawit1 Месяц назад
Thank you, Ethio Forum, for your service.my every morning Choice. ❤❤❤❤
@rumenege6356
@rumenege6356 Месяц назад
ያየሰው ከነባደረቦችህ እንኳን ተወለዳችህልን !!!!
@geneteden4343
@geneteden4343 Месяц назад
የሚደነቅ ጋዜጠኛ 👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿ጋዜጠኛ ብቻ ሁነህ እንዳትቀር መሪም ጭምር ለመሆን እራስህ አዘጋጅ ለማለት ወደዱክ ❤️❤️❤️❤️
@BilalSeesay
@BilalSeesay Месяц назад
እትዮ ፎረም በርታ
@familytube2130
@familytube2130 Месяц назад
እንኳን ደና መጣቹህ እትዮ ፎሮምዎች❤
@abiyafework1523
@abiyafework1523 Месяц назад
የተሟላ ዘገባ ከማስረጃ ጋር የጎበዝ ጋዜጠኛ ስራ በርታ ያየሰው
@he5896
@he5896 Месяц назад
Yes❤ You are right Yayesew
@ephar133
@ephar133 Месяц назад
perfect explanation good job
@samsonethioeri9282
@samsonethioeri9282 Месяц назад
I❤Ethioforum From Eritrea 🇪🇷 dl le fano amhara
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 Месяц назад
አታሽቃብጡ ኤርትራውያን 🇪🇷 እኛ ኢትዮጵያውያን ሁሉም አልፎ አንድ እንሆናለን🇪🇹
@robimassawino
@robimassawino Месяц назад
ጉዳይ ሃገርካ ዘይትገብር ኣብ ዘይምልከተኩም እንዳኣተኹም ኣይተዋሩዱና እስከ ፋኖ ንዓና እንታይና ኣይኮነን ።
@kukutilove
@kukutilove Месяц назад
ምን አገባህ ?አንተ መጀመሪያ ለራስህ ድል ይኑርህ 30 አመት ሙሉ ኢሳያስ እንደ ባሪያ እየገዛቹ በየቦታው ተሰዳቹ እየተራባቹ እየለመናቹ ነው ከኢትዮጵያ ጠግባቹ ተገንጥላቹ አሁን ደሀ ስትሆኑ የምቴበሉት ስታጡ ኢኢትዮጵያ መጥታቸ እየለመናቹ ነው ይኸ ውርደት ነው ተዋረዳቹቹ ስለዚህ ስለ ኢትዮጵያ ምንም አያገባችሁም መጀመሪያ እናንተ ከባርነትከረሀብ ከስደት ከችግር ውጡ ምቀኞች ናቹ
@kukutilove
@kukutilove Месяц назад
​@@robimassawinoኤርትራ እንደ ባሪያ ለ30 አመት እየተገዛ ስለ ፋኖ ያወራል መጀመሪያ ኤርትራን ነፃ ያውጣ
@kukutilove
@kukutilove Месяц назад
​@@kidusgirma7909ምቀኞች ናቸው እኮ እነሱ ኢሳያስ ለ30 አመት እንደ ባሪያ እየቀጠቀጠ እየገዛቸው ኢትዮጵያን ያበጣብጣሉ ምቀኞች ናቸው እራሳቸው መጀመሪያ ከኢሳያስ ባርነት ይውጡ
@brehanumikale7871
@brehanumikale7871 Месяц назад
እግዛአብሄር ይባርክህ
@abrahammolla8908
@abrahammolla8908 Месяц назад
i'm proud of you yayesew
@goitom19
@goitom19 Месяц назад
መላምልቶቹ በጣም ትክክል ነው::
@berhanebeyene544
@berhanebeyene544 Месяц назад
ያየሰዉ በጣም ኢወደሀለሁ አደንቃሀለሁ ያንተ መጻሐፍ ለማግኘት ቡዙደከምኩ ሲለዚህ ወሳብ በትደዉልልኝ ጡሩነበረ አመሰግናለሁ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Месяц назад
God bless America! 🇺🇸 ❤
@user-cd8yd8lh3w
@user-cd8yd8lh3w Месяц назад
በገደለው ጥሩ ነበር የትግራይ ጦርነትን ዋናው አስጀማሪው እሱ ነው
@gebreselassiesimon37
@gebreselassiesimon37 Месяц назад
ያሳድግሀ ፡ ሸመለሰ ፡ እደሜ ፡ ይጥሀ ፡ አምላክ ፡
@user-df8io2mb3k
@user-df8io2mb3k Месяц назад
thank you dear Yayehsew
@henokalemu1917
@henokalemu1917 Месяц назад
ብዙ ዘገባዎችን አድምጠናል በዚህ ልክ ግን የተነተነ አንድም የለ bbc ይሁን ebc በእርግጥ ያየ ሰው ትለያለህ
@NigestTesfaye
@NigestTesfaye Месяц назад
ታድለው የኛ ሰዎች ምን ይማሩ ይሆን?
@asnakewolamo8547
@asnakewolamo8547 Месяц назад
ኢትዮጵያ ፖለትከኛች እና ኢልቶች በጎራ ተከፋፍሎ የተኙበት ወቅት ምርጥ ታጋይ ኢትዮ ፎረም እናመሠግናለን ።
@kurabacheweshete1298
@kurabacheweshete1298 Месяц назад
ዘገባው generally it was good. በምስራቅ አፍሪካ ምን ሊከሰት እንደሚችል የምትገምቱትን ነገር ገልፃችኋል፡፡ እንደ ጋዜጠኛ መገመት አይገባም ስለዚህ እውነታውን ማቅረብ ላይ ብቻ ትኩረት ብታደርጉ መልካም ነው አድማጩ ነው መገመት የሚገባው ብዬ አምናለው፡፡
@user-gy9nv5jc7n
@user-gy9nv5jc7n Месяц назад
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤
@GetachewZinabu-or6bx
@GetachewZinabu-or6bx Месяц назад
ተንታኝ ብሎ ዝም❤
@MousyHonzalez
@MousyHonzalez Месяц назад
ያሰቀረው መዘዝ ተመቸኝ 😂 እንዲህ ነው ፓለቲካን መተንተን 😮😮😮
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 Месяц назад
Justice for the hero people of tigray.
@mathiasmellkamu7367
@mathiasmellkamu7367 Месяц назад
Thank you!
@adanegizaw9695
@adanegizaw9695 Месяц назад
Thank you
@rahwanebu1359
@rahwanebu1359 Месяц назад
Tekekel. 👍👌🌿🕊️
@user-it2ie5or6b
@user-it2ie5or6b Месяц назад
Etioforum longlive
@DawaDawa-zz7vg
@DawaDawa-zz7vg Месяц назад
የኛንም ጉድ (አብይ) አንድ የሚገላግለን ጀግና ፈጣሪ ቢሰጠን🙏🙏🙏
@SamuelTsegayHaile-vr2fs
@SamuelTsegayHaile-vr2fs Месяц назад
Thank U...
@SamiTata-xw8yj
@SamiTata-xw8yj Месяц назад
ቢፈጥንም ቢዘጋይም ለአንባጋናኖች እንድህ አይነት ዉርደት መድራሱ የማይቀር ነዉ። ለህዝብና ለሀገር በማይባጁ ጫፍጫፍዎችና አፍራሾች ለይ እንድህ አይነት የመቁሳልና የማሞት ዉርደት ይድራስባቸዉ።
@abeba2241
@abeba2241 Месяц назад
በትራምፕ የደረሰዉ በረከት ለአብይም ይድረስ አሜን 😂
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 Месяц назад
ማንም ቢሆን የሌላ አገር ዜጋ አሜሪካዊ ለመሆን የሚመኘው በሥርዓቷ ነው
@sofelutesfatsion299
@sofelutesfatsion299 Месяц назад
የማትደገም ጋዜጠኛ
@solomnashagre8680
@solomnashagre8680 Месяц назад
Thanks 😊
@henokgelan8091
@henokgelan8091 Месяц назад
Thank you bro❤
@user-fe3gd6tc1s
@user-fe3gd6tc1s Месяц назад
Our voice ❤❤❤
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 Месяц назад
Welcome bro
@dejenweldemichael4289
@dejenweldemichael4289 Месяц назад
yaye & abe 🖤🙌
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 Месяц назад
#ለአብይ ነበር የሚገባው እንጂ ለትራንፕ አይገባውም #ፈጣሪ ያርግለት።🙏🙏🙏🇪🇹
@me_212
@me_212 Месяц назад
እሺ ደረጃ መዳብዊ ፈራጁ ... ፈጣሪ በአንተ ትእዛዝ ሆነ የሚሰራው.... በ እከሌን ፋንታ እከሌ ቢሆን ጥሩ ነበር 😂😂😂
@JemalAli-f1e
@JemalAli-f1e Месяц назад
የኔ ምርጫ
@KahsayLuel
@KahsayLuel Месяц назад
ያየሰው 💛❤️💙💙
@yohanesmoges5003
@yohanesmoges5003 Месяц назад
እናጣራለን
@user-gi1rv9zk3i
@user-gi1rv9zk3i Месяц назад
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ
@abdinuradem
@abdinuradem Месяц назад
Mirx journalist
@henokgelan8091
@henokgelan8091 Месяц назад
Right bro
@oppouu3716
@oppouu3716 Месяц назад
Yaye❤❤❤🎉
@genetnecho1109
@genetnecho1109 Месяц назад
የእግዚአብሔር የተመሰገነ ይሆን ጀግናችን አተረፈልን። የእኛው ትራምፕን የጀግና ሰራተኞች አባት የስራ ፈጣሪ ትራምፕ የጀግኖች አባት። ይገርማል
@MsuqureM
@MsuqureM Месяц назад
አሜሪካ ትሪኝ እባክሽ እንዲህ አይነት ፍትህ እፈልጋለሁ
@AbduazizTyuby
@AbduazizTyuby Месяц назад
❤❤❤❤❤
@yonasbrhane2024
@yonasbrhane2024 Месяц назад
Thanks Thanks Thanks……………….
@JonAyele
@JonAyele Месяц назад
❤❤❤
@user-tn1er6lv9n
@user-tn1er6lv9n Месяц назад
Yaeeeeeeeee hero
@michalgebre1289
@michalgebre1289 Месяц назад
ያቺ ድራማ የት ነበር ያየናት
@MohammedAbas-cu6yp
@MohammedAbas-cu6yp Месяц назад
ያየሰው ሽመልስ 💪
@habtamumamo7553
@habtamumamo7553 Месяц назад
የመጨረሻዋ መላምት አትነፋም ግንጥል ጌጥነች!!
@user-xt4gu4qx2n
@user-xt4gu4qx2n Месяц назад
Yayesew ye ewnet sew enkan teweledkilin
@user-kh8ke3fm5p
@user-kh8ke3fm5p Месяц назад
ዓላማው ኣልመታም!
@saremhaylat1043
@saremhaylat1043 Месяц назад
አቦ የሚገርም ሠው🙏 ትንታኔው ሲመቸኝ
@cathyjohnson4792
@cathyjohnson4792 Месяц назад
ከብቶች የትዮጵያ መሪዎች ከዚህ እንዳይማሩ አንጎል የላቸውም!!!! አይይይ !!!savage cannibals!!
@geba80sendeku80
@geba80sendeku80 Месяц назад
የምስራቅ አፍሪካ ያልከው ደስ ብሎኛል
@eskedar4431
@eskedar4431 Месяц назад
እኛ ሀገር ያጣነዉ እንደዚህ አይነቱ ነዉ ደፍሮ መተኮሱ በራሱ ይበቃል
@user-nv9su8lm9b
@user-nv9su8lm9b Месяц назад
መደበሪያዬ Ethio Forum ነው ። የምር ይህች የአቢይ ውሽማ የሆነች የአሁኗ ኢትዮጵያ አቅለሽልሻኛለች ። ፈጣሪ ነፃ ያውጣን ።
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 Месяц назад
🙏💛❤️
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 Месяц назад
አብይ/ብልፅግና ቢሆን የፈፀመውን አውቃለሁ ነበር የሚለው ጥይቱ እንደተተኮሠ
@danielhadgu23
@danielhadgu23 Месяц назад
ፈጣሪ ይሄን ሰይጣን እንዳይሞት ግን ለምን ፈለገ የመስለኛል በዚህ ደደብና ኣውሬ መሪ ሲሆን የሚልቅና ፈጣሪ ሊቀጣ ፈልጎ መሆን ኣለበት
@yilmagetachew
@yilmagetachew Месяц назад
የድምፅ ጥራት ?Please ይሄንን የመሰለ ዘገባ ....
@samiates5057
@samiates5057 Месяц назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@militigraweyti6418
@militigraweyti6418 Месяц назад
ትራምኘ መሞት ነበረበት ይሄ ሁሉ ግፍ የተፈፀመብን እሱ በፈረመው ፊርማ ነው ለዚ እልቂት የተዳረግነው
@husssa.1169
@husssa.1169 Месяц назад
ምነው ኢትዮ ፎረሞች !! አሜሪካን በጣም አደነቃችኋት ወይም አን ........😊😅
@denaytgoytom6294
@denaytgoytom6294 Месяц назад
🙏🙏♥️♥️
@user-np9xu7cq1q
@user-np9xu7cq1q Месяц назад
Good
@Tom-lg1uf
@Tom-lg1uf Месяц назад
የቀን ጅቦች ግን "የቀን ጅቦች" ለማለት ሰከንድ አልፈጀባቸውም።
@zefengorhawaria8526
@zefengorhawaria8526 Месяц назад
❤❤
@tonymerne8125
@tonymerne8125 Месяц назад
Bertu
@AmenFreeFire539
@AmenFreeFire539 Месяц назад
በስምአብ ጥርቸት ያለ ዘገባ
@Bffhdhdherg
@Bffhdhdherg Месяц назад
❤❤❤❤
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo Месяц назад
ድንቅና ሀቀኛ ተንታኝ አበበ ባዩ !
@smd7650
@smd7650 Месяц назад
ያየሰዉ ሽመልስ ነዉ😄
@YesMean-b9i
@YesMean-b9i Месяц назад
@jemilnesru5769
@jemilnesru5769 Месяц назад
እቺ ናት አሜሪካን የተሰራች ሀገር ናት
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id Месяц назад
😮😮😮😮😮
@user-bq7wd2xr5u
@user-bq7wd2xr5u Месяц назад
Egna hager bihon nuro wedahun le polotika saw sim yisetal nabere heye naw netsa tekuamin memesert
@kidistweldeselassie5080
@kidistweldeselassie5080 Месяц назад
❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉
@MohammadAli-pq1re
@MohammadAli-pq1re Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
ስስት 2 Siset 2 (Ethiopian Film 2017)
1:45:36
Просмотров 2,3 млн