በዚህ ቪድዮ የጎንደሩ ፋሲለደስ 44ቱ ታቦታት ከመባሉ በፊት ምን ይባል ነበር የሚለውን የምንቃኝ ሲሆን ፤ በጎርጎራ ከተማ ጣና ሐይቅ ዳርቻ የምትገኘውና የእድሜ ባለጠጋ ረዣዥም ዛፎች ላይ ጎጇቸውን በቀለሱት አዕዋፋት በቀንም በሌሊትም ዝማሬን ስለምታሰማው ከተማ እና ከአርባ አራቱ ገዳማት አንዷ ስለሆነችው ባለሳር ክዳኗ የደብረ ሲና ማርያም ገዳማትና አቡያተ ክርስቲያናት በሰፊው የምንዳሰስ ይሆናል።
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2024 Arts Tv World
17 сен 2024