Тёмный

የጎጃሙ ትንቅንቅ፡ ምሽጉ ተሰብሯል | ጀ/ል ተፈራ ስለ ኮ/ር አሰግድ መያዝ ተናገሩ.. | የኢሳያስ ከባድ ውሳኔ፡ ዐቢይ ‹እንዋጋለን›| 

Roha
Подписаться 262 тыс.
Просмотров 68 тыс.
50% 1

#የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
/ @roha_tv
#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
www.facebook.c...
#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
👉 t.me/rohatv1
#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 101   
@MuluAmare-nw4ut
@MuluAmare-nw4ut 2 месяца назад
ድልፍኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Allamehara
@Allamehara 2 месяца назад
ድልለፋኖፋኖያሽንፋልጠላትይዋርዳል።
@romiooo0193
@romiooo0193 2 месяца назад
ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉🎉
@werkemelese7492
@werkemelese7492 2 месяца назад
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
@yaredayele3634
@yaredayele3634 2 месяца назад
❤❤❤❤
@yirdawmengistu
@yirdawmengistu 2 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@moreethiopian898
@moreethiopian898 2 месяца назад
አይ ሮሀ ለአማራ መፋትሄ ከመሆንሸ ይልቅ የክፍፍል አንዷ መንስኤ እና የአንድ ቡድን ወገን ሁነሽ እየሰራሽ ነው !! በራስሸ መንግድ የመሄድ መብት ቢኖርሸም ኸአንች ምንጠብቀው ግን አንዱን ጥሎ አንዱን አጠልጥሎ ጨወታ የለም !
@agdr895
@agdr895 2 месяца назад
መጠበቅ የነበረብህን ነው እየሰራች ያለችው። የወያኔ የሚዲያ ክንፍ ሆና ስትሰራ የነበረች ጥቁር አማራ ናት። አባይ ሚዲያ ውስጥ ሆና ነበር ለወያኔ ስትሰራ የነበረው።
@Ethiopia9995
@Ethiopia9995 2 месяца назад
በርቱልን:እሮሀወች❤❤❤
@user-gd4zp3hx9r
@user-gd4zp3hx9r 2 месяца назад
ትክክል አየር መንገዱ በተረኞች የሌባ ጥርቅም ነዉ
@AbrahamNegash-m9u
@AbrahamNegash-m9u 2 месяца назад
ደግ አደረገ
@GeriEne
@GeriEne 2 месяца назад
Roha Enamesegnalnnnn
@Mulugeta-w8q
@Mulugeta-w8q 2 месяца назад
ፀረ አማራ ሚዲያዎች እየተቀናጁ ነው አማራ ንቃ!!
@BekaluTesema
@BekaluTesema 2 месяца назад
i love roha
@גמאנשאדנה
@גמאנשאדנה 2 месяца назад
ደድለ ለፋኖ ድልለአማራ ፋኖ
@DeguTiruneh
@DeguTiruneh 2 месяца назад
እስክንድር እግር ያለው እባብ ነው። ፋኖወችን የሚከፍፋል የውጭ ዶላር ያሰከረው የስልጣን ጥም ያለበት የበረሀ አጋንት።
@ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም
ሮሀ ሚዲያ የብልፅግና ተጠልፏን
@BAMLAKUTADESSE-lx5tc
@BAMLAKUTADESSE-lx5tc 2 месяца назад
በጣም ትክክል ያልሆነ ስያሜ ነው!
@SaleMelesse
@SaleMelesse 2 месяца назад
ዘመነ
@Kmylovelife
@Kmylovelife 2 месяца назад
ሁሉም አማራ እየደወላችሁ በሃገር ውስጥም በውጪም ሀብታሙ አያሌው ና እስክንድርን ለነጋ የሚባሉ ቡድን አንዲት ፍይናስ ፈሰስ እንዳያደርጉ በምድር ላይ እየሰሩት ያሉትን በመሪያችን አሰግድ ፣ በዘመነ ፣ በውባንተ፣ በምሬ ላይ በጀርባ የሰሩትን እና አማራነታችንን አንገት ለማስደፍት የሚያሴሩት በእኛው ወንድሞች እህቶች ንዋይ በመሆኑ በእዛው በሚድያውም ና በኮሚቴያቸው እጅ ማሳጠር ና ግንዛቤ እንፍጠር ። ለአማራ ጠላቱ እራሱ ሆዳም አማራ ነው ። ድል ለፍኖ ድል ለአማራ
@GetahunBelsti
@GetahunBelsti 2 месяца назад
❤️❤️❤️❤️qq
@tesfayeMele
@tesfayeMele 2 месяца назад
ብሄራዊ የሀዘን ቀን ይታወጅ
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 2 месяца назад
የሀገራችን መንግስት የህዝብ ሞት አሳስቦት አያዉቅም
@AnyenehDesalegen
@AnyenehDesalegen 2 месяца назад
ሮሐ ታሳዝናለች ለምን አንደ ሆነ መአዛ ታቃለች 😂😂😂😂
@Robely-v9b
@Robely-v9b 2 месяца назад
የእርስ በእርስ ሽኩቻ አቁሙ ፣ ምን ታርጋችሁ የሷን ያህል አስተዋፅኦ ምን ያህሎቻችን እያደረግን ነው?
@ermwor8524
@ermwor8524 2 месяца назад
የኢዮጵያዊነት ፡ አንደበቱን ፡ "አፍቅረን ፤ ወደን ፤ አምነን" ፡ የመረጥነው ፡ ከህዲ ፤ ማድቤተኛ ፡ የፋሽስት ፡ ባርያ ፡ አሽከር ፡ አቢይ ፤ አቆሸሸን ፡ አገማን ፤ እንኳን ፡ ሳሞና ፡ ጠበልም ፡ አያፀዳን ።
@የዬካውቅዱስሚካኤል
@የዬካውቅዱስሚካኤል 2 месяца назад
ወይ ዘንድሮ እየተረጋጋ ሚመጣ ነገር የለም እየባሰ እንጅ እግዚዮ የዘህ ሰውዬ ነገር 😮
@zumera-y5p
@zumera-y5p 2 месяца назад
አብይ ካልተነሳልን ምንም መላ የለን ንፁሀን አለቁ
@Kobo7089
@Kobo7089 2 месяца назад
ድል ለፋኖ
@Swungne
@Swungne 2 месяца назад
መአዛ የምትጠቀምበት ማይክ በጣም ይረብሻል ኮመንት ለምን አታነቡም
@meronwerkineh5858
@meronwerkineh5858 2 месяца назад
የፋኖ ፕሌን ሰደቃችን
@pij-x6u
@pij-x6u 2 месяца назад
እኔ መሪ ከአልሆንኩ ሽፍታ ሆኜ ልቅር ወይም እንደ በላይ ዘለቀ ተማርከ ልሰቀል እንጂ ወደ አንድነት አልመጣም የሚል ኃላ ቀር አማራ ÷ወንድም ወንድሙን የማይወድ የሚጠላ የማያከብር አማራ ፋኖ አንዱ አንዱን በቅናት ጠልፈው ለመጣል የሚሰራ የሚዋጋ አማራ አባይን ተሻግረው ምን ልፈይድ ይመጣል። እዛው ተባላ
@Dancha-gk6uo
@Dancha-gk6uo 2 месяца назад
የአንተ ኮሜንት ሁሌ ከዚህ አይዘልም ። የጠባብነት መገለጫ!!
@braveheart8927
@braveheart8927 2 месяца назад
ተነፋ፣ ቅንጭር ጋላ።
@abinurketema1020
@abinurketema1020 2 месяца назад
@@Dancha-gk6uoምኑ ነዉ ይሄ ጠባብነት ? ዘረጦ ጅል። ጠባብስ ዘመነ። አንተ ግን ጠባብ ሳትሆን የአይምሮ ዝግመት ያለብህ ትመስላለህ።😅
@taborhenok401
@taborhenok401 2 месяца назад
ዘመዴ አንጰረጰራት! መአዛ መሀመድን። እሺ ዘመዴ እሺ እኔ አይደለሁም ምናላቸው ነው ዘመዴ! ከእሱ ሰምቼ ነው። ምን ያስቀዝንሻል እንደዚህ!?
@kindiemulugeta380
@kindiemulugeta380 2 месяца назад
መአዛ ሚናሽን ለይ!
@SamreaMama
@SamreaMama 2 месяца назад
መገን ሀገሬ እምን አይነት ሰውዬ ላይ ወደቅሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔 እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@SelesheLegesse
@SelesheLegesse 2 месяца назад
Surrender madam time is running out
@SaifulRana-b6d
@SaifulRana-b6d 2 месяца назад
ዲል ለፋኖ
@feedelband205
@feedelband205 2 месяца назад
ዘመነ የተሸወደው የፋኖ አንድነት የመሪዎች ምርጫ ላይ እራሱ ሰብሳቢ ሆኖ እንደ ጉዎደኛው አብይ አህመድ ምርጪውን መምራትና ሶስት እጩዎችን በፅሁፍ ፅፎ እሱ ከፃፋቸው ተወዳዳሪዎች መሀል አንዱን እንዲመርጡ ማድረግ ነበረበት አሁን A ወይም B C የምትደግፉ እጃችሁን በማውጣት ትመርጣለችህ ብሎ እጩዎቹንም እንደሚከተለው ያቀርባል ማጭበርበር አይቻልም ሁለት መልስ መርጦ ከሶስቱ አንድ ብቻ ምረጡ በዲሞክራሲ ስለማምን A. ዘመነ ካሴ የምትሉ B. A የምትሉ C. A and B የምትሉ ከነዚህ ከሶስቱ ያሸነፈ የፋኖ መሪ ይሆናል ብሎ ሁሉንም በዲሞክራሲያዊ ምርጫ እንድተሳተፉ ነግሮ መጨረስ ሲገባው ምነው ፈዘዘ::
@FetahiGyesus
@FetahiGyesus 2 месяца назад
ለምንድነው ጀነራል ተፈራ ከሄደ በሁዋላ ፋኖ እርስ በራሳቸው ከፍተኛ ቅራኔ ውስጥ የገቡት ? በዚህ ሰውዬ ላይ ተገቢው ምርመራ እና ክትትል ሊደረግበት ይገባል።
@Haile-d8f
@Haile-d8f 2 месяца назад
ወሬ ሰለቸን። አንድ ሆነው ባሕር ዳርን ተቆጣጥረው እስካላየሁ ድረስ ከዚህ በኋላ አንዳች ነገር ቢሉ ምንም አላምንም።
@muluTam7471
@muluTam7471 2 месяца назад
I like Habitamu Ayalew Kilto
@merong-g6w
@merong-g6w 2 месяца назад
የአማራ ክልል ዉሎን አሥቀድሚ
@YOTE122
@YOTE122 2 месяца назад
ኮሎኔል አሰግድ ፋኖ አልነበረም ማለት ነው። እንዴት ፋኖ ሆኖ እጅ ይሰጣል።
@SamreaMama
@SamreaMama 2 месяца назад
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@BekaluTesema
@BekaluTesema 2 месяца назад
❤❤❤❤❤ 1:29
@TeabiSehalu
@TeabiSehalu 2 месяца назад
እረ ኡኡ የአማራ እዝብ ተስፋ ያደረገው ፈፋኖ እርስ በእርሱ ተባልቶ አለቀ
@SamreaMama
@SamreaMama 2 месяца назад
አፈር ብላ አንተ ባዳ አንተ ካድሬ 😡😡😡😡😡😡😡😡👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@abebeabebe460
@abebeabebe460 2 месяца назад
360 ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
@EhiteWondimagegn
@EhiteWondimagegn 2 месяца назад
የምርኮኛው ብርሀኑ ጦር ልክ እንደራሱ ጦር ካምፕ ውሥጥ ሰብስቦ ሽሽት እና እጅ መሥጠትን አሥተምሮ ነው ለውጊያ የሚያሰማራቸው ?
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 2 месяца назад
ጦርነቱ አማራ ላይ ብቻ ለምን ፋኖ ወደ ወረሞ ግቡ ንፁሃንን አታስጨርሱ
@muluTam7471
@muluTam7471 2 месяца назад
ትልቅ ድል ነበረ
@belachewzewdu
@belachewzewdu 2 месяца назад
ሮሀ እና ጊዎን ሲስተር ካፓኒ መሆኑን መናገር ነበረባችሁ
@addishailu434
@addishailu434 2 месяца назад
ዜና የምታነበው ልጅ በቃ ሆናለች ፎንቃዬ።
@tadellegetachew2528
@tadellegetachew2528 2 месяца назад
😛😛😛
@aytolgnasnakew8038
@aytolgnasnakew8038 2 месяца назад
I saw some inconsistent news last week be consistent.
@getamesayayele7141
@getamesayayele7141 2 месяца назад
AbC የዜና ወኪል የማን ነው ?😮
@TeferaAragie
@TeferaAragie 2 месяца назад
ሩሀዎች ጥሩ ናችሁ በዚሁ ቀጥሉ
@samwizwiz
@samwizwiz 2 месяца назад
Achi ader bay kefafay ede asegd beaden nesh mnm mekap bekebi erasu sew atmesym asama 🐗🐗🐗
@Tkkj73
@Tkkj73 2 месяца назад
The capitulation of colonel Aseged Mekonnen on his own free will to the government soldiers, or his sudden forced captivity by his enemies shouldn’t have to take anyone by surprise. It is a common fact of life that every soldier should know that these three things death, capitulation, and captivity can happen in any war at any time regardless whether one is fighting a domestic war against his own people or against foreign enemies that anyone is engaged with in the battle field.
@eeea693
@eeea693 2 месяца назад
Meaza be nituhan lay meneged lemin asfelegesch. Why?
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 2 месяца назад
ሮሀ ና መዓዛ fake news ለመባል ትንሽ ነው የቀራችሁ!
@americaneaglegtllc2211
@americaneaglegtllc2211 2 месяца назад
Ye woyanee demtse
@jemalyasen8831
@jemalyasen8831 2 месяца назад
del lfano
@AbatnehGetie
@AbatnehGetie 2 месяца назад
Del le hakegnoch
@aziebtekie4932
@aziebtekie4932 2 месяца назад
ye Esias Mengst blachu new miterut weradoch😮
@americaneaglegtllc2211
@americaneaglegtllc2211 2 месяца назад
Fesam wushetam kedada nesh
@emiMulu3610
@emiMulu3610 2 месяца назад
ቀዳዳ ከትግራይ ጋር መዋገት የማይሞከር ነው።
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 месяца назад
የታወቀነው ሰሞኑን አብይ አህመድ ቀውጢ የሆነ ዶክመንተሪ ሊለቅ ይችላል ግን የአብይን ዶክመንተሪ አይቶ ሰምቶ የሚከፋፈል የፋኖ መሪም ሆነ በሱወሬ የሚታመስ አማራ አይገኝም
@MisaratElene
@MisaratElene 2 месяца назад
deleee lafanoo
@Mequainnt
@Mequainnt 2 месяца назад
Yehen minaminte lemin tasayautala hu? Yehen werada!
@NewMusic_Artist
@NewMusic_Artist 2 месяца назад
Bezih aynet wdefit betam yasegal... yezih tegel telatoch Ke Amhara helewna belay ye gel seltan yemiyaschenekachew negus sihunu eyayu yemikazu nachew... Tehtena ye amaranet tlku eset new gn ye fano ameraroch lay aytayem.... Zemene malet lelagnaw Abiy new berasu fikr yewedeke sew... Asegdem seltan hack argo meyaz new alamaw... Eskinder geter new gn motom yebeltachewal.... Sle ewnet belo lefteh le ethiopiyawinet weym le Amharanet ende eskinder yetagele yelem.... Eskinder lenefsu yadere yefteh sew new ye democracy sew new.... Zemene seltan endemayagegn yetesemaw let ke Asegid yeteshale ngr endemayareg megemet kelal new. Abzagnaw sew legotu lekerebew new yemiwegnew.... Ende zemene overrated yetederege Amhara yelem.... Leteleku ye tegel alama meshenef kalchalu le seltan teshenefew yewedkalu ye hzbunm skay yarazemutal.... Hzbu betekeklegna mereja ena logic frd mestet kalchale teglu eyetewesasebe yhedal. Ewnet yashenfal! yetebedele yekasal! ye ferd amlak yawkal!!
@zaidghidey569
@zaidghidey569 2 месяца назад
Ahnchie Respekt ahdrgsch zena ahnbibie perznt ehsajajas belsch manbb ahlbsch je esajas menget belsch yemtahnbiewuo be rahsch mengst mezntel yelmds hwo leulum serat bahleuo ahbebie
@teshomebalkew9796
@teshomebalkew9796 2 месяца назад
ወ/ሮ መዐዛ በውነቱ ብዙ ኢትዮጵያዊ ላንቺ ትልቅ ክብር ነበረው በአሁኑ ግዜ የምት ሰሪው የከፋፋይነት እና ልዩነቶችን ውግናና ይዘሽ ወደማይታረቅ ቅራኔ መጓተት የመግፋቱ ሂደት እጅግ በጣም የሚያሳፍር ነገር ነው። ክልብሽ ሁኝ። ይሄ በየቀኑ እንደ አበደ ውሻ እየትዳነ ለሚረሸነው ህዝብ እዘኑለት። ቅራኔዎችን ከማባባስ ልዩነቶችን ወደ ማጥበብ ብታመዝኑ ጥሩ ነው። ጊዩን ቲቪ፥ ኢትዮ 360 ፥ ሮሃ ትቪ ፥ ህብር ሬዲዮ፥ ዘመዴ(he is a low standard person) የአማራ ህዝብ ጠላት ወደመሆን እያዘነበላች ሁ ነው፤፤
@adamealemu3415
@adamealemu3415 2 месяца назад
Close your mouth.
@teklegeyorgesargawe2464
@teklegeyorgesargawe2464 2 месяца назад
ዘረጦው ዘመነ ለአማራ ሕዝብ እየታገለ ያለውን ኮሎኔል ጌታሁንን ግደለሉልኝ ብሎ ጦር አዝምቶበታል የዘመነ ብአዴንነት በአደባባይ እየወጣ ነው
@teklegeyorgesargawe2464
@teklegeyorgesargawe2464 2 месяца назад
አይ ጎጃሞች ማን እንደሆናችሁ ምን እንደምትፈልጉ ከማን ጋር እየተሞዳሞዳችሁ እና የአማራነትን ሰርተፊኬት ሰጪ ሆናችሁ አንዱን ስትክቡ አንዱን ስታወግዙ ላየ እውነትም በስመ አማራ የደም ነጋዴነታችሁን አረጋግጣችኋል።
@abebeabebe460
@abebeabebe460 2 месяца назад
ወይዘሮ ሀብታሙ አያሌው ቂሊጦ ናፈቀሽ የወያኔ ውሽሞችሽ
@yemsida1758
@yemsida1758 2 месяца назад
አይ ሰው ማመን አሰግድን ከዘህ በፊት አጭበርባሪ እና አስመሳይ እንደሆነ አንድ አብሮት የነበረ ፋኖ ነግሮኝ አላመንኩም ነበር ትላንትና የሸዋ ሽማግሌዎች ሲናገሩ ሰማኋቸው የብልፅግና ሰላይ ነበር ለካ እንኳን ሄደ ቀሪዎቹ ፋኖዎች አንድ ይሆናሉ።
@Swungne
@Swungne 2 месяца назад
ወጣቱንማ ይበለው ምን ያረገዋል ቤቱ የአብይን ስልጣን ለማስጠበቅ ህፃን አዋቂው ቤቱን ጥሎ ስንቁን ትጥቁን በራሱ ይዞ የታገለው የአማራ ህዝብ ዛሬ ለራሱ የህልውና ትግል ከደነዘዘ ይበሎቸው ደግ አደረጉላቸው ሲያንሳቸው ነው
@agdr895
@agdr895 2 месяца назад
እንኳንስ በየሰፈሩ ያለን መሽግ ሰበረ ይቆይና ፋኖ አራት ኪሎን ተቆናጠጠ የሚል ዜና በዚህ ሚዲያ ብሰማ ምንም አይሰማኝም። የሞዴሊስት መአዛ ማቀረሻ ቻነል።
@Thomas-h2u
@Thomas-h2u 2 месяца назад
Abiy Ahmed is foolishness donkey Kong can't manage to lead the country of Ethiopia.Abiy Ahmed is sabotage maker and cruelness prosperity government in Ethiopia.
@werkemelese7492
@werkemelese7492 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yirdawmengistu
@yirdawmengistu 2 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@AnyenehDesalegen
@AnyenehDesalegen 2 месяца назад
ሮሐ ታሳዝናለች ለምን አንደ ሆነ መአዛ ታቃለች 😂😂😂😂
@teklegeyorgesargawe2464
@teklegeyorgesargawe2464 2 месяца назад
ዘረጦው ዘመነ ለአማራ ሕዝብ እየታገለ ያለውን ኮሎኔል ጌታሁንን ግደለሉልኝ ብሎ ጦር አዝምቶበታል የዘመነ ብአዴንነት በአደባባይ እየወጣ ነው
@seeye
@seeye 2 месяца назад
Like your fathers you hate Gojamies, expected from you
@saadasaid1559
@saadasaid1559 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@AnyenehDesalegen
@AnyenehDesalegen 2 месяца назад
ሮሐ ታሳዝናለች ለምን አንደ ሆነ መአዛ ታቃለች 😂😂😂😂
@አልሀምዱሊላህ-ኘ4ኰ
@አልሀምዱሊላህ-ኘ4ኰ 2 месяца назад
ማንን ይሆን ጥሩ እምትሉት
Далее
ሶሎዳ ሚድያ
Просмотров 314