Тёмный

#የጎጃም 

ETHIOPIAN INFORMER
Подписаться 5 тыс.
Просмотров 512 тыс.
50% 1

#የጎጃም ባህላዊ ሙዚቃ በሰርግ ስነ ስርዓት ላይ የተቀረፀ #ethiopian #weeding music gojjam

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 296   
@Cookingwithzedd
@Cookingwithzedd 3 года назад
የዋህና ቅን ህዝብ💚💛❤😘
@zelalemzghion1400
@zelalemzghion1400 3 года назад
ጎጃሜዎች ጀግኖች ገበሬዎች በትምህርትም አንደኞች ናችሁ። አድናቂያችሁ ነኝ ከሸዋ ለሚ።
@sofiyayoutude5210
@sofiyayoutude5210 3 года назад
ወላሂ በዬው ባዬው የማይሰለቸኝ ጨዋታ😍😍😍እኛ አማራዋች ፍቅር እኮነን😘😘😘
@user-qm5rt6cm4w
@user-qm5rt6cm4w 3 года назад
እውነት እኔ እራሱ ለብዙ ግዜ እየደጋገምኩ አየሁት ግን አልበቃኝ አለ
@aminatahmed1918
@aminatahmed1918 3 года назад
በትክክል
@duratube
@duratube 2 года назад
Enim welah degagmi new yemayew
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 3 года назад
ስንት ጊዜ ደጋግሜ እንዳየሁት ዓመት ሊሆነኝ ነው አትጠገቡም ውድድድድድ ጎጃም ወለለው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ካገሬ ስገባ አማራ ክልል ዙሬ የማየት እድል ይኖረኛል
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 3 года назад
አማራ ውስጤ ናቹ ሁሌም በህይወት ያንሁራችሁ ግና ትልመልማላችሁ እንጂ አትጥፋም ዘበት ነው እግዚአብሔር የጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 3 года назад
አሚን አሚን ውደ እናመሰግናለን እናተም ኑሩልን ኢትዮጵያ የደሮ ፈቅር ፈጣሪ ይመልስልን
@Fa-nm6iq
@Fa-nm6iq 3 года назад
ሰርግ በጎጃም ይለያል የምር ! በጣም የተለየና ደስ ሚል ባህል አለ ከምግብ መጠጡ ጀምሮ እስከጭፈራው ይለያል ! በተለይ ደብረማርቆስ ደስ ይላል !!!!
@hiruttesfaye1794
@hiruttesfaye1794 3 года назад
እንዴት እንደምታምራ ሁሉም ደሰታኛ ሁኑ የሀገር ህዝቦች ልዩ ናቸው ❤👍👍👍👍👍👍👍👍
@rozalsd9528
@rozalsd9528 3 года назад
ይከደስታችሁን የሚያጨልም አላህ ያጥፋልን ያገሬ ልጆች ሰለማችሁ ይብዛ
@hayatyeshewalji781
@hayatyeshewalji781 3 года назад
እንዲህ ነው አማራ በሆዱ ክፋት ምቀኝነት የሌለበት ንፁህ ልብ ያለው ይመቻችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍😍😍
@jusesismylilef3940
@jusesismylilef3940 3 года назад
የኔ የዋህ ህዝብ 💓አምላክ ይጠብቅህ አማራዬ💓
@hayatyesue3607
@hayatyesue3607 3 года назад
ወላሊሁለታመትበለጠኝማየትከጀመረኩኝሁሌነወየምከታተለወ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 года назад
በጣምንው የምታምሩትጨዋታ እኮ እናንተ ጋር ንው ያለው ግጥማችሁሁሉ በጣምመስ የሚል የሚደንቅ ንውኑሩልን👍👍👍👍👍👍
@rabitube4478
@rabitube4478 3 года назад
የዛሬ ዘኝ አመት እህቴ ስታገባነበር በዚህ መዚቃ የጨፈረኩት ግን አሁን የስደት ከርታታሁኝ አልሀምዱሊላሒ ጅህልናን ውደዛ በያለሁ አልፍ አልሀምዱሊላሒ
@carlinatuzon2234
@carlinatuzon2234 3 года назад
ሀይ
@SalamSalam-td9sw
@SalamSalam-td9sw 3 года назад
አማራነት ውበት ነው❤
@koki2942
@koki2942 3 года назад
ኢትዮጵያዊነት ዉበት ነው!
@semirayesuf7886
@semirayesuf7886 3 года назад
ኢትዮጲያዉይነት ቅኔ ነዉ
@tenagnebirhane5060
@tenagnebirhane5060 3 года назад
እጅግበጣም አማራ ውበትነው
@ጉጉፍቱሚዲያ
@ጉጉፍቱሚዲያ 3 года назад
ሳህ።ደሴ
@Zfrkwwwqw
@Zfrkwwwqw 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤ዋው ያምራል ሳተናው ጎጀ🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ol5yn1wj6c
@user-ol5yn1wj6c 3 года назад
ዋውውው እንካም የንየ ናችሁ ሁሌም ደስ ይበላችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤
@ayniyeashebr9916
@ayniyeashebr9916 Год назад
ያምራል የባሌ ሀገረ
@user-tn1sz5oc1u
@user-tn1sz5oc1u 5 месяцев назад
ደብረ ማርቆስ ሀገሬ ናፍቆት ሀገሬ ልጆች ትችላላችሁ ♥️♥️♥️
@AlamAlam-ut2yv
@AlamAlam-ut2yv 3 года назад
እኔ,ሳገባ,እጠራችሆለሁ,ስታምሩ,አምላክ,ይጠብቃችሁ
@user-nf6ur7pi1e
@user-nf6ur7pi1e 2 года назад
ዋው ጎጃሜ ባልሆን እቀና ነበር
@user-en3ny8lz4v
@user-en3ny8lz4v 3 года назад
ዋውውው እንኳንም የኔ ናችሁ ስታምሩ
@user-hi1qd7oc9v
@user-hi1qd7oc9v 3 года назад
ስታምሩ ያዝ ጎጃም እልልልልልልልልልልል
@akanyihum939
@akanyihum939 3 года назад
ኑሮየን ሞቴን ካማራ ጋር ያድርገው ፍቅር ብቻ ጨዋታ ብቻ
@user-ee7cb5qn2o
@user-ee7cb5qn2o 2 года назад
ምንየባሳአለው
@raiyselam3593
@raiyselam3593 3 года назад
ስታምሩ ትዝታየን ቀሰቀሳችሁት 💚💛❤
@xciteali30
@xciteali30 2 года назад
😄😄😄😅😘 ወይኔ አማራዬ ነፍሰ ነገር ናችሁኮ 😍😍😍🇲🇱
@mariya1269
@mariya1269 2 года назад
እንኳንም ጎጀም ሆንኩ
@user-uh6sm4oe6v
@user-uh6sm4oe6v 3 года назад
ሥታምሩ ገጠር ዉሤነዉ እንዴኔ ገጠር የሚወድ👍
@hirutgoderewanegni3671
@hirutgoderewanegni3671 3 года назад
እኔ፡አለሁልእሽ፡እደዚህባለው፡ቦታ፡ተወልጀ፡ያደኩት
@user-uh6sm4oe6v
@user-uh6sm4oe6v 3 года назад
@@hirutgoderewanegni3671 መታዴልነዉ እንኳንም የዚህ ሆንን❤
@admasugetachew4684
@admasugetachew4684 3 года назад
Love ❤️❤️❤️ amhara people best off best
@sabontuoromiyawollokammise715
@sabontuoromiyawollokammise715 3 года назад
OK bertu Ethiopian love you miissi you 1000%
@belaymeshhabteyes4327
@belaymeshhabteyes4327 2 года назад
wowስታምሩ በትክክለኛ የአአገር በሃልያለቀቀ
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 года назад
የእኔ ማሮች ከናተበመፈጠሬ እኮራለሁ ሠላማቹሕይብዛልኝ
@user-ze4vc9uc9c
@user-ze4vc9uc9c 3 года назад
መዳኒአለም ይጠብቃችሁ አይ የኔ የዋሆች
@meyiramawol5993
@meyiramawol5993 3 года назад
እረ ወይኔ እደት ነው የሚጫወቱት ደስ ይላሉ
@emerald21576
@emerald21576 3 года назад
ሰስ ይላል አቦ ሰላማችሂው ይብዛ !!!
@user-hb1cy3cv3l
@user-hb1cy3cv3l 3 года назад
ያአገሬ የሠፈሬ ልጅች ስታምሩ ዋዉ
@ፀጌማርያምየድንግልልጅ
የኔ ውቦች ስታምሩ እምየ ሀገሬ ባህልሽ ሳምር
@natitansy2138
@natitansy2138 3 года назад
😍😍
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 3 года назад
ሆሆሆሆሆ ኧርጋ አሪፍ ነው
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 3 года назад
አማራ ፍቅር!😍🙏
@tsigetsige536
@tsigetsige536 3 года назад
ፍቅር ነው እኮ የገጠር ሰው ማርያምን
@dawudru1412
@dawudru1412 3 года назад
er getr aydlm
@barichlove5954
@barichlove5954 3 года назад
ስታምሩ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን💚💛❤🥰🥰🥰
@ፎዚነኝወሎየዋ
@ፎዚነኝወሎየዋ Год назад
አረበሣቅ ለመጀመሪያ ጊዜ ሣይ
@user-qf1pc9hn2d
@user-qf1pc9hn2d 3 года назад
ውበት በገጠር ልጆች ምርጥ ናችሁ
@mamaminas502
@mamaminas502 3 года назад
ጨዋታና ፍቅር ምግቡ የሆነ ደጉ ያገሬ ባለለዛው የሰሜኑ ወገኔ ...የከዳህ ይከዳ ከጎዳህ ይጎዳ
@arsemyenaty6265
@arsemyenaty6265 2 года назад
WOWWWWWWW......YE DEN MARK DEMKTOCH ENDET ENDMWEDACHU TELYALCHU 💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋....
@marehetdemeke143
@marehetdemeke143 Год назад
አምሀራዬ 💟💟💟💟
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 3 года назад
የኔ አማሮች ስታምሩ
@Ad-cn1yv
@Ad-cn1yv 3 года назад
ስታምሩ፡ዉዶቸ፡ኢትዩጲያ፡ለዘላለም፡ትኑር
@pierrenajem3319
@pierrenajem3319 3 года назад
አቦ ይመቻችሁ ደስ ስል 👍👍🙏👍👍
@ነኝየቤተሰቦቸናፋቂ
ስታምሩ የገጠር ልጅ መሆኔ ያስደስተኛል ዋውውው ይመቻችሁ
@user-qm2id8pq7e
@user-qm2id8pq7e 3 года назад
🌹አማራ ወችእኮፍቅርነን
@tigeayalew6318
@tigeayalew6318 3 года назад
ግጥሙ በጣም ተመቸኝ ክክክ
@user-nw3ey8jx6v
@user-nw3ey8jx6v 3 года назад
እዴዛሬው ስቄ አላቅም ለምድነው ዘፈኑ
@waffiki
@waffiki 3 года назад
Love them, excellent song and choreography.
@የወሎልጅነኝየረሡልወዳጅ
እሥክሥሥሥሥ አገራችንን ሠላም አላህ ያርግልን ያረብአሚንንን
@melkameyirga2294
@melkameyirga2294 3 года назад
ዉይ ትዝታ በጣም ነዉ ደሥ እምትሉት
@user-pm7bp8rf8j
@user-pm7bp8rf8j 11 месяцев назад
መቸ ነው ይሆን ሥደት መለሱኝ እንዴህ የምሆን
@hananhusain6589
@hananhusain6589 3 года назад
ዋው በጣም ታምራላችሁ
@Etagegn2124
@Etagegn2124 3 года назад
የኢትዮጵያ ባህል ልዩ ነው
@tsigetsige536
@tsigetsige536 3 года назад
ስታምሩ በጌታ እፍ
@atsedaderesew4808
@atsedaderesew4808 2 года назад
በጣም ያምራል የሐገሬ ህዝቦች ኑሩልኞ
@aatybh9546
@aatybh9546 3 года назад
እንዴት ታምራላቹ በይበልጥ ቀይ ለባሸ He is great wonderful
@melkamuasres7220
@melkamuasres7220 3 года назад
እረ ጎበዝ ናችሁ
@tipohosine6823
@tipohosine6823 3 года назад
ዋውውአድስገቢነይይሲያምርባችሁየኔምርጦች
@user-hv5jf9is2v
@user-hv5jf9is2v 3 года назад
ክክክክ አሁን ይች አሽሙር ግጥም ለአማሮችጂ ሌላው አይገባውም ምን እደሁ ፍቹ😂😂
@armazsegede2651
@armazsegede2651 3 года назад
😜
@user-vp2ju3nm8h
@user-vp2ju3nm8h 3 года назад
ክክክክክክ
@user-vp2ju3nm8h
@user-vp2ju3nm8h 3 года назад
እንንኳንም ኢትዮጲያ በቀለኩ አቦ
@sisisisio585
@sisisisio585 3 года назад
Kkkkkk😝
@eyerusalem436
@eyerusalem436 3 года назад
OMG , I love these three young men .
@mulerlove3900
@mulerlove3900 3 года назад
ያምራል በርቱ
@Eyob797
@Eyob797 3 года назад
ያለን ባህል ደስ ይላል።
@Black-lioness
@Black-lioness 3 года назад
Lol this reminds me of my childhood being a flower girl every weekend in this park..they boozed up 😌😂
@SalamSalam-td9sw
@SalamSalam-td9sw 3 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
@user-du5wu5hs6p
@user-du5wu5hs6p 3 года назад
ምን አይነት ባህል ነዉ ወይ ጉድ አለ በየቦታዉ
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 3 года назад
እኔ.እራሱገሞኝ..የኝ እንድዝህ አይድለም
@hiruttesfaye1794
@hiruttesfaye1794 3 года назад
የአማራ ባህል ነው ምኑን ነው ጉድ የሆነው የማታውቁት ከሆነ ዝም ማለት ነው ምን እንደምትሉ አታውቅም
@user-du5wu5hs6p
@user-du5wu5hs6p 3 года назад
@@hiruttesfaye1794 እኛጋር እንዴህ አይነት ባህል የለንም
@jusesismylilef3940
@jusesismylilef3940 3 года назад
@@user-du5wu5hs6p እኛጋ አለ ትንሽ ለየት የሚርገው በስነስርዓቱ መቆማቸውን እኩል መዝፍናቸው ጭብቦዎቹ ለየት ይላሉ እንጂ አለ ። የአማራ የሰረግና የበአል ጭፍራዎች ናቸው
@user-du5wu5hs6p
@user-du5wu5hs6p 3 года назад
@@jusesismylilef3940 እንጃ ውንዴ ልጂ እንዴህ አይነት ጨዋታ አይጫወቱም በኛ አካባቤ ለማንኛዉም አላህ በቃችሁ ይበለን ሀገራችንን ሰላም አላህ ያርግልን
@kidstyebereketkidistyebere300
@kidstyebereketkidistyebere300 3 года назад
ዋው ሲያምሩ ሶስቱ ብቻ አደመቁትኮ
@agargtaye9376
@agargtaye9376 3 года назад
ዋው በጣም ነው የምታምሩት
@kuridemisse1716
@kuridemisse1716 3 года назад
Free style. love it
@እታገወይንየአርሴማ
ስታምሩ የሀገር ጌጦች
@ዘመዱዩቱብyoutube
@ዘመዱዩቱብyoutube 3 года назад
በጣም ነው ደስ ሚለው
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 года назад
ሰታምሩ 😘😘😘💋💋💋💋
@tigisttigist2844
@tigisttigist2844 3 года назад
ደስ ይላል
@kasahunabebe9733
@kasahunabebe9733 3 года назад
አቦ ይመቻችሁ ውድ ያገሬ ልጆች
@saeweqst8240
@saeweqst8240 3 года назад
ትዝአለኝአገሬ
@user-xd1qq1wu2m
@user-xd1qq1wu2m 3 года назад
ዋውውውውውውው በጣም ደስ ይላል
@maryem9665
@maryem9665 2 года назад
ስወዳቹሁ 😘😘😘😘🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️
@anonymanonym2932
@anonymanonym2932 3 года назад
ፍቅር ናችሁ ያገሬ ልጆች
@gojamntsvlew2900
@gojamntsvlew2900 Год назад
ወይ ኞ አገረ💃💃💃💃💍👗👠👜🌂💌💞💞💞💞
@gedewonmengistu5283
@gedewonmengistu5283 3 года назад
ውብ ናችሁ በጣም እንወዳችሆለን
@arsemyenaty6265
@arsemyenaty6265 3 года назад
Abo enqanm awkuachu ye Abema lejoch ..Embrhan tetbkachu💚💛❤💚💛❤
@daniethio3181
@daniethio3181 3 года назад
ዋዉ ትዝ አለኝ ገራሚ
@vxuufyhtjd7446
@vxuufyhtjd7446 3 года назад
ሥታምሩሠላማችሁይብዛ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
ውይኔ 3ልጆች እደት ደስ እደሚሉ
@alyaabukerTube
@alyaabukerTube 3 года назад
ውይ ደስ ሲሉ
@HirutHirut-wz5oo
@HirutHirut-wz5oo 3 года назад
❤❤ሥታምሩ
@abiyashagreteshal9052
@abiyashagreteshal9052 3 года назад
ደጉ ገራገሩ የኔ ማር
@user-ry9nw8dc4k
@user-ry9nw8dc4k 3 года назад
ስታምሩ እኔስ ቀናሀሀባችው
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 3 года назад
ዋዉ ሰታምሩ በርታ አሪፈነዉ ቤተሰብ አርኩ ወደኔም ጎራበል
@enawkemadamkushina431
@enawkemadamkushina431 3 года назад
የኔወቹ😍😍😍😍
@marymikel565
@marymikel565 3 года назад
ፍቅር የወነ ስው ናቸው ልባቸው ንጽህ ነው
@user-ip5ph3ki8q
@user-ip5ph3ki8q 3 года назад
ልዩ ነው
@Mamite-j6i
@Mamite-j6i 3 года назад
Amazing 😉👍
@user-oy2mi1kh1p
@user-oy2mi1kh1p 3 года назад
ወላሂ 5 ቀን አየሁት አልሠለቸውም
@foziamangistu9805
@foziamangistu9805 3 года назад
Kkkkk
@anemndems1281
@anemndems1281 3 года назад
ላይፍ ናት ምነ ...!እዋ
@bortoqalaamman713
@bortoqalaamman713 3 года назад
ፍቅር የሆነ ህዝብ ባየው ባየው አልጠግበውም
@toybahanur5329
@toybahanur5329 2 года назад
ወየው፡ዘመቅናትየምርስታስቀኑ፡ትዝታ፡ቀሰቀስችሁ
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 года назад
በጣም ነው የምታምሩት
Далее
Cute
00:16
Просмотров 7 млн
የጎጃም ባህላዊ የሰርግ ጭፈራ
3:01