Тёмный

የጎጃም ፋኖ ማስጠንቀቂያ ”ትግሉን ለመጠበቅ እንገደዳለን! | ”ብልጽግና “ህዝቡ የሚደግፈው ፋኖን ነው!”የአዲሱ ህገመንግስት ጉዳይ! 

Roha
Подписаться 257 тыс.
Просмотров 46 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 152   
@YonasDebebe-c8h
@YonasDebebe-c8h 3 месяца назад
አስረስን ቃለመጠይቅ ለይ በተደጋጋሚ ማቅረቡ በጣም ጠቃሚ ነው በተለያዩ ርእሶች ለይ አቅርቡት ምርጥ የፖለቲካል ሳይንስ ትንታኔው ማራኪ ነው።
@werkemelese7492
@werkemelese7492 3 месяца назад
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
@esayaslove5758
@esayaslove5758 3 месяца назад
ድል ለአይበገሬው ትንታጉ ለዐማራ ፋኖ 💪💪💪
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 3 месяца назад
ፋኖ ይችላል 💪💪💪 💚💛❤️ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 3 месяца назад
ድል ለፋኖ ክብር ለጀግኖቻችን❤❤❤
@dawitegedile3141
@dawitegedile3141 3 месяца назад
ፋኖ አስረስ የሃሳብ ልዩነት ሊኖር ግድ ነው አለዚያማ ትግል እየተካሄደ አይደለም በአንድ ሰው ሃሳብ እንደጋሪ ፈረስ መጓዝ ይሆናል የሃሳብ ልዩነት አእምሮን ያሰፋል አንተ ያልተመለከትከውን ሌላው ሊመለከት ይችላል መኖር የሌለበት ተብሎ መነገር ያለበት የአላማ ልዩነት ብቻ ነው የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው ይባላል ስለዚህ የሃሳብ ልዩነትን በውይይት ይፈታል ዋናው መሆንና መጠናከር ያለበት የአላማ ልዩነት እንዳይፈጠር ጠንክሮ መስራት መግባባት ያስፈልጋል ።
@ElishaTesema
@ElishaTesema 3 месяца назад
Roha ሚዲያ በዚህ ትግል ውስጥ የሚነገር እና የማይነገረውን ካለያችሁ በስተቀር የተነገረውን ሁሉ ማውራት ለትግሉ አይጠቅምም።
@adugnawfentie8968
@adugnawfentie8968 3 месяца назад
ድል ለፋኖ
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 3 месяца назад
ጀግኖቸ ክበሩልኝ ወንድሞቸ
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 3 месяца назад
ድል ለተገፋው ህዝብ💪💪💪💪💚💛❤
@we6gc
@we6gc 3 месяца назад
የአማራ ፋኖ ጎጃም ከሌሎች ከጎንደር ከወሎ ከሸዋ ጋር እንዲሁም አዲስ አበባ ፋኖ ጋር ከእስክንድር ጋር በአንድነት ለአንድ እላማ ለአማራ ህልውና ነፃነት ላገር ባለቤትነት መቆም አለባችሁ የወልቃይትና የራያ ጥያቄ መቀበል አለባችሁ
@kal358
@kal358 3 месяца назад
አይዞን በርች ❤❤❤❤❤
@taytoteju
@taytoteju 3 месяца назад
አንደበተ ርዕቱ
@MrDemoz123
@MrDemoz123 3 месяца назад
This guy is became the Amhara Abiy. Unless controlled, he will play destructive role for Amhara unity.
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 3 месяца назад
ፋኖ አስረስ ማሩ ወንድ የአባቱ ልጅ!!!!
@gebreselassiesisay8817
@gebreselassiesisay8817 3 месяца назад
ትግራይ ጀኖ ሳይድ ተካሒዶበታል ብለሀል።
@zewudneshemoges
@zewudneshemoges 3 месяца назад
ማአዚዋ የኛ ጀግና❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርእረኞየነው
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰
@werkemelese7492
@werkemelese7492 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tulu027
@tulu027 3 месяца назад
"የፖለቲካ ፕሮስቲትዩት" ?????
@alemgzachewu1485
@alemgzachewu1485 3 месяца назад
መነጋገር ቢቅትህ ልትታኩስ ነው አስረስ የሚባልና የቡድኖቹ ከኛ በለይ ላሳር የሚል ነው ቆይ እናንተ እድሜ ዘመናቸውን ከታገሉት ከነ መሳፋንትና ከነ ሰፈር በለይ አይደላችሁም በታች ትሆናላችሁ እጅአንች እራሱ ምንሽም አያምርም
@LeuolBelachew
@LeuolBelachew 3 месяца назад
ገዳይን ማን ይደግፋል
@zem696
@zem696 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@sileshinegash5018
@sileshinegash5018 3 месяца назад
ወይጉዲ ማአዛም በዚህ መልኩ መከሰትሺ ያሳፍራል
@NetsanetBarinet
@NetsanetBarinet 3 месяца назад
መአዛ ለምንድነው የአብይን የቤት ማስታወቂያ መሰሪው። አረባክሽ እረፊ
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 3 месяца назад
ፋኖዎች የኢትዮፕያ ዋልታዎች 100% የኢትዮፕያ ሕዝብ እምነት ያለዉ በፋኖ ላይ ነዉ : የዉጭ ጠላቶች አንኳን ፋኖ አረ ፋኖ እያሉ ማድነቅ ጀምረዋል አንበሳዉ አስረስ በርታ ወንድሜ ድል ለፋኖ 💚💛❤👍👍👍
@lenateshome3896
@lenateshome3896 3 месяца назад
ጀግና. አስረስ. 💪💪💪💪
@JosiTsegaye
@JosiTsegaye 3 месяца назад
ሲጀመር ጎጃም ከአማራ ፋኖ በጎጃም ውጪ አለሁ የሚል አካል ካለ ስንት ክፍለጦር እንዳለው? የት እንደሚንቀሳቀስ? የክፍለጦር መሪዎቹ እንማን እንደሆኑና ከአማራ ፋኖ በጎጃም ውጪ ያለን አደረጃጀት መፍጠር ያስፈለገበትን ምክንያት ይውጣና ይናገር!! እዚህ ላይ ማብራሪያ ባልተሰጠበት ሁኔታ በሚዲያ ብቻ በሚደረግ ጋጋት የሚሸወድ አማራ ያለ የሚመስለው ካለ ትውልዱን የማያውቅ ጅል መሆን አለበት! ድል ደሙን አዝርቶ በሰራት ሀገር ባይተዋር ለሆነው አማራው ወገኔ ድል ከሞት ጋር ፊትለፊት እየተጋፈጡ ህዝባቸውን ነፃ ለማውጣት እየታገሉ ላሉ ለአማራ ውድ ወጣቶች ድል ለፋኖ ❤❤❤
@dawitgirmay3594
@dawitgirmay3594 3 месяца назад
ለምን መጀመርያ አንድ ድርጅት አትሰሩም
@alg7524
@alg7524 3 месяца назад
አስረስ ማረ የሰጠው ቃለመጠይቅ ተቀባይነት ያለው አይደለም። የአማራን ትግል ለዘመነ ካሴ ብቻ የሚተው አማራ የለም። እየተናገረ ያለው እስክንድርን ነው።
@teklegeyorgesargawe
@teklegeyorgesargawe 3 месяца назад
ያሸነፍከውን ምታ ቢሉት ወደ ሚስቱ ሮጠ አሉ ለእናንተ ብቻ የጎጃም ሕዝብ በየትኛውም መልኩ ውክልና አልሰጣችሁም የአማራ ሕዝን ከጥቃት የሚታደግ ሁሉ ፋኖ ነው ሳትቀመጡ መፈንገል አማራችሁ
@fekadutefera268
@fekadutefera268 3 месяца назад
ትክክለኛ አስተያየት ነው፡፡ አስረስ በተለይ ከአንደበቱ የሚወጡ ቃላቶች ላይ ጥንቃቄ ቢያደርግ መልካም ነው፡፡ የጎጃም ህዝብ ለነሱ ብቻ ውክልና የሰጣቸው ባያስመስሉት ጥሩ ነው፡፡
@yesefer_lij
@yesefer_lij 3 месяца назад
የአብይን ማስታወቂያ እያሳየች አማራን እወክላለው ትላለች
@alefmedia1537
@alefmedia1537 3 месяца назад
ማስታወቂያው የቤቱ ያውም በሩኃ አብይ እንዲወርሰን ነው
@DeseFikado
@DeseFikado 3 месяца назад
በንግግራችሁ መሃል በነገራችን ላይ አትበሉ
@FikaduAseged
@FikaduAseged 3 месяца назад
ሌሎችም በየክፍለ አገሩ ያሉ በዶክተር ዘመነ ደረጃ ያሉ ሁሉም ከዛሬ ጀምሮ ዶክተሮቻችን ናቸው !!!
@eztg2758
@eztg2758 3 месяца назад
ማአዛ መሐመድ በአሁኑ ዘገባሽ የታላቁ እስክንድር ነጋ ምስል የለጠፍሽበት ምክኒያት ምንድ ነው ። አሁን አስረስ እና አንቺ ነሽ የአማራ ህዝብ ተስፋ ? ያሳዝናል ምን ዓይነት ቆሻሾች እንደተፈጠራችሁ
@FikaduAseged
@FikaduAseged 3 месяца назад
አርበኛ ዘመነ ካሴ ካሁን በኃላ ዶክተር ነው !!!
@sileshinegash5018
@sileshinegash5018 3 месяца назад
ለምን የእስክንዲርን ፎቶ መለጠፍ አስፈለገሺ ?
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 3 месяца назад
ጊዮን ሚዲያ የንገዱ አንዳርጋቸው ሚዲያ ነው ።
@kingdavid5792
@kingdavid5792 3 месяца назад
What’s that mean???
@NeverGiveup-x4h
@NeverGiveup-x4h 3 месяца назад
Yehe denkoro..
@sbahiru
@sbahiru 3 месяца назад
መዓዛ እያደር እየዘቀጥሽ ነው ምን ለማለት ነው የእስክንድርን ፎቶ አቅርበሽ በ አስረስ ግድያ እንዲፈፀምበት ማሳሰብሽ ነው ስሚ እስክንድር ለአማራው ብቻ ሳይሆን ለመላው ብሄር ሲታገል የነበረ አሁንም ያለ ተወዳዳሪ የሌለው ምርጥ ታጋይ ነው አንቺም እንዲህ ከፋፋይ ሆነሽ መገኘትሽ መዝቀጥሽን ነው የሚያሳየው
@MahamedAli-t3z
@MahamedAli-t3z 3 месяца назад
Fano yetim ay darazim
@QirubXihhun_
@QirubXihhun_ 3 месяца назад
ወጣቱ ጭፍን ከሆነ የብሄርተኝነት ድጋፍና ጥላቻ ተላቆ ሀገርን በጋራ በእኩልነት ለማሳደግ ካልተነሳ በስተቀር አንድ ብሄር ብቻ ተጠቃሚ የሚሆንባት ኢትዮጵያ ልትኖር አትችልም፣ 170፣ 275፣ 94 ፣ ቆንቃ ያላቸዉ ሀገሮችም ይደጉትም በጋራ በመቆም ነዉ፣
@mesfindaksa
@mesfindaksa 3 месяца назад
አስረስ - የትም አትደርስም ስልጣንም አታገኝም። ስልጣን ወዳጅ በፋኖ ትግል ቦታ የለውም፣ እንታገልሃለን። አሁን አንተም ጫካ እየታገልክ ነው? የሄን በመሰለ ስቱዲዮ። ሞኝነት ድሮ ቀርቷል።
@TfGr-ob2ui
@TfGr-ob2ui 3 месяца назад
እስክድርዬሚባልሌባበጥባጭ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 3 месяца назад
ታድያ ለአንተ ለጎጠኛው ሲያምኑህ ለማትታመነው ለመስቀል አደባባዮ ኢትዮጲያዊ እንደግፍሕ ከሀዲ!!!!!!
@RandyClark-hb1lv
@RandyClark-hb1lv 3 месяца назад
Roha tv shame on betam meferia koshashoch nachehu yemeteserut hulu wushet mehonun maregagecha eyasemekerachehu new ager cheger lay nat eyalachehu be galla federal yemesera yebet shiach eyelefelefachehu bet gezu ager selam nat eyalachehu afachehun setekefetu ye amaran anget yasedefal ke fano tegel wutu betam meseri banda ader bay media nachehu
@gudenatola9474
@gudenatola9474 3 месяца назад
ከአስረስ ንግግርና ፍረጃ የምንረዳው ቁም ነገር ቀጣዩ ጦርነት የአማራ የእርስ በርስ ጦርነት እንደሚሆን ነው
@RuurFu
@RuurFu 3 месяца назад
😂😂😂😂ካዲሬ
@solomonteshom4286
@solomonteshom4286 3 месяца назад
ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪🙏🙏🙏🙏💪💪💪❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
@እግዛቤሔርፍቅርነዉ
@እግዛቤሔርፍቅርነዉ 3 месяца назад
አሜን ድል ለተገፋዉ አማራ🎉
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 3 месяца назад
❤❤🎉🎉🎉🎉
@Sarah-km5be
@Sarah-km5be 3 месяца назад
👏👏💚💛❤
@JosiTsegaye
@JosiTsegaye 3 месяца назад
ሲጀመር ጎጃም ከአማራ ፋኖ በጎጃም ውጪ አለሁ የሚል አካል ካለ ስንት ክፍለጦር እንዳለው? የት እንደሚንቀሳቀስ? የክፍለጦር መሪዎቹ እንማን እንደሆኑና ከአማራ ፋኖ በጎጃም ውጪ ያለን አደረጃጀት መፍጠር ያስፈለገበትን ምክንያት ይውጣና ይናገር!! እዚህ ላይ ማብራሪያ ባልተሰጠበት ሁኔታ በሚዲያ ብቻ በሚደረግ ጋጋት የሚሸወድ አማራ ያለ የሚመስለው ካለ ትውልዱን የማያውቅ ጅል መሆን አለበት! ድል ደሙን አዝርቶ በሰራት ሀገር ባይተዋር ለሆነው አማራው ወገኔ ድል ከሞት ጋር ፊትለፊት እየተጋፈጡ ህዝባቸውን ነፃ ለማውጣት እየታገሉ ላሉ ለአማራ ውድ ወጣቶች ድል ለፋኖ ❤❤❤
@chuchu-hl2xk
@chuchu-hl2xk 3 месяца назад
የመንግሥት ሰራተኛው ግን አሳዘነኝ በኑሮ ዉድነት ይሰቃያል በዚህ ደሞ ከደሞዙ ለአረመኔዉ የራሱን ንፁሃን ህዝብ ለሚጨፈጭፍ ደሞዙ ይቆረጣል 😢
@Alemey-w6x
@Alemey-w6x 3 месяца назад
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ💚💛♥💪
@טטכ.ה
@טטכ.ה 3 месяца назад
አይጉድ የጣረ የግድግዳ እየተባለ የኢትዮጰያዊያን እየታሰደ ቤተግዙ ማለት ምንያህ በህዘብ መቀለድ ነው እባካችሁ ተውት በራብ እሚሰቃየውን ወገናችን
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 3 месяца назад
ይሄ የእኔም የብዙ ጊዜ ጥያቄ ነው ወንድሜ ። አማራው ማአዛ መሀመድን ለዚህ ማብራሪ መጠየቀ አለበት ።
@Asrathabtemariem
@Asrathabtemariem 3 месяца назад
አመሰግናለሁ አሰረስ ማሩ ዳምጤ ባንድው ላይ በአስቸኳይ እርምጃ መወሰድ ነው ድል የአማራው ፋኖ❤❤❤
@snr9054
@snr9054 3 месяца назад
Victory for all Amhara FANNO ! Not for particular environmental FANNO!!
@AmsalumerikYerdawu
@AmsalumerikYerdawu 3 месяца назад
ድል አለ ወጥር አማራየ💪💪💪ጀግናችን ሮሀ ሚዲያ ከልብ እናመሰግናችሁአለን🙏🙏🙏
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 месяца назад
Bertu be a united front and save Ethiopia thats why we support you Fanos
@marigoldan1
@marigoldan1 3 месяца назад
Much respect Asres Mare Damte 👏 You are our icon 💖
@BirhanuDamtew-sv9ew
@BirhanuDamtew-sv9ew 3 месяца назад
ድል ለፋኖ
@saltanmm7797
@saltanmm7797 3 месяца назад
ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪💪
@penafrica4321
@penafrica4321 3 месяца назад
እባካችሁን የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል - እኔ መሪ ነኝ ብሎ እራስን አግዝፎ ማያ አይደለም። የጠቅላላ አማራ ታጋዬች (ፋኖዎች) ህብረትና አንድ ድርጅት መመስረት በጣም ወስኝ ደረጃ ደርሶል። አንድ ድርጅት አሁኑኑ እንዲቋቋም የደጀን ህዝብ እየጠበቀ ነው።
@haymanotazemeraw2202
@haymanotazemeraw2202 3 месяца назад
የሸዋ ፋኖ አንድ እዝ ለመመስረት በምን ምክኒያት ነው ማራቶን ያደረጉት
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 месяца назад
Thank you Jegnot God bless you
@VuvoY16-xd3wk
@VuvoY16-xd3wk 3 месяца назад
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል❤❤❤❤❤❤❤
@wondiemulat2717
@wondiemulat2717 3 месяца назад
የዐማራ ፋኖ በጎጃም እንጅ የጎጃም ፋኖ የሚባል የለም⚠️
@berhanu2368
@berhanu2368 3 месяца назад
"ደሞዝ ተቆረጠብን ብለው አቤቱታ አቅርበዋል" ለማነው አቤቱታ የሚያቀርቡት?? በከተማ የሚኖረው ማህበረሰብ ምን አይነት ማሰብ የተሳነው ቢሆን ነው እንዲህ ያለጥያቄ የሚያቀረበው? ቢያንሰ እንደው ከኬኒያ ወጣቶች መማር ያቅተዋል!!
@zerihunarega2469
@zerihunarega2469 3 месяца назад
ጎጃም ላይ ሌላ ፍኖ መመሥረት ቀርቶ አማራ ምድር ላይ በአንድ ኮማንድ የሚመራ ፍኖ ነው የሚያሥፈልገው ከዚያ ውጭ ማንም እያፈነገጠ እኔ የዚህ መሪ ነኝ ማለት የለበትም አስረስ የተናገረው ትክክል ነው ።
@Sarah-km5be
@Sarah-km5be 3 месяца назад
ጠበቃየ የበላይ ልጅ ቃል የለኝም የዘሜ ወድም ክብሮች በርቱ💪ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤!!!
@ብርቱካንዘላለም-ደ1ቐ
@ብርቱካንዘላለም-ደ1ቐ 3 месяца назад
ድል ለአማራ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉🎉
@sileshinegash5018
@sileshinegash5018 3 месяца назад
የዳምጤ ልጂ ገና ከበረሀዉ ሳትወጣ ዲሞክራሲን ለትደፈጥጥ ታሰፈራራለህ አለማፈርህ
@dawittilahun-zq2rl
@dawittilahun-zq2rl 3 месяца назад
denkoro
@mesfindaksa
@mesfindaksa 3 месяца назад
@@dawittilahun-zq2rl አንተ የበለጠ ይገልጽሃል ስድብክ
@Zaki-t8s
@Zaki-t8s 3 месяца назад
Fano😘😘😘❤❤
@Abay_Mado
@Abay_Mado 3 месяца назад
ከአዲስ ህገ መንግስት በፊት አዲስ መሪ! የምን አጀንዳ ማስቀየር ነው!
@eztg2758
@eztg2758 3 месяца назад
ይህ ሚድያ የመንደርተኞች ሚድያ ነው። የሚዘግበው ሁሉ የዘመነ ፕሮፖጋንዳ ብቻ ነው
@eztg2758
@eztg2758 3 месяца назад
እኔ አማራ ነኝ ከምስራቅ አፍሪካ ካሉት የትጥቅ ትግል በአጭር ጊዜ ብዬ ጎራ አልነዛም በሁለት ነገር አንደኛው የአማራ ህዝብ ወደ ትግሉ እንዲገባ ከ30 ዓመት በላይ ብዙ ጀግኖች ደክመውበታል። ሁለተኛው የአማራ ፋኖ አሁን የደረሰበት ደረጃ የነዘመነ ካሴ ሥራ ሳይሆን የወያኔ የቆየ ዝግጅት ለአብይ ስልጣን አደጋ ስለነበረ መታጠቅ የማይፈቀድለት የአማራ ህዝብ ባጋጣሚ አብይ አሐመድ ሳይወድ በግዱ አስታጠቀው ይህ ነው የአማራ ፋኖ የመታጠቅ ሂደት ይህን ይመስላል ።
@adadashwoldemariam6626
@adadashwoldemariam6626 3 месяца назад
አንድ ሁኑ ቀዳዳ አትፍጠሩ
@FikaduAseged
@FikaduAseged 3 месяца назад
ድል ለፋኖ
@asegidwegayehu2811
@asegidwegayehu2811 3 месяца назад
ስለሌላ ለምን ትናገራለህ መጀመሪያ አንድ ሁኑ ከዚያ በህላ ነው ለውጥ ሊመጣ የሚቺለው ግጃም ጎንደር አትበል አንድ ሁኑ በምትለው ሀሳብ ሙሉለሙሉ ስህተት ነው በዚህ አካሄድ ዬትም አደርሱም ስለዚህ አንተም ሆነ ዘመነ እራሳቺሁን ብትገመግሙ ይሻላል ስመለከታቺሁ እንዳሁም የብልፅግናን ስራ እየሰራቺሁ እየሰራቺሁ ያለ ይመስለኛል
@hailemriamwolde4107
@hailemriamwolde4107 3 месяца назад
የእስክንድርን ፎቶ ለምን ተጠቀምሽ አስረስ እርምጃ እንወስዳለን ካለው ጋር የተያያዘ ነውን በጣም ያሳዝናል የምናየው ይሆናላ
@solomon3431
@solomon3431 3 месяца назад
" 🙏 የአባቶቻችሁ አምላክ እግዚአብሔር በዚህ ቁጥር ላይ እልፍ አእላፋት ይጨምር፥ እንደ ተናገራችሁም ይባርካችሁ።” ዘዳግም 1፥11🙏 _____
@frewbeyene2774
@frewbeyene2774 3 месяца назад
ዲክታተር ዲክታተር ሸተተኝ። በጊዜ እነኚህን ወደጎን ማድረግ ያስፈልጋል
@melkamuat6590
@melkamuat6590 3 месяца назад
ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ !
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 3 месяца назад
በአምሐራ ሕዝብ ላይ የበቀለ ካንሰር ብልፅግና ተብሎ ስሙን ማሳመር ማንነትን አይቀይርም
@GetachewMekonen-v6p
@GetachewMekonen-v6p 3 месяца назад
ድል ለጀግና ፋኖ❤❤❤❤
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 месяца назад
Welcome Jegnit
@ElishaTesema
@ElishaTesema 3 месяца назад
በውጭ ቁጭ ብሎ ህገመንግስት ማርቀቅ ከወሬ ያለፈ ነገር የለውም።
@gojjamfano
@gojjamfano 3 месяца назад
ከሌለ ምን አስለፈለፈህ?! በሃሳብ የተለየ ባንዳ ከሆነ ባንዳው አንተ ነህ
@yesefer_lij
@yesefer_lij 3 месяца назад
This guy is reliable for Amhara cause. After he and his cronies tried to kill Eskknder for basically the same thing:’መነሻችን አማራነት መደረሻችን ኢትዮዽያዊነት'. Zemene trashed Eskinder when he makes statement that he will negotiate with other actors…. This guy is very reliable for Amhara cause.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 месяца назад
Its good initiative from the civic soscieties. God help them.
@ghionmereja4919
@ghionmereja4919 3 месяца назад
ወለጋና ቤንሻንጉል ካሉ ቡድኖች ጋር አብሮ መስራት ተችሎ; ህወሃት ቢተኩስብንም መልሰን አንተኩስበትም እየተባለ ከእኛ ውጭ ለምን አሰብችሁ ከእኛ ውጪ ለምን ተንቀሳቀሳችሁ በሚል በራሳችሁ ወንድሞች ላይ ይሄን ያህል ክህደትና ሸፍጥ ዋጋ ያስከፍላችሁዋል:: ሌላውም በተረዳውና በገባው ልክ ልህዝቤ እታገላለሁ ሲል እንቅፋት አትሁኑ!
@StopAmharaGenocidersTplfOnge
@StopAmharaGenocidersTplfOnge 3 месяца назад
#TPLF'S/#TDF'S #INVADED #Raya, #Alamata...for 5th time. After #shooting/#KILLING unarmed & a leader. #Displaced >50 thousands from #Wollo #Amhara's regions.
@yeshambeltadele6612
@yeshambeltadele6612 3 месяца назад
Why do you give false information for your audiences? Degadamot is found at West Gojjam Zone, but not in East Gojjam Zone.
@gashawmulualem494
@gashawmulualem494 3 месяца назад
Ahnun selbete yemtastewoawukubet geze New bewunte
@BekelHurga
@BekelHurga 3 месяца назад
አንተአጋንንታም አረመኔ የአማራ ህዝብ ጠላት የሆን ገልቱ ፋንዶ አሥረስ ተብዬ የአማራ ህዝብ እየስገደልክና እየገደልክ ነዉ ወይስ ነፃ አያወህ ነው አንተ ገል አህያ አራም የሆንክአህያ
@RuurFu
@RuurFu 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂
@12ድንግል
@12ድንግል 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@fhgrdgf9686
@fhgrdgf9686 3 месяца назад
አችደደብ:::በአማራ::እደነገረሽአትቀሪ
@MsAlebachew
@MsAlebachew 3 месяца назад
Constitution issues is good
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ
ፋኖዬ❤❤❤
@vibemusicyoutube
@vibemusicyoutube 3 месяца назад
የብአዴን ሚዲያ
@America1219
@America1219 3 месяца назад
ደጋ ዳሞት ምዕራብ ጎጃም እንጅ ምስራቅ ጎጃም አይደለም።
@fkadietilaye
@fkadietilaye 3 месяца назад
ምስራቅ ድምበር ላይ ስለሆነ የሚታወቀው በምስራቅ ነው
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 3 месяца назад
ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪
@saidalsaid-9006
@saidalsaid-9006 3 месяца назад
💪🌹🌹🌹🌹
@henoktemesgen4213
@henoktemesgen4213 3 месяца назад
"ለግዮን ሚዲያ" 😊😊😊
@sanwoo2708
@sanwoo2708 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
Далее