Тёмный
No video :(

የጓደኛዋን ባል ለመንጠቅ የምትሯሯጠው ሴት መጨረሻ 

GIRDOSH TUBE
Подписаться 168 тыс.
Просмотров 84 тыс.
50% 1

Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited Copyright ©GIRDOSH TUBE

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 70   
@gibrealmtamene
@gibrealmtamene Месяц назад
የጓደኛ ምቀኛ ሁሌም ባዶ መሆን ነው ከ2ቱም ሳይሆኑ
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Месяц назад
ሮዛ እንዴት እባቷ እንደምታምር
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Месяц назад
ዶክተር ሆኖ የሚሰራው ግን ዘገምተኛ ነገር ይመስላል. 😂 የኢትዮጵያ ወንዶች ልጅ ልጅ አትበሉ ዋናው ፍቅር ነው.. ልጅ ከፈለጋችሁ ስንት እናት አባት የሌለውን አሳድጉ. 😂
@TadesseKumssa
@TadesseKumssa Месяц назад
Weregna 8:38
@selamselamasefa4294
@selamselamasefa4294 14 дней назад
ከድራማዉ ይልቅ ቤቱ በጣም ያምራል
@ertselam
@ertselam Месяц назад
ስለ ት ት እናመሰግናለን ነገር ግን ስትናደዱ አልኮል የምጠጡትን እባካችው አቁምልን በፈጠራችው አምላክ ተለመኑን እናተን እያየ ነው ህዝቡ በመጠጥ ባልተፈቀደ ሱስ ተዘፍቆ አሀሪቱን ቀውስ ውስጥ ያስገባት 😢እባካቸው ወደ እምነት ቦታ በምሄድ ወይም በጸሎት ቀይሩልን 😢
@sharjahsharjah-lj4gy
@sharjahsharjah-lj4gy Месяц назад
ትክክል ውዴ
@tigmm4118
@tigmm4118 Месяц назад
ትክክል ሰላምሽ ይብዛ ተባረኪ
@HayatSide-ck6zr
@HayatSide-ck6zr Месяц назад
ትክክል❤
@dungedunge7226
@dungedunge7226 Месяц назад
😂😂😂 እናንተን እያየ ነው 😂😂😂
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Месяц назад
መጠጥ ይፈቀድ የለ ምነው እነሱ ሲጠጡ ተከለከለ ከመጀመሪያው ፈፅሞ መጠጥ ቢከለክሉ ኑሮ ይህን ሁሉ ወጣት በሱስ ባልተዘፈቁ ነበረ የሀይማኖት አባቶች ናቸው ተጠያቂዎች 😢
@FetaMedia
@FetaMedia Месяц назад
ሚስት እኮ ወርቅ ናት ባሎች ሚስታችሁን ተንከባከቡ
@user-zt7qr9px3t
@user-zt7qr9px3t 21 день назад
ባሁን ሠአት እኮ የኔ የሚባል ሠዉ የለም እንኳን ጓደኛ ቤተሠብም ለማመን ከባድነዉ 😢😢😢😢😢😢
@tru1614
@tru1614 Месяц назад
ጎበዝ ነው ዶክተሩ ጥሩ ታማኝ ጓደኛ ነው
@zteshome75
@zteshome75 14 дней назад
የአማረኛ ፊልሞች ባጠቃላይ የዶክተሮች ጎደኞች ናቸው
@holyholy8778
@holyholy8778 Месяц назад
አሪፍ ትምርት
@user-fx2zi3wi2s
@user-fx2zi3wi2s Месяц назад
አልሀምዱሊላህ የሴት ጓደኛ የለኝም
@EleyasEleyasMumedAbdo-xn4st
@EleyasEleyasMumedAbdo-xn4st Месяц назад
Gena kenat betam buzu entebekilen
@virginiaharvey
@virginiaharvey Месяц назад
Very good ❤😂🎉
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 22 дня назад
ከባድ ዘመን ላይ ደርሰነል ወገን ኀደኘ ድሮ ሁሉ ነገር ነው አሁን ግን ምቀኘ ከሀዲ ከእንደዚህ አይነት ሴት ኃደኘ ሰውርኝ አባት ሆይ አያሰፈልግም ከከፊ ኃደኘ ሰውርኝ ሴት ከይሲ ነች ማትርባ ኃደኘ ሰታሰጠላ ሰው ከፊ ነው አይ ሴት ባለጌ ሰው እንደት የኃደኘውን ባል ይመኘል አይ ሴት እንደ አንች አይነቱን ከይሲ ይንቀላችው እሰው ትዳር ገብቶ ማጨማለቅ ከቅነተኘ ኃደኘ ሰውርኝ አባት ሆይ ቆሻሻ ልጅ ልጅ ይላሉ ልጅኮ የእግዛብሄር ሰጦታ ነው እሱ ካልፈቀደ ሚሆነው ነገር የለም ትዳር ለልጅ ብቻ አደለም የተፈቀደው እግዛብሄር ሲፈቅድ ነው እነ በልጅ ይባርከን አምላከ ጥሩነ መልካም ትዳር ይሰጠን አሜን !!!🥹🥹🥹
@Aisha-r2r
@Aisha-r2r 18 дней назад
ሴቱ ቹም ወድቹም ያዉ
@Pnice-rl7rd
@Pnice-rl7rd 13 дней назад
ፈትቸሀለሁ አላለይም 😅ሴት ሆነደ ሚፈታዉ😂
@SonySony-up2kv
@SonySony-up2kv 3 дня назад
ዘመኑኮ ተበላሽቷል
@bessubesu
@bessubesu Месяц назад
❤❤❤
@ktube8920
@ktube8920 Месяц назад
ትዳርን ለመጠበቅ ሲባል የሰው ልጅን ማጥቶ ልጅህ ነው ማለት አልደግፍም ምክነያቱም ልጁ አድጎ ይሄ ሚስጥር ወጥቶ ቤተሰቡን አምጡ ሊል ይችላል ለሁለታቸውም ከባድ ነገር ነው
@PIASSAPODCAST
@PIASSAPODCAST Месяц назад
Hahahha ❤❤❤❤
@saearh8656
@saearh8656 Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉❤❤😂😂
@meimeiali9659
@meimeiali9659 Месяц назад
Mindinewu irsi iyalachumitamexu jili
@EleyasEleyasMumedAbdo-xn4st
@EleyasEleyasMumedAbdo-xn4st Месяц назад
Ye Enatan bale lementki yemokireche set mecheresha
@FatiyaRashaad
@FatiyaRashaad Месяц назад
Fatiyaa fashaad
@mahderabebe2839
@mahderabebe2839 Месяц назад
👌👌👌
@Aeue-hf3vz
@Aeue-hf3vz Месяц назад
😂😂😂😂
@user-vb1yh4qe9y
@user-vb1yh4qe9y Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@Redfhjjh
@Redfhjjh Месяц назад
ደምሩኝ ልደምራችሁ ቅመመሞችየ እኛው እንተጋገዝ
@madinahassen
@madinahassen Месяц назад
ደምርኩሽ ደምሪኝ
@Redfhjjh
@Redfhjjh Месяц назад
@@madinahassen ደምሬሻለሁ
@lichuyoutub63
@lichuyoutub63 Месяц назад
እኔም ደሙሩኝ ውደችየ ትግሬ ነኝ መፃፍ በደንብ ኣልችልም
@madinahassen
@madinahassen Месяц назад
@@lichuyoutub63 የኔ ማር ደመርኩሽ
@Redfhjjh
@Redfhjjh Месяц назад
@@lichuyoutub63 ደምሪኝ ደምሬሻለሁ
@MelkamGebru
@MelkamGebru 27 дней назад
😮😮😮😮😮😮😮
@hawaabdalkader947
@hawaabdalkader947 Месяц назад
❤❤❤❤
@sarkasarka7568
@sarkasarka7568 Месяц назад
🤔🤔🤔😏
@holyholy8778
@holyholy8778 Месяц назад
❤❤❤❤😢😢😢😢
@EleyasEleyasMumedAbdo-xn4st
@EleyasEleyasMumedAbdo-xn4st Месяц назад
Ethiopia west becha megegn denki ababaloche lengerachu
@tgber8126
@tgber8126 Месяц назад
Lemin dnew hulum wshetam mistir yetemola drama bcha mtseru
@user-bz7wx7ts3k
@user-bz7wx7ts3k Месяц назад
😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@AfranAfran-fm5tm
@AfranAfran-fm5tm Месяц назад
😂😂😂
@EmebetUmer
@EmebetUmer Месяц назад
🎉❤❤
@fhhhxhbb-cu8wb
@fhhhxhbb-cu8wb Месяц назад
🥰🥰🥰🥰❤️
@ahmadAhmab-pe1ew
@ahmadAhmab-pe1ew Месяц назад
ፈትቸካለሁ አላለይም
@FatiyaRashaad
@FatiyaRashaad Месяц назад
Hhhh
@FetaMedia
@FetaMedia Месяц назад
❤❤❤
Далее
በልደቴ ቀን በሳት ተቃጠልኩ!!!
53:08