Тёмный

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሱዳን ጉብኝትን በተመለከተ አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ የሰጡት ማብራሪያ፦ Etv | Ethiopia | News zena 

EBC
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 15 тыс.
50% 1

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሱዳን ጉብኝትን በተመለከተ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ የሰጡት ማብራሪያ፦#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Опубликовано:

 

8 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 50   
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 15 дней назад
እውቀት, ስክነት, ብስለት ገንዘባቸው የሆኑትን የተከበሩ አምባሳደር ታዬ አቅፀ ሥላሴን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣቸው !
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 15 дней назад
አብቹ የሰላም ሰዉ የአፍሪካ አባት ሱዳንን አላህ ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 15 дней назад
መሪአችን አለም ሰላም እንዲሆንና የሰው ዘር በሙሉ እግዚአብሔር በሰጠው እድሜ ተደሰቶ እንዲኖር የሚፈልግ ብርቅዬ ኢትዮጵያዊ ነው ሌላው ግን ነጥሎ ለአንድ ግሩፕ መሳሪያ ሰጥቶ ያጨራርሳል አብችዬ የኛ በመሆንህ እድለኞች ነን ሚሊዮኖች ከጎንህም ነን ኑርልን
@user-un1ts3bb5m
@user-un1ts3bb5m 15 дней назад
ክብር ጠቅላይ ሚንስትር ሰላምን ለአለም ለማድረስ የተላክ መሪ እድሜና ጤና የሔድክበት ይሳካልህ የሰው ልጆች ሰላም በአለም ይስፈን!!!
@AtsedYimer
@AtsedYimer 15 дней назад
ጀግና አስቀ ሰላሴ ኑርልን የኢትዮጵያ ኩራት መመኪያ ጤናና አድሜ
@malkmustfa7586
@malkmustfa7586 15 дней назад
ክብር ለአስተዋይና ለጀግናው መሪዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kh6dc4vg2d
@user-kh6dc4vg2d 15 дней назад
ክቡር ጠሚ ዶር አብይ ለሱዳን ሰላም ለማፈላለግ የደርጉት ጉዞና ጥረት አስደናቂነዉ፣የሱዳን ህዝብ የጠቅላይ ምንስቴሩን የሰላም አማራጪ ቢጠቀሙ መልካም ነዉ።
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 15 дней назад
እግዚአብሔር ይባርክ !!!!
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 15 дней назад
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 15 дней назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 12 дней назад
ተባረክ
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 15 дней назад
The Ethiopian dipolmacy should be applauded. We are proud of Ethiopian wise diplomacy and leadership. Do our neighbors appreciate our generous diplomacy!? Somalia, Egypt, Eritrea, Djibouti!? Let God protect our land of the plenty and Bravehearted prople for always doing the right thing. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@BogalechShiferaw
@BogalechShiferaw 15 дней назад
❤❤❤❤
@jemo5716
@jemo5716 15 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ Blessed Dr, Abiy
@user-wg1ml6hw8o
@user-wg1ml6hw8o 14 дней назад
በርቱልን ይህንን ህግን ሰው በጣም ነው የምወደው
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 15 дней назад
ዶክተር አብይ ጀግና ስለሆነ ነዉ እዛ እሳት የሆነ አገር የተጓዘዉ ብራቮ አብችዬ እንኮራብሀለን ወደፊትም እንድትመራን እናስገድድሀለን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@MeremDaneya
@MeremDaneya 14 дней назад
ጀግና ሥለሆነ ሣይሆን እንደኢትይ ይብሥ ሊየበጣብጥነው
@zenagirma8230
@zenagirma8230 15 дней назад
አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
@lateralegesse2837
@lateralegesse2837 15 дней назад
Arif nw bertu
@merateyjohn7209
@merateyjohn7209 15 дней назад
የርስህ ህዝብ ሰላም ያለሌበት ሃገር እንዴት ብለሀ ኖው የሱዳን ህዝብ ሰላም ማድረግ ትችላል?
@fdupw
@fdupw 15 дней назад
☝🏼🫶🏼
@blackabyssiniya1025
@blackabyssiniya1025 15 дней назад
የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ወይስ አንባሳደር?🤔🤔
@sarratimnit8534
@sarratimnit8534 14 дней назад
አብይ የሄድክበት አላማ ፈጣሪ ያሳካልህ
@coredawit3260
@coredawit3260 15 дней назад
የመጀመሪያ ነው አልክ ዶማ
@HiHi-lg8uq
@HiHi-lg8uq 15 дней назад
የራሳአሮባተየሠዉታማስላለችየራሱንሰላምባረገወሮብቸከእጭ
@GospelianAbebe
@GospelianAbebe 15 дней назад
የሱዳን ጀነራል ወንጀለኛ ነው የእፎይ ሸጋ መሪትን ወሩል አማራዎችን አፈናቅላል የኢትዮጵያ መንግስት እና የሱዳን መንግሥት ወንደለኞች ናቸው
@sawa98
@sawa98 15 дней назад
Of course we need peace in the region of HorN of Africa but you got to clean up your backyard first before
@hadushmelese7472
@hadushmelese7472 15 дней назад
ታዬ አፅቀሥላሴ፦ አሁን አንተ ሰው ነህ??? አሁን አንተ አማራ ነህ?? የወልቃይት አካባቢ ተወላጅ ነኝ ብለህ ስትቀደድ የነበርከው አንተ ሆዳም አማራ_ጊዜህን ጠብቅ!!! የአብይ ኮንዶም ነህ!!!
@Alemu64
@Alemu64 15 дней назад
What about him counter Kkkkkk
@hadushmelese7472
@hadushmelese7472 15 дней назад
ታዬ አፅቀሥላሴ፦ አሁን አንተ ሰው ነህ??? አሁን አንተ አማራ ነህ?? ጊዜህን ጠብቅ!!! የአብይ ኮንዶም ነህ!!!
@hadushmelese7472
@hadushmelese7472 15 дней назад
ታዬ አፅቀሥላሴ፦ የአብይ ኮንዶም ነህ!!!
@nigatubenyam2302
@nigatubenyam2302 15 дней назад
Very smart person great minster we are lucky to have you sir
@Aman-bekam
@Aman-bekam 15 дней назад
የኛስ?
@getahuneshetu5831
@getahuneshetu5831 15 дней назад
የራሷ እያረረባት የሰው ታማስላለች!!
@destalencho9106
@destalencho9106 15 дней назад
ክቡሩ ሰው እንደ ብርሃኑ ነጋ ቦንገር ቡችላ ሆኑና አረፉት
@MeremDaneya
@MeremDaneya 14 дней назад
አብይ ብሎ ሠለም ፈጣሪ የራሧ አሮባት የሠው ታማሥላለች አሉ
@gezahegnwube1739
@gezahegnwube1739 15 дней назад
አምባሣደር የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች ይባላል። እርሶ በጣም የምናከብረዎት በጣም የምናመሠግንዎት በትልቅ ደረጃ በዲፕሎማሢ ቀመራ ሥለ ሠላምዲሞክራሢ የተገነዘቡ ነበሩ አሁን ወደታች ወርደው ሥለ ብልጽግና ሢናገሩ በእኛ ባከበርነዎት ደጋፌዎች ቀለዋል የጥቅም ተገዥ ሙሠኛም ሆነዋል አማራ በሀገሩ በቀን ከ40 ሰው በላይ በትውልድ ሀገርዎ በተለይ በ2/11/2016በወለጋተጨፍጭፈዋል ከ100በላይ ተማሪዎች ታፍነው እያለ ሰለ ጎረቤት ሡዳን ሥታወሩ ቀለዋል ከህጻንም ህጻን ተምረውም ያልተማሩ ብለንዎታል ምነው ቆንጆ ሥመዎን አቆሸሹት ጥቁር ጭላት እንደቀቡት ተገንዘቡ
@MeremDaneya
@MeremDaneya 14 дней назад
ምርጥ አገላለፅ ለምሣሌ እኔራሤ በገዛ ሀገሬ በበአማረነትብቻ በሀገር መኖርን ብቻ አደለም መተንፈሥን ተከልክየ ከታጋቾች መካል በአላህ ፍቃድ የወጣሁ ሥደተኛ በአብይ ምክንያት ሡዳንንም ይብሥ ፀብ ሊያረፋ እነሰጅ ሠላም ሊያመጣ አይችልም ይሄ አሣማ!
@DimoreAngaw
@DimoreAngaw 14 дней назад
ታዬ አፅቀሥላሴ፦ አንተ ሆዳም አማራ_ጊዜህን ጠብቅ!!! የአብይ ኮንዶም ነህ!!!
@wubantekebede6666
@wubantekebede6666 15 дней назад
የራሷ እያረረ የሰው ታማስላለች ነው ተረቱ
@YimamSeid-et9pu
@YimamSeid-et9pu 14 дней назад
የራሷ አሯባት የሰው ታማስላለች አለ ሰውየው!
@momychannel2840
@momychannel2840 15 дней назад
የራሶ አሮባት የሰዉ ታማስላለች አለች አያቴ የሀገሩን ሰላም በመለሰ በመጀመሪያ የአማራ ህዝብ ኔቶርክ ዘግቶ አፉኖ ለሌላ ህዝብ ተቆርቋሪ ነኝ ማለት ለኔ አስመሳይነት ነዉ የሚመራዉ ህዝብ በዘር ተጨማልቆ ከሀከር እልቂት አልፎ በሰዉ ሀገርም እየተጋደለ ያለበት ሁኔታላይ ነዉ እና የራሱን ህዝብ ጥያቄ ሳይመልስ ለሱዳን ዜጋ መፉትሄ ያመጣል ብየ መቸም አላስብ ለታይታ ነዉ እጂ
@zionzion7109
@zionzion7109 15 дней назад
😂😂😂እናንተን ብሎ የስላም ሀሳብ አቅራቢ ። አልቀረባችሁም ፣ ህዝብ እየጩፈጨፉ ስለስላም ማውራት !
@abyaby8228
@abyaby8228 15 дней назад
የራሱን ማንአየለት 😊😂
@user-so1qd6db2y
@user-so1qd6db2y 15 дней назад
እኛ እኮ ያሀገር ሽማግሌ የሀይማኖት አባቶች አሉን ማንንም አንፈልግም የእኛ ህዝብ አስተዋይነው ❤❤❤❤🎉
@BogalechShiferaw
@BogalechShiferaw 15 дней назад
❤❤❤❤
Далее