Тёмный

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የባሌ ዞን ጉብኝት 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 24 тыс.
50% 1

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Опубликовано:

 

21 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 74   
@tameshibru2649
@tameshibru2649 23 дня назад
ለወገኑ እንቅልፍ አልባው መሪያችን ❤❤❤ ልፋትህን ፈጣሪ ይክፈልህ
@kebebewake4143
@kebebewake4143 24 дня назад
ዶክተር አብይ እግዚአብሔር ይባርክህ አሁንም ጨምሮ ማስተዋል ጥበብ ያብዛልህ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ እንወድሀላን
@EthiophiaHagere
@EthiophiaHagere 23 дня назад
እኔ የባሌ ልጅ ነኝ ባሌ ሰፊ ነዉ በጣም ደስ የሚል ህዝብ ያለበት አካባቢ ነዉ ። #Ijoollee Ballee
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 23 дня назад
Hey Ijoollee Baalee!
@sinishawsisay7090
@sinishawsisay7090 23 дня назад
እውነት እውነት ይህንን ሰው አለማድነቅ የግፍም ግፍ ነው ማን አየው! ስንት ዓመት ነው ግን የመራን ? ከተሰራው ነገር ብዛት የተነሳ አምስት ዓመት ብቻ አልመስል ስላለኝ ነው፡፡ በየቀኑ አዳዲስ እውነቶች ፡ እንደ ኢትዮጵያዊነቴ ከቃላት በላይ የሆነ ሰው ነው፡፡ ከዚህ ቡኃላ ኢትዮጵያን ለመምራት መሽቀዳደም ሳይሆን እድል ባገኝ ከዚህ ሰው የቀረው ያላየው ምንድነው ብሎ እንቅልፍ ማጣትን ይጠይቃል፡፡ አስቡበት አንዱን ከአንድ እያባሉ መኖር አይቻልም፡፡ በሀገራችን ከፋሲል፣ ከላሊበላ ቡኃላ አሻራ ሊሆን የሚችል አንድ ሕዳሴ ግድብ ብቻ ነበረን፡፡ አሁን ግን የዓይናችንን ግርዶች ገልጾ ኢትዮጵያን ያሳየን ጠቅላይ ሚንስቴር ዶ.ር ዐብይ አሕመድ አመሰግናለሁ፡፡ እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን፡፡ ገና ብዙ ታምር እናያለን ዕድሜ ይስጠን፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ** የሰው ልጅ ተፈጥሮን ተረድቶ ተፈጥሮን ለሰው ልጅ እንዲመች አድረጎ ከሠራው ለኛ ተመልሶ ዕቅሜ የሚያረዝም ጤናችንን የሚጠብቅ ተፈጥሮን እንድጠብ የሚያደርግ ነው***** ** የሰተጠንን ጥለን ያልተሰጠንን ስንፈልግ ግን እንባክናለን ፣ ያለንን ሳናውቅ የሌለን ስንፈለግ እንባክናለን ….. **** ድንቅ አገላለጽ ፡፡፡ የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም ማለት ይህ አይደል፡፡!
@temesgenayele9085
@temesgenayele9085 24 дня назад
WOW ABICHUU you are the lion of King God bless you 🙏 ❤
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 23 дня назад
አብቹ በርቱልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤😍😍😍🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 24 дня назад
❤GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹, THE LEADERS, THE DEFENSE FORCES AND THE PEOPLE ❤
@abdumoha2441
@abdumoha2441 23 дня назад
በርታልን አብቹ ፈጣር ከአንተ ጋር ይሁን
@semirkamil3357
@semirkamil3357 24 дня назад
Our heroes keep going
@surapia
@surapia 24 дня назад
Our hero abechu we proud of u stay blessed king abechu we Love u forever 🙏❤🇪🇹❤🙏
@elfneshmulugeta5367
@elfneshmulugeta5367 23 дня назад
Our hero dr abiy we love you 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@sarasiyoum
@sarasiyoum 23 дня назад
ተባረኩ ሀገር ወዳድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ መሪ 🙏🇪🇹💐❤️💪
@mamedawadm8442
@mamedawadm8442 23 дня назад
ባልዬ፣ ሁሉም የተሰጣት፣ ነገር ግን በሚገባት ልክ ያልለማች ድንቅ ክፍለ ሀገር ናት። ጠቅላያችን ህልምህ እውን ይሆን ዘንድ ልማት ወዳዱ የባሌ ህዝብ ሁሌም ከጎህ ነው በርታልን።
@emmy1365
@emmy1365 23 дня назад
እግዚአብሔር በጥረትህ ላይ ይርዳህ!! እምዬ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@user-gs3ex4fl4t
@user-gs3ex4fl4t 23 дня назад
ሰውየው ስራ ላይ ነው በበሬ ወለደ ወሬ በዩትዩብ የምትሸወዱ አይናችሁን ክፈቱ በአማራ ክልል ያላችሁ ወገኖቻችን ወጣቶች የዉጭ ጠላት አልመጣብንም ጦርነት አቁመን ወደ ስራ ልማት እንመለስ መገዳደል ይብቃን ከወንድሞቻችን ጋር በመነጋገር ነው መፍትሔ የሚመጣው ።
@Amanuel465
@Amanuel465 23 дня назад
በርቱልኝ👍👍👍
@user-Sol-Godelyas
@user-Sol-Godelyas 23 дня назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉you are our hero keep going
@chaltualemu2858
@chaltualemu2858 23 дня назад
God bless you Dr. Abiy
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 23 дня назад
Danke 🙏❤️🇪🇹❤️💯
@helenabiy5993
@helenabiy5993 23 дня назад
Great job ❤
@amarebiad3424
@amarebiad3424 23 дня назад
GREAT IDEA OBESERVATION COUNTINOUS.
@muhidinabdulkadir2647
@muhidinabdulkadir2647 23 дня назад
Baaliyoo ❤❤❤
@AlamarAlato-og1ns
@AlamarAlato-og1ns 22 дня назад
ረጅም እድሜና ጤና
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 23 дня назад
❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ermiuasabera5827
@ermiuasabera5827 23 дня назад
King always god with u prosperity party 💯💯🙏🙏💪💪👍👍👌👌🇪🇷🇪🇹👋👋
@eshetusenay7786
@eshetusenay7786 23 дня назад
አገራችን እንወድሻለን❤❤❤❤🎉🎉😢🎉🎉
@zkariyaseawel2306
@zkariyaseawel2306 23 дня назад
አባ ኪያ ተባረክ
@KENASEWGEZAHEGN
@KENASEWGEZAHEGN 23 дня назад
what a wonderful leader are u! what u are always doing is exemplary to other leaders. May God bless u and ur families !
@kiyalight94
@kiyalight94 20 дней назад
የመሀል ሀገር ልጅ ብሆንም ባሌ መደወላቡ ዩኒቨርስቲ ስለተማርኩ መማር ብቻ ሳይሆን እዛ ሁለት ዓመት ስለሰራው በጣም ነው የምወደው። ሶፍ ዑመር ዋሻን ጭምር የተለያዩ የባሌ ስፍራዎችን አይቻለሁ እና የሚገርም የብዙ የቱሪስት መስብ ያለበት ስፍራ ነው ባሌ። አየሩስ ቢሆን በተለይ የጎባ አየር. I miss you Bale🥺 # ijoollee Ballee
@biruktekluto3966
@biruktekluto3966 23 дня назад
እግዚአብሔር ይባርክህ
@wondwosenyadesa9058
@wondwosenyadesa9058 23 дня назад
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስተር ዶ/ር አብይ እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ የሰጠህን ሃላፌነት ተጠቅመህ ገብቶህ እንዴህ በተለያየ በኢትዮጵያ ከተሞች የምትሰራቸው ልማቶች እጅግ የሚያስደንቅ ነው : በዚህ አጭር ግዜ እንዴህ ከተሰራ ወዳፌት ደግሞ ፈጣሪ ይረዳሃል ገና ብዙ ትሰራለህ በርታ.👍🇪🇹👍
@teshomeethiopia2024
@teshomeethiopia2024 24 дня назад
We salute our gallant PM Abiy for improving the image of Ethiopia, day and night. His detractors are selfish, lazy, and their mind are heavily corrupted! 🇪🇹👍💕
@user-xu6ny6rh2m
@user-xu6ny6rh2m 19 дней назад
Janataa Lafaa
@user-zd7rz1gf2r
@user-zd7rz1gf2r 23 дня назад
King of kings
@kasdelta195
@kasdelta195 20 дней назад
ወይ አብቹ ምርጥ መሪ ተርስታ የነበረችውን የተወለድኩባትና ያደኩባትን ለምለሚቷ ባሌን ስለአስታወሰልኝ ከልብ አመሰግነዋለሁ።
@user-lq5kx4rj4y
@user-lq5kx4rj4y 23 дня назад
በርታ ጣንክር
@abimulugeta9209
@abimulugeta9209 22 дня назад
ድር አብይ መፅሐፍ ሸጦ አገር የሚገንባ ደክሞኛል ሳይል ቀን ክለሊት የሚተጋ መሪ ነው ክጎንህ ነን በርታልኝ ጎበዝ ጅግና ልደሃው የሚያስብ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ይሰጥን ምርያችን ነህ አድሜ እና ጤና ይስጥህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾የግዛብሔር ጥብቃ ካንተና ክብተሰብህ ጋር ይሁን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 22 дня назад
Sleepless Abbch working day and night for mama Ethiopia 🇪🇹 greatest ever with all aspects. God is your help and protection. Wishing u all the best for all Ethiopians cost to cost.
@YunusMohammed-fj6gl
@YunusMohammed-fj6gl 24 дня назад
HIS JOB APPROVAL IS IN GOOD CONDITION AND KEEP IT UP AND THANK YOU FOR YOUR SERVICE
@karozimathestar929
@karozimathestar929 23 дня назад
የ PP ፍርፋሪ ለቃቃሚ
@samueltsegaye2156
@samueltsegaye2156 23 дня назад
አውሮፕላን በሮቤ ሳይሆን ሶፍ ኡመር አካባቢ ቢያርፍ የበለጠ የባሌን የተፈጥሮ አካባቢ ማለትም ጠቅላይ እንዳሉት ሌሎቹን የቱሪስት መስህብ ቦታዎችን ለማየት ይረዳል ክልሉም በፍጥነት ያድጋል ስለ እዚህ ሌላ አውሮፕላን ማረፊያ በሶፍ ኡመር አካባቢ ቢሰራ ጥሩ ነው....!!
@ermiasabdisa7396
@ermiasabdisa7396 23 дня назад
ብራቮ አብይ ድንቅ ስራ።
@mababa6556
@mababa6556 23 дня назад
Dr abiy you are working also you have same people like you. but most of ethiopia people they do not think correct even they did not say thank you. sorry about that. may god be with you.
@ahme9759
@ahme9759 23 дня назад
ጥቁር አበሳውን አሳዩን።❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊
@tekalegneabera4498
@tekalegneabera4498 22 дня назад
ኢትዮጲያ በሚገባ በተለያዩ አቅጣጫዎች እያደገች ነው ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ ለኢትዮጲያ ትልቅ በረከት ናቸው መቼም እንደዚህ ስል የብልጽግና ካድሬ እንደምባል አውቃለው ምክንያቱም በአንድ ልክፍት ተለክፈናልና ኢትዮጲያ ማደግሽን ማንም አይከለክልሽም እግዚአብሔር ይባርከን።
@user-if3hs1fz1q
@user-if3hs1fz1q 23 дня назад
Ante sewiye Hararghe meche yitawesal?
@alemayehukunath7672
@alemayehukunath7672 23 дня назад
የአብይ ነገር ግራ ገብቶኛል እንዴት በአንድ ጊዜ ይሄን መለአክት ብሩህ ስው ለኢትዮጵያ ሊስጣት ቻለ ? አብይ ማለት ለሚገባው ለኢትዮጵያውያ ከ/ግ የተሰጠ ስጦታ ነው
@user-hb3tw3de7r
@user-hb3tw3de7r 23 дня назад
ወይ እግዚአብሔር መፅሃፍ ሸጦ ለደሃ ቤት የሚገነባ መሪ መጣ የመንግስት ካዝና ማድረቁ ቀረና? ስራ ጠሎቹ ቢንጫጩ አይገርመኝም
@bayisagada684
@bayisagada684 23 дня назад
ጃግኞች!!!
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f 23 дня назад
ይህ ሁሉ መሪት ጾሙን እያደር በቤት እጦት የሚሰቃይ ህዝብ
@user-cf3jy7md3o
@user-cf3jy7md3o 22 дня назад
አንተ ትለያለሕ ትለያለህ አብቹ ትችላለሕ
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 24 дня назад
ይሄ በሽታ የሆነ ሰዉየ እያሻሻለ ነዉ አማራ ነኝ ግን የሀገር ታሪክ ❤ ቅርስ የሚንከባከብ አደንቃለሁ ።
@teshomeethiopia2024
@teshomeethiopia2024 24 дня назад
You are accusing the PM and don’t have any proof to substantiate it. The people of Amhara are hijacked by corrupt and criminals like you. Ante Denkero Jawissa!
@teshomeethiopia2024
@teshomeethiopia2024 24 дня назад
You are accusing the PM and don’t have any proof to substantiate it. The people of Amhara are hijacked by corrupt and criminals like you. Ante Denkero Jawissa!
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 23 дня назад
በሽታው ያለው ከአንተ ጋር ነው! ኢትዮጵያ ውስጥ ዛሬ እንኳን በሀገሩ ለውጥ ; በቅርብ ቤተስቡ ህይወት መለወጥ የሚቀናና የሚመቀኝ ህዝብ ትንሽ የሚባል አይደለም::
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 23 дня назад
@@Coffee-do1gm አብይ ከመጣ እስካሁን በሚሊዮኖች አልቋል ከየትኛውም የሀገሪቱ ክፍሎች ይሄን አለማሰብ የድንቁርና መጨረሻ ስለሆነ እርሶ ዲፔን / ጥገኛ በሰዎች አእምሮ የሚያስቡ ተንቀሳቃሽ እቃ ነዎት መቸስ ፈጣሪ ይጠብቀን ነዉ የሚባል እናም እንደ ርስዎ ከንቱዎች ና አብይ የወለዷቸው ቆሻሾች ፋኖ ሸኔ እና የቆየዉ ህዉሀት ኢትዮጵያን እየተፈታተኑ ነዉ ። ግን ቀን ይነጋል ።
@werkshablak9515
@werkshablak9515 23 дня назад
አባቱ በሽታውስ አንተ ነህ ጭንቅላትህን ክፈተው
@SarahSarah-fm7oi
@SarahSarah-fm7oi 24 дня назад
እጅግ በጣም ስላፈርኩባችው ሀሳብ ለመስጠት ተገደድኩ ትናንት ደም ስራችው እስኪገተር ውሸት ለህዝቡ ስትግቱ ነበር ዛሬ ላ የሚሰራውን ውብ ስራ በሚንቀጠቀጥ ቅጅ ሁሌ መቆራረጥ ወሬኞቹ ይብለጡዋችው አሳፋሪዎች
@semirkamil3357
@semirkamil3357 24 дня назад
ያንችህ አይነቱ ብወገድእዳው ገብሰነው ዶንቆሮ
@RahelJovani
@RahelJovani 23 дня назад
ለምለም ማስ ውስጥ በመወሸቅ ከወንጀል ከገዳይነት ፍርድ አታመልጥም።
@daadhigd893
@daadhigd893 23 дня назад
ገና አንቺም ትደመሰሻለሽ! አንቺ ቆሻሻ!
@karozimathestar929
@karozimathestar929 23 дня назад
ነፈዝ የሆነ ሰዉዬ።
@daadhigd893
@daadhigd893 23 дня назад
አንተ አር አንጎል ቆምጬ! እንዳንተ አይነቱ ቢሊዬን ቢጨፈለቅ አንድ አብይን አይሆንም!
@karozimathestar929
@karozimathestar929 23 дня назад
እድሜህ ይጠር አንተ የሰዉ ጋኔን።
@getachewtafesse5361
@getachewtafesse5361 23 дня назад
እርሻ በመታረሱ ነው ያንገበገበህ መልካሙን መልካም ስህተቱን ስህተት ብትል ምንአለበት
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 23 дня назад
ምቀኛና ቀናተኛ!
@daadhigd893
@daadhigd893 23 дня назад
እንተ በሱ ፋንታ ድፍት በል! አንተ ጅብ የጅብ ዘር!!!
Далее
Я ТВОЙ ОТЕЦ #большоешоу
01:01
Просмотров 145 тыс.
Продаю тачку из гаража мечты :(
52:18
Tipuan Jenius dalam Mengasuh Anak & Gadget Cerdas
00:21
3 wheeler new bike fitting
00:19
Просмотров 16 млн
ከፍፃሜው በኋላ...
42:52
Просмотров 18 тыс.
"አዲስን እንደ አዲስ"
39:57
Просмотров 31 тыс.
Я ТВОЙ ОТЕЦ #большоешоу
01:01
Просмотров 145 тыс.