Тёмный

የጠዋቱ ዘማሪ የማታው ጨፋሪ ወጣት .....ሕይወቴ የተለወጠበት አጋጣሚ....የግሸኗ ማርያም ተአምር 

ET ART MEDIA
Подписаться 383 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

21 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 28   
@tegestmenberu8082
@tegestmenberu8082 10 месяцев назад
ስለ ማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምረው የፂዮኗ ማርያም እኔንም የልቤን መሻት እንድትፈፆምልኝ በፀሎትህ አትርሳኝ
@Bereket-24
@Bereket-24 5 дней назад
ፍፃሜህን ያሣምርልህ ወንድሜን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 10 месяцев назад
እዴት አስለቀሰኝ በማርያም .አይዞክ .ለናትክ እማምላክ እድሜጤናሀ ይስጥልን❤❤❤❤
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc Месяц назад
😢😢😢😢😢
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ
በእዉነት ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ወድማችን ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
የጠፉትንም ይመልስልን እግዚአብሔር ኢቲ አርት ቀጥሉ በዚህ በጭፈራ በዘፈን በመጠጥ ሱስ ያላችሁ ተመለሱ ግዜው መሽቷል ዘማሪ የአብስራ በቤቱ ያጽናልን ለብዙወች ትምህርት ነው ❤😊
@እግዚአብሔርይክበርይመስገ
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር አምላክችን ይጠብቅህ
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 10 месяцев назад
እንኳን ወደቤቱ መለሰህ ወንድማችን የሰው ልጅ ይወድቃል ይነሳል የሚያሳዝነው ወድቆ አለመነሳት ነው አንተ ደግሞ ወድቀህ ነበር ተነስተሀል ወድቆ ከመቅረት እግዚአብሔር ሁላችንንም ይጠብቀን
@adaneAshagre
@adaneAshagre Месяц назад
e/r mechereshahn yasamrlh❤❤❤❤
@mesi557
@mesi557 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ተባረኩ እግዚአብሔር ሆይ ትግስቱ ስጠኝ አቤቱ ሃጥያቴን ይቅር በለኝ ለንስሃ ሞት አብቃኝ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አማልጅን ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከጌታየ ከእየሱስ ክርስቶስ አስታርቅኝ አሜን🤲👏✝️
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልህ
@lidyafikre2775
@lidyafikre2775 10 месяцев назад
እውነት ነው በቤቱ እያሉ ብዙ የጠፎ ነፍሶች አሉ ትክክለኛ አነጋገር እግዚያብሔር በቸርነቱ ወደ ልቦናችን ይመልሰን።በነገራችን ላይ ኦርቶዶክሳዊ ዝግጅቶች ኦርቶዶክሳዊ ስርአትን ይፈልጋሉና አቅራቢያ የኔእህት ቅንድብሽን መሸለቱን ተይው ለመሸፈንም አትጣሪ መጀመሪያ መስተካከል ይቀድማል ሌሎችን ለማስተማር::
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 10 месяцев назад
ለሁሉም ነገር እግዛአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🥰🥰🥰✝️🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@melatfikremaryam2067
@melatfikremaryam2067 2 месяца назад
ቃለ ሒወት ያሰማልን
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@birukaraya6933
@birukaraya6933 10 месяцев назад
❤❤❤❤ yemesegen medanyalem
@ኤፍታህጵጌማርያም
@ኤፍታህጵጌማርያም 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉ ነገር ንቁ እባቹ ገጠመኝ አዳምጡ ተወለዱ ተይዞል እኮ ማነም አላወቅልትም እጂ
@kalie217
@kalie217 10 месяцев назад
Esti endene mtwduwat be like❤❤❤
@sarakefli26
@sarakefli26 10 месяцев назад
መ፣ጨረሸህንም ያሳምርልሀ‍እ መታደል ነው
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 10 месяцев назад
ማርይምን እኛ በውነት እንገራማለን ።።ዎናው ሰላም ወነክ መመለስክ ወድ ሜኤ አይዞንአውንም እማምላክ ትከተልክ
@selamgetu-x7e
@selamgetu-x7e 10 месяцев назад
የኔ ቆንጆ ቅንድብሽ ተፈጥሮ ከሆነ ያምራል::ግን ነካክተሽዉ ከሆነ ይቅር ምክንያቱም እዚህ ቦታ ለይ ያላችሁት ብዙ ኦርቶዶክሳዉያንን ወክላችሁ ነዉና::
@HighMobile-c9e
@HighMobile-c9e 10 месяцев назад
❤❤❤
@gebryedula4437
@gebryedula4437 10 месяцев назад
Ehte ebakish angetshi benetelaw yishefen tikikil aymeslegnim
@hiwottezuhiwottezu6727
@hiwottezuhiwottezu6727 3 месяца назад
ያብሰራ ባንተ ሁሉም የሰንበት ተማሬውች ቢድኑ ጥሩ ነው የን መምህር ግራማ :የን መምህር ተሰፋይን ትህምርት አድምጥ
@nguseweldemariam6932
@nguseweldemariam6932 10 месяцев назад
Et art Bertu Bertu Sara kejerba yalewin ye hitsanat dimits astewileshiwal mefitihe feligulet lemiketilew entervi lemitaregut program
@nguseweldemariam6932
@nguseweldemariam6932 10 месяцев назад
ET art Bertu Bertu kejerba yemisemawin ye hitsanat dimits astewilachutal Sara lemiketillew enterviw mefitihe feligulet
@HareguaMengistu
@HareguaMengistu 10 месяцев назад
ካድኸዉ እንጅ ለምን የካድኩት ይመስለኛል ትላለህ አሁንስ ላለመበደልህ ወይም ላለመጨፈርህ ዋስትናህ ምንድን ነዉ ሚድያ ላይ በመቅረብህ ተለዉጠሃል አንብበህ ገብቶህ ነዉ ስለተነቃብህ ለዚሁሉ ተጠያቂወች የአዉደ ምህረት ሃላፊወች እና ዘማሪ ብለዉ የሠየሙህ ናቸዉ ሁሉም የስራዉን ያገኛል በአምላክ የሚቀልድ ትዉልድ ።
@selamteka6096
@selamteka6096 10 месяцев назад
❤❤❤
Далее