Тёмный
No video :(

የጠፉት ልጆቼ ፈልግልኝ ll ፓስተር ገዛኢ ዩሐንስ ll Gezai Yohannes Elshaddai 

Gezai Yohannes Elshaddai
Подписаться 15 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

የጠፉት ልጆቼ ፈልግልኝ ll ፓስተር ገዛኢ ዩሐንስ ll Gezai Yohannes Elshaddai ll preching

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 219   
@belaynegash6550
@belaynegash6550 2 года назад
የእግዚአብሔር ሰው ጌታ ይባርኮት !እርሶን ስሰማ ጌታን በአካል የምሰማው ነው የሚመስለኝ !አቤት ትህትና !
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Bless you
@lidiyaadfris9082
@lidiyaadfris9082 2 года назад
ጌታ ፀጋዉን ያብዘልህ ፓስተር ምነዉ ቀደም ብለህ ወደ ሚዲያዉ መተህ ቢሆን ኖሮ ብዙ እንጠቀም እንፅናና ነበር በጣም በጉጉት ነዉ ፕሮግራምህን የምጠብቀዉ ተባረክ
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amen bless you too
@mereedabel3992
@mereedabel3992 2 года назад
@@gezaiyohanneselshaddai9737 Pastor Gezai Betgrena demo Akerebelen ebakeh . Amesegenalehu . Bezuhat Kemelesu Zegbeom Ahewat alewu Emo kenesmeom . Betaemi Yemesgeneka Gezai Hawey . 🙌🙌🙌❤💐💐💐💐💐💥🌹🌹🌹💥💥
@abenezerergete4345
@abenezerergete4345 2 года назад
pastor God bless you.you
@ehitetadese8512
@ehitetadese8512 2 года назад
ጌታ አብዝቶ ይባርኮት ፀጋውን ከዚህ ይበለጠ ፀጋ ያብዛሎት እኔም በእንባ ነበር የሰማሁት❤️ በእውነት አባቴ ገዛኢ ፀሎት ያስፈልገናል ፀልዮልኝ ድካም አለብኝ በመጨረሻው ሰአት ላይ ነንና እግዚአብሔር ይርዳን🤲🤲🤲
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Ok i will .....
@Mom2023new
@Mom2023new 2 года назад
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።u
@JesusisthechristsonofGodandGod
@JesusisthechristsonofGodandGod 2 года назад
የሱስይ ከመይ ዝበለ ርሁሩህ ኣቦ ኢካ ዘለካና የሱሱ ምሕረትካ ብዙሕ ለዋህ ፈቃር ኣቦ የሱስይ ምሕረትካ ኣይውዳእን እዩ እሞ ምህረትካ ኣብዝሓልና ናባካ ምምላስ ይኩነልካ ናባካ ኣባየ እንወድሃለን የኔ ጌታ 🙏🙏
@nehemiah6931
@nehemiah6931 2 года назад
Amen amen amen 🙏 ከጠፉት አንዱ እኔ ነበርኩ ዛሬ መዳን ሆነልኝ :: ተባረክ በብዙ
@fanayetesfaye9142
@fanayetesfaye9142 2 года назад
ጌታ መልካም እረኛና መልካም አባት ነው፡፡ በአባትነት ፍቅሩ ዛሬም በምህረቱ ይፈልገናል፡፡ ጌታን ትተው ከቤቱ የቀሩ ይታወቁ ይሆናል በቤቱ እያለን የጠፋነውን መጥፋታችን እንኳ ያልታወቀውን ጌታ ያስበን፡፡ በማስተዋል ይሙላን፡፡ ተባረክ ወንድሜ ገዛኢ ለምልምልን፡፡
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
This is the time to be back to gods hawes
@fanayetesfaye9142
@fanayetesfaye9142 2 года назад
@@gezaiyohanneselshaddai9737 እውነት ነው ወንድሜ የጊዜው መልክት ነው፡፡ እንደ ይሳኮር አለቃ ልጆች ጊዜውን ማወቅ ይሁንልን፡፡ bless you more.
@mimi.jiesusiscoming7793
@mimi.jiesusiscoming7793 10 месяцев назад
ተባረክ ወ/ገዛኢ እኔም በሰው ተሰብሬ መቆም አቅቶኝ እጄን አንስቼጌታ ሆይ እርዳኝ ብዬ ወደሱ ጮህኩኝ ልወድቅ ተንገዳግጄ ቆምኩኝ ረዳኝ እኔም ጨከንኩኝ ጌታን አይቼ መጥቼ ለምን በሰው እቀራለው በማት እንደምንም ፀናው በሌለሁበት ስሜን አጥፍታ አንዲት ታየኝ ባይ ቤተክርስቲያን ስገባ ሰላም ስል እየተፀየፉኝ የልጅነቴ ጌታ ግን ዛሬም አቁሞኛል ዞር ብዬ ሳየው ይደንቀኛል መፅናቴ ሊያይ ጌታ የፈተነኝም ይመስለኛል ለሰዎች መዳን እንጂ የመውደቅ ምክንያት እንዳትሆኑ 1ኛ ቆሮ 3-17 ማንም የእግዚአብሔርን ቤተመቅደስ ቢያፈርስ እግዚአብሔር እርሱን ያፈርሰዋል የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ ቅዱስ ነውና ያውም እናንተ ናችሁ:: የጌታ ድምፅ ነው ብዙዎች አሉ በሰው የተሰበሩ በተለያየ ምክንይት የጠፉ ጌታን እዩ በምንም አትለውጡት
@samuelbente1277
@samuelbente1277 2 года назад
ጋሼ ከዚህ ከእግዚአብሔር ቃል ምግብ ላይ ስለ ተናገራችሁት ነብይ ስለ50,000 ከኔ ጋር የሚያመሳስለው ነገር አለ እኔ በህብረት ውስጥ ምዕመን ነኝ እንጂ አገልጋይ አይደለሁም ግን በራሴ መንገድ እንደ ነብዪ ከእግዚአብሔር ጋር ተኮራርፌ አለሁ እባካችሁን ለደቂቃም እንኩዋን ቢሆን በእግዚአብሔር ፊት ስትቀርቡ ማልዱኝ አሁን ካለሁበት ህይወት መውጣት አቃተኝ እግዚአብሔርም ፊቱን አዞረብኝ አድኑኝ ጋሼ እኔም እግዚአብሔርን ብዙ በድዬዋለሁ ግን አሁንም ቢሆን ገንዘብን አስበልጬ አይደለም ግን ከልጅነቴ ጀምሮ ላደርገው የምፈልገው ነገር በገንዘብ ስለሚሆን ነው እንዲህ የሆንኩት። ጌታ ግን ሁሌ ያፅናናኝ ነበር ሲከፋኝ በህልሜ ብዙመላፅክቶች ኢየሱስ በጣም ይወድሀል ይሉኝ ያፅናኑኝ ነበረ። ጌታ ሲመጣም አይቻለሁ አሁን ቤተ-ክርስቲያን በጌታ ፊት ምን እንደ ምትመስል አሳይቶኛል። ግን እኔ ዳግም በባርነት ቀምበር ውስጥ ነኝ አዳኜንም ብዙ ራኩት። በራሴ ንስሀ ገብቼ መቆም አልቻልኩም መንፈሱ እንደ በፊቱ አብሮኝ እንደሆነ አይሰማኝም ናፍቆኛል
@almazdebessa5531
@almazdebessa5531 2 года назад
ምን አይነት ድንቅ መልእክት ነው? እኔ ጳውሎስ ዘመን የነበረ አገልግሎት ይመስላል ፓስተር ጌታ ይባርክህ!
@samuelbente1277
@samuelbente1277 2 года назад
እድሜዎት ይርዘም ብዙ አገልግሉ። በጀመራችሁት online ትምህርት የሰማይ የምድር ከምድርም በታች በውሀም ሁሉ ገዢ የሆነ ልዕል የእግዚብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክላቹህ። በምትሆዱበት ሁሉ ፀጋና መጎሱ አይለያቹህ። በፍፁም ፃዲቅ በፍፁም ቅዱስ በፍፁም ሰው በክርስቶስ እስከ ዘለአለም ተባርኩ አሜን ማራናታ ማራናታ ማራናታ አሜን...።
@emebaemuti951
@emebaemuti951 2 года назад
በእውነት የሚራራልን ጌታ ይባረክ ! ወንድማችን ገዛኢ ፀጋና ሞገሱ ይብዛልህ !!
@user-rd4op5sg5b
@user-rd4op5sg5b 4 месяца назад
ፓስተር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ
@user-qy4mj7rp7h
@user-qy4mj7rp7h 8 месяцев назад
አቤት አቤት አርሶ ሲያውሩ በቃ ክብሩ የክበኛል ኡፍፍ ጌታን አንድናፍክው ያደርgኛል .ጌታዬ ናፈkኝ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Damkachi.basalnidm-zi1kf
@Damkachi.basalnidm-zi1kf 4 месяца назад
በእዉናት ዬጌታ ሰዉ ኢስካ አጋኛሕ በፃሎት ኢጣብቀላሁ በእውናት ወዴ ጌታ ማንፋስ በጥቁ ማግባት ኢፋልጋሌሁ አቴ ይጌታ ሰው ይታውደድክ ኔሕ ቃላት ያቅታነኛል❤❤❤
@fatheefathe5708
@fatheefathe5708 10 месяцев назад
ጌታ እየሱስ ዘመናቹን ይባርኮት አባታችን
@tesefanswdagenw312
@tesefanswdagenw312 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርከወት የሜናገሩት ሁሎ ይገባኛል ይለውጠኛል እግዚአብሔር የሜጠቀምበወት ሰው ነወት ጌታ ይባርከወት
@alltubeworldwide7734
@alltubeworldwide7734 2 года назад
በጣም ነው የምወዶት ፡፡ እግዚአብሄር ይባርኮት፡፡፡፡፡፡ እግዚአብሄር ሰው አይጣ ሰው ሆኜ ፡ እቃ ሆኜ እንዳገለግለው ፀልዩልኝ
@kasechmessele9966
@kasechmessele9966 2 года назад
እቤት እግዚእ ብሄር እንዴት ድንቅ ነው የማይተው ታጋሽ ነው እኔን የታገስኝ ዛሬ በድካምም ቢሆን እየረዳኝ ያኖረኝ እባት ሙ ብሩክ ይሁን እውነት ያለ ጌታ ህይወት ከንቱ ከንቱ ነው መመለስ ይሁንልን ፓስተር ጌታ አብዝቶ ዘመንህን ይባርከው እኔም ጌታዬን እየሱስን እጠብቀዋለሁኝ ናፍቆኛልና እወደዋለሁኝ እየሱስ ይመጣል እየሱስ መጣል እየሱስ ይመጣል እሜን ጌታ እየሱስ ቶሎ ና
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Ame.... .
@kasechmessele9966
@kasechmessele9966 2 года назад
@@gezaiyohanneselshaddai9737 እሜን እሜን እሜን
@edeneden1867
@edeneden1867 2 года назад
ጌታ ኢየሱስ በመልካም ፍፃሜ ይባርኮት!!
@Mom2023new
@Mom2023new 2 года назад
ወገኖቼ፣ መን/ቅዱስ ፣ ህዝቡ እንደ ሚገባው እግዚአብሔርን አላመለከውም አለኝ፣ እኔም፣ ጌታ ሆይ! ይህ ሁሉ ዘማሪውች እያሉ አልኩኝ ፣ ጌታ መን/ ቅዱስም፣ እግዚአብሔርን መፍራት ከህዝቡ ጠፍቷል አለኝ። ለዓመታት የነገረኝን እውነተኛ የእግዚአብሔርን ድምጽ በዚሁ ገጽ comment ላይ ልኬላችኋለሁና አስተውሉ፣ በንሰሐም ተመለሱ!! ተባረኩ።
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amen amen ...........
@selamawitderibe1244
@selamawitderibe1244 2 года назад
ጌታ የሱስ ይባረክ ተባረክ
@astierghebremedhin4349
@astierghebremedhin4349 2 года назад
ገዛኢ ሐወይ ጌታ ይባርካ:ክሳብ መጨርስታ አብ ቤት እግዛብሄር የንብረና መወዳእትና የጸብቀልና:ማራናታ ጌታ ሆይ ቀልጥፍካ ናዓ
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amen amen
@misrakgetachew5271
@misrakgetachew5271 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳን፣ ያጽናን በቤቱ🙏
@Natuya.yemane9295
@Natuya.yemane9295 2 года назад
Very touchy message may the Lord have mercy on us by his blood bless you more and more man of God in Jesus Christ name🙏🙏🙏
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amen.......
@BACHOREHANDISOTESFAYE-jr3rl
@BACHOREHANDISOTESFAYE-jr3rl 2 месяца назад
God bless you more and more
@user-qg4cf5ge5h
@user-qg4cf5ge5h 2 года назад
ጋሽ ገዛኢዬ እግዚአብሔር ይባርክህ እንወድሀለን!!!
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
I love too
@fesshaabebe9008
@fesshaabebe9008 2 года назад
ወንድም ገዛኸኝ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት እግዚአብሔር ለብዙዎች መፍትሔ ያድርግህ ፀጋዉን ያብዛልህ
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amen geuses will coom soon
@zufanabrha8573
@zufanabrha8573 2 года назад
ዛሬ ሳነበው የነበረ የእግዚአብሔር ቃል ነው ተባረኩልኝ ጋሽ ገዛኢ 😇🙏🏽❤ Ezekiel 34 (አማ) - ሕዝቅኤል 11: ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፦ እነሆ፥ እኔ ራሴ በጎቼን እሻለሁ እፈልግማለሁ። 12: እረኛ በተበተኑት በጎች መካከል ባለ ጊዜ መንጋውን እንደሚፈልግ፥ እንዲሁ በጎቼን እፈልጋለሁ፤ በደመናና በጨለማ ቀን ከተበተኑት ስፍራ ሁሉ አድናቸዋለሁ። 13: ከአሕዛብም ዘንድ አወጣቸዋለሁ ከአገሮችም እሰበስባቸዋለሁ፥ ወደ ገዛ አገራቸውም አመጣቸዋለሁ፤ በእስራኤልም ተራሮች ላይ በፈሳሾችም አጠገብ በምድርም ላይ ሰዎች በሚኖሩበት ስፍራ ሁሉ አሰማራቸዋለሁ። 14: በመልካም ማሰማርያ እሰማራቸዋለሁ ጕረኖአቸውም በረጅሞቹ በእስራኤል ተራሮች ላይ ይሆናል፤ በዚያ በመልካም ጕረኖ ውስጥ ይመሰጋሉ፥ በእስራኤልም ተራሮች ላይ በለመለመ ማሰማርያ ይሰማራሉ። 15: እኔ ራሴ በጎቼን አሰማራለሁ አስመስጋቸውማለሁ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር። 16: የጠፋውንም እፈልጋለሁ የባዘነውንም እመልሳለሁ የተሰበረውንም እጠግናለሁ የደከመውንም አጸናለሁ፤ የወፈረውንና የበረታውንም አጠፋለሁ፤ በፍርድም እጠብቃቸዋለሁ። 17: ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እናንተም መንጋዬ ሆይ፥ እነሆ፥ በበግና በበግ መካከል፥ በአውራ በግና በአውራ ፍየልም መካከል፥ እፈርዳለሁ። 18: የቀረውን ማሰማርያችሁን በእግራችሁ የረገጣችሁት፥ በመልካሙ ማሰማርያ መሰማራታችሁ ባይበቃችሁ ነውን? የቀረውንስ ውኃ በእግራችሁ ያደፈረሳችሁት፥ ጥሩውን ውኃ መጠጣታችሁ ባይበቃችሁ ነውን? 19: በጎቼም በእግራችሁ በረገጣችሁት ይሰማራሉ በእግራችሁም ያደፈረሳችሁትን ይጠጣሉ። 20: ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላቸዋል፦ እነሆ፥ እኔ በወፈሩት በጎችና በከሱት በጎች መካከል እፈርዳለሁ።
@eliltabirhane4954
@eliltabirhane4954 2 года назад
Baba gezaei tnx GOYTA YESUS MEMELIS yibarkika
@amblessed8657
@amblessed8657 4 месяца назад
What a timely message. For us USA and Europe is even worse sadly 😢. The proble is not going back to church it's Christ Himself is not there, NO LOVE, COMPASSION EVEN FEAR OF THE LORD. Where there's no Spirit of the Lord no peace and liberty. Pastor plsssss pray for us who are out of country😢😢. May the Lord bless you and your family richly and grant you the desires of your heart. 🙏🏽
@nafiyadkasim1468
@nafiyadkasim1468 2 года назад
መምህር እናመሰግናለን🙌
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Keberu esu yeesed
@neza8166
@neza8166 2 года назад
Geta abzito yibarkeh wendem Gezai geta buzuwochun asalifo yisteh.
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 2 года назад
Wooooo eyesus😭ewunet paseter geze eyalekeseku new semeche yeceresekut bebezu neger Azege kebetu tefechalew Ahun gen wed Abate ebet emelesalew geta bereso Alefo tenagerogal yewunet kalatoch yelegem tebarekulig regem edeme ena tena yabezalot respecht🙏🙏🙏
@bezawitdinku5017
@bezawitdinku5017 2 года назад
አቤት እግዚአብሔር ሉአላዊ አምላክ ፓስተርዬ ገዛኢ የታደሉ አባት እንዴት መተደል ነው ጌታ የሚያነጋግረው የተመረጠ ጌታ ለአንዲቱ በግ ግድ የሚለው ህዝብን ወደቤቱ ይሰብስብ ተባረኩ ወድም ገዛኢ 🙏
@yemithomas9892
@yemithomas9892 2 года назад
Wonderful message, God bless you. Thank you God for your immeasurable mercy, patience and love. What a good God you are. Help us to turn to You Lord before it is too late. In Jesus name I pray.
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amrn bless you for ever
@alexorthodox8198
@alexorthodox8198 2 года назад
ግሩም መልእክት። ኣይደለም ለጠፉት ኣካሎቻችን ለእኛም እጅግ ኣጽናናን፤ ጌታ ይባርክህ ውድ ወንድም ዶ/ር መጋቢ ገዛኢ።
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amen
@hewotmaherigreek3927
@hewotmaherigreek3927 2 года назад
ተባረክ ፓስተር ይብዛልሕ
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Bless you too
@destamekdes5389
@destamekdes5389 2 года назад
ወንድም ገዛኢ ዘመንህ ይባረክ ጌታ ለጠፋት ተስፋ ለቆረጡት ለልጆቹ ያለው ፍቅር ያስደንቃል ።ጌታ መልካም ነው !!!ኢየሱስ ይመጣል ወገኖቼ እንንቃ ።
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ አንድ ጊዜ አስበኝ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ የጌታ ወዳጅ ገዛኢ ዮሐንስ❤
@abebutolawako6457
@abebutolawako6457 2 года назад
ዘመንህ ይባረክ
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amem..
@felenuna8034
@felenuna8034 2 года назад
ጌታ ይባርክህ
@akberetghebremariam9105
@akberetghebremariam9105 2 года назад
አሜን እየሱስ ይመጣል ሃሌሉያ የእግዝአብሄር ባርያ እግዝአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ጸጋው ያብዛልህ 🙏🙌❤
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amen
@AgapeYeshua27
@AgapeYeshua27 2 года назад
መልካም እረኛ ኢየሱስ አባባ፣ የጠፉት ልጆችህ ይመጡልሃል ጌታ ሆይ !!! ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይወዳችኋል ያስብላችኋልም። ኢየሱስ ፍቅር ነው። ሃሌ ሉያ። ይቅር እንባባል በጌታ ፍቅር እንፋቀር። ወደ ጌታችን ወደ ወደደን አዳኝ እንመለስ ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ያድናል !!! ጌታችን ኢየሱስ ይመጣል ! አሜን።
@fretekeleab6431
@fretekeleab6431 2 года назад
God bless you Gash Gazai. Thank you for all your services. Well done a faithful son, your reward is great.
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Olso your rrward is great
@tseghinaghebreslasie1131
@tseghinaghebreslasie1131 2 года назад
Goyta Yesus ybarkeh, yefeker wendem
@tsegawkoynaofficial
@tsegawkoynaofficial 2 года назад
tebareku pastor gezai
@bezugirmkasay4557
@bezugirmkasay4557 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳን መልካም መልእክት ነው እሱ ፍቅር ነው
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 2 года назад
ጌታ ሆይ የኔ መልካም አባት ምህረትህ ለዘላለም እወድሃለሁ የኔ ጌታ 😢😢😢
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Yes......
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 2 года назад
@@gezaiyohanneselshaddai9737ጌታ የረዳዎት የእግዚአብሔር ሰዉ በእዉነት የምታቀርቧቸዉ ት/ት ምስክርነት እንዲሁም ስለጌታ ዳግም ምፅዓትም እያስታወሱን እንድንዘጋጅ እየረዱን እያስተማሩን ስላሉ ጌታ እየሱስ ይባርክዎት 🙏🙏🙏
@aberasheaberashe1458
@aberasheaberashe1458 2 года назад
ጌታ መልካም ነው ወደ ጌታ እንመለስ ፓስተር ተባርክ ፀጋ ይብዛል
@christansongs8133
@christansongs8133 2 года назад
YE GETA Brya zemnot Ybarek.
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amen
@rahelargaw6678
@rahelargaw6678 2 года назад
God bless you!
@werotagezaw3378
@werotagezaw3378 2 года назад
ጌታ ይባርክህ አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amen
@kidilove1715
@kidilove1715 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ጋሽ ገዛኢ አሜን ኢየሱስ ሊገለጥ በደጅ ነው ::
@wudigutema3113
@wudigutema3113 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ገዚ እንተን ከስማው ጌዜ ጅምሮ ጌታን ስለ እንተ እከብረዋለውኝ ለምን ብባል እንተ በእኛ ዘመን የእግዚአብሔር ህያው ምስክር እና ቅሬታ ስለእለን ቤቴስብህ አገልግሎትህ ይባርክ ጌታ ይመጣል
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Bless yoi
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Blesd yoi
@zerthungebremichael7660
@zerthungebremichael7660 2 года назад
ebakihene sel yeqereta asetmerane ebakihene gazaeii
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 года назад
እውነት አንድ ትልቅ ቤተክረስቲያን ለዛውም ጌታን ያገኘሁበት ግሩም ቤተክርስቲያን ለብዙ አመታት ሲያገግሉና ስንባረክባቸው የነበሩ ሰወችን ደጋግሜ ስሄድ ሳጣቸው ልቤ አዝኗል ቤቱ ተውቦ አምራሉ ሞገሱን ግን አቷል ተጣልተው እያገለገሉ ያሉ ከሁሉም በፊት የቅርታ ቢያደርጉ መልካም ነው ሰወችን አሳዝነው አባረው ምን አይነት እግዚአብሔር ነው ፀሎትን የሚሰማው???????????????????? 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ጌታ እየሱስ ይባርከወት ወንድም ገዛኢ
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Yes
@yosefemiru8625
@yosefemiru8625 2 года назад
God bless you!!
@emebettilahun4104
@emebettilahun4104 2 года назад
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amen anchem tebreli
@eyerusalemnaizghi7791
@eyerusalemnaizghi7791 2 года назад
አሜን ጌታ ኢየሱስ ይመጣል...ጌታ ይባርኮት ፓስተር ገዛኢ እንወድዎታለን
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
God bless you
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
God bless you
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amen......
@eyerusalemnaizghi7791
@eyerusalemnaizghi7791 2 года назад
@@gezaiyohanneselshaddai9737 amen
@tsionmael1494
@tsionmael1494 2 года назад
አባቴ እባኮት በዝህ እርህሩ በሆነው ልቦት ፀልይሉኝ ምክንያቱም የእየሱስን ፈቅር በውስጦት ፈሶል ጌታ ብርክ ያድርግልን
@danielzerizghi5421
@danielzerizghi5421 2 года назад
I was lost and now determined to return. Ato Gezai you look exactly my father in flesh. your message ? I do not have words to explain it. All my body was ears to listen.
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 2 года назад
ይኅ አስገራሚ መልዕክት ነው። የተሐድሶ ዘመን መጀመሩን አብሳሪ ነው። ተያይዘን እንመለስ ስንመለስ ሐገር ይመለሳል!!
@emebetyayehyirad4761
@emebetyayehyirad4761 2 года назад
ወንድሜ ከልጅነቴ ጀምሮ ነው የማቅህ ሁሌም ስለእግዚአብሔር እውነት ከአንተ መስማት ያስደንቀኛል አሁንም ፀጋ ያብዛልህ
@fruityegeta2248
@fruityegeta2248 2 года назад
እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርከዉ ። ጌታን ወዶ ማገልገል እንዴት ደስ ይላል።
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amen
@MesrakeMesrake
@MesrakeMesrake 2 года назад
ተባረክልን🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺👍🌺👍👍👍👍
@beautifulangel2423
@beautifulangel2423 2 года назад
♥✝ Long Live for you & your family. May God increase your Grace in Jesus name.
@totalhappiness7682
@totalhappiness7682 2 года назад
Amen God bless u more🙏enamesgnalen
@raheljesus8592
@raheljesus8592 2 года назад
Thank you for the message God blessed you.
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Bless you too
@bethelehmmoges3584
@bethelehmmoges3584 2 года назад
ገዙዬ እግዚአብሄር ይባርኮት እዉነት ነዉ ጠፍተናል ጌታ ግን ይፈልገናል 😭
@haregkebede2438
@haregkebede2438 2 года назад
Eyesus yimetal... tebarekilin nurilin pastor 🙌 🙏
@misrakroyer234
@misrakroyer234 5 месяцев назад
Geta abizto yebarkwot ❤❤❤
@marshettsige5296
@marshettsige5296 2 года назад
GOD Bless you moree
@misrakroyer234
@misrakroyer234 5 месяцев назад
Egizabher melkam new !!
@mereedabel3992
@mereedabel3992 2 года назад
Betkekel Pastor Gezai unet New . Egezeabehr Amelak Xegeu Yabzalh
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Tebarek
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amem Letts we prey for them
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Em
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amen
@mereedabel3992
@mereedabel3992 2 года назад
@@gezaiyohanneselshaddai9737 Eshi Pastor Gezai Amen . Egezeabeher Amelak Zemen Hiweteh Yebarek Wendeme .
@mememalase9018
@mememalase9018 2 года назад
Slame pro gezai geta yebarkh tebareku amen nnnnnn jesus is coming love you so much 💕🙏🤲
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Me too
@emebettilahun4104
@emebettilahun4104 2 года назад
ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amen bles you top
@senaitabraha2450
@senaitabraha2450 2 года назад
Tesebren Tesebren Enbachin eskemiderk.
@adiamjacob6303
@adiamjacob6303 2 года назад
Amennnn hawna gezai amlak yebareka yebzahalka
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amen
@fesshaabebe9008
@fesshaabebe9008 2 года назад
ማራናታ አሜን ጌታ አየሱስ ቶሎ ና
@rozinadaniel796
@rozinadaniel796 2 года назад
Yesema Amilak yibarek Tebarek Tebarek ❤️
@netsanetzeray3899
@netsanetzeray3899 2 года назад
You right brother. Thank God. God bless you.
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amen
@tibefisehaye9947
@tibefisehaye9947 2 года назад
Our God is great and God bless you more and more 🙏
@tigistteressa6678
@tigistteressa6678 2 года назад
i see my life by this service. pls GOD help me and hold my hand
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Bless you
@genetbekele896
@genetbekele896 2 года назад
Almighty God's grace blessings from you
@eskindirarage2055
@eskindirarage2055 4 месяца назад
አብሬህ አለቀስኩ ጋሼ ። ጌታ ሆይ ድረስልን።
@kalkdanderso4766
@kalkdanderso4766 2 года назад
ጌታ ይባርክ ጉልበት ይባረክ በርታ
@MK-vu4wn
@MK-vu4wn 2 года назад
AMEN Abba🙇🏽‍♀️
@etsehiwotgebremichael1783
@etsehiwotgebremichael1783 2 года назад
Ejig betam new yemiwedh get an besidkina bekidisna magelgel efeligalew ebakh seliyilgn
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Ehe..
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Eshi i will do
@alemashokubazghi9456
@alemashokubazghi9456 2 года назад
Taberk my Dear Blessed Brother Gazi 🙏 wonderful God message. May God keep your heart ❤ portion you 🙏 all Blessed family thank you God for my Brother Gazi 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Jesus name 🙏 Jesus is coming 🙏 soon marantha marantha hillylyil hillylyil hillylyil 🙏 🛐
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amen amen .
@ruthzafwork105
@ruthzafwork105 2 года назад
ልክ ነህ ገዛኢ በኛ ቤትም ጌታ የጠፋበት ሰው አለው እባክህ ፀልይልን
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Ehei ..
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amen
@Troubledumly
@Troubledumly 2 года назад
Zebenka ybarek baba gezaei
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amen
@mbb.y2540
@mbb.y2540 2 года назад
እውነት ነው ፓስተር ።ጠፍተናል"እውነተኛ ዳኛችንን እረስተንዋል።እ/ር ይራራልን።
@sarabeyene269
@sarabeyene269 2 года назад
ATO GEZAI . GOYTA YESUS Abizuhu yebarkum. Beklager GOYTA senay eyu .zetefei zedeli. Ezi nay lomi melekti nay kedmi 7 amet tarikey azekiruni. Endegena edel hibu ab betu melsuni. Kibri n semu yeku. Kilegize deku kemelesu zesebe abo. Semu nezelealem alem bruk eyu
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amen god loves you
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amen
@alemthehaygebeyehu1840
@alemthehaygebeyehu1840 2 года назад
My beloved brother May God bless you how I wish to see you in person one day 🙏
@rahwagebrekidan614
@rahwagebrekidan614 2 года назад
Egzabher ybreka kemka ybzhu bruk ika bezh .temahrna alka tebarek 🙏
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amen
@negashnigusie7405
@negashnigusie7405 2 года назад
Eyesus Yibarkh Pastor Gezai
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amen
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Yes he will coom
@ellenweldeabzghi8196
@ellenweldeabzghi8196 2 года назад
God bless you more man of God
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amen
@show8133
@show8133 2 года назад
ሁሌም ትምህርቶችን በናፍቆት እጠብቀዋለሁ
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Geta yebarkesh
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Bless you
@aregashhailu8385
@aregashhailu8385 2 года назад
God bless you
Далее
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
ወንጌል የዉሃንስ
2:06:36
Просмотров 1,2 млн