Тёмный

የጤፍ ጨጨብሳ በኑግ አሰራር | How to make teff chechebsa with Niger seed 

melly spice tv
Подписаться 207 тыс.
Просмотров 32 тыс.
50% 1

የኑግ ጨጨብሳ በጤፍ ዱቄት አሰራር
How to make teff chechebsa with Niger seed
• የጾም ክትፎ | fasting kitf...

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 125   
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 3 года назад
እናመሰግናለን ሜሊየ የሚያምር ጨጨብሳ እጅሽ ይባረክ🥰🥰🙏🙏
@nasimnasim1006
@nasimnasim1006 2 года назад
አንቺ ልዬ ነሽ በእጂሽ ስታሺ እናቴ አስታውሺኝ ተባረክ ማማዬ
@johnabrham3691
@johnabrham3691 3 года назад
ለካ ጨጨብሳ እንዲህ ነች ብስምዋ ብቻ ያውቃት ነበር። ለመጀምርያ ግዜ ነው ያየህዋት እና ቆንጆ ናት። በርቺ ሜሊ
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 года назад
በጣም ቆንጆ ጨጨብሳ እጅሽ ይባረክ ያም እኔ ኑግ በቆሎ ነበር የማቀው በጨጨብሳ እሞክረዋልሁ👌👍😋❤️🥰❤️
@mahidemisse8422
@mahidemisse8422 3 года назад
ቆንጆ ጨጨብሳ ጎበዝ የኔ ባለሞያ🥰❤️
@zoemel9528
@zoemel9528 3 года назад
I am so happy to see the chechebsa with Niger seed. When I was young my mother prepared for us after school. Meksses in Amharic. She used to mix all together inside the Mouketch. It was so delicious. Thank you Melly
@fetleworkabebe885
@fetleworkabebe885 2 года назад
Common teach great grandparents wisdom . You are super smart!!!!!
@mesitm9672
@mesitm9672 Год назад
ሜሊ በጣም ሰው ሊረዳው በሚችል መልኩ ነው የምታሰረጂን ተባረኪ ዘይት እኔም አንጥሬ ነው የምጠቀመው ግን የአሁኖቹ ዘይቶች የቀረናሉ አንቺ የትኛውን ዘይት ነው የምትጠቀሚው ? የማንጠርያ ቅመምሽስ ምንድነው ?
@BezTube1627
@BezTube1627 3 года назад
ቤተሰብ ሆኛለው ቆንጆ ጨጨብሳ ነው እጅሽ ይባረክ👍👌♥️
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 года назад
ባለሙያ ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ😗😗🌹🌹👏👏👏👍👍
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 года назад
ቆንጆ ነው በዚህ መንገድ ቀምሸው አላውቅም ጎበዝ በርቺ 🙏 ተባረኪልኝ
@fetleabate2733
@fetleabate2733 3 года назад
ሜሉ፡እጅሽ ይባረክ ፡ምርጥ ባለሙያ፡በርቺ፡
@user-tf9qe9uh3f
@user-tf9qe9uh3f 3 года назад
ሀገር ቤት ስገባ እሰራለው በርች
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 года назад
በጣም ያምራል ቆንጆ ጨጨብሳ‼️‼️👌👍🥰
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 года назад
በጣም ጤናማ ጨጨሳ አሰራር አመሰግናለሁ share
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 года назад
በጣም ቆንጆ ጨጨብሳ ሜሉ❤️
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 года назад
ዋዉ ቆንጆ ይመስላል እሞክረዋለሁ ስለ አካፈልሽን እናመስግናለን🙏❤️
@Wowe348
@Wowe348 10 месяцев назад
This Amhara tradition culture u have to give credit
@fatumabintmurad831
@fatumabintmurad831 3 года назад
እናመሠግናለን ሜሉ 🌷 ይህ ምግብ ቀምሼው አላቀም እሥኪ ጋብዙኝ😜
@tigistmakuriya336
@tigistmakuriya336 3 года назад
ሜሉ የምትሰሪያቸው ምግቦች ሁሉም ያምራል
@ET-oq2sd
@ET-oq2sd 3 года назад
Thank you for sharing!! We will try it!! ጥሩ የኑግ መፍጫ ነው ያለሽ የት እንደገዛሽው አሳይን።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 года назад
አመሰግናለው DeLonghi Type KG49
@senait689
@senait689 3 года назад
Betam konjo ena kelal aserar asayeshign. Thank you yseral
@Tayetu19
@Tayetu19 2 года назад
ሜላትዬ እናመሰግናለያን ስራዉን አዉቀዋለሁ አንችን በጣም አደንቅሻለሁ ይህ ከቤተሰብሽ የወረስሽው ነው ካልተሳሳትኩ እኔ ከናቴ ነው የተማርኩት የምትሰሪው ሁሉ ድንቅ ነው እናትሽ በህይዉትአሉ መልካም እናት ሊመሱገኑ ይገባል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
አመሰግናለው ገንዬ እውነት ነው ክብር ለእናቶቻችን
@enatenat3550
@enatenat3550 2 года назад
እጅሽ ይባረክ በጣም ምፈልገው ነበር አሰራሩ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 года назад
Yene gobez betam yitaftal yadegnibet new Tebarekee
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
አሜን ጉዳዬ
@rahelbekele5221
@rahelbekele5221 3 года назад
ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ ጎረቤታችንን አስታወሽኝ እነሱ ቤት ብዙ ጊዜ ይሰራ ነበር እጅሽን ይባርከው።
@emutek1678
@emutek1678 3 года назад
Enem gorebett neber yemibelaw
@alemzinabu4897
@alemzinabu4897 3 года назад
Betam gobez set nesh 😘❤
@ruthmime73
@ruthmime73 3 года назад
እጅሽ ይባረክ ሚሊ😍
@Carlorio020
@Carlorio020 3 года назад
እረ እንደው እጅሽ ይባረክ።
@sergutbahiru3200
@sergutbahiru3200 3 года назад
በጣም ቆንጆ ነዉ። እጅሽ ይባረክ።
@ST-ww1ru
@ST-ww1ru 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ!!
@melatmelat9491
@melatmelat9491 3 года назад
You reminded me my grand mom she used to bring us Nug be kolo very delis'. .
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 2 года назад
It very sad to me that I can not get Nuge or Niger seed in London or UK to try and test it How ever, I appreciate your effort that you are showing us how to prepare it and also test it or eat it!!
@sebletesfaye6634
@sebletesfaye6634 3 года назад
ጥሩ ነዉ ለጾም ያምራል
@mesitm9672
@mesitm9672 Год назад
ሜሊ ቀላል አትበይም እኮ
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 3 года назад
ምርጥ ባለሙያ😘😘🌹
@yemsida1758
@yemsida1758 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ባለሞያ ኑጎ ከየት ይገኛል ብለሽ ነው ካገኘሁ እሞክረዋሀለሁ።
@sofumer4124
@sofumer4124 3 года назад
Melly is back!!! Yeahhhh thx
@user-pk4hi5ez4k
@user-pk4hi5ez4k 3 года назад
እጅሽ ይባረክ 👌👌👌👌
@efebiru1401
@efebiru1401 3 года назад
Uufff meliye swadish btalay ene besu new ydekut nug betam new ymiwadaw bdabom btema ytefital ejish ybarek
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 года назад
አሜን እህቴ
@user-tf9qe9uh3f
@user-tf9qe9uh3f 3 года назад
ጭጭብሳ ብለው በመጥበሻ እሚጠብሱት ን ነው
@omahmed9853
@omahmed9853 3 года назад
ሜላት ቆንጆ እንዴነሸ ጎበዝ ነሸ አላህ ይጠብቅሸ የሰንዴ ዱቄት ማድረግ ይቻላል ወይ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 года назад
አዎ ይቻላል
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 3 года назад
Gora bey wedene meliyyy
@fikertetesfye5984
@fikertetesfye5984 3 года назад
የኔ አንደኛ💞💞💕
@user-tf9qe9uh3f
@user-tf9qe9uh3f 3 года назад
ምርጥ. ነው
@elenisermolo8438
@elenisermolo8438 3 года назад
እጀሸ የባረክ
@user-dn2cs8hw5m
@user-dn2cs8hw5m 3 года назад
ሜሉዬ በጎንደር ለቁርስ ይሰራል ግን የተለየ ነው አሰራሩ ኑጉ ከቅቤና በርበሬ ትንሽ ተልባ ተደርጎ ይመታል ከዛ ቂጣው ይታሻል ከውህዱ ጋር ::ለአነባበሮም ይህ ውህድ ይለቀለቃል ሞክሪው ሜሉዬ ትወጅዋለሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 года назад
እሺ እህቴ ልክ ነሽ
@user-dn2cs8hw5m
@user-dn2cs8hw5m 3 года назад
Melly spice tv አመሰግናለው እህቴ ለየት ያሉ ምግቦችን ስለምታስተዋውቂን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ🥰
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 года назад
Wawoo amazing Chechebsa
@habibaahmed7400
@habibaahmed7400 3 года назад
ተባረኪ
@tgtube4876
@tgtube4876 2 года назад
ያምራል
@saronabi1387
@saronabi1387 3 года назад
Good jobbb
@hrittube2663
@hrittube2663 3 года назад
Yastawukal endemitaft balemuya yetebareke yihun
@tsehayedebele1383
@tsehayedebele1383 3 года назад
Wow looks like yummy
@mimibella6367
@mimibella6367 3 года назад
Egysh yebark yane konjo
@lemlemsebhatu4300
@lemlemsebhatu4300 3 года назад
B8
@mesayabaasrat1196
@mesayabaasrat1196 3 года назад
ሜሉ እጅሽን ተሻለሽ አይደል?እግዚአብሔር ይመስገን የኔ አስተማሪ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 года назад
አዎ መሳይ ተሽሎኛል አመሰግናለው
@ethiohometube
@ethiohometube 3 года назад
keep the good work!!!!
@seadamohammedmashallahalla4064
@seadamohammedmashallahalla4064 3 года назад
Melly konjo new harife new berchi
@user-gn1le4qn8x
@user-gn1le4qn8x 3 года назад
ሜሉ ባለሙያ እኔ የምልሺ ውጭ ሀገር ኑግ የት ነው የሚገኘው የማገኘው ተልባ ብቻ ነው
@muluabera2379
@muluabera2379 3 года назад
You’ll find it in big Indian grocery stores
@loveitall252
@loveitall252 3 года назад
Hey melly spice do you use studio light for your videos or is it just natural light, I really wanted to know.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 года назад
እስካሁን በቤት መብራት ነው የምጠቀመው ፋሲካ
@loveitall252
@loveitall252 3 года назад
@@Mellyspicetv thank you so much for letting me know!
@ddd1993d
@ddd1993d Год назад
@@Mellyspicetv ኑጉን በምን ፈጨሽው? ???
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Год назад
@@ddd1993d በቡና መፍጪያ
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 года назад
Looks yummy ❤ 👍
@CyndiD162
@CyndiD162 2 года назад
Where can you find ኑግ in the US. Thanks in advance.
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 года назад
Watching
@semegnwondmiu6442
@semegnwondmiu6442 3 года назад
Wow amazing 😮
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 2 года назад
You are good at eating it than making it!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
ክክክክክ በጣም ነው ያሳከኝ ሌላኛው ስራዬ ምግብ አልበላ ያላቸውን ሞትቬት ማረግ ነው
@sofumer4124
@sofumer4124 3 года назад
Melly nugu imokirewalew ETHIOPIA ye migib aynet besh new 😍
@elsabeautynt
@elsabeautynt 3 года назад
Gobez
@zuzumulug8340
@zuzumulug8340 3 года назад
ሜሉ እጅሽ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏
@zuzumulug8340
@zuzumulug8340 3 года назад
ሜሉ ማር ደግሞ ብታፈሽበት ልዩ ነው👌👌👌👌
@salemgemechu5891
@salemgemechu5891 2 года назад
Wow 😮
@nanimisgan3346
@nanimisgan3346 2 года назад
እናቴን አሥታወሽኝ እህት ነፍሶን ይማርልኝ ሁሊ ትሰራልን ነበር
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
እድሜ ሰቶሽ ላንቺም ሁሌ እንደዚህ የምታስታውሻቸው ያርግሽ ናኒዬ
@shewaethio-baking6923
@shewaethio-baking6923 3 года назад
betam konjo kita ferfer new
@habibaahmed7400
@habibaahmed7400 3 года назад
ዘይት እንደት ነው ያነጥርሽው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
አሳይቻለው ቀደም ያለ ቪዲዮ ላይ ስትችዪ እይው ቀላል ነው ቅመማቅመሙን ጨምረሽ ቀስ ባለ እሳት ላይ መጣድ ነው ግን እንዳታንተከትኪው
@elensaentertainment
@elensaentertainment 3 года назад
elensa intertement
@kidist6498
@kidist6498 3 года назад
👍👍👍👍👍😘
@ddd1993d
@ddd1993d Год назад
ኑጉ በምን ፈጨሽው? ??
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Год назад
በቡና መፍጫ
@ddd1993d
@ddd1993d Год назад
@@Mellyspicetv አመሰግን አለሁ
@soretti
@soretti 3 года назад
Wow yammy thank you for sharing 🙏
@jenipherlopez1322
@jenipherlopez1322 2 года назад
ủa hay mà sao chê được ta?
@user-is5qs5po6j
@user-is5qs5po6j 2 года назад
ግን መፍጫውን አያቃጥለውም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
አረ በፍጹም መፍጫው ማይረባ ነገር ከኮነ ምናልባት አላውቅም
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 2 года назад
Do not worry, Iam just kidding! bay!!
@mesitm9672
@mesitm9672 Год назад
የሴት ቁንጮ
@messya7125
@messya7125 2 года назад
ኑጉን አንድ ላይ ቢለወስስ እናመሠግናለን።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
ይቻላል መሳይ እንደውም በሀገራችን እንደሱ ነው የሚደረገው
@rahelendale-oo7on
@rahelendale-oo7on Год назад
Hi
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Год назад
ሀይ ራሁ
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 2 года назад
Okay we can say you are eater motivator! is that fair?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
አረ ለጫወታ ያህል ነው
@tsaheyareja6455
@tsaheyareja6455 3 года назад
sewadisheko!!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 года назад
አመሰግናለው ጸሀዬ
@holistic_memory404
@holistic_memory404 3 года назад
Hi dear what nug means
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 года назад
Niger seeds
@susu-js4by
@susu-js4by 3 года назад
1 ኛ
@mahderegebremariam8138
@mahderegebremariam8138 3 года назад
Mell'ye Nug yet ygegnal ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 года назад
እኔ ከኢትዮጵያ ነው ያስመጣሁት አንዲት ሰብስክራበሬ ግን የህንድ ሱቅ ብላለች
@user-tf9qe9uh3f
@user-tf9qe9uh3f 3 года назад
ወይ ጭብጦ በተልባ ሲጥም
@tgtube4876
@tgtube4876 2 года назад
ሰብ አድርጉኝ
@alemneshlemalema6316
@alemneshlemalema6316 3 года назад
አረ ወደዛ
@heywet
@heywet 3 года назад
Yetu semen new yehanen megeb yemeyawekew demo?????? ❌❌❌❌
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 года назад
Watching
Далее
ኑግ አዘገጃጀት ይመልከቱ
4:48
Просмотров 3,7 тыс.
Decompress small game, have time to play it!
00:35
Decompress small game, have time to play it!
00:35