Тёмный

የጥላሁን ገሰሰ ልብስ ሰፊው ያልተሰሙ ወጎች //ትዝታችን በኢቢኤስ// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 37 тыс.
50% 1

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#tiztachin_on_ebs
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Развлечения

Опубликовано:

 

28 окт 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 66   
@melessedemessie37
@melessedemessie37 8 месяцев назад
በጣም ደስ የሚሉ ታሪክ ያላቸው ሰው ናቸው። ዮኒ እናመሰግናለን።
@rozarozina9539
@rozarozina9539 8 месяцев назад
በጣም ደስ የሚሉ ቅርስ ጠባቂ አባት ናቸው ዕድሜና ጤና ይስጦት ዮኒዬ ትሁቱ አተን ሳይ የድሮዋን ሀገሪን እንዳየሁ ይሰማኛል ተባረክ 🙏🏽🥰
@beletaberhe6577
@beletaberhe6577 8 месяцев назад
ለአባታችን ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤንነት እንዲሰጣቸው እመኛለሁ ።
@user-xz3pv3hx3o
@user-xz3pv3hx3o 8 месяцев назад
ኢትዮጵያን የተማሩ መሃይሞች እያፈረሷት ...ያልተማሩ አጸኗት !!!!! የሚገርሙ አባት....
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 8 месяцев назад
Yaltemaru atibel ! Ye dero sewech Yemaru neber .. Fidel..Nibab..Hig..Wetidirna..Gibrina..Protocol..Haimanot..Politica..Hikimina..Ginbata/ mihindisna..Hisab ayayaz..etc Yemaru neber ! Yaw be bahilawi menged...Ena Abatochachin ye hager fikir yeneberachew bahilawi mihuran neberu..
@solomonmichael1582
@solomonmichael1582 8 месяцев назад
Thank you Yoni for inviting such iconic person with grace and dignity.
@melessedemessie37
@melessedemessie37 8 месяцев назад
ዮኒ ምርጥ ፕሮግራም ነው ፤ እናመሰግናለን።
@wubshetderibe6009
@wubshetderibe6009 8 месяцев назад
እኛም የወዳጃችንን የሙሼን አባት በማየታችን ደስ ብሎናል። ብዙ ያልተነገረ ታሪክ እንዳላቸዉ መገመት ይቻላል። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለአባታችን ይስጥልን!!
@wardewarde9415
@wardewarde9415 8 месяцев назад
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን ዮኒ በጣም በጣም እንወድሀለን blessed 🙏🙏🙏🙏
@workutedy7246
@workutedy7246 8 месяцев назад
Ethiopia & Addis Abebe History Thank you sir & Thank you, the Provider
@awelbibrahim51
@awelbibrahim51 8 месяцев назад
ዮኒ ምን ነካው አቀናባሪው የሸክላውን ሙዚቃ ድምፅ አላሰማንም ምክኛቱ ምንድን ነው ይህ የጥንት ታሪክ መደመጥ ነበረበት በዙሪያህ ያሉ ፀረ የጥንት ታሪኮች ሰራተኞችን አባርልን ይህንን ሾው አስፍተህ ቀጥልበት እንወድሀለን
@user-cv1ci3ul3h
@user-cv1ci3ul3h 8 месяцев назад
It's great to see my childhood friend's father, Mesfne; you are lucky to have such a far-sighted beloved father.
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 8 месяцев назад
ዮኒየ ምርጥ ሰው 🥰
@wondwossenaysheshim7216
@wondwossenaysheshim7216 8 месяцев назад
በጣም የሚያስገርሙ አባት ናቸው ቤተሰቦች ልትኮሩ ይገባችኋል ጉብዝናዎ በጣም የሚደነቅ ነው ይሄን ለታሪክ አስቀመጡ መቼም ይሄን ጥሩ የሙዚቃ ስብስብ በደምብ ዪጠብቁት እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጦት አባቴ
@user-yz8lr6ff1m
@user-yz8lr6ff1m 8 месяцев назад
ጋሽ ሰሙ ስላየሁት ደስ ብሎኛል።የ እሜሪካ ጊቤ ፈርጥ
@abdlbaremohamadalsakaf5316
@abdlbaremohamadalsakaf5316 8 месяцев назад
Salam yasfre lag
@girmagossay7127
@girmagossay7127 8 месяцев назад
ዮኒ የዛሬው ልዩ ነው ለአባታችን ዕድሜ እና ጤናን አምላካችን እግዚአብሔር ይስጥልን አቤት ችሎታ አቤት አቅም ካለምንም ትምህርት ያስደንቃል
@shemeleslegesse3189
@shemeleslegesse3189 8 месяцев назад
ምርጥ ፕሮግራም ነው ዬኒ በትዝታ ወደኋላ መለሱን እድሜ ከጤናጋር ለአባታችን
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 8 месяцев назад
ልጆቻቸው እንደዚህ ያሉ አባት ስላላቸው የእሳቸውን ፈለክ ሊከተሉ ይገባል አባታችን አቶ ሰሙ የታሪክ ማህደር ናቸው ቅርስ
@eskenderkebede6502
@eskenderkebede6502 8 месяцев назад
በጣሞ ደሰ ይላል ዝግጅቱ። ነገር ግን አበታችነ በዛን ወቅት ምነአይነት ዘፈን አንደሚየደመጡ በጠም ጓጉቼ ነበር ለማዳመጥ ነገርግን ሸከላውን ሲያዘፍነ በመሀሙ ዘፈን ለሁሉም ግዜውን ይጠብቅለታል በማሰማቱ የህን አቀነባበር ያደረገወ አቀናባሪ ገገማና ችሎተው ዝቅተኛ መሆኑን ያሳያል ።ይሄንን ስል የመሀሙድን ለሁሉም ግዜውን ይጠብቅለታል የሚለውን በፍጹም በመጥላት ሳይሆ በዚያን ወቅት የሚሰሙትንም የእግሊዘኛም ሆነ ሌላ ለመስማት ነው ለዝግጅቱ እጅግ በጣሞ ደስ የሚል ነው
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 8 месяцев назад
የሚገርም ነው
@Amharizz
@Amharizz 8 месяцев назад
ጥላኹን ገሠሠ።
@solomonsisaye6320
@solomonsisaye6320 8 месяцев назад
ሰላም ዮኒ የማውቀው ቤተሰብ አገናኘከኝ የድሮ ዘናጭ አለባበሱ እስታይሉ ሰላም ጋሽ ሰሙ የአቶ ይልማ እፉዬ ጎረቤት በጣም ደስ አለኝ ሳይህ ባለህበት ሰላምና ጤና
@Amharizz
@Amharizz 8 месяцев назад
ገሠሠ እንደዚህ በንጉሡ [ሠ] ነው የሚጻፍ።
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 8 месяцев назад
ሀ.ሀ.ሀ.😅 ጥላሁን "ሁ" ነው እንጂ "ኹ" ተብሎ አይፃፍም😉 የዘንድሮ አማርኛ ተተራምሷል፣ በተለይ "ክ" የሚሉት ነገር እንዴት እንደሚያናድደኝ! መጥተክ፣ ደህና ነክ?፣ በልተክ፣ ጠጥጠክ... በቃ ትውልዱ "ህ" ን እየረሳ የመጣ ይመስለኛል?
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 8 месяцев назад
እናመሰግናለን ❤
@Amharizz
@Amharizz 7 месяцев назад
@@LoveAndPeace2424 ቋንቋ ያለ ተቋም እንደዚህ እየወደቀ በኋላ ይሞታል። ከጠቅላይ ሚንስትሩ እስከ መገናኛ ብዙኃን የሚናገሩት አማርኛ እሬት እሬት ይላል።
@enathagertube4619
@enathagertube4619 8 месяцев назад
ውይ እንደው እናንተ በተንጎማለላችሁበት አዲሳባ አሁን መላ ቅጡ ይጥፋ? እህህህ...
@michaelg9664
@michaelg9664 8 месяцев назад
አባታችን በርቱ!
@atsedemersha2234
@atsedemersha2234 8 месяцев назад
Yonas you are the best thank you for this interesting program 👍
@jonijoni534
@jonijoni534 8 месяцев назад
ደስ የሚሉ አባት taat is why Mushe is sharp like his Dad
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 8 месяцев назад
ድንቅ ነው : በዘመኑ እንደነበረ ሰው በትዝታ አስቆዘመኝ😢 ኢቢኤስ ግን እስከ መቼ ኮፒራይት እየፈራ የውጭ ሙዚቃ ከመጋበዝ ይቆማል ?
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 8 месяцев назад
መልሱን እዚሁአገኘሁት ቸኩዬ ነው።የሚገርመውነው የሰፈሬ ሰውናቸው😢እንደዚ አይመሥሉኝነበር😢
@Asaa-sx5ki
@Asaa-sx5ki 8 месяцев назад
ቃለ መጠይቁ በታሪክ ላይ ያተኮረ መሆን ነበረበት። ብዙውን ሰዓት በሸክላ ማጫወቻው ላይ ፈጀህ።
@kirubeldagnachew1061
@kirubeldagnachew1061 8 месяцев назад
የጉራጌ ህዝብ በጣም ይገርመኛል። እጅግ ሰላማዊ ህዝብ፡ በጣም ታትሪ እናሪ፡ ብሩሕ አእመሮ ያለው ሕዝብ ነው። የነጭ ህዝቦች ዘረ መል ወይህም የአይሁድ ዘር መል ያለቸው ይመስለኛል።
@kasateshom5291
@kasateshom5291 8 месяцев назад
Wow እሚገርም ነው
@sebsebieretta14
@sebsebieretta14 8 месяцев назад
Alagragerum yes Tilahun Gessesse!!!!!
@zizikitchen7766
@zizikitchen7766 8 месяцев назад
I love everything yoni. You have Tilahun in the title and I was expecting to hear one of his legendary song but that didn’t happen. A kind of sad. I like Mahamud as well. I have also a great respect to this father, long live!
@eyoelmulatu3502
@eyoelmulatu3502 8 месяцев назад
I really like him
@misganawtadesse3004
@misganawtadesse3004 8 месяцев назад
እንደ እኚህ ዓይነት የሀገር ቅርስ ሰብሳቢ መንግስት ተገቢውን ዕውቅና መስጠትና መሸለም ይጠበቅበታል፡፡ አባታችን ዕድሜዎን ያርዝመው!!
@girmaassefa6156
@girmaassefa6156 8 месяцев назад
Good story. But I want to hear the music from Gentelman music collection.
@coredawit3260
@coredawit3260 8 месяцев назад
ዮንዬ ማንገቻ ካደርክ ቀበቶ አይደረግም ለጠቅላላ ዕውቀት
@mittasis
@mittasis 8 месяцев назад
ማንገቻውን አስሬ እየሳቡ መልቅቀም የሥነ ሥርዓት ጉድለት ነው።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 8 месяцев назад
ዮኒ ያስኮመኮሙህ የመሃሙድ አህመድ ሙዚቃ ነው ለሁሉም ጊዜውን ይጠብቅለታል "
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 8 месяцев назад
WOW WOW
@geta9722
@geta9722 8 месяцев назад
ዮኒ ለምን እኒህን ታላቅ አባት የት ተወለዱ ስንት ነው እድሜያቸው የቤተሰብ ሁኔታዎች ባለቤታቸውን መችና እንዴት አገቡ አዲስ አበባ ሲመጡ ማ ጋ አረፉ መች ነበር ዘመኑ የኑሮ ሀኔታው እንዴት ነበር አሁን በምን ሁኔታ አሉ በጤንነት በስራ ... መጠየቅ ብዙም ልምድ የለህም ቶሎ ቶሎ ወደ ሌላ ነገር ውስጥ አትህባ ተረጋጋ
@obiharar8687
@obiharar8687 8 месяцев назад
ከአራተኛ ክፍለ ጦር በጨረታ የገዛትን መኪና ባለቤት ስጠቅሱ ማነታቸው በደንብ ይጠይቃል ብዬ ነበር ሆኖም ዩሐንስ አላስተዋለም
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 8 месяцев назад
WOW W OW
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 8 месяцев назад
WHY AGERA SELAMSHI YEBIZA
@girmabersisa
@girmabersisa 8 месяцев назад
ጋሼ ሰሙ ብዙ ችሎታ አላቸው። መኪኖቻቸውን ጋራዠ አያሰሩም፣ ሞተር ማውረድም ቢሆን፣ በአዲስ አበባ የነበሩ በዘመኑ አሉ የሚባሉትን መዝናኛ ቦታዎች ሲተርኩ አፍ ያስከፍታሉ፣ በአለም ላይ የታተሙ ሳንቲሞች በመሰብሰብ የሚስተካከላቸው የለም። ከላይ ለጠቀስኳቸው ሁሉ የአይን ምስክር ነኝ።
@maddelanabetrou5717
@maddelanabetrou5717 8 месяцев назад
Gurage mrt hizb
@user-mv5gl4ox4e
@user-mv5gl4ox4e 8 месяцев назад
የሚወደዱ አባት የሚገርሙ
@FireworksA.-fg2ew
@FireworksA.-fg2ew 8 месяцев назад
why are you wearing suspenders with Belt? Don't!
@Zionfree
@Zionfree 8 месяцев назад
ዮኒ እንኳን ከዳንኪራዎወደዋና ቁምነገር ፕሮግራም ተመለስክ። ቀበቶው ግን ይቅር😂 ቦርጩ ገና ነው
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 8 месяцев назад
እንዴ እኚ ሰውዬ የሙሼ አባት ናቸው ??
@enenegn5719
@enenegn5719 8 месяцев назад
አዎ ናቸዉ
@danieldesta4139
@danieldesta4139 8 месяцев назад
Amusing history lol.
@tesfayetessema2273
@tesfayetessema2273 8 месяцев назад
ይሄኔ አሜሪካን ጊቢ ሲፈርስ አፍርሰውት ይሆናል እባካቹ አንድ ከተማ ከየት ተነስቶ የት ደረሰ ለማለት እኮ የነበረው ለታሪክ መቀመጥ አለባቸው እባካቹ ዝም ብላቹ አታፍርሱ 😢😢
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 8 месяцев назад
ለምን ቃል በቃል እየተከታተልክ ..አሀ... አሽ ...እህ ትላለህ ???
@genetteshome3906
@genetteshome3906 8 месяцев назад
ምን ችግር አለው
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 8 месяцев назад
ተመሥጦ ገርሞትነዋ
@enenegn5719
@enenegn5719 8 месяцев назад
ጥሩ አድማጭ ስለሆነና አቴንሽን ሰጥቶ እያደመጠ መሆኑን ለተናጋሪዉ እያረጋገጠ ነዉ። ሲነገርህ ሰምተህ ዝም አይባልም ሪሊ፣ ያ?...ማለት አለብህ
@osmanabdulkader7648
@osmanabdulkader7648 8 месяцев назад
ማስተካከያ፡- አቶ ጎርፉ ተሠማ ትግሬ ሳይሆኑ ከአማራዉ ሕብረተሠብ የተገኙ ሰዉ ነበሩ። አሰፋ አባተ ጋር የአንድ አካባቢ (ወልድያወች) ነበሩ እንዲሁም መለስተኛ አዉቶቡስ ነበራቸዉ።
@mekke6544
@mekke6544 8 месяцев назад
ሰሙ ነገር ጉራጌ አይደሉም የሶዶ ኦሮሞ ናቸው።
@tesemazelelew4378
@tesemazelelew4378 8 месяцев назад
Ewnet new.Enem abatie ye sodo Orommo new. Orommo mehon kalfelegu mebtachew new!!!
Далее
Stay on your way 🛤️✨
00:34
Просмотров 2,5 млн
ወንጀል እና ፍትሕ
24:54
Просмотров 215
ድርቀት - አየር ላይ ክፍል 1
30:36
Просмотров 33 тыс.