Тёмный

የጥፍርና የውበት ሳሎን ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 / Nail and Beauty Salon Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review 

Ethio Review
Подписаться 130 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
00:38 inStyle Nails & Lash - ሰሚት ፍየል ቤት አካባቢ ሶሬቲ ህንፃ ግራውንድ ላይ
ስልክ - 0913878418 / 0978783378
11:11 Emnet Beauty - ቦሌ መድሃኒያለም ሸገር ህንፃ አጠገብ ዳሽን ባንክ ያለበት ህንፃ ላይ 2ኛ ፎቅ
ስልክ - 0912634678

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 17   
@EthioReview1
@EthioReview1 Год назад
00:38 inStyle Nails & Lash - ሰሚት ፍየል ቤት አካባቢ ሶሬቲ ህንፃ ግራውንድ ላይ ስልክ - 0913878418 / 0978783378 11:11 Emnet Beauty - ቦሌ መድሃኒያለም ሸገር ህንፃ አጠገብ ዳሽን ባንክ ያለበት ህንፃ ላይ 2ኛ ፎቅ ስልክ - 0912634678
@elsatilahun5241
@elsatilahun5241 Год назад
ብሮግራሙ ጥሩ ነው ለቀጣይ የፀጉር ሹርባ አልባሶ ስፊት በዲዛይን ሹርባ ዋጋቸው እና ለተለያዩ ብሮግራሞች የሚሆኑ ሂማን ብሄ ኪራይ ካለ ቢዶ ብትሠሪልን አሪፍ ነበር ስንት ገባ የፀጉር ዋጋ ዋች የሚሰሩን ብውቅ ደስ ይለኛል
@saronabi1387
@saronabi1387 Год назад
እባክሽ ጥሩ ሚባሉትን ጂም እና ዋና ስልጠና ቦታዎችንም አቅርቢልን
@user-pk7qg3mq9v
@user-pk7qg3mq9v Год назад
ጎበዝ ጋአዜጠኛ👍❤
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 Год назад
❤❤❤❤🎉🎉
@technopop9776
@technopop9776 Год назад
👌👌👌👌👌👌👌
@woinshetyemaryamligwoinshe6818
@woinshetyemaryamligwoinshe6818 3 месяца назад
እር በስመአብ ይሄ የሳጥናኤል ጎል መጽሀፍን ብታነቢ እንደዚህ አይነት ሥራ እንኳን ልስሪ ይጸጽትሽ ነበር ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ጥፍር ለምን እግዚአብሔር ስጠን ይሄን መልሽ እያንዳንዷ አካላችን እግዚአብሔር በምሳሌ ነው የስራልን ሥለዚህ ይሄ ጥፍር የምስሪው ትክክለኛ የሳጥናኤል የስይጣኑ መናፍስት
@tadla8200
@tadla8200 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሙሉ አካልሰጥቶኝ ያሞራ ጥፍር ምን ይሰራልኛል
@warkmeoko
@warkmeoko Год назад
በትክል0//1000ሺጌዜ
@user-uh2iz1ei6r
@user-uh2iz1ei6r Год назад
Anamasgnalan Artefesh trs batasaweqan alamnsahlahu
@warkmeoko
@warkmeoko Год назад
አረቴፊሽን የምትጠቀሙ ሁሉ የሴጣን ተከታይናችሁ።❓❓እግዚአብሔር አሳምሮ የፈጠራችሁ አንተ ትክክል አይደለህም እያላችሁ ነው የምትጠቀሙት ልብ ይስጣችሁ❓❓❓
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 Год назад
ሁሉንም ነገ ከሰይጣን ጋር አታያይዙት ይሄ የውበት መለኪያ ነው ሰው መግደል ንብረት ማውደም መጣላት የሴጣናዊ ስራ ነው
@warkmeoko
@warkmeoko Год назад
​@@senetebebhabtemariam8038 እራአልቀረብሽ ። ፈጣሪ ከሰጠሽላይ ሌላነገረ ስጨምሪ የሴጣን አሰራንነው እማራለሁ አውቃለሁ ካልሽ መፀሐፍ አብቢ ያኔ እውነት ታውቄዋል❓
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 Год назад
@@warkmeoko ነገ ደሞ ፀጉር መተኮስ የሴጣን ስራ ነው ትላላችሁ ሊፒስትክም መጠቀምም እንደዛው ነው???
@warkmeoko
@warkmeoko Год назад
@@senetebebhabtemariam8038 ሁሉም ያውነው ።እስኪ አባቶች እናቶች ጠይቄ ወይምጠይቅ/❓ሴጣን የራሱ ግብር እያስፈፀመነው በየአለሙ ህዝብ ግን አነቃም ። እግዚአብሔር አንድ ሰው ሲሰራው አሳምሮነው እንጂ አጉሎአይደለም።።ፀጉር መተኮስ ምን ያገናኘዋል እሲ ንገሪኝ ቻፖሲቴክግን ከፈርሽላይነው የምትቀቢው ያማለት ፈጣሪ አላሳመርከኝም ማለትነው።ልብ ይስጣችሁ
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 Год назад
@@warkmeoko Ooo, just enjoy ur life. Be easy on us. Life is too short. Have a blessed day.
@familybannas8809
@familybannas8809 Год назад
Worst thing to see Ethiopian women getting into this …. 😮
Далее
УДОЧКА ЗА 1$ VS 10$ VS 100$!
22:41
Просмотров 347 тыс.
ДОМИК ДЛЯ БЕРЕМЕННОЙ БЕЛКИ#cat
00:45
ቲጂ ላይ አደሙባት !!!
31:33
Просмотров 67 тыс.
УДОЧКА ЗА 1$ VS 10$ VS 100$!
22:41
Просмотров 347 тыс.