Тёмный

የጨፌ-ዶንሳ-ሰንዳፋ-ቢሾፍቱ መንገድ ፕሮጀክት መጓተት እና የነዋሪዎች ቅሬታ Etv | Ethiopia | News 

EBC
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 1,7 тыс.
50% 1

በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ጊምቢቹ ወረዳ እየተገነባ የሚገኘው የጨፌ ዶንሳ ሰንዳፋ ቢሾፍቱ የ55 ኪ.ሜ የአስፓልት መንገድ ፕሮጀክት በመጓተቱ ለእንግልት መዳረጋቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች እና አሽከርካሪዎች ተናገሩ። #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3   
@abrshMan-wm2nx
@abrshMan-wm2nx 2 месяца назад
ተዉ እንጂ ተበላ አትሉም
@ham8288
@ham8288 Год назад
እረ በሳቅ አትግደሉን አምሳ አምስት ኪሎ ሜትር መንገድ ለመስራት ሶስት አመት ይፈጃል ። በሚዲያ እንደሰማነው ቻይና በአመት ውስጥ በሺዎች ኪሎሜትር የሚረዝም መንገድ ትሰራለች ። እኛ ለ55 ኪሎ ሜትር ሶስት አመት ። በስርቆት፣ በሌብነት ይሄም ሳይፈፀም አምስትና ስድስት አመት ይፈጃል ። እናንተ ብቻ በዘር በጎጥ ተዘፍቃችሁ ወደሁአላ ተጎተቱ ።
@Hkim185
@Hkim185 Год назад
ሸምሱ ጋዜጠኛዉም ለይሰሙላ ነዉ እንጂ ደንታም የለዉም ። ማንም ደንታ የለወም ይህንን ኮንተራክተር በፍርድ ተከሶ,ሲቀጣ በሙሊዬን አዉርቶም አዳሪዉ ልክ እንደጠበቃ ቢከፈለዉ ጋዜጠኝነቱን አጥብቀዉ ይሰሩት ነበር አሁን ማን የሚባለዉ ኮንትራክተር እንዳላገጠብንም አናቅም ሌላም,መንገድ እንዲሰራም ኮንትራት ተሰጥቶት እያጨማለቀ ይሆና እንደኔ ለአሰር ዓመት ዋሰትና ለመንገዱ ሰጥቶ በሰድሰት ወር መንገዱን መጨረሰ አለበት ያለበለዝያ ከመንግሰት ኮንትራት ሙሉ,በሙሉ መወጣት አለበት መሰሪያቤቱን ለሚሰቱ ቢያዞረዉም ምንም ሰራ መሰጠት የለበትም ኪሳራዉን በሙሉ መክፈል, አለበት እንዲህ,ተደርጎ ቆንጠጥ ከተደረገ ሁሉም ኮንትራክተር ለጥ ቀጥ ብለዉ,ይሰሩ ነበር
Далее
ባህሉን ያለቀቀው የሥጋ ግብይት
14:13
How the UN is Holding Back the Sahara Desert
11:57
Просмотров 14 млн