Тёмный

" የጸሎት ጥበብ " /ክፍል 1/  

Gospel Light Int.Church Pastor Daniel Mekonnen
Подписаться 35 тыс.
Просмотров 260 тыс.
50% 1

" የጸሎት ጥበብ " /ክፍል 1/ #ፓሰተር ዳንኤል መኰንን #2022/2014 #ethiopia protestant sibkut #pastor dannel mekonn

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 415   
@getahunbezabih8363
@getahunbezabih8363 4 месяца назад
ፓስተር በጌታ ልጅ ከነበርኩበት ከ 1989 ዓም ጀምሮ ከኬኒያ ሲተላለፍ በነበረው መንፈሳዊ የሬዲዮ ፕሮግራም ያለማቋረጥ በተከታታይ ትምህርትህን በመከታተል ይኸው በእግዚአብሔር ቤት ጸንቼአለሁ እግዚአብሔር ይመስገን። አሁንም ረጅም ጊዜ የምታገለግልበትን እድሜ ከጤንነት ጋር እንዲሰጥህ እፀልያለሁ ። ለዘለአለም ተባረክ ዘርህ ይባረክ።
@romanmekonnen8872
@romanmekonnen8872 2 года назад
የእግዚአብሔር ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ፣ዘመንህን ሁሉ እንዲህ በመረጋጋት የምታሰተምርበትን ፀጋ አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ።
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 5 месяцев назад
መጋብ ስለእኔ ፀልይ በእግዚአብሔር ሃይልና ፀጋ ተሞልቼ ወንጌል መስበክ እንድችል።
@tigstbergene9118
@tigstbergene9118 2 месяца назад
Amen Amen Amen Amen Amen Wawo Tebareki Batachini🔥🔥🙏🙏🙏📖📖📖📖
@genettelahun7710
@genettelahun7710 2 года назад
ሁልግዜ መልእክቶችህ ተሰምተው አይጠገቡም ምክንያቱም ምንጩ የእውነተኛ የእግዚአብሔር መንፈስ በውስጥህ ስላለ ነው! ጌታ አንተና መላው ቤተስብህን ይባርክ!
@KidistHadera-be9qe
@KidistHadera-be9qe 4 месяца назад
ፓስተር ለናንተ ረጅም እድሜ እንደአብርሀም
@seblebirhanu6374
@seblebirhanu6374 2 года назад
ጌታ ይባርኮት ፓስተር ዳንኤል!! አገልጋዮች ሁሉ በዚያ አብራችሁ ለምትኖሩ በሙሉ! የእግዚአብሔር ፀጋ አብሮነት ከናንተ ጋር ይሁን! አሜን
@awottesfahunegn3745
@awottesfahunegn3745 2 года назад
እንዴት አይነት ድንቅ ሰው ኖት ከአፎት የሚወጣው የአምላካችን የእግዚአብሄርን ቃል በሚገባ እንድንረዳው የሚያደርግ ጥበብ ስላሎት ይህንን ጥበብ ለቸሮት ለሃያሉ ለእግዚአብሄር ምስጋና ይድረሰው በጣም እወዶታለው ዘመኖት ይለምልም
@ahkreidieh
@ahkreidieh 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር አምላኬ ይባርክ አባት ጸጋውን ይብዛልክ 🔥🔥🔥🔥✍️😭😭😭📖📖📖📖📖📖📖🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 месяца назад
አባታችን እድመና ጠና ይስጦት ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ጽጋ ያብዛሎት ❤❤❤❤❤
@yrgaawad2113
@yrgaawad2113 2 года назад
ክብር ሁሉ ለጌታ 🙏ፓስተርዬ ድንቅ ትምህርት እግዚኣብሔር አብዝቶ ይባርኮት 🙏
@birhnashekegnu9100
@birhnashekegnu9100 2 года назад
geta.eysusi.yibarkachw
@ghideymedhanie1706
@ghideymedhanie1706 Год назад
Amen
@alamzagay8791
@alamzagay8791 2 месяца назад
Egziabiher amilak yimesgen silehuluneger amen 🙏
@ተስፈኛዋስደተኛ-ሠ4ቘ
አሜን ዘመኖት ይባረክ
@ታመነቺበለጠባሣ
@ታመነቺበለጠባሣ 2 года назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን በየሱስም ተባረክህ ጌታ ይባረክህ ፃጋዉ ይብዛ 📖📖🙌🙌🙌ኡፍፍፍ 🎻🎻🎻👏🏻👏🏻👏🏻🎤🎤🎤🕊️🕊️🍇🍇🙌🙌📖📖📖
@selamyirga9615
@selamyirga9615 2 года назад
ስለ አባቶች ጌታ ይመስገን እረጅምእድሜና ጤና እግዚአብሄር ያብዛላችሁ
@alemteshayoryeon2865
@alemteshayoryeon2865 2 года назад
ጌታ ይባርክ ረጅም እድሜ ይስጥህ!!!!
@ababalaligo1948
@ababalaligo1948 Год назад
tabarakuu zamanachu yelemlem
@rozinadaniel796
@rozinadaniel796 2 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Hallelujah 🙏 paster Eigzabher yibarek Tebarek Tebarek ❤ ❤ ❤
@temesgen-77
@temesgen-77 2 года назад
የተረጋጋህ የእግዝያብሔር ሰው ዘመንህ በብዙ እጥፍ ይለምልም በጣም ተብርካለሁ በቃሉ።
@yordanosfeyisa4969
@yordanosfeyisa4969 2 года назад
Bless you Pastor
@ሰላማዊትሱጌቦ
@ሰላማዊትሱጌቦ 2 года назад
አሜንአሜን አሜን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልኝ 🥰
@fetenashiffa1588
@fetenashiffa1588 2 года назад
Really you are blessed pastor I am surprised by your preaching especially (ለአንዳንዶች የፀሎት አጀንዳ ሸክም ይከጣል) በብዙ ተባረኩ wish you long live .
@medanmedan8800
@medanmedan8800 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ስለ ከበረው ቃሉ ስሙ ይባረክ!
@netsanetTekleTekle
@netsanetTekleTekle 3 месяца назад
ረዥም እድሜ ይስጥ አሜን
@jesusislord288
@jesusislord288 2 года назад
አግዚአብሔር ይባረክ ፓስተር አሁንም ረጅም አድሜ ተመኘሁልህ
@frehewetamen2030
@frehewetamen2030 2 года назад
Amne amne 🙏
@elisayegetalijinanihnono3197
@elisayegetalijinanihnono3197 2 года назад
Ameeeen
@barakatdiqnash7870
@barakatdiqnash7870 2 года назад
@@frehewetamen2030 🤲🙏🙏💓💓💓
@romanademasu6944
@romanademasu6944 2 года назад
Pppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa~~~~~~~~~~~~~~~~~~!!~!!~~!~~!!!!~!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!~!!!!!!!!~~!~!!!!!!!~!~!!~!!!!!!~~~~~!!~!~!!!!!!!!~!!~!!!~!!~!~!!~!~!!!!!!!!~~~!!~!!!!!~~!!~!~!!!!!!!~~!!!!~!!!!!!!!~!!!~!!~!!!~!!!!~!!~!!!!!!!!~!~!!!!~!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!~!!!~!!!!!!!!!!~!!!!!!!!!!~!!!!!!!~!!!!!!!!~!!!!!!!!!~!!!!!~~!!!~!!!!!!!!!!!!!!!!!!~!~!~!!!!!!~!!!!!!~!~!!~!~!!!!!~!~~!~!!~!!!!!!!!!!!!!!!!!~!!~~!!~~!~!!~!~!!~!~!~!!!!!!~!!~~~!!!!!~~~~!~!~~!!!!!!!!!!~!!!!!!!!~!!~!~~!!!!~!!!!!!!!!~~!~!~!~~!~!!!!!!!!!!~!~~!!!!~!~!!!!!~!!!!!~!~!!!!~~!!!!!~!~!!!~~!!~!!~!!~~~~~!!!!~~~~!!~!~!!~~~!!~!!!~~~~~~!~~!!!!!!!!~!!!~~~!!~!!!!!~~~!!~~!!!!!~!!!!!!!~!!~!!~!~!!~~!!!~~!!!!~~~~!!!~~!~!~~!!!~~~~~!!~!~~!~!~!~!!~!!!~~~!~!~!!~~!~!~!!!!~~~!~~~!!~!!!!!!~
@gizachew6456
@gizachew6456 8 месяцев назад
😅😮
@ረዳቴንአገኘሁት
@ረዳቴንአገኘሁት 2 года назад
እግዚአብሔር ስለ እርስዎ በብዙ ይመስገን እኔ በእርሶ አልፎ እግዚአብሔር በቃሉ እያስተማረኝ ነው ይመስገን!
@Aster-ly5xe
@Aster-ly5xe 5 месяцев назад
አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይባርኮት ፀጋ ይብዛሎት ተባረኩ🤲🤲😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️
@zenasam1233
@zenasam1233 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ አቢሲቶ ይባርኮት እግዚአብሔር አምላክ እርጂም እደመና ጠና ይብዞሎት
@Hagush280
@Hagush280 2 года назад
Amen hallelujah thank you God in Jesus Christ name
@abbyabbe4203
@abbyabbe4203 2 года назад
Amen amen Sila kalu geta yimasigen እግዚአብሔር ይባርኮት ጌታ ኢየሱስ ፀጋዉንም ያብዛሎት ታባርኩ (Abatachin) 📕📖🔥🔥💯💯🙌
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Год назад
God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻 ❤❤❤❤🎉🎉
@Getutadesse-w9f
@Getutadesse-w9f 23 дня назад
Amenn
@tibebugetachew6547
@tibebugetachew6547 2 года назад
The Almighty God may bless your life and ministry.
@martaayela6763
@martaayela6763 4 месяца назад
አሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንን አሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንን እግዚአብሔር ደባረክ ታባረክ💞💞🍇🍇🍇🍇🍇🌹🍒🍒🙏✋✋✅📖📖📖✅✅📖📖📖💞💞🍇🍇💞🍇🌹🍇🍇🌷🌷🌷🌷🍒👏👏👏👏
@DiresewdikasoDakero
@DiresewdikasoDakero 5 месяцев назад
የእግዚአብሔር ቃል መስማት መስዋዕት ከማቅረብ ይበልጣል ፤ በጥሞና እናዳምጥ ።
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤ Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✨✨✨ 🙏♥❤ 💖 💙✨✨✨ 🙏♥❤
@emebetendrias8059
@emebetendrias8059 2 года назад
E/ r kerewen y agelegelote zemenoten yibarkiw. Betam b kalu tenkecyalhu .
@beccaa708
@beccaa708 2 года назад
Geta yibarki egzabyeri edma yichamri
@dghdhsgsgsbsbdhdhdhud252
@dghdhsgsgsbsbdhdhdhud252 2 года назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😭😭😭🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙇🏻‍♂️🙇🏻‍♂️🙇🏻‍♂️🙇🏻‍♂️🙇🏻‍♂️ጌታ ሆይ የ ፀሎት ሃል ስጥኝ እግዚአብሔር ይብርቆት እድምቶ እጭምር 🙇🏻‍♂️🙇🏻‍♂️🙇🏻‍♂️🙇🏻‍♂️
@birhanugodana2866
@birhanugodana2866 2 года назад
አልነሳ ብሎ በከበደኝ እንቆቅልሽ ሆኖ ባስቸገረኝ እጆቼን ወደ እርሱ አነሳሁና የኃያሉ አምላኬን ስም ጠራሁኝ አምላኬም ከሰማይ ድምጼን ሰምቶ አየ እጄ እፊቱ ተዘርግቶ ከብዶኝ የነበረውን ከአቅሜ በላይ ሸክመን አስወገደው ከላዬ ላይ። ዙሪያዬን በከበበው በሞት ጥላ በእንብርክክ ባስከደኝ ወደ ኋላ መሠዊያ ሠርቼ ለጌታዬ አነጋገርኩ እርሱን በእንባዬ ጌታም ወዲያው መጣ ከተፍ ብሎ ሸክመን አስወገደ አንከባሎ ከቦኝ የነበረው ያ የሞት ጥላ ተገፎ ምስጋና ውስጤን ሞላ። ኢየሱስ ያድናል!! እግዚአብሔር አዋቂ ነው፥ ከሁኔታዎቻችን ሁሉ በላይ ነው፥ እርሱ ሁሉን ይችላል። እግዚአብሔር ለዘላለም ይመስገን!!!
@amaremekonnen697
@amaremekonnen697 2 года назад
GOD bless you our dear paster !!!!!
@sabasabina8372
@sabasabina8372 2 года назад
God bless you Pastor 🙏 You're the real man of God
@tarikuwocheso8573
@tarikuwocheso8573 2 года назад
አሜን አሜን እግ/ር አብዝቶ ይባረክህ ፖስቴረ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏
@Mulumulu-d7n
@Mulumulu-d7n 9 месяцев назад
የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ይባርኮት እድሜውን ጤናውን ይስጦት ለበለጠ አገርግሎት ያብቃዎት አሜን አሜን አሜን
@medanmedan8800
@medanmedan8800 2 года назад
ጌታ ዘመንዎን ይባርክ ፓስተር ዳንኤል ፀጋ ይብዛልዎ ለምልሙ
@gracezerai4802
@gracezerai4802 2 года назад
May God Bless you more & more Pastor Daniel!
@elsaelsa4777
@elsaelsa4777 2 года назад
AMEN God bless you apostle Daniel Mekonnen! 🙏💜💐 Good to hear your voice!
@kidy2988
@kidy2988 2 года назад
Pastor Daniel we love you so much.
@ለማበቾሬበርከፈት
@ለማበቾሬበርከፈት 2 года назад
Pastor Geta Tsaga Yicamirlot Tabaraku Idime Yicamarilot.
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 2 года назад
Ewnet new begeta Hulu yechalal deneke gize neber agelegeloteh yebarek
@kaldemissie5479
@kaldemissie5479 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ውድ የጌታ አገልጋይ ሐዋርያው ዳንኤል
@tizitahaile4938
@tizitahaile4938 2 года назад
Oh Lord , help me strength on my pray & help me to close to you . Jesus I trust in you🙏
@UaeUae-o5s
@UaeUae-o5s 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰
@ethiopia7131
@ethiopia7131 2 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen geta yiribarki Tabarakilige babuzu Tabarakilige
@bortigano4452
@bortigano4452 6 месяцев назад
አሜን❤❤❤❤❤
@frewhaile8406
@frewhaile8406 2 года назад
እግዚአብሔር ፡ ይስጥልን ፡ እናመሰግናለን።
@senaittecle8342
@senaittecle8342 2 года назад
Pastor May the lord bless you abundantly
@emmanuelgospelsongs9905
@emmanuelgospelsongs9905 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-BGi80Yo-z5s.html በEmmanuel Gospel Songs Entertainment የቀረበ ተባረኩበት
@sewenetbekele3295
@sewenetbekele3295 4 месяца назад
ጋሼ ዳኒ በጣም የምንሳሳልህ አባት ነህ ዘመንህ እንደየሩሳሌሙ ስምዖን በክብር ይለቅ እንወድሀለን
@tizitahaile4938
@tizitahaile4938 2 года назад
ፖስተር ዳንኤል , ጌታ ይባርኮት ,የሚያስተምሩት ትምህርት ሁሉ ጭንቅላትን የሚያድስ ሆኖ አግኝቼዋለሁ:: 🙏
@aleesauae6668
@aleesauae6668 2 года назад
Amen Amen Geta yebarki Tabarki wodmchin
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤ Tabareke Egzaibher Zamanike Yetabareke
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 2 года назад
Amen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💕👏
@worketesfaye1434
@worketesfaye1434 2 года назад
ፓስተር ዳንኤል እግዚአብሔር ዘመንዎን ይባርክ ጥርት ያለ የእግዚአብሔር ቃል ከርስዎ ተቀብለናል::
@yananishyananish2331
@yananishyananish2331 2 года назад
እግዚአብሔር ይባረክ ❤️🙏
@habtamuzena7382
@habtamuzena7382 4 месяца назад
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ። እውቀት ሳይኖራችሁ የሰይጣን መጫዎቻ ለሆናችሁ መናፍቃን። ሞገሳችሁ የተገፈፈ እራቁታችሁን ያላችሁ ወገኖች ሳይመሽ ወደ ቅድስት የክርስቶስ ቤት ፣ ክርስቶስ ወደ መሰረታት ቤት ተመለሱ። ምዕራባውያን እነሱ እራሳቸው እምነትን ያገኙት ከመካከለኛው ምስራቅ ነው። የደረሳቸውም አንድ እርምጃ ከተቀየረ በህዋላ የካቶሊክ ነበር። እናንተ እምነትን ቴክኖሎጂ መስሏችሁ ከእነሱ ከሳጥናኤል ልጃች መቀበላችሁ እጅግ ያሳዝናል። ለነገሩ ጌታ እንደ እናንተ አይነቱን የክርስቶስን ነገር የሳቱትን መጀመሪያም የእኔ አይደሉም ብሏቸዋል። እባካችሁ ደግሜ ደጋግሜ እለምናችዋለሁ ወደ ቅድስቷ ቤተክርስቲያን ኦርቶዶክስ ተመለሱ፣ ተጠመቁ፣ ንስሃ ግቡ፣ ቁረቡ፣ የዘላለም ህይወትን አግኙ። እግዚአብሔር ይህ እንዲሆን ፍቃዱ ይሁን።
@MerryZewdu
@MerryZewdu 3 месяца назад
አመሠግናለሁ ፓስተር የፀሎት ህይወቴን እንዳስተካክል ረድተክኛል
@TigesttTigestt
@TigesttTigestt 2 месяца назад
Amentabrki❤
@ahferomasgede7454
@ahferomasgede7454 2 месяца назад
1996 ሙኒክ ጀርመን ኮንፈረንስ እግዚኣብሄር ብእጅህ መጫን ጆሮየን ፎውሶታል፡ ክብር ለስሙ ይሁን! እግዚኣቤር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፡ መልሰህ ፍሬያማ ሁን!
@tsigehunde9458
@tsigehunde9458 8 дней назад
ክብር ሁሉ ለጌታ ፓስተርዬ ድንቅ ትምህርት እግዚኣብሔር አብዝቶ ይባርኮት
@eyobabay
@eyobabay 2 года назад
እነ አቶ ቶሎሳ ጉዲና:አቶ በቀለ ወልደ ኪዳን:እነ አቶ ዳዊት ሞ እና ወንድምዬ እነ ዘፋኝ ኤፍሬም ዘፋኝ በረከት man of god ሁሉ ተማሩ። ወይም አትረብሹ ይታዬኛል እያላችሁ ወደላይ አትሽኑ።
@atnafuaamare9512
@atnafuaamare9512 2 года назад
እግ/ር ዕድሜዎን ይባርክ ወዶታለሁ።
@wagaue7244
@wagaue7244 Год назад
አሜን. ፓስተር. ዘመንህ. ይባረክ
@SurprisedBowling-vy2ye
@SurprisedBowling-vy2ye 3 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉tabark
@genetdebebe7317
@genetdebebe7317 2 года назад
እርጋታህ ትምርትህ በሁሉ ነገር ለጌታ የተሰጠህ የእግዚአብሔር ባርያ ዘመንህ ይባረክ ረጅም ነአገልግሎት እድሜ ተመኘሁልህ
@BogaleZepir
@BogaleZepir 5 месяцев назад
ተባረኩ
@TigesttTigestt
@TigesttTigestt 2 месяца назад
Amen tabrki
@ነኢማሰይድ-ዠ5ጀ
@ነኢማሰይድ-ዠ5ጀ Год назад
ተባርክ እግዛቤር ይባርክህ። አሜንንን
@wogayehuWoga
@wogayehuWoga 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክ ጋሼ በጣም እንወዳለን ከብዙ ግዜ ቦሃላ የእርሶ አግልግሎት ዛሬ ተካፈልኩት በብዙ ተባረክ
@eyerusalemalemneh1659
@eyerusalemalemneh1659 2 года назад
Amen Amen.... Be blessed Pastor.
@Marthi723
@Marthi723 2 года назад
በብዙ ተባረኩ ዘማሪ ይሳኮር ነኝ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-8oGOsgSn2sA.html
@tghabteyesus6962
@tghabteyesus6962 2 года назад
You are real man of God I love your preaching GBU
@batrileta5214
@batrileta5214 2 года назад
ዘመንዎ ይለምልም! ፓስተር!
@bananatube7679
@bananatube7679 2 года назад
እውነቴን ነው በጣም ተምሬአለው መንፈስ ቅዱስ ነው ያስተማረኝ በባሪያው ተጠቅሞ ፓስተር ዘመንህ ይባረክ አሜን
@liyaliya1302
@liyaliya1302 Год назад
እግዚአብሔር ይባርኮት ❤
@abrhettesgaye982
@abrhettesgaye982 4 месяца назад
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክ። ተባሬኬአለሁ።
@HjxDighx
@HjxDighx 4 месяца назад
Zemenotin Hulu GATA EYESUS Yebarikew!!!🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TarikuGenet
@TarikuGenet 2 месяца назад
አባቴ እግዚአብሔር ይባርኮት ዘመናቹ ሁሉ የተባረከ ይሁን ጸጋ ይብዛሎት
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 8 месяцев назад
ዘመንክ ይባረክ ተባረክ የኔ አባት
@tsehaydesta3521
@tsehaydesta3521 2 года назад
አሜን አሜን
@abebaalemu6685
@abebaalemu6685 2 года назад
Amen amem ame yiwudek
@miratayala1622
@miratayala1622 2 года назад
ameeen ameeeeeen ameeen tbrklng
@elizabethhailemariam689
@elizabethhailemariam689 2 года назад
እረጅም እድሜ ለፖስተር
@SmilingBabyTurtles-ny8hj
@SmilingBabyTurtles-ny8hj 6 месяцев назад
amen igzaber abzito yibarik❤❤🎉🎉🎉
@eyobabay
@eyobabay 2 года назад
ከሐዋርያዉ ዳ. መ ሌላ ወደ አቶ አዉርጃቸዋለሁ ።ምናልባት ከፓ/ር ጻድቁ በቀር አርሱም አዋቂ ነዉ።
@MeskeremGetachew-o6w
@MeskeremGetachew-o6w 4 месяца назад
ፓስተር ረጅም እድሜ ይስጥህ
@kebenuweyessa7603
@kebenuweyessa7603 4 месяца назад
Amen Gosh was you
@BettyCute-rp7it
@BettyCute-rp7it 4 месяца назад
Ok❤TAKYU ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@fairypitta9663
@fairypitta9663 2 месяца назад
እግዜአብሄር ረጅም ዕድሜ።ከጠና ጋ አብዝቶ ይስጦቶ
@solomonf1336
@solomonf1336 2 года назад
ተባረክ ፓስተር
Далее
የሌሊት ፀሎት አልጋይዬሴፍ ኑሩ
58:41