Тёмный

የጸጉር ሻምፖ አልስማማ ብሎ አስመርሮሻል ? መላው ይሄው 

Ethio Jago ኢቲዮ ጃጎ
Подписаться 78 тыс.
Просмотров 35 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 93   
@user-st8ok4xz9y
@user-st8ok4xz9y 5 лет назад
ኧረ እኔስ ሻምፖ ሳይሆን ሀገሬ ላይ የደረሰው አደጋ ያን ሁሉ ሰው አመድ ስላረጋቸው ነው ሰሞኑን የጨነቀኝ እና ልቤን የሰበረኝ 😭😭😭😭😭
@user-qb6bq3zw7e
@user-qb6bq3zw7e 5 лет назад
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 5 лет назад
በጣም ልክ ነሽ ። እናመሰግናለን💕
@gjjhhihh1447
@gjjhhihh1447 5 лет назад
እህቶቸ ጸጉራችሁን መታጠብ ሻወር በምትወስዱት ሳሙና ወይም በላክስ ሳሙና ታጠቡት ወላሂ የተሻለው ይህ ብቻ ነው እኔ ሻንፖ አቁሜ ሻወር በምወስድበት ላክስ ብቻ ነው የምታጠበው 3 ጊዜ ታጥቤው አለሁ ጽጉሬ አልሀምዱሊላህ እሚያምርየ ነው ሞክሩት እና ምን አለች በሉኝ ለኔ በጣምምምም ተመችቶኛል ልክ እደ ሀገራችን እንሁን አርቲ ፊሻል ሻፖ ነው ጸጉራችንን አበላሽቶ ለፎርፎር የሚሰጠን ቅባት ደሞ የወይራ ዘይት ወይም ዘይት ዘይቱን የሚባል የምግብ ዘይት እሱን ሞቅ አርጋችሁ ተቀቡትና ጥቅሙን እዩት ኪሳራም የለባችሁ ወላሂ ተጠቀሙት የተጠቀምኩትን ነው የምነግራችሁ ጸጉሬ ማሻአላህ በጣም ያምራል እያደገልኝ ነው እደበፊቱ አይነጫጭም አይሳሳም በዛልኝ እጅ በጣምምምም ነው ምችት ያለኝ ላክስ ለጸጉሬን ለሻወርም
@genetnagosy1798
@genetnagosy1798 5 лет назад
እውነትሽ ነው በግብር የውጣ ነው የምጠቀመው ማንኛውም ሻንፖ አይመቸኝም
@shewayetube7022
@shewayetube7022 5 лет назад
መጀመርያ የሳየሽኝ ሻንቦ አሪፍ ነው ስትጠቀሚ ቅርፉድ ከውስጡ አድርገሽ ተጠቀሚው ሲቀጥል ቅባት የምትገዥው ኮኮናት ኦይል ካስተር ኦይል የወይራ ዘይት እና የተፈጨ ቅርፉድ ጨምርሽ ሁሉንም በአንድ ላይ መቀላቀል ከዛ ምግብ ማሞቅያ ውስጥ በሆነ የብርጭቆ አይነት ውስጥ አስገብተሽ ከሞቀብሃላ ትንሽ ከቆየ ብሃላ ተጠቀሚው
@user-xo3uh8ni9t
@user-xo3uh8ni9t 5 лет назад
ትክክል ነሽ በርቺ እኔ ሥለመታጠቤ እጅ ሥለመሥማቱ አሥቤዉ አላቅም ነበር ፈጣሪ ይባርክሽ በሠጠሽን ትምህርት ተምሬበታለዉ በርቺ
@saraasefa7343
@saraasefa7343 5 лет назад
ትክክል ነሽ ማሬ
@zemenayneshalu8831
@zemenayneshalu8831 5 лет назад
Thank you ihitachin. Tiru mikir new. Igziabher yibarkish
@hhdhhd8545
@hhdhhd8545 5 лет назад
ሀሪፍነው እሬት እንዳውም ቅባትም አለው ዘይትም አለው በጣም ሀሪፍነው
@user-vu5vp3wq2j
@user-vu5vp3wq2j 5 лет назад
ከተሞክሮየ እኔ ልገራችሁ ሻፖ የሚስማማው በውድ ስለምንግዛ አደለም በርካሽም የገዛነው ይስማማናል ዩብሩን መብዛት አይተን ይስማማን ይሆን ብለን ማሰብ የለብንም ቀለል ባለ ዋጋ ጉዝተን መሞክረ ይልመድብን
@ommm8412
@ommm8412 5 лет назад
በጣም
@zazanew7221
@zazanew7221 5 лет назад
ትክክል ነሽ
@zain64zain22
@zain64zain22 5 лет назад
ልክነሽ እናትዬ ወይ ከፀጉራችን አልሆንን ወይ ከገዘባችን አልሆንን
@hiwot1228
@hiwot1228 5 лет назад
ቦግ ያልሽ ነገር ታዲያ ሙሉ ወይ ግማሹን ሳትጠቀሚ አልረስማማኝም ያስቃል .,የገዛሽውን ሻንፓ ቤት ወልውይበት ጠብ ጠብ እያረግሽ....
@sarabintiesilame2658
@sarabintiesilame2658 5 лет назад
kkkk
@user-iy9ej4mr2x
@user-iy9ej4mr2x 5 лет назад
😂😂😂😂👌
@fireworkzeyede9911
@fireworkzeyede9911 5 лет назад
ወላሂ በጣም አሳቅሺኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ቦግ ያልሽ እረ በሳቅ #ግን እውነትሽን ነው ብሩ እኮነው ቦግ ሚያረጋቸው😂😂😂😂😂😂😂😂ወላሂ6 አመት ሞላኝ #ቫቲካን ሻፖን መጠቀም ከጀመርኩ
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 5 лет назад
እህቴ የኔ ፀጉር በጣም ያሳፈራል ለማየት ወይ አይድግ መቆራረጥ ከጆሪየ አላልፍ አለ ደግም ሸካታ ነው
@tube4689
@tube4689 5 лет назад
እንደኔ ምንይሻለናል ውይ ስቃይነው
@ommm8412
@ommm8412 5 лет назад
ልክነሽ
@samrijacky7902
@samrijacky7902 5 лет назад
ኤረ የተፈጥሮ ፀጉራችንን አታበላሹ ለይቶብ ብር እያላችሁ
@azebgebrehiwot5625
@azebgebrehiwot5625 5 лет назад
የተጠቀምሻቸው ሻምፓዎች እንዳለ ጥሩ አይደሉም ሁሉም Sulfate አላቸው ለዛ ነው ያልተስማማሽ Organic የሆኑ shampoo ወይም conditioner ከ sulfate ነፃ የሆነ አለ እሱን ተጠቀሚ
@umutofiktube
@umutofiktube 5 лет назад
እናመሰግናለን የትኛው ሱቅ ነው የገዛሽው
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 5 лет назад
እውነት ነው እህቴ በርች
@vickiyahchouchi4053
@vickiyahchouchi4053 5 лет назад
Coconut oil betam arifi newu ene yalesu aletekemem sis menalebat lanchi aletesemamashem yehonale anyway thanks kemekereshe
@janajana1089
@janajana1089 5 лет назад
Ùuuuuuuuufff thank
@user-st4dt6bk3s
@user-st4dt6bk3s 5 лет назад
aw, that is how I felt when I applied coconut oil, and the same with likhay. My head hurt so bad, in fact I think that might be the reason I'm loosing my hair.
@masartgizwi1974
@masartgizwi1974 5 лет назад
Thank you💗
@zahramohameed857
@zahramohameed857 5 лет назад
ሣህ አህት ትክክል ብለሻል ዉደ በጣም እናመሠግናለን ሥወድሽ እኔም ደርሦብኛል ሻቦም ቅባትም የሚሥማማኝን አላጋጠመኝም ዝብየ እየገዛሁ መደርደር ይዣለሁ ማለት በጣም ነዉ የሚበጣጥብሥብኝ ያከረድድብኛል እናየሚሥማማሽን ተገጠመሽ ሹክ በይኝ በተረፈ በርቺ
@teibhhmiad6180
@teibhhmiad6180 5 лет назад
አትለቅለቂ አላህ በሠጠሽ ውበት አስተምሪ ከቶውም ሥለሚ ተሸፈኝ ጅልባብ እሽ ሁቢ
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 5 лет назад
በተፈጥሮ ለቆዳሽ ምንም ከመሞከርሽ በፊት የፀጉርሽ ቆዳም ሆነ የፊትሽ ቫይታሚን ኢ እንደሚያስፈልግሽ አትርሺ ቀጥሎ ለፀጉርሽ pink lothion ቅባት ሞክሪ መታጠቢያ Olivera ያለው መታጠቢያ ምረጭ ታዲያ ምርቱ ኬራቲን እንዳይኖረው ፎረፎሩ ካስቸገረሽ ሌላ እነግርሻለሁ በተረፈ ያን ንም ምክሮች በደምብ እየተጠቀምኴቸው ነው
@kedjaabidulsalm3049
@kedjaabidulsalm3049 5 лет назад
አራ እኔም ሁሉም ነገር አልስማማም ብሎኝ ዝም ነው ኡፍፍፍፍፍ ለፍቴም እንደዛው ምንም አይስማማኝም ምን ለደርግ ወይ ማለ ከለሽ ክፍት ለመደት ለጡቁር ነጠብጣብ የምግብ
@user-gq7hh7dy4x
@user-gq7hh7dy4x 5 лет назад
ምክርሽ በጣም ቆንጃነው እንወድሻለን በርቺማር
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 лет назад
እኔም አሳክኮኝ ልሞት ነው ሳምቴ ምን እደሆንኩም አላቅ
@user-ug2nw2jb2n
@user-ug2nw2jb2n 5 лет назад
ዋው ምክርሽን ታቃብያለው ታበር ማሬ እኛም እነከብርሸሌን
@moloa9076
@moloa9076 5 лет назад
አንዱም ተስማምቶኝ አያውቅም ጭራሽ ፎሮፎር አተረፍኩ
@gjjhhihh1447
@gjjhhihh1447 5 лет назад
Molo A እህቴ በላክስ ሳሙና ታጠቢው የሻወርም ለጸጉርሽም ላክስ ሳሙና ተጠቀሚ ዘይዘይቱን አሙቀሽ ሳይግል ተቀቢው ዛሬ ተቀብተሽ ነገ ታጠቢው አሁን ተቀብተሽ አሁን አትታጠቢው 2 ወይም 4 ስአት አይበቃውም ምጥት አርጎ ይጠጣው ያኔ 4 ወይም 5 ጊዜ ሞክርሽ ለውጡን እይ በጣምምም ይመቻል ለኔ እሱ ነው ስራየ 3 ጊዜ ታጠብኩት አልሀምዱሊላህ አምሮበታል የሻፖ ምአት አትግዥ
@user-sk5oo8kj4h
@user-sk5oo8kj4h 5 лет назад
ምንም ጭራሽ እኔ ሹልደር ብቻ ሚስማማኝ ሌላው ሁሉም ያሳክከኛል መቀየር እፈልግ ነበር ግን ያሳክከኛል
@user-md3zu1bk7b
@user-md3zu1bk7b 5 лет назад
ልክ ብለሻል እናመሰግናለን እኔ የደረደርኩት ሻፖና ኮንድሽነር ያስገርማል እገዛለሁ ይቀመጣል አንዱም አይስማማኝ
@tsehyemekonenpaulos2767
@tsehyemekonenpaulos2767 5 лет назад
Hasabsh Betam Arif New Ehtey Enamsgnalen .
@tgtg3541
@tgtg3541 5 лет назад
እውነት ብለሻል
@user-yb2tg6hi4b
@user-yb2tg6hi4b 5 лет назад
አመሰግነለው በአረብኘ ምን ይበለል ስሙ 50ሰንቲም ያጋዘሽው?
@user-td9ui5rd3v
@user-td9ui5rd3v 5 лет назад
ዘይትና የልጆች ሻምቦ ቡና አርገሽ ቀላቅለሽ ተጠቀሚው
@arhamaa9430
@arhamaa9430 5 лет назад
ማር ትክክል የኔ ልዪ ሎሚ ጨማቂ ተጠቀሚ ፉሪፉሩ እንደልቅሸ
@user-mx5eg7ui8y
@user-mx5eg7ui8y 5 лет назад
ትግስቱን ስጠኝ በሰላም ነው ማር ይህን ያህል ሻንብወ
@impossibleisnothing7451
@impossibleisnothing7451 5 лет назад
mokresh negerign plzz aftegniw demo ene sew hulu yemitatebebet shanpo yemikebaw kebat enen aysmamagnem techegreyalew betam yalmokerkut yelem beza lay tsegure betam lucha new ena mnm kebatem hone shampo lagegegnelet alchalkum eski comenteroch enatem kalachu temokero akaflugn plzz kebatu forefor shampow betestes eyaderegebegn techegreyalew tebaberugn 🙏
@quranismylife2627
@quranismylife2627 5 лет назад
የኔ ማር ❤❤❤💖 ስወድሸ 😀😀😜 መብቴ ነው 😊
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 5 лет назад
ayizoeshe ehtee ewunet newu betelyi areb hager ema set tehono emyigegiewu enyiam edathyi newu emasebewu
@user-py9yx1xr3z
@user-py9yx1xr3z 5 лет назад
Dm ነዉ ወይስ ሮዝማን ነዉ ያለዉ
@user-yd5dx8oi8o
@user-yd5dx8oi8o 5 лет назад
Subehen allah enem yihn hulu eyekeyayerku tetekime neber
@user-ig7bx3fi8k
@user-ig7bx3fi8k 5 лет назад
ሳህ
@nerminhafis2396
@nerminhafis2396 5 лет назад
Danke schön
@qeerrooahlassunamuslim8807
@qeerrooahlassunamuslim8807 5 лет назад
👍
@user-yd5dx8oi8o
@user-yd5dx8oi8o 5 лет назад
Emismamashin shampo ngerigi tegurachin aendi new
@user-kk9ep6kc5c
@user-kk9ep6kc5c 5 лет назад
La Xagur Madanit Shamboo shundl shamboo new ihit
@shishigababu5389
@shishigababu5389 5 лет назад
እውነት ነው ማር ርኔ አሁን ፅጉርየ እርዝመቱ ምንም አይልም ብዛት ግን የለውም ምን እደማደርገው ጨንቆኛል ርንክትክት ብላል ኡግግግግ
@dinaalemu6923
@dinaalemu6923 5 лет назад
ብዛት ላካፍልሽ ነይ ክክክክክ .ሙዝ ተጠቀሚ
@user-gf4ck2jm6z
@user-gf4ck2jm6z 5 лет назад
መጀመርያም.ትላልቆቹን.ሳትገዥ.በትናንሽ.እየገዛሽ.መሞከር.ትችይ.ነበር ሰው።ቤት.ሄጄ.ከሰልፌት.ነፃ.የሆነ.ሻፓ.አይቼ.ዋጋው.75.እሪያል..በኢትዮጵያ።ከ።500.በላይ.ጥቅር.ይበል.አልገዛውም
@melatshemelis1605
@melatshemelis1605 5 лет назад
እኔም ኮኮነት አይሰማማኝም
@user-sh6we9vt7o
@user-sh6we9vt7o 5 лет назад
ለፎረፎር መንስኤው እንደታጠባችሁ እርጥቡን አትስሩት
@user-yd5dx8oi8o
@user-yd5dx8oi8o 5 лет назад
Aendum altesmamagi chirashi forfor bcha hone tegure
@firdod1648
@firdod1648 5 лет назад
የኔ ብርቱካን ውድድ
@edenyegeta9077
@edenyegeta9077 5 лет назад
Mikrshn wedekut ❤❤
@igyv7729
@igyv7729 5 лет назад
እኔ ሻንቦው ሁሉ አልሥማማሽ ብሎኝ የሬት ሻንቦ ሥጠቀም ፀጉሬ ልሥላሤው ሀሉ መሻአላ ነው
@user-ni8nj9ii8w
@user-ni8nj9ii8w 5 лет назад
ምን አይነት ነው እህታአለም ከቻልሽ ንገሪኝ
@hayatusman6838
@hayatusman6838 5 лет назад
💋💋❤👍
@tringokefleh6403
@tringokefleh6403 5 лет назад
Wawwwwww❤️❤️💯
@user-ig7bx3fi8k
@user-ig7bx3fi8k 5 лет назад
እኔም ወላሂ ማማየ ኩኩናሱ እያሳከከኚ
@ethiopiaethiopia7133
@ethiopiaethiopia7133 5 лет назад
ፓንቴን ፅጉር ያደርቃል ይኸ ቭቲካ ይሻላል
@user-ig7bx3fi8k
@user-ig7bx3fi8k 5 лет назад
እኔም ምን ላረገ??
@hawahawa324
@hawahawa324 5 лет назад
እኔበቢብሆን ከዛው ቅሉይቅርጂ ገዘማ እሽራአላደርግም
@haileselam9654
@haileselam9654 5 лет назад
CoCnat betam metfo new
@asmerasweet8706
@asmerasweet8706 5 лет назад
Selam endeit ameshs ehtachign lik nesh bewnet yhe yehulachinm chigr new beteley ezi Europé akebabi yemnqemet sewchi ewnet new bizu birr enatefalen yametashew tru zede new enem endachi lebzu gize techegre neber gin mecheresha yeteqemegn neger 1) buzu INGREDIENT yalachewn shampo alteqemm mkinyatum buzu INGREDIENT bebeza qutr bwistu yalew ye chemical meten betam eyechemere yhedal yhan degmo xegurachin yemechal aqm yelewm selezi andand yemasakek, forofor kezam alfo liqosl ychilal slezi malbat keteqemesh endtmokrew yemmekrsh wey ene teteqne tru lewt yayehubt ARGAN OIL OF MOROCCO CONDOTIONER with out shampo malet sheta belelew samuna etatebna keza bezi CONDOTIONER etatebwalhu ena tru lewt aychebetalew Ende huletegna degmo tolo tolo xegurn alemetateb miknyatum yemteqemew wha (water) wist lematareya endihon eyetebale buzu klorokin ygebabetal ena yahem lexegurachen tru aymetam lemangnaw meche keresew limd bemensat new ene yteqmshal biye asbalehu 🙏
@ethiojago7171
@ethiojago7171 5 лет назад
ከልብ አመሰግናለሁ የኔ እህት የ ሃገሬ ልጅ የጻፍሽበት እጅሽ ይባረክ
@user-ug2nw2jb2n
@user-ug2nw2jb2n 5 лет назад
ቆጆ አሜሰግነለው ግን ካፍት ለምሸሸ ፀጉር ማለ በይኝ ቅማሞ ስወንሽ ከጀርመን ቡቱከን እበለለው እታእነም ፍቴ ለይ ጥቆር ነገር እጠ አበለሸኝ ፍቴን ምን መረግ እደለበኝ ንገርኝ
@heran3162
@heran3162 5 лет назад
kaltesmamash memeles tichiyalesh
@hiwot9741
@hiwot9741 5 лет назад
ApHogee shampoo tetkmie lehabesha xegur yemismama
@RD-yc9vk
@RD-yc9vk 5 лет назад
በጣም እናመሰግናለን በርቺ ትክክል ብለሻል ለገንዘብ ብለን ነው ካገራችን የወጣን
@fffdyh5303
@fffdyh5303 5 лет назад
hani yemaryam lg ለምን ወሬ ታበዛለሽ ወደገደለው መግባት እረኛ ነሽ
@fititewerke3920
@fititewerke3920 5 лет назад
ወይኔ ገንዘብሽን ለሻፖ ጨረሽዉኮ
@selemakasaw4711
@selemakasaw4711 5 лет назад
ኦረ ሀብታም አንድም በመከራ ነው የማገኘው
@hamidatube1164
@hamidatube1164 5 лет назад
🔔👈
@anisifflubuushumii9229
@anisifflubuushumii9229 5 лет назад
Selam nashi
@anisifflubuushumii9229
@anisifflubuushumii9229 5 лет назад
Unatish new inemi idea dakamenyi zibilo yasakikikali min maragi I'd anabinyi giragabtonyali lilacilnwe
@igyv7729
@igyv7729 5 лет назад
ግን ኔ የዝህ አይነት አይደለም
@nerminhafis2396
@nerminhafis2396 5 лет назад
Hallo jetnw bitnorii
@hawahawa324
@hawahawa324 5 лет назад
ለኔስጭኝ
@user-ig7bx3fi8k
@user-ig7bx3fi8k 5 лет назад
ወላሂ አችልጀ ወሰጢነሸ
@heran3162
@heran3162 5 лет назад
REWE Argan Öl ale
@zemenayneshalu8831
@zemenayneshalu8831 5 лет назад
Atitsesechi birishin be mukera silatefash.
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 5 лет назад
Nonsense video
@selemakasaw4711
@selemakasaw4711 5 лет назад
ኦረ ሀብታም አንድም በመከራ ነው የማገኘው
Далее
Новый хит Люси Чеботиной 😍
00:33
ПРОСТИ МЕНЯ, АСХАБ ТАМАЕВ
32:44
Просмотров 2,4 млн
hello
1:03:04
Просмотров 1,2 тыс.
How to win a argument
9:28
Просмотров 514 тыс.