Тёмный

የጻድቃንና የሰማእታትን ገድል የሚያወሩልን ሰባኪዎች ብዙ ናቸው ያንን የሚተካ አካሄድ ግን የላቸውም ከቃላት ያለፈ አካሄድ ከሄድክ ጸጋውን ለክፉው ይሰጡታል" 

Nku tamirtsion
Подписаться 432 тыс.
Просмотров 84 тыс.
50% 1

የዘመኑ መንፍስ #memehirgirma#share #like #subescribe_now

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 302   
@AmanuelDes-qq9vn
@AmanuelDes-qq9vn Год назад
ስለ መድሀኒ አለም ግዝቼአችኃለሁ ተስፋ ጊዮርጊስ አትለፉኝ በፀሎት አስቡኝ የተቀበላችሁኝ በላይክ አሳዩኝ
@zdkebede-su6qg
@zdkebede-su6qg Год назад
ተስፋ ጊዮርጊስ የልቦናህን በጎ መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልን ካንተመሻት በላይ የእግዚአብሔር ፍቃድ በአንተ ላይ ይከናወን አሜን
@lovely3174
@lovely3174 Год назад
በእውነት እያለቀስኩ ነው ያየሁት ይህን የመሰለ እውቀት ያለው ለሀገር ለወገን የሚጠቅም ሰው በመተት አስሮ ማሰቃየት አቤት የሰው ልጅ ክፋት አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ማረን ይቅር በለን😥😥😥🙏🙏🙏
@ashenafigebrehiwot9756
@ashenafigebrehiwot9756 Год назад
ላንተ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለኔም ይድረስልኝ ይህን የምትመለከቱ ኦርቶዶክሳውያን ፀልዩልኝ
@marinakorolevamarinakaspar8192
አባችን እንኳን ደና መጡልን ኑሩልን አምላከ ዘመኖትን ያርዝምል 🙏🙏🙏👍👍👍🌾🌾🌾🌾
@arsimasima21211
@arsimasima21211 Год назад
የኔ ውድ አባቴ ይኑርልኝ ፀጋውን ያብዛሎት
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Год назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥል ውድ አባታችን
@zelalemmekuria3501
@zelalemmekuria3501 Год назад
ውድ አባታችን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜንና ጤናን አብዝቶ ይስጥዎት።አሜን!
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@lennaleona7540
@lennaleona7540 Год назад
Hi guys can u tell us which country he live means (Aba grma)
@hananalghamdi9625
@hananalghamdi9625 11 месяцев назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🌹🌹🌹
@سارةمحمد-ج1ن
@سارةمحمد-ج1ن Год назад
የኔዉድአባት መምህራችን መላከመክራት መምህር ግርማወድሙ ሺ አመትያኑርልኝ አምላኬ ጊታሆይ እኔን ቆሻሻልጂህ ለደጂህ አብቃኝ 😢😢😢😢
@emebetmaru-z7d
@emebetmaru-z7d 11 месяцев назад
እህቴ የት አንዳሉና መቸመቸ እነደሚገኙ ብትነግሪኝ በማርያም መዳን አፈልጋለው የት አገር ነቸው በረከት ታገኛለሽ አድኝኝ
@እለሚነሽA
@እለሚነሽA Год назад
እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን እባታችን በፀሎት እስቡኝ እይምሮይ እያጨናነቀ በጣም እያሽቸገኝ ነው በስው ሃገር እይሩሱኝ እባታችን
@yerusalemgebresellase2440
@yerusalemgebresellase2440 Год назад
አባታችን ዕድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት ኑሩልን በፅሎትዎ አስቡን እንወድዎታለን
@werkewerke-ln5qu
@werkewerke-ln5qu Год назад
ጌታ ሆይ እንደዚህ አይነት ፀጋ ያለው አባቶችን አብዝተህ ስጠን እኛ🤲🤲🤲 ባሪያዎች ከደዌ እንድን ፈወስ
@khalilcell8560
@khalilcell8560 Год назад
አሜን አሜንንንንን
@HagosHadgu-d9v
@HagosHadgu-d9v Год назад
ውድ ኣባቴ እግዛአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥዎት በፀለትዎ አይርሱኝ❤❤❤❤❤
@መርግርማልጅአባዮሐንስልጅ
መምህር ግርማ አባቴ ልዩ❤❤❤❤
@atuusol3548
@atuusol3548 11 месяцев назад
የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ አባታችን መምህር እድሜ እና ጤና ይስጠዎት።
@redeactef
@redeactef Год назад
መምህር እንኳን በሰላም መጡ ድንግል ከክፉ ነገር ትሰውሮት አይዞት ይበርቱ መምህር እሔ ቀይ ሹራብ የለበሰውንም የእሱንም አቅርብልን ትምሕርት እንድንማርበት
@በለጡየጎራው-ፀ8የ
አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን❤❤❤
@gelitube8829
@gelitube8829 Год назад
ቀኔን አቅርበው አማኑኤልዬ😢😢😢🙏🙏❤መምህርዬ የኔ ውድ አባት ፈጣሪ በእርሶ ለይ አድሮ ሁሌም ትውልድ ይድንልናል እድሜ ይስጦት
@tube-hk8nt
@tube-hk8nt Год назад
እንኳን ደና መጡ ይፍቱን አባቴ ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለአለም
@abinetelec388
@abinetelec388 27 дней назад
አባቴ ጸልዩልኝ ወልደዮሀንስ
@سميرة-ن4ي
@سميرة-ن4ي 2 месяца назад
አባታችንበእድሜበጤናያቆይልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
አባቴ በረከቶት ይደርብን❤❤
@aberaalemu8209
@aberaalemu8209 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እረጅም ዕድሜ ያድልልን
@rahwamedia6536
@rahwamedia6536 Год назад
አባየየየ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤኔጋር ይስጥልን ጉልበቶትን ለመሳም ያብቃኝ የትትና አባታችን
@melakubisrat7947
@melakubisrat7947 11 месяцев назад
Temesgen Abrahamu Selassie 🙏🙏🙏Temesgen Kidus Michael 🙏🙏🙏Temesgen እየሱስ ክርስቶስ🙏🙏🙏Temesgen ቅድስት ማርያም🙏🙏🙏
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 Год назад
አቤት የሰው ልጅ ክፋት ፈጣሪዬ ሆይ በመተት የተያዙትን ሁሉ አንተ ፍታቸው
@UIi-p9m
@UIi-p9m Год назад
በእውነት አባታችን የዕድሜ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን🙏
@weyinishetmualet6709
@weyinishetmualet6709 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እርስዎ ስለስጠን እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤
@tamratbelete2839
@tamratbelete2839 Год назад
አባቴ ትምህርት ቤታችን ኑሩልን ሁሌም አዲስ እዉቀት ሁሌም በረከት ገና እርስወን ይዘን መንግስተ ሰማያት ነዉ መጨረሻችን በርቱልን
@ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እግዚአብሄር አምላክበእድሜ በጤና ያቆይልንፀጋ በረከቱን ያብዛሎት
@fikremariamalemu2140
@fikremariamalemu2140 11 месяцев назад
አባታችን ፀልዩልኝ
@hanataddesse1503
@hanataddesse1503 Год назад
❤❤❤አባታችን እርሶን የሠጠን አምላክ ይክበር ይመስገን በዚ አምነን ካልተጠቀምን የትውልዱ እድል መጥፋት ነው እናስተውል እንጠቀም እንዳን ተመስገን
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን 3 месяца назад
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ።
@ሰላምየማርያምልጅ21
እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 🌼🌼🌼
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 Год назад
አባታችን በረከትዎ ይደርብን የድንግል ማርያም ልጅ እድሜዎትን ያርዝምልን በእጅዎ ለመዳበስ እና ከእስራታችን ለመፈታት ያብቃን
@medelese
@medelese Год назад
የኔ ውድ አባት በጣም እወደዎታለሑ አነቁን አባታችን
@Ethiopia928
@Ethiopia928 Год назад
አባታችን መምራችን እግዚአብሔር ይስጦት ክፉ አይንካዎት ቤተሰቦዎን ይጠብቅሎት
@amanuel5687
@amanuel5687 Год назад
ላንተ የደረሰ አምላክ ለኛንም ይድረስልን ላአባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባ በጸሎት አስቡኝ
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 Год назад
መምህራችን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ን ይስጥልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት በረከትዎ ይደርብን ።
@alexmario1097
@alexmario1097 Год назад
እግዚአብሔር ከርሶገርይሁን አባታችን❤
@yohaneszerai8651
@yohaneszerai8651 Год назад
መልካም አባት መምህራችን
@kidistabebe8673
@kidistabebe8673 Год назад
እግዚአብሔር ከእኔ ላይ እድሜ ቀንሶ ለአባባዬ
@almnatgete7566
@almnatgete7566 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉🎉 የዘመናችን ❤🎉🎉🎉🎉ሀዋሪያ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤ረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን ❤
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g Год назад
እንካን በስላም መጡልን ውድ አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ውድ አባታችን🙏🙏
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን ስለሰጠን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Год назад
አባታችን ቃለኽይወት ያሰማለን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Год назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን ዕረዥም ዕድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
@ልጅናሆምዩቱቤ
@ልጅናሆምዩቱቤ Год назад
አሚን አባታችን እድሜ ይስቲሊን ላንተ የደርሰ አምላክ እኛንም ይግብኘን አሜን
@KbromTeklay-x5i
@KbromTeklay-x5i Год назад
ልኡል እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤❤
@asnakumekonenasnakumekonen5725
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን የኔ አባት እመብርሃን ትጠብቀዎት የኔ አባት
@EriEri-dl4jr
@EriEri-dl4jr Год назад
አባታችንእድሜንጤናዉይስጥዎተ እኔየሚገረመኘሀንድቀነእንኳሳላገኘዎትሆነብሎመንፈሰእንዳይጋለትሳለገኘዎተሰደትአመራሁጸሎትአድርጉልኝወለተኪዳንነኝ
@kedamawutamare1797
@kedamawutamare1797 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር ኣባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@EeEee-b5h
@EeEee-b5h Год назад
አባቴ ለዚህ በረከት እድበቃ በጾለት አስቡኝ በድንግል ማሪያም ይዠወታለሁ ወለተ እየሱስ ነኝ ጸልዩል
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 9 месяцев назад
Amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ለአባታችን ይስጥልን።
@ydhoney1956
@ydhoney1956 Год назад
ላንተ የደረሰ መድሀኒአለም ለኔም ይድረስልኝ አሜን አባታችንም ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow Год назад
አባታችን መላከ ምክራት፣ " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ፤ መድኃኒያለም የሰጦት ጸጋ ሁሉ የተባረከና ሞገስና በረከቱን ያብዛሉት።አሜን!!!
@MNdysMNdusu
@MNdysMNdusu Год назад
እግዚኣብሔር ረጀም እድሜና ጤና ክናተ ጋር ይሁኑ ኣባታችን
@ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ
የኛ ዉድና እንቁ መምህሬዬ አባታችን በረከቶት ይደርብኝ በፀሎቶት ይማረኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ከነቤተሰቦቼ
@edensereke7721
@edensereke7721 Год назад
መምህር እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛሎት የኛ አባት
@xegabrhan5748
@xegabrhan5748 Год назад
የኔ ኣባት እንዃን ደና መጡ❤❤❤❤🌹🌹🌹
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት Год назад
ጌታ ኦይ አንተ ታውቃለክ አባታችን እንኮን ሰላም መጡ❤
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ዘላለም ኑሩልን
@erahelsibhat5765
@erahelsibhat5765 11 месяцев назад
የት ነው የማገኛቸው እባካችሁ እርዱኝ
@amanuelliginani8160
@amanuelliginani8160 Год назад
አባታችን ራጅም እድሜና ጤና ይስጥሎት❤❤❤❤❤❤ እባከችሁ የአባታችን ስልክ /አዳራሸ የምታውቁት አግዙኝ እባከችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 Год назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@EeEee-b5h
@EeEee-b5h Год назад
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@mystoe9261
@mystoe9261 Год назад
የእኔ ወድ አባት የቅዱሳን አምላክ፣እድሜውና ጤናውን ከሙሉ በተሰቦ ያብዛሎት 😢😢
@beyapease6686
@beyapease6686 Год назад
የኔ ዉድአባት መምህራችን መላከመክራት መምህር ግርማወድሙ ሺ አመትያኑርልኝ አምላኬ ጊታሆይ እኔን ቆሻሻልጂህ ለደጂህ አብቃኝ 😢😢😢😢
@mulu04j
@mulu04j Год назад
እንኳን ደና መጡልን ረጂም እድሜ ይስጥልን አባትዬ ❤❤❤
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 10 месяцев назад
እስይ እንድህ ሰሽፍን መልካም ነው ብዙ ስው መታየት ስልማይፍልግ
@solomonmulugeta9590
@solomonmulugeta9590 Год назад
I wish God will give you long lifelike Mattsala
@ቅዱስገብርኤልአንተጠብቀኝ
እንኳን ደህና መጡ አባታችን
@zdkebede-su6qg
@zdkebede-su6qg Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y Год назад
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf Год назад
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Год назад
ክብር ለመድሀኒያለም ኬብር ለቅድስት ድንግልማርያም እናቴ እኔም ቤተሠቦቼም ጠብቂን ጠብቂልኝ
@dgu7rtu825
@dgu7rtu825 Год назад
Amen amen amen kale hiwet yesmealna wude Abtachin ema flker Eenta Rejim Edmen ke tenan gre testing ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretnigusu5662
@meseretnigusu5662 Год назад
Amen Amen Amen yifitun yibarikun
@tigsttesfalem7945
@tigsttesfalem7945 Год назад
የኔ አባት መዳንያለም ጸጋዉን ያብዛሎት
@selamendale5840
@selamendale5840 Год назад
የኔ ውዱ አባቴ ኑሩልኝ❤❤❤
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 7 месяцев назад
አባቴ የልቡ ጆሮ ለተከፈተለት ከዚህ በላይ ትምህርት አለ ? አባቴ ቡራኬወ ይድረሰኝ ❤❤❤
@TigistuAlemayehu
@TigistuAlemayehu Год назад
የት ነው ግን የሚገለግሉት ለምንድንነው ማታሳውቁን ? አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት።
@DeninetJemere-sc5cw
@DeninetJemere-sc5cw Год назад
እግዚአብሔር እድሜያችሁን ያርዝምልን ለእኛ
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Год назад
እልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏✝️💒💒💒አይ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው
@YeneguseAbate-sf4yj
@YeneguseAbate-sf4yj Год назад
ሠላም ለናተ ይሁን ወገኖቸ የንጉሤ ወለተማርያም ብላችሁ በጾለታችሁ እሠቡኝ
@rahelgebregiorgis3941
@rahelgebregiorgis3941 Год назад
በፀሎት አስቡኝ አባቴ ፤ ተጨንቄአለሁ ( ፍቅርተ ሥላሤ ) ነኝ
@muasbaba
@muasbaba Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን!
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Год назад
ወለተ ማርያም አሜን ፫
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 Год назад
አባታችን❤❤❤❤
@Mussie5
@Mussie5 Год назад
Enkan dena metu abaye ❤❤
@Mariyaamariyaam-rm6wb
@Mariyaamariyaam-rm6wb Год назад
Bereketachiw yideribin abatachin Qalehiwoot yasemalin Bee idme bee Xena yixebiqilin 🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Год назад
እልልልልልልል👏👏👏👏👏 እልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልል👏👏👏👏👏🌾🌾🌻🤲🌻👏እግዚአብሔር ይመሥገን
@ኤደንወለተማርያምወይኩንፈ
አምላኬ ሆይ ቤተሰቦች ያለበትን ትዉቃለሁ ለንሰሐ ሞት አብቃልኝ ከፋቸዉን እዳታሰማኝ እነሱ ስለ እርኩስ መንፈስ ምንም አልገባቸውም ግን ሁሉም ቤተሰቦች በመተት መንፈስ ተይዘዋል 😭
@ןגחגחגחבצסצס
@ןגחגחגחבצסצס Год назад
መቼ ነው ይህን አድል አግኘቼ የምፈወሠው?
@MNdysMNdusu
@MNdysMNdusu Год назад
ይሱ ይደረሰ ኣሚላክ ለኔየ ይደረሰን ኣባታችን በፆሎት ኣሰብኝ ኣባቶችየ
@Nt-pg2dq
@Nt-pg2dq 11 месяцев назад
አባዬ ኑሩልኝ ሳላገኞት እንዳልሞት ፀልዩልኝ?
@TitisStyle
@TitisStyle Год назад
Machay yehuion enaya mefawasewo Lewol egzaber yasebage telot yadergulge welatay madein
@ቲጂየማርያምልጂአግዘኚጌታ
አባታቺን በረከተወ ይደርሰን
@andykebedom
@andykebedom Год назад
የኔ አባት❤
Далее
Avaz Oxun - Yangisidan bor
14:29
Просмотров 430 тыс.
TEAM SPIRIT: НОВЫЙ СОСТАВ. SEASON 24-25
01:31
Memeher Girma Wondimu" ጩህቱ የማይሰማ ሰዉ "
2:15:00