Тёмный

የጾም ቁርስ አማራጮች-Easy breakfast-Sunday breakfast recipes -Bahlie tube, Ethiopian food Recipe 

Bahlie Tube
Подписаться 281 тыс.
Просмотров 246 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 108   
@elhamsadventures7513
@elhamsadventures7513 2 года назад
Pancake በጣም ነዉ የምወደዉ፣ እኔም በvideoየ የዋፉልስ አሰራር ሰርቻለሁ 😊😊😊
@demarisafrasa957
@demarisafrasa957 2 года назад
Maziye, I love your humility. I could hear through your voice. You move to write to you. I always appreciate your creativity but when you add your personality, you are Very Special person.
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 года назад
Thank you 🙏
@jjjhh4655
@jjjhh4655 2 года назад
ስራሽ ሁሌ ተወዳጅ ነው እናመሰግናለ መዓዚዬ
@senaitsetant748
@senaitsetant748 2 года назад
ኤውይ በስመአብ Carbs በጣም ነው ምታበዙት። እግዚኣብሄርን ይጠብቃቹ
@solf2000
@solf2000 10 месяцев назад
ጥንቅቅ ያልሽ፥ ባለሙያ እመቤት ነሽ። [ባንቀምሰውም] እጅ ይባረክ ብለናል።
@changemgmt.institutionalde1174
ስራሽ ሁል ጊዜ ያማረ ነው በርቺልን መአዝየ
@haddisteka2995
@haddisteka2995 2 года назад
Waw smart and Quality
@azebmedhin1949
@azebmedhin1949 7 месяцев назад
ባጣም ደስ ይላል 🎉🎉🎉🎉🎉❤
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ መአዝዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ ቁርስ ነው ይዘሽልን የመጣሽው ደማቅ ቅዳሜን ድምቅ ብላችው ዋላችው ፓን ኬኩ በጣም ቆንጆ የሚያምር የዳቦ ፍርፍሩ እራሱ በጣም ነው የወደድኩት።ቲማቲም አቀማመጥሽን ፍሪዘር ወድጄዋለው እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🥰👌😋
@muluworkbogale2326
@muluworkbogale2326 2 года назад
great ideas thank you for sharing Meaziye
@muluhabeshawit9232
@muluhabeshawit9232 2 года назад
ዋዉዉዉዉዉ ደመቅ ያለ እሚያምር በቀላል ፈጣን እጅሽ ይባረክ
@MKM2716
@MKM2716 10 месяцев назад
It looks yam I will try it
@kitchen2176
@kitchen2176 2 года назад
gobez yene balemuya❤❤❤👏👏👏👍👍👍
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 года назад
መዓዚ እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ ቁርስ
@eyoabmelaku3984
@eyoabmelaku3984 2 года назад
በጣም ደስ ይላል እናመሠግናለን
@christianassafa5263
@christianassafa5263 7 месяцев назад
ለምንድነው ለመተቸት መቸኮል ምናልባት ቅዳሜ ወይም እሁድ ይሆናል ቁርሱን የሰራችው
@TadelechYimer-w2v
@TadelechYimer-w2v 7 месяцев назад
የሐገራችን በሽታ አመስጋኝ ልብ ሳንይዝ የይቅርታ ልብ ሳይኖረን ፆም አፋችን 24 ፈራጅ ሆኖ እየዋለ ቀላሉን ነገር ሳይረዱ መተቸት ብቫ ይቅር ይበለን።
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 года назад
በጣም ልዩ መዓዚ እናመሰግናለን!
@mercyadane3964
@mercyadane3964 2 года назад
ዋዉ የውነት ጣፋጭ
@PearlMelos
@PearlMelos 7 месяцев назад
ባለሞያ አሪፍ ነው
@meskeremgebre2104
@meskeremgebre2104 2 года назад
Thank you for sharing I’ll try it soon 😘
@abcabc7430
@abcabc7430 2 года назад
እኔም ቲማቲም እዳች ነው እምጠቀመው በጣም አሪፍነው በርቸች
@tigistberhanu2431
@tigistberhanu2431 2 года назад
Ejash yibarke yaen balamoya zamanesh yibarke
@hawajemal-nz6do
@hawajemal-nz6do 6 месяцев назад
Betame qongo thanks
@hanaahanaa7253
@hanaahanaa7253 2 года назад
Wowwwwwwwww
@frehiwotrube2762
@frehiwotrube2762 2 года назад
Tomato in the frozen ?That's a good idea. Thank you 👍
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 10 месяцев назад
Yes you could freeze anything except eggs
@muembetmuembet7052
@muembetmuembet7052 2 года назад
gobz betam des yelal berhi 💐
@hasbeslife1033
@hasbeslife1033 10 месяцев назад
❤❤❤
@meseretmandefro4433
@meseretmandefro4433 2 года назад
ለጤና ግን ጥሩ ነው ?
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 года назад
አለማብዛት ነው የጤና ችግር ላለው ደሞ ከOats መስራት
@hanabelay727
@hanabelay727 7 месяцев назад
ወይኔ መአዚየ አለሽ አለሽ ግን ጠፋሽ በሰላም ነው ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@meseretmandefro4433
@meseretmandefro4433 2 года назад
ነጭ ዱቄትና ስኳር ስለሆነ ብዬ ነው
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 10 месяцев назад
❤🎉
@edenabraham1971
@edenabraham1971 2 года назад
Mirt balemuya ejesh yibarek meazi
@zellitube
@zellitube 2 года назад
እናመሰግናለን👍
@menengirma8713
@menengirma8713 2 года назад
መአዚ ሞያሽን እንዴት እንደምወደው እጅሽ ይባረክ
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 года назад
Mon préféré 🤩 j'adore 👌🏾💕 comme t'on nome * Maza * j'adore t'a façon préparer les choses tu est belle et parfait Maman Habechan j'adore ❤️
@richobiruk1398
@richobiruk1398 2 года назад
ምግብሽ መልካም ነው ባህሌ ግን የመግቢያው music is so boring የመግቢያሽን አሪፍ ቅንብር አድርገሽ update betadergiwe
@meronfitsum3937
@meronfitsum3937 10 месяцев назад
😂
@ኖላዊኖላዊ
@ኖላዊኖላዊ 2 года назад
በጣምነው የሚያምር
@almazabera6396
@almazabera6396 7 месяцев назад
ለተማሪወች ጥዋት የፀም ቁርሥ ቀምሠው ይሄዳሉ ለዛ ነው የምናየው ምንችግር አለ እሚየሣይ ሙያ ካለ
@M123-g2v
@M123-g2v Год назад
Very nice
@NuritHussien
@NuritHussien 9 месяцев назад
Ye som aydele? wetet alew
@anwarahmed7260
@anwarahmed7260 2 года назад
very good
@notcutiexbunny
@notcutiexbunny 7 месяцев назад
Gives Betanya des yelal
@MmMm-zd3vu
@MmMm-zd3vu 2 года назад
ያልተረዳን ነገር አለ ወተት እያረግሽ እንዴት የጸም ይሆናል መልሱን ብትነግርኒ ጥሩ ነው
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 года назад
ወተት የላም አይደለም ከአኩሪ አተር ከአልመልድ ከብዙ ነገር የሚሰሩ አሉ ለጾም ሰአት እንዲሁም የላም ወተት በአላርጂክ በአንጀት ችግር መውሰድ የማይችሉ የሚጠቀሙት ነው
@ruth9247
@ruth9247 2 года назад
Yummy 🤤
@merrylissanework5226
@merrylissanework5226 2 года назад
ይሔ በድጋሜ ነው አይደል
@seblekitchen
@seblekitchen 2 года назад
Yummy 👌👌👌👌
@TesfamariamTesfa
@TesfamariamTesfa 2 месяца назад
sewedesh
@zelalemgebrehanna5938
@zelalemgebrehanna5938 10 месяцев назад
ምኑን ተፆመው😅
@nursespage2016
@nursespage2016 7 месяцев назад
Yetsom kurs ale ende??? Minun tsom hone
@bahlietube1358
@bahlietube1358 7 месяцев назад
አወ ቅዳሜና እሁድ
@sisayneshtemesgen5043
@sisayneshtemesgen5043 2 года назад
Demaq qedameshen begugute new metebeqew
@live-ox2ph
@live-ox2ph 2 года назад
የዳቦ ፍርፍር ጨው አለጨመርሽም
@betlhemmesfin3352
@betlhemmesfin3352 2 года назад
ሰላም
@የዬካውቅዱስሚካኤል
@የዬካውቅዱስሚካኤል 7 месяцев назад
ሲጀመር ፆም ከተፆመ ቁርሰ የለም አንድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሆነ እስከ9 ሰአት መፆም አለበት ሲስቱ ታረሚ☝
@bahlietube1358
@bahlietube1358 7 месяцев назад
ቅዳሜና እሁድ እኛ አንጾምም
@sophanite
@sophanite 7 месяцев назад
እንዴ ቅዳሜና እሁድ ከቅዳሴ መልስ ይበላል
@NathanAmare-xh4zt
@NathanAmare-xh4zt 7 месяцев назад
አትሳሳት
@Mantegibosh2016
@Mantegibosh2016 7 месяцев назад
ፆም የሚለውን ቃል ትተሽ ለቁርስ የሚዘጋጅ ቢባል ። ማን አስገደዳችሁ የዛሬ ስንት አመት ይሄ ሳይበላ አልተፆመም ???? ​@@bahlietube1358
@sm4670
@sm4670 7 месяцев назад
It's OK 👍🏻 ለቅዳሜና ለ እሁድ እንጠቀምበታለን
@User23r6gi
@User23r6gi 2 года назад
Tsom ena kurse abro yehedale ende? Endee??
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 года назад
አወ በኛ በሰንበት ቀን መጾም አይፈቀድም ብታጡ ምን ብሉ ይባላል …..
@User23r6gi
@User23r6gi 2 года назад
@@bahlietube1358 bekidmia amesegnnshalehu ejig betam gobez ena sindu balemuya nesh wedua Ehetachgn. Awo awkalehu gin Tsom yemilewgn yafersewale yeteleyaye menu lezawim tafach ena genbi menu siseralete biye new. Berchi 🤗
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 7 месяцев назад
Only Saturday and Sanday morning
@samrawitgetachew3144
@samrawitgetachew3144 7 месяцев назад
Ye tsom trgumu gra gebagn...weye ehe ye pente tsom blew endemialagtut new...yet adel I ye Russia orthodoxawyn zeyt enkon aychemrum....ehe Diet enji tsom adelem.ykr ybelen bcha ke 8gnaw shi mn ytebkal
@melattesfamariam1026
@melattesfamariam1026 10 месяцев назад
This is not how FATA cooked, don't mess it up. It is not Ethiopian food either. Keep the dignity of Eritrean food.
@sayteayele2598
@sayteayele2598 6 месяцев назад
አረ በጾም ቁርስ አይበላም የኔ አህት ምነው
@zewdeworku5449
@zewdeworku5449 2 года назад
Balemuya ejesh yebarek
@wubetgirma4976
@wubetgirma4976 7 месяцев назад
ፆም ከሆነእኮ ቁርስ አይበላም እህቴ
@user-tekami-b3d
@user-tekami-b3d 10 месяцев назад
ፆም ከሆነ እኮ ቁርስ አያስፈልግም:: ቁርስ እየበሉ ፆም የለም! ሙያሽን ግን አድንቀናል
@bahlietube1358
@bahlietube1358 10 месяцев назад
የእሁድ ቁርስ ይላል እኮ
@newayemedhintegegne3338
@newayemedhintegegne3338 7 месяцев назад
ለቅዳሜ እኮነው በሥራ ቀንማ ጊዜም አይኖርም
@የዬካውቅዱስሚካኤል
@የዬካውቅዱስሚካኤል 7 месяцев назад
ጭርስኑ እሁድ??? ወደ ቤተክርሰቲያን ሚከድበት ቀን ነው ሲስቱ የዳቢሎስ ኤጀንት አትሁኝ ብሎም በፍርድ ቀን ያስጠይቅሻል ካልናቅሽን መለክቱን ተቀበይ ታተርፊበታለሸ😎​@@bahlietube1358
@hymanotteckllgz9431
@hymanotteckllgz9431 2 года назад
ፆም ቁርስ አይበላም የፆም ምሳ በአለው !
@mahletwoldeyes6910
@mahletwoldeyes6910 2 года назад
how about weekends (ቅዳሜና እሁድ )
@romanasfaw8979
@romanasfaw8979 7 месяцев назад
0
@Miya_love123
@Miya_love123 2 месяца назад
😂
@birtukanmengestu5189
@birtukanmengestu5189 2 года назад
እረ ጠፋሽ የድሮዎቹ የዛሬው ሳይሆን
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 года назад
እኔ አለሁ ቻናሌን ገብተሽ ብታይው በሳምንት 3 ቀን አለሁ አይደርስሽም ማለት ነው
@birtukanmengestu5189
@birtukanmengestu5189 2 года назад
@@bahlietube1358 እሰይ እሰይ እንኳን ኖርሽ
@ራሄልእህተማርያም
@ራሄልእህተማርያም 2 года назад
አረ አምላክን ፍሩ ፆም ቁርስ አይበላም
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 года назад
በሰንበት ቀን አለመብላት ነው ክልክሉ ውዴ
@hagere983
@hagere983 2 года назад
አንች ትክክልኛ ጾሚ ከሆንሽ ዝም ብለሽ ጽሚ መመጻደቅም ሀጥያት ነው ሀይማኖት የግል ነው ሰው የሚችለውን ነው የሚያደርገው መቼ ተበላ ማን በላው አታውቂም እዚህ ምንትሰሪያለሽ ቅዳሜን ጾም ላይ ከሆንሽ ስልክሽን ዝጊ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 года назад
አይ ቅዳሜና እሁድ እኮ ቁርስ ይበላል፣ ባለሱባኤዎቹም እንደዚሁ ይቀምሳሉ፣ እንደ ሥራ ቀን እስከ ዘጠኝ ሰአት አይቆይም። የቤተክርስቲያን አባቶችን መጠየቅ ጥሩ ነው።
@sebleyali7116
@sebleyali7116 2 года назад
ቅዳሜ እና እሁድ ቁርስ ይበላል መጀመሪያው እንወቅ
@የዬካውቅዱስሚካኤል
ሲጀመር ፆም ከተባለ ቁርስ የለም ህዝቡን ግራ አታጋቡ ብሎም ሆዳም አታድርጉት ፆም ሳትይ ቢዝነስሺን ስሪ በፆም አትነግጅ አቁሚ ትጠየቂበታለሽ በፍርድ ቀን☝
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 2 года назад
She said Sunday breakfast and God don’t judge us by what we eat but what we do
@almazderesse3287
@almazderesse3287 2 года назад
ምን አገባችሁ የራሳችሁን ፆም ፁሙ በስንበት ከቤተክርስቲያን መልስ ቁርስ አይስራም አደብ ግዙ ስለ ስው ምንም አያገባችሁ
@jjjhh4655
@jjjhh4655 2 года назад
እሳ እኮ የሰራችው ቅዳሜ ጥዋት ነው ፕሮግራማ እራሱ ደማቅ ቅዳሜ ነው እያስተዋልን እንናገር እባካችሁ አመሰግናለሁ።
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 года назад
እኔ ሰርቸ ለልጆቼ ከሰጠሁት ምግብ አንች ከአፍሽ የሚወጣው እንዳይብስ ተጠንቀቂ እባክሽ የኔን ስራ የሚገመግም አምላክ አለ መመጻደቅም በአምላክ ፊት ጥሩ አይደለም እራሳችን ላይ እንስራ
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 2 года назад
ግን ቅዳሜ ነው ያለችው ቅዳሜና እሁድ አትፅጾሙም እኮ ከስጋ ከቂቤ ወዘተ ነው
@LemlamAmare
@LemlamAmare 7 месяцев назад
አረባካችሁን ፆም እኮ እራስን መጠገን አይደለም ይቅር ይበለን
@bahlietube1358
@bahlietube1358 7 месяцев назад
አወ ግን ቅዳሜና እሁድ ቁርስ ይበላል ልጆች አሉ ምግብ በደንብ የሚያስፈልጋቸው እና ግድ ሁሌ ፍርፍር መብላት የለብንም አማራጭ ነው ይሄም ምንም አይደል መነሻ ድቄት ነው እና እንጠንቀቅ ማናችንም በአምላክ ቸርነት እንጂ ....
@hadiatube
@hadiatube 2 года назад
ህይወት ከስህተት የጠራች አይደለችም ስህተትን ሙሲባ አድርገህ አትመልከት ከተሳሳትክ በኃላ ለማስተካከል ሞክር አዋቂዎች ሆነን አልተፈጠርንም የማይሳሳትም ሰው የለም!!! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-PkB1yMNWLJw.html
@merrylissanework5226
@merrylissanework5226 2 года назад
ይሔ በድጋሜ ነው አይደል
Далее
Rate our flexibility 1-10🔥👯‍♀️😈💖
00:12
ቆንጆ የሰላጣ አሰራር
8:44
Просмотров 1,3 тыс.
ፓስቲ
8:54
Просмотров 83 тыс.